የሰራተኛ ደሞዝ አዋጁ ከምን ደረሰ? የቤት ኪራይ አዲስ መረጃ | Salary, Making Money and House Investment

  Рет қаралды 104,058

Addis Business

Addis Business

29 күн бұрын

የሰራተኛ ደሞዝ አዋጁ ከምን ደረሰ? የቤት ኪራይ አዲስ መረጃ | Salary, Making Money and House Investment #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Пікірлер: 58
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 27 күн бұрын
በአሁኑ ጊዜ እጅግ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ያሉት ጡረተኞች ናቸው በተለይ ዝቅተኛ አበል የሚከፈላቸው ከስድስት ሺህ በታች የሚያገኙ ጡረተኞች በሞትና በሕይወት መካከል ናቸው መንግሥት ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል
@zewginehteklearegay6557
@zewginehteklearegay6557 27 күн бұрын
❤ 5:20 5:22 5:23
@etabezubaye7337
@etabezubaye7337 25 күн бұрын
ለጡረተኛ ስንቴ ጨመረ ዝቅተኛ ተከፋይ ከሠራተኛው የለም ወይ? አንተ ከደላህ
@EmebetAmare-jw9ej
@EmebetAmare-jw9ej 22 күн бұрын
አንድ የድግሪ መንግስት ሰራተኛ የሚከፈለው እኮ ከ 4ሽህ ጀምሮ ነው እንትን ስለጡርተኛ ታወራለህ
@tekluayele3431
@tekluayele3431 26 күн бұрын
ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ ወሬ በቀደደዉ አፋችሁ አትቀደዱ አትበጥረቁ ለበጎ ነገር ተጠቀሙበት ደሞዝ አይጨመርም ተብሏል አለቀ ቢጨመር እኔም በጣም ደስ ይለኝ ነበረ ። ግን መንግስ ከመጨመር ይልቅ ንፁሀንን ለመግደል በጀቱን ለጦር መግዣ ነዉ የሚያደርገዉ ።
@SleepyEspressoMachine-pv9gn
@SleepyEspressoMachine-pv9gn 25 күн бұрын
ጡረተኞች በጣም ጉዳት ላይ ናቸው ይጨመርልን መንግስታችን አደራ እንላለን።
@Usermh22
@Usermh22 27 күн бұрын
የሚሰራው የታች ሠራተኛ የሚጨመረው ለላይሠራተኛ ጡረተኞችን ይልቅ ብትጨምሩላቸው
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 23 күн бұрын
በኦን ላይን ህግ ከሆነ ቦታና ጊዜን ብቻ ስለሚመለከት ህግን የሚወክሉ ብዙ ውጣ ውረድ ያላቸው ድርጅቶች ስለማያስፈልጉ ለቀጣሪ ተቋሙ እውነተኛ ፍትህ እንዲሰጥ ይቻለዋል። 🌈🌈🌈🌈🌈
@ErmiasAbate-pj7qy
@ErmiasAbate-pj7qy 27 күн бұрын
ደመወዝ መጨመር ብቻ ሳይሆን የኑሮ ውድነቱን እንዲረግብና በጣም ዝቅተኛ የጡረታ አበል ያላቸውንም ቢመለከት መልካም ነው።😊😅😅😮😂❤ 9:45 😊
@AdBa-fz6hj
@AdBa-fz6hj 20 күн бұрын
ጠረተስ
@getahunbogale5334
@getahunbogale5334 27 күн бұрын
ኮሚሽነር መኩርያ ኃይሌ የተመሰከረላቸው ሰርተው የሚያሰሩ ጠንካራ ሰው ስለሆኑ የተባለውን ነገር እንደሚተገብሩት ይታመናል
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 27 күн бұрын
Good info bro 🎉
@EndalkachewFiseha
@EndalkachewFiseha 20 күн бұрын
ለጡረተኛ ተጨምሯል ምናምን የምትሉ ምቀኞች እባካችሁ ከቀልባችሁ ሁኑ ወንድሜ ምቀኛና ቅድብ አያድግም ።
@AlamayuAlamu
@AlamayuAlamu 26 күн бұрын
ጡረተኛ ምግብ አያስፈልግም እንዴ የደሞዝ ጪማርው ሀገራቸንን ስናገለግል ቆይተናል መብላት አለብን መኖርም እንደዝው
@EtagegnAsfaw-lb9um
@EtagegnAsfaw-lb9um 27 күн бұрын
Good job
@ConfusedBuoy-so3ht
@ConfusedBuoy-so3ht 27 күн бұрын
የጡረተኛች አበል ጉዳይ እንዴት ነው?
@MEKAKASSA-uz5pk
@MEKAKASSA-uz5pk 20 күн бұрын
👍👍🌹
@AkimalBediru
@AkimalBediru 19 күн бұрын
ጡረተኞች አርባ አምስት አመት ለመንግስት በትንሽ ደሞዝ ሲያገለግል በመቆየቱ ከአሁ ኑሮ አኳያ መኖር አልቻለም ቤት እንኳን የሌላቸዉ አሉ።
@user-ck8ub2yo2o
@user-ck8ub2yo2o 27 күн бұрын
በበርታ በርታ🎉
@TadealDesta
@TadealDesta 27 күн бұрын
ነጋዴው ተጫወተባት እቺናገር እያወቀ ህዝቡን አስበላ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 27 күн бұрын
የጡረተኛ ደሞዝስ ቢስተካከል
@amsalegizaw
@amsalegizaw 27 күн бұрын
ኧረ መንግሥት ጡረተኞችን ይመልከት ልናልቅ ነው
@zidufaris960
@zidufaris960 26 күн бұрын
እባካችህጡረተኛ ማረፍበምገባው ብስተርጅና ችግርላይነን አስቡን
@aditsiabe
@aditsiabe 25 күн бұрын
ይሄ ደሞዝ ላላቸው ነው። እኛስ 2 እና 3 ዲግሪዎች ይዘን አንዴ በግልፅ ዕድሜ ከ35 አመት በታች በሚል እና በድብቅ ብሄር ተኮር በሆነ የውስጥ ደንብ ስራ እንዳናገኝ የተደረግንስ?
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 27 күн бұрын
Melkam report.
@habtamuatadesse8843
@habtamuatadesse8843 27 күн бұрын
ለተከራይ ቆይ ምንደነው ጥቅሙ? አብዛኛዎቹ አከራዬች የቤት ኪረይ እጨመሩ ተከራዬ እየተጉላላ ነው ያለው
@birukzewde8608
@birukzewde8608 27 күн бұрын
አዲስ ወጣ የምትሉት የአሰሪና የሰራተኛ አዋጅ በፍጹም የሚያሰራ አይደለም። አዋጁን የቀድሞ አዋጁ እንዳለ ሆኖ የደሞወዝ ማስተካከያውን ብቻ ተግባራዊ አድርጉልን።
@TesfuMengestu-qt4in
@TesfuMengestu-qt4in 21 күн бұрын
tekikilnehi mahamer albet
@AberaMekuria-wx3kj
@AberaMekuria-wx3kj 27 күн бұрын
ጡረተኞች ሞተው ካለቁ በኋላ ቢጨመር ባይጨመር......!
@Birhanu-ct6ub
@Birhanu-ct6ub 27 күн бұрын
Addisu yameshashal Ye Mengest Seratanga Demoz Radical Change kalhone wede Lemana Godana lay mawutatu aykerem
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 27 күн бұрын
የመንግርት ሰራተኛና ሌላው የባንክም ይሑን ሌላው መለያየቱ ያሣዝናል
@YesarageZewdaa
@YesarageZewdaa 25 күн бұрын
የሚገርመው ጡረተኛ ለምን ትኩረት አይሰጠውም??
@Samuel-mq1dv
@Samuel-mq1dv 21 күн бұрын
ደሃና ዝቅተኛ ደመወዝ ተከ ፋይ ምን ይሁኑ ?
@user-rc1kz5qs5x
@user-rc1kz5qs5x 27 күн бұрын
እህል መቅመስ ላቃታቸዉ ጡረተኞችስ ምን ታስቦዋል
@emebethabte595
@emebethabte595 26 күн бұрын
የግዢ እንጀራራ አንጀታችን ጠብ አላለም
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 27 күн бұрын
Ethiopian yihe yezer government gala metfat yalebet guday new.
@etsaybelay5676
@etsaybelay5676 27 күн бұрын
Abatu le send Alba yimelketal?
@sewasew-is8no
@sewasew-is8no 25 күн бұрын
ያለሁት ውጪ ነው ውክልና የሰጠውት ሰው በሒዎት የለም ምድነው የማረገው
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 27 күн бұрын
ጅብ የጅብ ጅብ የብልፅግና መንግስት ጌታ ይገልብጥህ
@elfunamerra
@elfunamerra 27 күн бұрын
በዋጋ ላይ ቁጥጥር ይደረግ አቦ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 27 күн бұрын
የአብት ሙስት ሊባ የሰው ሚዲል በአምባገነነኑ ና በቃታሪው ባላ ስም
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 27 күн бұрын
120 lewelidi lol 😆 yesekali yeseletene hager wisit 15 keni newi ( sira yasikebirali idigeti besira newi yemimetawi
@Usermh22
@Usermh22 27 күн бұрын
ታክስ ክፍያን በደንብ እዩት
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 27 күн бұрын
ደሞዝ፣ ገበያም ቢረጋጋ
@feresmay4597
@feresmay4597 26 күн бұрын
ሰራተኛውን እንደፈለጉ ለማባረር ነው
@triderw7309
@triderw7309 27 күн бұрын
የቤት እመቤቶች ሙያ አይችሉም ወይ?
@teasfaw7894
@teasfaw7894 27 күн бұрын
መንግሰት ሰር እየተሞደመዱ ችግር አለዴ ሌቦች
@meseretbekele4531
@meseretbekele4531 27 күн бұрын
ይህ የደሞዝ ጭምር። ለግል ድርጀቶች አይመለከትም እንዴ? እነሱስ ምን አላቸው። ብለህ ነው?
@user-jn4su5tr4b
@user-jn4su5tr4b 27 күн бұрын
Me turetegnochs?
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 27 күн бұрын
እስካሁን አየመራ ነው ሰውዬው
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 27 күн бұрын
ካባትህ ኪስ አትቸምርም ሊባ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 27 күн бұрын
ስለጡረተኛ የኑሮ ውድነት ምን አዲስ ነገር አለ?
@evolution3520
@evolution3520 22 күн бұрын
ጡረታ ባስተካለላቹ ወይ ጭራሽ ብትወስዱት
@enateasefa2807
@enateasefa2807 27 күн бұрын
ለሠራተኛ የታሠበዉ የደሞዝ ጭማር በዝህ ሴኔ ተግባራዊ ብደረግ መልካምነው ።
@gebremedinkibret7073
@gebremedinkibret7073 27 күн бұрын
😅
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 24 М.
EMS ዜና Wed 10 Jul 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 261
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН