ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? በሱባኤ አርምሞ እንዴት ይያዛል? በሱባኤ ተአቅቦ እንዴት ይያዛል? ወቅታዊ ትምህርት ክፍል አምስት!

  Рет қаралды 62,910

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

11 ай бұрын

Пікірлер: 242
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l
አባቴ በመስቀሎት መባረክ እፈልጋለሁ የኔ ትሁት ቅን እንደ ሙሴ ደግ እንደ አብረሀም ሰባኪ እንደ ጳውሎስ ትግስት እደእዮብ አባቴ እደርሶ ያለ አባት ያብዛልን የምትሉ ላይክ
@meron9318
@meron9318
አባታቹን ፡ ይፍቱን ይባርኩኘ አባቴ እኔ በማነብበት ግዜ በምራቅ ይሞሌል አዳዴ ዉኀዋለዉ አዳዴ እተፋዋለዉ በመሀበር ፀሎት ላይ ድምጼንከፍ አርጌ በምጸልይበት ሰአት አስቸገረኘ እባኮት ምን ላርግ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-es2ut2fk3p
@user-es2ut2fk3p
እንዴናተ አይነት አባቶች ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን ፫ ❤️🙏❤️🥰🥰🥰💒💒✝️ ጾሙን የበረከት ታድርግልን እመቤታችን ቅድስት ደንግል ማርያም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936
ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j
ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላቹ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ውይ በተለይ ለኛ ለስደተኞች🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TewedeedewAyele-ud6kj
@TewedeedewAyele-ud6kj 21 күн бұрын
አባቴበመስቀላችሁመዳሰስእፈልጋለሁ፣በፀሎታችሁአስቡኝ፣አሜን❤❤❤ተወደደውአየለነኝ፣ፀሎታችሁያስፈልገኛል፣በጣምእየጨነቀኝነው፣በሰውሀገርነውያለሁት፣ቃለሰማይትያሰማልንእድሜይስጥልን፣አሜን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brkti2123
@brkti2123
ይኼ በሙሉ የኛ ቤት ታሪክ ነው እመብርሃን ትፍታችሁ ብላችሁ በጸሎት አስቡን😢
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt
እንኳን ደና መጡ ውድ አባታችን እንኳን ለቸ መድኃኔዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሰን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም በረከቶ ይድረሰን እንደ እርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን አባቴ ቸሩ አምላካችን ይጠብቆት ከመላው ቤተሰቦ❤
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም የእህቴ ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስብን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v
ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን
@amaamm2416
@amaamm2416
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@lamrotte91
@lamrotte91
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛሎት
@yehilenaenattube3463
@yehilenaenattube3463
አቤት የእግዚአብሔር ቃል እኮ እንዴት ነው ልብን የሚየረሰርሰው ።እኛ ልብ ቢኖረን እርሶስ እንደዚህ ፍትፍት አድርገው አጎረሱን።ከአግዚአብሔር የኛንም ልብ ይክፈትልንና በሱባኤ አናታችንን አማ ፍቅርን በህይወታችን የጎደለንን ነገር ሁሉ እንድንጠይቅ እርሷ የአምላክ እናት ትርዳን አሜን።
@abiylema673
@abiylema673
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522
🎚አሜን🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440
አባታችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@user-nc7yh9wm9f
@user-nc7yh9wm9f
አንኳን በሰላም መጡ ክቡር አባታችን በረከቶን ይድረሰን ❤❤
@user-fl3es4mr1k
@user-fl3es4mr1k
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መግስትን ያዉርስልን አሜን❤
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን!
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 37 МЛН
በአባታችን አገልግሎት መናፍስት ሲቀጡ
6:49
ድህነት ሚዲያ Dhnet Media
Рет қаралды 6 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi kerestena
Рет қаралды 10 М.
ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?
26:01
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 21 М.
ሱባኤ እንታይ ማለት እዩ።
17:42
Gezana One Love
Рет қаралды 3,4 М.
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН