የሰፈሩን ህፃናት እያሰገደደ የሚደፍረው ወጣት

  Рет қаралды 45,695

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv

Пікірлер: 244
@Mmbgggghjj
@Mmbgggghjj Жыл бұрын
ወጣቶቹ መታሰረ አነበረባቸዉም እሱን በመግደላቸዉ ገና ወደፊት ብዙ ህፃናትን ከመደፈር አትረፈዋል❤
@merem8803
@merem8803 Жыл бұрын
እውነት ነው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ። እንደዚህ ያለ ዝ'ቃጭ ወ'ንድ በአደባባይ ነው መ''ሰቀል ያለበት.. ቱ
@hayatemohammede8723
@hayatemohammede8723 Жыл бұрын
Ewenate
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
እኔም ብሆን እገለዋለው ጀግኖች ናቸው ምርጥ ጀግንነት ነው እንዲ አድርጎ መታሰር ፍት የሌለበት ሀገር
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
መሞት እራሱ ሲያንሰው ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Tekekele
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻችን ከከፍ ነገር ይጠብቅልን ማነው እንደኔ ልጅ ወልዶ የመጣ ስደት😊😊😊😊
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
አሚን ያረቢ😢😢😢😢
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እውነት ነው ልጆቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ልጀ ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ይጠብቃችሁ እኔ ከአረብ ሀገር መልስ በትዳር አሁን ውጭ ሀገር ነው ያለውት ግን ልጅ የለኝም😢😢😢😢😢
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@user-gw4fu5so8t አሜሜሜሜን እማ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@bafanamemehiru6442 እግዚአብሔር ይሰጥሻል እማ ግዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ ስደት ካለቀቁት አይለቅም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ደግ አደረጉት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ይሄንን ማለቴ ሃጢያት ከሆነብኝ ህፃናትን የሚደፍሩ ሌላ ቀን እንዲያዩ ባይፈቀድላቸው ደስተኛ ነኝ የተረገሙ የዚህ ሁሉ ግፍ መበራከት ዋናው ህጉ ነው
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ነው ጎበዞች ብታሰሩም ቁም ነግር ሰርቷሉ
@Hali4127
@Hali4127 Жыл бұрын
ወጣቱቹ ጀግና ናቸዉ አላህ ያቆያቸዉ ሀገራችን ላይ ፈትህ የለም ይገባዋል ሙት አላህ የጃሀንብ እሳት ይልቀቅበት
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
በጣም ስራ ነው ያስገደለው ሞት እራሡ ያንሠዋል ምኑ ጨካኝ ነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
እንኳን ለስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብር ባእል በስላም አደርሳችሁ አደርስን አሜን ❤
@user-uy1tl1cq7m
@user-uy1tl1cq7m Жыл бұрын
🤲ኣሜን🤲ኣሜን🤲ኣሜን ❤❤
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
ፍትህ ለህፃናት😢💔ግን ወጣቶች መታሠር የለባቸዉም
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ፊትህ ለህፃናት በአረመኔ ወንዶች ለሚደፈሮ እህቶቻችን እና ልጆቻችን
@user-hs1te7uz3u
@user-hs1te7uz3u Жыл бұрын
ወጀለኛ ቅጣት ማግኘት ያለበት ከፖሊስ ሳይሆን ከተበዳይ ወገን ነው ህግማ አደልቦ ሞያ አሰልጥኖ ይለቃል😢
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ትክክል ። እሱን አስሮ ከመቀለብ ለተበዳይ ወገን መስጠት ይሻላል ። እነሱ እንደፈለጉ ደ'ብድበው ይ'ሰዉት ...
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ዳኝነት ፍትሕ ቢኖር ንሮ ወጣቶቹ እርምጃ ባልወሰዱ ነበር ፍትሕ ለህፃኖቶችና ለወጣት እህቶቻችን
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏 በሰው ሞት ተደስቼ አላውቅም የዚ ልጅ ሞት ግን በጣም ነው ያስደሰተኝ 🇪🇷
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ህፃናቱ ፍትህ ይሰጣቸው!!
@MG_22
@MG_22 Жыл бұрын
Sewyew eko mote yemin fith new yemitlew
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 Жыл бұрын
በነፃ የለቀቀው ዳኛ እስር ይገባዋል:: ፍርድ ሲጏደል : ተበዳይ ወንጀል ለመስራት ይገደዳል:: የታሰረው ሊለቀቅና ሊሸለም ይገባዋል!!!
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
ትክክል
@zulfa6303
@zulfa6303 Жыл бұрын
btikekl ❤
@eyerus2964
@eyerus2964 Жыл бұрын
ወጣቶቹ መታሰር የለባቸውም😭😭😭
@saron6381
@saron6381 Жыл бұрын
እንደውም ሽልማት ነበር የሚገባቸው ደግ አደረጉት👍
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ለምን ይታሰራሉ? ትክክለኛ ፍርድ አይደለም
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 Жыл бұрын
ወጣቶች መታሰር ኣልነበራቸውም እንዲያውም በፖሊስ መሸለም ነበራቸውም ወንጀለኛ ሁሌ ታስሮ ስለሚወጣ ኣመል ስላላቸው መድገም የማይቀር ነው
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አደራክን🤲🤲🤲😭😭😭😭ልጆችን ጠብቅልን🤲🤲🤲
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y Жыл бұрын
እኔ ግን ፍርድቤት የሚሉት ነገር ጤነኛ ነው እሱ ሲደፍር ምስክር አስቀምጦ የሚደፍር አለ እንዴ 😢😢
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
ውዶቹ መቀጣት የለባቸውም ምክኒያቱም የጁን ነውየስጡት መበረታታት ነው ያለባቸው
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
መንግስትም ህግም የለም በሀገሪቱ ላይ ስለዚህ ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰዱት! እኔ እነሱን ብሆን አልገድለውም የደፈረበትን ብልት ቆርጦ ማማቀቅ ነው!!
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ደግ አረጉት አረመኔ
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Жыл бұрын
ፈጣሪ ልጆቻችነህን ያጠብቅልን መዳኒለም
@misrakhirpa4028
@misrakhirpa4028 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Жыл бұрын
ጀግና ወጣቶች። ፖሊስ ወጣቶቹን ማመስገን እንጂ ማሰር የለበትም
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😭😭😭ከድርጊቱ የአሽሙሩ የሴቶች እባነዎ የገደለው እኔ በኔ እንደደረሰ ነው የተሰማኝ መሞቱ ተገቢ ነው እላለሁ የብዙ ሴት የወደፊት ህይወት አበላሽቶል የበሀሪ ለውጥ ፣ብቀላ ፣ወንድን አለማመን፣ ❤ውስጤ ተንሰፈሰፈ ብዙ ሴት ከመደፈር አትርፋቹሀል አዝኛለሁ በመታሰራቹ
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k Жыл бұрын
ሽልማትጅ እስር አይገባቸውምነበር መቸስ የሀገራችን ህግ
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
ትክክል የሞተ ህግ ነው ያለን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከእደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ሰው መስሎ አውር የሆነ ልጅ ነበረ የታሰሩት መፈታት አለባቸው
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ሞትም ሲያንሰው ነው ደሞ ለኢትዮ ህግ የትኛው ህግ አለና ነው እንኳን ገደሉት
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ከኩፉ ስው ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን 🙏😥😥
@Lula124tube
@Lula124tube Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ገደሉት ወጣቶቹ ዘራቸው ይባረክ ምናለ ሁሉም ደፋሪዎች ከምድረገፅ በጠፉ ወጣቶቹ ግን መታሰር አልነበረባቸውም
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የብዙ ህፃናትንና ሴቶችን ህይወት ያበላሸው ሰው በነፃ እየተለቀቀ እሱን የገደሉት ግን ይታሰራሉ በእርግጥ መግደላቸውን ደግፌ አይደለም ነገር ግን ህጉ በቂ የሆነ እርምጃ ቢወስድበት ኖሮ ዛሬ ላይ ይሄ አይፈጠርም ነበር
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ አደራህን ልጄን ጠብቅልኝ ግን ወጣቶቹው መታሰር የለባቸውም ፍትህ
@eyerus2964
@eyerus2964 Жыл бұрын
እመቤቴ ልጆቼን ጠብቂልኝ ጌታሆይ😭😭😭😭
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
መቸይሆን ጥሩነገር የምሠማው ማራናታ ጌታሆይ ቶሎናልን😢😢
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እግዞኦ ነዉ ዘንድሮ መቼ ነዉ መልካም ዜና የሚንሰማዉ ፈጣሪ ሆይ 😢😢😢
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
የታባቱ እንንኳን ሞተ የሚገርመው ህጉ ፍርድን ለሰጡት ወጣቶች ይበረታል ለተደፋሪዎቹ ግን ፍትህ አይሰጥም☹️
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በትክክል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሲስዬና ብስሪ ስወዳቹ ተባረኩ
@user-pf3vx4wk1o
@user-pf3vx4wk1o Жыл бұрын
የእትዮጲያ ህግ የሚቀጠዉና የመይቀጠዉ ለይተዉ አቁም ህግ በይኖር ነዉ የሚሸለዉ ሰዉ የገደለ አስረ አመት ቢቻ ይወሰነል ህዝበችን እየለቀ ነዉ ህፀነት የደፈረ ይገደል ወጠቶቹ ይለቀቁልን 😢😢😢😢
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Жыл бұрын
ደግ አደረጉት ጎበዞች ናቸው
@marragudeta392
@marragudeta392 Жыл бұрын
ሞት ሲያንሰው ነዉ 😢😢😢
@zkiya989
@zkiya989 Жыл бұрын
ከሞት ሊላ ምን አለ😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ 🙏🏿😭😭😭😭😭ከርስቶስ
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Жыл бұрын
they did the wright things finshe him good thi g they did it
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
ደግ አደረጉት ወጣቶቹ መታሰር የለባቸዉም
@tinaye964
@tinaye964 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንጂ እንኳን ደፍሮብኝ ከቤተሰቤ አንዱን ቢነኩብኝ ቆራርጬ ነው የምገለው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ ብዬ አልጠብቅም
@wastinagaredew1192
@wastinagaredew1192 Жыл бұрын
ፖሊስ መስጠት ያቃተውን ፍትህ ራሱን መከላከል ያለበት ህዝብ ሰጠ የሚያሳዝነው ግን ወጣቱ መውጣት ነው። ፖሊስ የራሱን ስህተት ማየትና ማረም አለበት ስራውን በሚገባ ባለመስራቱ የታዳጊዎቹና የወጣቶቹ ህይወት መጎዳቱ ያሳዝናል።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ወንድ ማለት ይሄ ነው የእህቱን ጥቃት መመለስ የሚችል ነው እንኳንም ገደላቹት
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
በጣም ጨካኝ ነው
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ 🇪🇹😭😭😭
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ይህ መደፈር. አይምሮን በጣም ይጎዳል የደረሰበት. ያውቀዋል. እንኳን በዝች. ህፅን. እኔ በ27 አመቴ ካለፍላጎቴ አሁን. እራሱ. ምንም. ልቤ እደተሰበረ ነዉ. 😢😢😢😢😢😢😢
@zeritoservice8631
@zeritoservice8631 Жыл бұрын
Messi ehty ayzon ema enda ehts lawrshe yenenm tark lawrshe fakdga nag selkshen askmcelg egzihaber lebshen yabrta
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
@@zeritoservice8631 እሽ ነይ እማየ
@TM-ih6pk
@TM-ih6pk Жыл бұрын
መጀመሪያ ልጅ በህግ ብጠየቅ ኖሬው ወጣቶች የአልሆነ ነገር ባለደሰጉ ነበረ😢😢
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
1አደለ 10 ሞት ይገባዋል
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
ደግ አደረገው ሞት ይገበዋል እናቶች ግን ልጆችን በጣም ቅርብ መሆና አለባቹሁ ጊዜ አሰፈር ነው
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን የልጀን ነገር አደራ አንተ ጠብቅልኝ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
መፍቴ ስለማያገኙ እኮ ነው እቤታቸው የሚቀመጡት ፍት ፍት ለህፃናት
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
12ህፃናትን የደፈረ ልጅ ወጣቶች በመግደላቸዉ ሊሸለሙ ነዉ እንጅ ሊታሰሩ አይገባም መቸም ያገራችን ህግ ማንን ማሰርና መፍታት እንዳለበት አያዉቅም
@sousennasintayeb3955
@sousennasintayeb3955 Жыл бұрын
ወድም መከታነዉ መሞቱ በጣም አሪፍ ነዉ
@ribka9596
@ribka9596 2 ай бұрын
ጀግኖች ናቸው👍
@pitr4399
@pitr4399 Жыл бұрын
እንደውም መጀመሪያ ቁላውን መቁረጥ በጋለ ቢላዋ ከዛም ውሀ አፍልቶ በአናቱ መድፋት ከዛም መግደል ነበር እንጅ ወጣቶቹ ምንአረጉ
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 Жыл бұрын
In America one father did it on a man who rape his son. He cuts the man penny and boiled the penny and he forced him to eat his own penny
@senaittamirat3508
@senaittamirat3508 Жыл бұрын
Enikuwan gedelut 😢😢😢
@WorkenesHjemal
@WorkenesHjemal Жыл бұрын
ከሞት በላይ ቅጣት ቢናር ናሮደስ ይለኝ ነበር እናም ይገባዋል ሞት
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n Жыл бұрын
ሞት እራሡ ያንሰዋል
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
ሲያንሰው ነው እንኳን ገደሉት ፍርድ በትክክል ካልፈረደ ደግ አረጉ ልጆቹ መታሰር የለባቸውም
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 Жыл бұрын
ትክክለኛ ውሳኔ ጀግኖች
@hiwotlove3745
@hiwotlove3745 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ግን ...የምታሰሯቸው ህጻናት ላይ ያሳያችሁት ነገር ጥሩ አይደለም ይደነግጣሉ 😢
@HalimaMehamed
@HalimaMehamed Жыл бұрын
ይገባዋል
@rev.chudinatoministries2057
@rev.chudinatoministries2057 Жыл бұрын
Egziabher hoy legochen tebek legochen tebek
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Deg aderegu !!
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
እደዚህ አይነቱ ሰው አሰቃይቶ ነበር መግደል የልጆች መደፈር መቺ ነው በቃ የሜባለው 😭አይ ኢትዮጵያ የማንሰማው ጉድ የለም ፈጣሪ እደ ቸርነቱ ይዞን እንጂ እህኔ እጠፋ ነበር
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
ምንድን ነዉ ምትሉት የከሰሱት እራሱ መቼ ፍትህ አገኙ ቤተሰብ አልበደላቸዉም የበደላቸዉ ህግ ነዉ
@wardanega4857
@wardanega4857 Жыл бұрын
They have good gerup
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ይሙት አይባልም ግን መንግስት ትክክለኛ ፍርረድ እያቃተው ሰው እንኳን የገደለውን በነፃ ይለቃል ስለዚህማ ህፃናትን. እንኳን የሚደፍሩትን እንዲህ ከምንም ባለመቁጠርና በነፃ በመልቀቅ እየደጋገሙ በጥፋታቸው እንዲቀጥሉ ይገፋፉዋቸዋል የነዚህ የነዚህ የልጆች መታሰር ምን ይባላል ፍርድ መፍረድ ሲያቅተው ሰው ለበቀል ይነሳሳል እሺ መንግስት ዳኞች እንደገና ትምህርት ቤት ገብተው ይማሩ ወይም የተማሩና የሰውን ፍትህ የሚረዱ እየተፈተኑ በዳኝነት እንዲያገለግሉ መደረግ አለበት አለበለዛ ሀገሪቷ ሀገር መሆንዋ ቀርቶ የብሶተኛ ና ዠክፉዎች የግፈኞች ሀገር እየሆነች ነው
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
ሞትሲያንሰው ነው ግንበአገራችን ላይህግም ፍርድም የለም በጣምያሳዝናል
@thereality657
@thereality657 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፍርድ መግደል ነውና ተፈፅሟል።
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk Жыл бұрын
እውነት ነው ፣😭😭😭😭😭😭🤲🤲
@ksanetksuunn3711
@ksanetksuunn3711 Жыл бұрын
Esey enkan mote wetatu nexa mewtat neberbachu tekkel new yadergut
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
ህግ ፍትህ ስላልሰጠ ወጣቶቹ ፍትህን አስገኝተዋል መታሰር አልነበራቸዉም ፡ባይገሉት ስንት ነገር ይሰራ ነበር😮
@user-ue2nd2wz4b
@user-ue2nd2wz4b Жыл бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ እንደዛሬ በስለ ህይወት ተገርሜ አላውቅም እዚህ ጉዳይ ላይ የቤተሰብም የልጅም አለመረዳት አይታየኝም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ህጉ ነው ማውራትም ካለባቹ ስለህጉ ቸልተኝነት ነው ህጉ ተከታትሎ በትክክል መርምሮ ፍርድ ቤሰጥ እነኚ ወጣቶች ወንጀለኛ አይሆኑም ነበር ይሄን ማብራራት ሲኖርባቹ ቤተሰብ ልጆች ትላላቹ ህጉ ቀድሞውኑ በደንብ እንዳልሰራ ለማወቅ ልጁ ከሞተ ቡኋላ ያወጡት ማስረጃ ምስክር ነው ግን ምን ያደርጋል የዝቡ ህጉን ቀድሞታል እናንተም ስታብራሩ ህጉንም ታዘቡ😢
@sosi8831
@sosi8831 Жыл бұрын
እኮንም ገደሉት እሰይ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
Hi Sile Hewot, thank you so much ❤👍 it’s so sad story 😂May Allah protect our children from this kind of incident 🙏
@MG_22
@MG_22 Жыл бұрын
Why are using a laugh emoji for sad moments tho?
@Habeshabete
@Habeshabete Жыл бұрын
I’m sorry to say this, Good job! That’s what he was looking for.
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
True. He deserves it.
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 Жыл бұрын
Even better
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Жыл бұрын
አምላኬ ምን ጉድ ነው ፡ 😂😂😂😂
@neeadsong6669
@neeadsong6669 Жыл бұрын
አህለን❤❤
@asiyajuhar1736
@asiyajuhar1736 Жыл бұрын
Lik new inde new fird hageritwa fird yelati
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Defsru meketat alebet Wetatochu betam gobezoch nachew
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 Жыл бұрын
if did my baby girle like that i will do the same thing
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ አገራችን😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Egzio min ybalal yhea endeat aynet kifat now 😢😢
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
😢😢😢
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 Жыл бұрын
Wetatochu betam tagsewal gin balasebut chigir wust megbatachew biyasaznim le seferu gin JEGNOCH nachew.
@bettymugwe6626
@bettymugwe6626 Жыл бұрын
ትክክለኛ ውሳኔ ነው ወጣቶቹ ያረጉት
@hayutube2363
@hayutube2363 Жыл бұрын
እሄንን አደባባይ ሰቅሎ መረሸን ነበር ብዙ እደሱ አይነት አሉ ትምርት እድሆ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
እንዴት ያለ ግሩም ሰፈር ነዉ
@tegisttadese5885
@tegisttadese5885 Жыл бұрын
አንበሶች ጀግኖች እንዲህ ነው የኢትዮጵያውያን ጀግኖች ፖሊስ ፍርዱን ቀለል ያድርግ ሞት ለዚህ መረን ይገባዋል
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 Жыл бұрын
If i found those youths i will give them millions
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 Жыл бұрын
Bante dimits yabedu setoch tenkulew new dimitsik yetezegaw?
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 Жыл бұрын
እሱ እደ ካደው እነሱም አልገደልንም ብለው መካድ ነበረባቸው
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ድሮም ክፈት ለራስ ነው
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
ደግ አደረጉ እኔም ሴት ብሆንም እንኮን በዘዴ አንገቱን ነበር ምቆርጥለት ወይማ ማስቆርጠው
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
Uuuuuuffffff getahoyi 😂😂😂😂😂
@tegeskonjoo6920
@tegeskonjoo6920 Жыл бұрын
በሰፈሩትቁናመሰፈርአርምተብሏልደግአረጉት
@hannabiniyam4793
@hannabiniyam4793 Жыл бұрын
እግዚኦ ምን አይነት አረመኔ ነው
@hiwethiyele2881
@hiwethiyele2881 Жыл бұрын
Hestan yedfre ygdel::
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 66 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 63 МЛН
ያለጥፋቷ በአጎቷ የተገደለችው ታዳጊ
26:43
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 133 М.
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 99 М.
የእስራኛው ሚስት ጉድ
25:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,9 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
The cat chose the right one 🥰🥳😸
0:32
Ben Meryem
Рет қаралды 32 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 6 МЛН
GiGaMoN! 5 🗿 #gigachad #sigma
0:53
The Logan Chitwood
Рет қаралды 8 МЛН