የእስራኛው ሚስት ጉድ

  Рет қаралды 179,531

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 248
@tigistadera3713
@tigistadera3713 4 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ የኔ ደግሞ በተቃራኒዉ ነዉ !! በልጅነቴ ነበር ያገባሁት ልጄን በወለድኩ 2 አመት ሳይሞላት ትቶን ሄደ። እናትና አባቱ ልጄንም እኔንም እቃዬንም ይዘዉ ቤታቸዉ ገባን ። እኔ የክፍለ አገር ልጅ ነኝ ! 5 አመት ሙሉ እንደወለዱ ልጃቸዉ እያዬኝ ልጄንም እያሳደጓት ኖርን ! ልጃቸዉን ማለትም የቀድሞ ባሌን ይችን የመሰለች ልጅ እንዴት ትተካት ሄድክ ብለዉ ትተዉታል። ወላጅ እናቴም አንቺም ልጁሽን መጥቼ ልዉሰዳችሁ ትለኛለች ።አንቺ ወላጂ እናቴ ነሽ ምንም ብትይኝ እምዬ ነሽ ! ግን እንኳን ልጄን ልሰጥሽ እኔ እራሱ የእማሚዬ ነኝ እማሚዬ ማለት የባሌ እናት ናት። ከዚያዉ ቤቴ ከእማሚዬ ቤቴ ለስደት ወጣሁ !አሁን ስደት አገር ነኝ !! ልጄም እማምዬ ጋ ናት አሁን 14 አመቷ ነዉ ። የባሌን ክፋት በባዶ ቤት ቀለብ ሳይለን የልጅ ወተት ሳይለን ነበር ወጦ የሄደዉ ።የልጄ አባት ይዬን ሁሉ ያደረስክብን በደል በቤተሰቦችህ ፍቅር፥ መልካምነት ፥ ለኔ እና ለልጄ ያላቸዉ እንክብካቤ እረስቼዋለዉ ይቅር ብዬአለዉ ይህ ስል አብረን እንሁን አይደለም!! ጥሩ እናትና አባት እህቶችህንም ሰጠከኛል!! ተመልካቾቼ አበዛሁባችሁ ይቅርታ መርቁልኝ እናቴንና አባቴን!!
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 4 жыл бұрын
ዘመናቸው ዘራቸው ይባረክ አንቺም ተባረኪ ይሳካልሽ በነገር ሁሉ በኢየሱስ ጌታ ስም አሜን
@zakimarcon5100
@zakimarcon5100 4 жыл бұрын
Yena enate ayzoshe edelga neshe teru amache selaleshe ye baleshe meshresha min hone sate wedeo new telwashu yehdew hdose teskalte?
@marammarem2168
@marammarem2168 4 жыл бұрын
ጉበዝ
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መላውን ቤተሰብሽን ይባርክ።ነገር ግን የልጅን አባት ልቦና ይስጠውና ይመልስልሽ።መቼም ፍሬ አፍርታችኋል።ሁሉንም ለፐጣሪ ስጪና ይቅር ብለሽው አብራችሁለመኖር ያብቃችሁ ለልጃችሁ ስትሉ።
@zeritoservice8631
@zeritoservice8631 Жыл бұрын
Wow malkam endt berukan nacaw erjm edmy ka tena gar tamgawalcaw
@kiya5806
@kiya5806 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በብዙ ነገር አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም
@rhinocerostour5280
@rhinocerostour5280 4 жыл бұрын
አዎ አስተማሪ ነው በጣም
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አይ ሠው በጣ ለነገሩ የተለመደ ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ ሠው ይማርበት እንጂ
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 жыл бұрын
ባለ ታሪኩ ሳላደግ አላልፍም መጥፎ ነገር ከማድሩጉ የእናቱ ሀሳብ መስማት ጎበዝ ነው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 4 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ አማቴን አብጅልኝ 😢አድስ አግበቸ ኮረና አራዝሞብኝ ነው ሰርጊን በኔካህ ላይ ነኝ ጓደኛቼ ኮረና ይውጣ እኔ ከሀላሌ ጋር ልገናኝ መታ ልጂ ይመጣ በላይክ አበሽሩኝ 😉😍
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 4 жыл бұрын
ሀሳብ ይሙላ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አላህ የምትመኝውን ይስጥሽ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@semira1209
@semira1209 4 жыл бұрын
ለሁላችንም ይስጠን እኔም መታ እመኛለሁ
@user-ti9oo6dg2j
@user-ti9oo6dg2j 3 жыл бұрын
መታ መታ ይሥጥሽ እኔም መታ በጣምነው የምወደው
@user-ti9oo6dg2j
@user-ti9oo6dg2j 3 жыл бұрын
እናማ አማትሽ እደ አቀራረብሽነው ፀባይዋ የኔ አማት ትንሥ ነገር ያሥደሥታታለ
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሒዎት አንተው ጠብቀን🙏🙏ላላገባነውም መልካም ትዳርን ስጠን🙏
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 жыл бұрын
አሜን(3)ማር
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 4 жыл бұрын
አሚን
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
መልካም ኣማችም ጨምርበት
@myhopegod332
@myhopegod332 4 жыл бұрын
tomorrow other day's!! እናቱን አባቱን ወላጆቹን ያከበረ ሁሌም አትራፊ ነው።
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ትክክል
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
ግን ቤተሰብ የሄን ያህል በትዳር ጣልቃ ገብነት ተገቢ አይደለም ሁለቱ ከተስማሙ ችግሮቻቸውን እራሳቸው መፈታቱ ጥሩ ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ወይ ከአንደንድ ከመጥፎ ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቀን በትደር መሀል ያምገባ ቤተስብ ጡሩ አይደለም
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
በጣም እህህህህህ ከባድ ነው ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tenaytaka9214
@tenaytaka9214 4 жыл бұрын
ስለሂወቶች እናመሰግናለን በትዳር መሀከል ውስጥ ሶስተኛ ወገን ከገባ ምን ግዜም ቢሆን ሰላም አይኖርም ብቻ ያሳዝናል
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
ከዚህ፡ታሪክ፡ያላገባችሁ፡ለወደፊት፡ትልቅ፡ትምህርት፡ታገኛላችሁ፡ብዬ፡አስባለሁ፡፡ በትዳር፡መካከል፡ግጭት ሲፈጠር ፣ አለመግባበት፡ሲፈጠር፡ማጣት፡ቢሆን፡ምንም፡አይነት፡ነገር፡ይሁን፡ምክር፡ፍለጋ፡ወደ፡ወላጆች፡መሄድ፡እና፡ወላጆች፡ስለትዳራችሁ፡ችግር ፡ሁሉን፡ሚስጥር፡በምክር፡ፍለጋ፡ስም፡ወይም፡በብስጭት፡መንገር፡ማለት፡ከተፋጠረው፡ችግር፡በላት፡ሌላ፡ችግር፡መፍጠር፡ነው፡፡ እናንተ፡ብትታረቁ፡እና፡ብትረሱት፡እንኳን፡እነሱ፡አይረሱትም፡፡ ልጄ፡ተበደለ፡{ ልጄ፡ተበደለች } ነው፡የሚያስቡት፡፡ ሌላው፡የሚረዳ፡እናት፡አባት፡ካሉን፡ባሉበት፡ቦታ፡መርዳት፡መደገፍ፡መጦር፡እንጂ፡የማናችሁንም፡ወላጆችም፡ይሁን፡ሌላ፡ቤተሰብ፡ወደ፡እቤት፡አለማምጣት፡ነው፡፡ ለትዳር፡ትልቅ፡ጠንቅ፡ነው፡፡ ጋብቻ፡ማለት፡ሰው፡እናት፡አባቱን፡የሚተውበት፡ነው፡፡ዘፍጥረት፡2:24 ፡ሰው፡አባቱን፡እና፡እናቱን፡ይተዋል፡ከሚስቱም፡ጋር፡ይጣበቃል፡ሁለቱም፡አንድ፡ስጋ፡ይሆናሉ፡እንደሚል፡፡ከተጋባችሁ፡በሗላ፡ተመልሳችሁ፡ከወላጅ፡ጋር፡መጣበቅ፡የለባችሁም፡፡ አንድ፡ጥሩ፣የልብ፡ጓድኛ፡የምታምኑት፡ካላችሁ፡ይበቃል፡የልባችሁን፡የምታጋሩት፡ታማኝ፡ሰው፡ብቻ፡ማግኘት፡ነው፡፡ ዋናው፡ችግሩ፡እሱ፡አይደል፡እንዴ፡ታማኝ፡ሰው፡ማግኘት፡እንዳትሉኝ፡ብቻ 🤣🤣🤣🤣፡ እግዝያብሄር፡ይስጠን፡ሌላ፡ምን፡ይባላል፡፡ የስለ ሕይወት፡አዘጋጆች፡ስለምታቀርቡልን፡ታሪክ፡በሙሉ፡አመሰግናለሁ !!! የሳምንት፡ሰው፡ይበለን 🙏
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Beteseb mawoke gide new hine beteseb yelegnim gin binoregni inagrelew bichagna sitogne wedeoch machewocha new miyadergut setin lije
@bman4267
@bman4267 4 жыл бұрын
ትምህርት የወሰድኩት ትድዳር እንደማያስፈልግ ነው
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ልብ ላለው ትምህርት ሰጪ ነው የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በሙሉ እናመሰግናለን👌👌👍
@zizi9953
@zizi9953 4 жыл бұрын
ወንዶች የሚስት እናት ገንዘብ ከሌለህ ምንም ሚስትህ ብታፈቅርህ አማትህ ግን እንደማታከብርህ አውቀህ ጠንክረህ ስራ ይኑርህ ።
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
ተራኪው ግን ውስጤ ነው ድምፁ አንድ ቀን ብቅ አድርጉትና እነየው
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
😛
@janetjanet5642
@janetjanet5642 4 жыл бұрын
Ewnat naw
@andymelku3112
@andymelku3112 4 жыл бұрын
አሳዛኝ ታሪክ ነው
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
በዚህ በኮሮና ዘመንም ትሻፍጃለሽ እንዴ?።።ሻፋዳ።።
@genitube1438
@genitube1438 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-mh2xf9nt1z
@user-mh2xf9nt1z 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከንድዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 4 жыл бұрын
እስኪ በዚ አጋጣሚ ሴትን ልጅ የሚደፍር የሴትን ልጅ ህይወት የሚያበላሹ ወንዶች በሞት ይቀጡ የምትሉ እጃቹን አወጡ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
☝️👍👍
@fmt229
@fmt229 4 жыл бұрын
ወለሂ እኔ በአንደኘው ይገደሉ
@leyateshome8375
@leyateshome8375 4 жыл бұрын
Enhme hndezawe👍👍
@elsharawielsharawi8125
@elsharawielsharawi8125 4 жыл бұрын
Bilitachew bikoretu mirt neber
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Awo yiketu
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 жыл бұрын
ስው እደቤቱ ነው እንጅ እደጎርቤቱ አያኖርም ። ወላጆችም ቢሆኑ ካልታመሙ ስርተው መመገብ ያማይችሉ ከሆነ ውደቤት አምጥቶ መጡር እደናዚህ አያነቶችን ግን መርዳት ካለባቸውም ከቤታችው ሆነው አቅማቸው የሚችለው በልና ሚስቱ እየተማከሩ መርዳት ነው 3 ስው በትዳር አያስፈልግም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
የኔም የትዳር ሲጀመር ልክ እንደዚህ ነበር በውሀላ ግን ብሁለታችንም ጥረት ተስተካክሎዋል ባህላችን ከበድ ያለ ነው ወላጆች እጃቸውን ትዳር ላይ ያስገባሉ ይህ ትልቅ #ስህተት ነው #እኛ ባለትዳሮች ልናስተምራቸው ይገባል
@Maza-en7ox
@Maza-en7ox 4 жыл бұрын
ባልየው አሳዘነኝ
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-is8tz5rs4x
@user-is8tz5rs4x 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ጀግና ቀዝቃዛ በቀል ይሉሀል ይሄነው እንዲ ነው ነገሮችን ሳንወስን በሰከነ በመንፈስ ተረጋግቶ ማሰብ ለሴጣን ክፍተት አለመስጠጥ ካቅማችን በላይ ከሆነ ያለንበት ቦታ ለቆ መሄድ አለም እኮ ሰፊ ናት እኛ ካለንበት ችግር አንፃር በዛው ባለንበት ቦታ እየተጨናነቅ እንጂ የተሻለ ነገር አለ ነገ !!
@leyateshome8375
@leyateshome8375 4 жыл бұрын
Thkhkli
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 жыл бұрын
ባለታሪክ ሆኖ የተወነው አድናቂው ነኝ ጎበዝ ነው
@aklilukibret4482
@aklilukibret4482 4 жыл бұрын
amesegnalehu
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናልእንኩዋንም አልገደላቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ግን በጣም ያስጠላል
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ስለ ህይወት የሚለውን ፕሮግራም እንደ እኔ የሚናፍቅ ማን ነው #like#❤️
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 жыл бұрын
👍
@janetjanet5642
@janetjanet5642 4 жыл бұрын
Ena
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ጎበዝ ነው እንካን ኩፉ ነገር ከውስጡ ኣራቀው በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ምትሰጡት እናመሰግናለን🙏
@JoJo-yc7pd
@JoJo-yc7pd 4 жыл бұрын
የተራኪው እና የተዋናይዎቹ ገለፃ እኮ በቂ ነው የናንተ ማብራሪያ ያላስፈላጊ ነው
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 жыл бұрын
ወይ ትዳር ላይ ቤተሰብ ጣልቃ ከገባ አስቸጋሪ ነው
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
የእናቶች ነገር ግን ይገርማል በጣም እደህፃን ንትርክ ሁለቱቺንም ማስወጣት ነበር
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል በሱ መፈረድ አይቻልም ያልጠበቀው ነገር ነው የገጠመው
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
አብዛሀኛ ሂወት በቤተሰብ ነውእሚፈረሰው እማይተካውን ሂውት ይቀጠፋልልጆች እሚዳላይ ይወድቃሉ
@menberesbhatu2615
@menberesbhatu2615 4 жыл бұрын
ለዚህ ነው ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ የሚባል እናትየው እንዳጠፉ ክሰውታልና ደስ ይላሉ። ሚስትየው የእጅዋን ስለማግኘትዋ ምንም ጥያቄ የለውም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና።
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይሰውር የቤተሰብ ጣልቃ መግባት ፍጻሜው ይህ ነው😥
@user-er2ms7ts4i
@user-er2ms7ts4i 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥሉበት ትምህርት ሠጭ ዝግጅት ነው
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው በትዳር ውስጥ ማንም መግባት የለበትም
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
በቃ ቤተሰቦች እባካቹ በትዳር ጣልቃ አትግቡ ትዳር የግል እንጂ የማህበር አይደለም!!!!እናመሰግናለን
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 4 жыл бұрын
ተራካዉ ብቻ በቂ ነዉ ሴቶቹ ቢቀሩስ??
@danieltsehay6410
@danieltsehay6410 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝንና አስተማሪ ታሪክ ነው አስመስለው የተወኑትንም ባለሞያዎች ሳላደንቅ አላልፍም
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 3 жыл бұрын
በጠም ግዜ ስጥቼ ምካተተል ፒሮግርም ነው ዋወወወወወ በርቱ ውዶቼ ታበርኩ በብዙ👍👍👍👍😎🤕
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ትምህርት አዘለ ነው እናመሰግናለን በትዳር መሀለ 3 ሰው ከገባ አለቀ በፍቅርም እንደዚያው 🙄 እግዚአብሔር ጥሩ ላይ ይጣለን
@wondetasew2735
@wondetasew2735 4 жыл бұрын
ብስራት መስቀልሽ ሲያምር አታውልቂው !!✌
@ahabte8948
@ahabte8948 4 жыл бұрын
Bserye mesekelu siamrbish ! wow newe. Tewahedo Orthodox Wubet nat eko
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
እረ እኔም በናቴ ጣልቃገብነት ተባሎ ተምወደው አፍቃሪየ ተቆራርጭ ቀርቻለሑ መቸም ባሑዘበን አትጣሉጂ ተተጣላችሑ የሚስታርቅ የለም የሚያባብስ ነው ያለው
@genitube1438
@genitube1438 4 жыл бұрын
እኔም በቃ ሥደት ሆነ ትዳሬ እናቴ አፋታችኝ
@liaaye3126
@liaaye3126 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባላሰባችሁበት መንገድ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
@@liaaye3126 አሚን አሚን አሚን ውደ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ፕሮግራማቹህ በጣም ደሰ ይላል እኔ ግን በትዳር ውሰጥ እናቶች ባንገባ ( ባይገቡ)
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
እዉነት ጀግና ነዉ።እግዚአብሔር የተሻለ ይግጠምዕ።
@user-bh8tc6xs6u
@user-bh8tc6xs6u 4 жыл бұрын
መስቀልሽ ያምራል በቤቱ ያፅናሽ
@yimerasnake1235
@yimerasnake1235 4 жыл бұрын
ኘሮግራማችሁ እጂግ አሰተማሪ ነው ሁሌም እከታተላለሁ ግን ኘሮግራማችሁ መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
@mekdifeker2104
@mekdifeker2104 4 жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ስወደው በጣም አስተማሪ ነው
@helenkidane4616
@helenkidane4616 4 жыл бұрын
እጅግ አስገራሚ ታሪክ ነው ባለማሰብ የስንቱ ቤተሰብ ህይወት ተበጠበተ እግዚአብሔር ከነገረኛ ቤተሰብ ይሰውረን ውይይ
@mraa2417
@mraa2417 2 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ የህይወት መንገድ ነው ። ህይወት ማለት መልካም ነገሮችን የምናስቀምጥበት ባንክ ነው ። መልካምን ሁሉ ለሰው ልጂ ተመኘሁ ።
@ofinbontu7961
@ofinbontu7961 4 жыл бұрын
Betam. Das yemel terek new men. Alebat hulum Endazeh kademo beseb 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😘😘 yezen belaterek Amsgenulen ebakachuu
@hiwetadonay6520
@hiwetadonay6520 4 жыл бұрын
I appriciate your program Bisrat, keep going good job !
@janetjanet5642
@janetjanet5642 4 жыл бұрын
Also me
@zementravel9610
@zementravel9610 4 жыл бұрын
Me too
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
Where do u get the Actors?? They are really good.
@saytsayt164
@saytsayt164 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ትዳር ስታስቡ ከቤተሰባቹ ራቅ ብላቹ ንሩ እውነት ነው
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
እህህ በጣም ያሳዝናል ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 жыл бұрын
ትክክል
@genitube1438
@genitube1438 4 жыл бұрын
ትክክል በኔም ደርሧል
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 4 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ትልቅ ትምህርት
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Betam begugut emtebqew program binor sle hiwet new
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
ብርቱ ጥሩ ነው አስትማሪ ነው እውነት ነው ሦስትኛ ሰው በሁለት ባልትዳር ምካክል ምገባት የለብትም
@user-kj1tw4sk4h
@user-kj1tw4sk4h 2 жыл бұрын
ባለታሪኩ በእናቱ ሀሳብ መስማማቱ ጡሩ ነዉ ግን ባይስማማ ሁለተኛ እስሬ ቤት ከዛ ልጆቹ በናፍቆት ይግዱ ነበረ ሰለዚ የሆነ ስተት ከመስራታቼን በፊት ቆም ብለን ልናስብ ይገባል
@merawinigussie3648
@merawinigussie3648 4 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በተደጋጋሚ አይቼዋለሁ። ምንም እንኳ አሳቡ በጣም ሀሪፍ ቢሆንም፣ የትረካው ጽሑፉ ግን በጣም ቀሺም ነው። ከፍተኛ አርትኦት ያሻዋል።
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
ውይይ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው
@hiwethiwet2589
@hiwethiwet2589 4 жыл бұрын
ኘሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው
@amarumikoniniyalew8483
@amarumikoniniyalew8483 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝነው
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ዋውውው እንዴት ያሳዝናል የመስታውት እናት በጣም ባለየ ሰው ናት ምን አገባት የልጇን ትዳር ለማፉረስ ግብግብ የገጠመች የስራዋን ይስጣት ሰውየው ግን ደግነው እኔስ በፉረሀት እየተንቀጠቀጥኩ አሁን አሁን ይበቀላቼውና እራሱን ሊያጠፋነው እያልኩ ውስጤ ሲፈራ እሱ ግን በደግ እናቱ ልመና እራሱን ከጥፋት አድኗል እግዚአብሔር ይመስገን
@toybafentaw5255
@toybafentaw5255 4 жыл бұрын
ብዙያስተምራል. በጉጉትነዉ. እምጠብቀዉ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
እውነተኛ ታርክ ነው ምታቀርቡት?መሳጭ ነው አስተማሪ ነው ገና ዛሬ ተቀላቀልኳችሁ be fb አያችሁ ነበር
@makdestesfey8793
@makdestesfey8793 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Tebarek u .❤❤😭😭🌹
@fasilmerenu626
@fasilmerenu626 2 жыл бұрын
What is the profession of Rachel on your program?
@hananhanan1028
@hananhanan1028 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹው
@hagostesefay1032
@hagostesefay1032 4 жыл бұрын
ያሣዝናለ
@tigistalemumelka422
@tigistalemumelka422 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የሴት ልጅ እናት ነኝ አደራ እደዚህ አይነት ሰው አታድርገኝ😭😭😭😭😭
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
ተመሥገን ብስሪ መሥቀል አደርጋ አየኋት😍
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
ዉይ ከፈጥፎ ቤተሠብ ፈጣሪ ይሠውረን
@saralisane608
@saralisane608 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@melataskal9201
@melataskal9201 Жыл бұрын
ኣምላኸይ ከዚ ማረን
@zebideryemaryamlj2981
@zebideryemaryamlj2981 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ጥሩ ህይወት ይስጠን
@nazretaynalem5715
@nazretaynalem5715 3 жыл бұрын
Bisyeye Thanks
@saramekonen6760
@saramekonen6760 4 жыл бұрын
በአብዛኛው የባል ቤተሰቦች ናቸው መርዞች አይናቸው ደም ይለብሳል የልጃቸውን ሚስት ሲያይዋት እሷ እኮ ስንት ጎዶሎውን ሞልታለት በኖረችው ነው በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስባችሁ እህቶቼ
@user-sb2ig5pz6v
@user-sb2ig5pz6v 4 жыл бұрын
ሣህ ሁቢ
@bman4267
@bman4267 4 жыл бұрын
እዚህ ታሪክ ላይ የምናየው ግን የሚስት እናት የሰው ህይወት እስከመግደል ባልን እስከማሳሰር ድረስ ሄዳለች
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 жыл бұрын
Tero akirearebe alchew👌👍😍😍
@user-gv2mn9ey5u
@user-gv2mn9ey5u 4 жыл бұрын
ቤቴሰቦቼ እናመሳግናሌን♥ ፖሮግራማቹሁ በጣም አስታመርህ ነው
@radethiradet8117
@radethiradet8117 4 жыл бұрын
አሰተማሪ ኘሮግራም ነው ግን የእናተ ማውራት ጥቅም የለውም
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ክክክክክ🤔🤔
@user-jm9ir1ry6p
@user-jm9ir1ry6p 4 жыл бұрын
ካላወሩ እንዴት ትማሪያለሽ🤔🤔
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
በፍፁም ባልና ሚስት ተዋደው ከተጋቡ በኋላ ቤተሰቡ መሐል ገብቶ እንደልጅነታቸው ጊዜ ሐላፊ መሆን የለባቸውም አሁን እራሳቸውን ለመምራት ነው የተጋቡት የእግዚአብሔርም ቃል እንደሚለው ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋልከሚስቱም ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ሰጋ ይሆናሉ እነሱን የሚገነጥል ይገነጠላል ሰለዚህ ወላጆችን አትርዱ አላለም ቀሌላ ቦታ ወላጁን የማይረዳ አረመኔ እንደሆነ ይናገራል ባልና ሚስት ተስማምተው መርዳት ይችላሉ ግን ወላጅ ትክክለኛ ምክርም ሲመክሯቸው መቀበል አለባቸው ግን ሳይድ እየያዙ ትዳራቸውን የሚበጠብጥን ነገር ከመጡ አለመቀበል ትክክል እንዳልሆኑ መንገር ፊት ከተጠጣቸው ነው ጣልቃ ሊገቡ የሚችሉት ይህ ቤተሰብን አለማክበር አደለም የእግዚአብሔርን ቃል ማክበር ነው ። ቢቻል ቦታ አዘጋጅቶ መርዳት የግድ አብረው መሆን ካለባቸው ትዳራቸውን የሚበጠብጥ ነገር የሚያረጉ ከሆነ ልክ እንዳደሉ በመንገር ማስተካከል ያስፈልጋል ።
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 4 жыл бұрын
ብሰራት ቀሸት ትመችኛለሸ መሰቀልሸ ያምራል
@wondimagegnmeharu4663
@wondimagegnmeharu4663 4 жыл бұрын
It is an excellent program. I recommend everyone to see this program, please subscribe to them, and you will learn a lot.
@henokhailu
@henokhailu 4 жыл бұрын
የሚገርም ጉድ ነው
@adeyeaden8882
@adeyeaden8882 4 жыл бұрын
Beseeate betame yemakeberezhe asetemare newe yemetakerebewe betame adenekeshe alewe eqezyabere yakeberezhe ewedeshe alewe ⛪💒⛪💒🗼💯💚💛💟
@ahabte8948
@ahabte8948 4 жыл бұрын
Beseme AAB We weweled we Menfes Kidusss !!!! ፩du Amelak Amen ፫ yasferall
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 жыл бұрын
ያለቤእናቱ. አሳዘኑኚእሱም. የናቱንክብርመስማቱ. ደስይላል.
@user-di5fc6nl8h
@user-di5fc6nl8h 4 жыл бұрын
የፈጣሪያለህ🙉ወገኖቸበትዳራችሁዉስጥቤተሰብምሆነሌላሰዉጣልቃእንዳታስገቡይኸየኔምርጫነዉየናተንአላቅም🙉
@ambesajrsemere723
@ambesajrsemere723 2 жыл бұрын
"የፍክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል" የኢትዮጵያ ኣማቾች ለምንድነው ኣስቸጋሪዎች የሚሆኑት ዋእ
@abisolomabraham.731
@abisolomabraham.731 3 жыл бұрын
Ena mndnew eswas MN tebalech zb blo Tarik new
@habiibjames9218
@habiibjames9218 2 жыл бұрын
ኤሄ ነገር ሰወን ለማስታመር ሁኒብሎ የታዘገጀነዉ ወይስ ኢንዴቲነዉ እኔ አልገባኝም ምክኛቱም አንድ ሰዉ ሁሌት ይሞታል ኢንዴ ከዝ በፍት ኢንድዉ ሌላ ድራማለይ ሞቶል ብሎ የቀረቡትሰዉ በሀህወት ኖሮ አየሁት ኢነ እኔ ምኒም አልገባኝም ለማንኛውም ኢኛን ለመስታማር የታሰረ ከሆነም ኢነሳግነሌን
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 2 жыл бұрын
ድርጊቱ ተፈጰሟል ግን ድራማው በሌሎቸ ተሠራ
@tadeletadesse360
@tadeletadesse360 4 жыл бұрын
2GNA balwan asro yalemegirefu jegna new! fetari tigistun yisten
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 жыл бұрын
100% የመሰረት ጥፋት ነው። ደግሞ "ከወንጀለኛ ጋር አልኖርም"
@ibsitubrahu5831
@ibsitubrahu5831 4 жыл бұрын
Betam astemari yehone new
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Well com sle hiwetoch
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 4 жыл бұрын
ሀሌ የባል ወይም የሚስት ቤተሰቦች ለምን በትዳር ውሰጥ እንደሚገቡ አይገባኝም ይሄ ነገር በየትኛውም ቤት ባይፈጠር ጥሩ ነው
@happy7316
@happy7316 4 жыл бұрын
ያሣዝናል
@sarasusu1686
@sarasusu1686 4 жыл бұрын
የብዙዎች ትዳር የሚፈረስው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው እባካችሁ ወላጆች በልጃቻችው ታዳር ጣለቂ መግባቱን አቁሙ በዚው አጋጣሚ ባለታሪኩን ሳላደንቅ አላልፍም
@Lela_maya
@Lela_maya 4 жыл бұрын
Astemari program new yetwanyanochu sim bigelts tiru yimslegnal terakiwun chemro. Aklilu silayehuhe des bilognal minalbat kastaweskegn tiru tiwena new
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 4 жыл бұрын
ተራኪው ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ እኔ እድሜየ አለቀ ትዳር ሳሊዝ
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👊
@leyateshome8375
@leyateshome8375 4 жыл бұрын
Ayezoeshe kahne ala
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 4 жыл бұрын
ያሳዚናልም ማጫራሸው ዳግሞ ዳስ ይላል
@meazagenet4428
@meazagenet4428 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ወይ ጉድ .......
@user-rs6zk4em6l
@user-rs6zk4em6l 4 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው። ቀጥሉበት😘
በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት
50:06
Sile HiwotTV
Рет қаралды 33 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
እስር ቤት ውስጥ የተወለደው ልጅ
27:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
ያልተጠበቀው ጉድ
28:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 114 М.
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 107 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
0:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
МУЖЧИНА И ТОПОР
0:22
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 8 МЛН
Amazing 3 iPhone Trick Shot
0:32
That's Amazing Shorts
Рет қаралды 68 МЛН
Love conquers all rules?
0:26
Den Do It
Рет қаралды 9 МЛН
ДОМИК ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:40
Лайки Like
Рет қаралды 1,2 МЛН