የሐሰተኛ ነቢይ ምንተስኖት በድሉ ሌላ ሰለባዎች።

  Рет қаралды 11,300

Zelalem Mengistu

Zelalem Mengistu

6 ай бұрын

የሐሰተኛ ነቢይ ምንተስኖት በድሉ ሌላ ሰለባዎች።

Пікірлер: 98
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 6 ай бұрын
በጣም የምወድህ ጋሽ ዘሌ በዚህ ጉዳይ ብዙ ሰርተሀል ተግተሀል እግዚአብሄር ይባርክህ የሚገርመዉ እንደዚህ አይነቱን ቪድዮ ተክሉ ተመስገን ።ግሞ ልክ እንደ እግዚአብሄር ነብይ አድርጎ ለጥፎት ሳይ በጣም አዘንኩኝ እንደነዚህ አይነቶቹ ከእዉነት ጋር የሚጋጩ የእዉነት ሰራተኛ ለመምሰል ሲጋጋጥ ሳይ በጣም ያሳዝናል ጋሽ ዘሌ እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ❤
@bharadam550
@bharadam550 6 ай бұрын
አቶ ተክሉ እራሱ እኮ ሃሰተኛ መምህር ነው ይህ ዘላለም መንግሥቱ የሚባል እውነተኛ ሰው ነው ልዑል እግዚአብሔር ወደ ነገዱ እዲመልሰው ፀሎቴ ነው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 6 ай бұрын
ምንተስኖት እንኩአን አራት ሰዓት ደውይ ይልና ስልኩን ዓለማንሳቱ በጣም አሳዝኖኛል ሰው ቦታው ሲሄድ ብቻ በግርግር, በመደነባብር ማስተናገድማ አበዛኛው ሰው ያደርገዋል እዚህ እራሱ ስንት እንደውላለን እያሉ የማይደውሉ ስደውልላቸው የማያነሱ ፊትለፊት ተገልብጠው ያልደወልሽ ጠፍሽ የሚሉ ውሸታሞች ሰልችተውኛል አንዷ አሁን ከአስራሰባት ዓመት በሁዋላ ሃዘን ላይ ስታየኝ እንደልማዷ እደውላለው ዓለች አስመሰለች ዓንድ አመት ከጠበኩዋት በሁዋላ በድምፅ ልክልኩአን ነግሬ ብሎክ አደረኩዋት የራሷን መኖሪያ ይዛ ለኔ እንደማያስፈልገኝ, ትነግረኝ ነበር ከዛ ላይ የአባቴን ሃዘን ልትዳርስ ቤቴ መታ አቅልላው ነበር እኮ መኖሪያ ሰተው ውሸት ነው የተባልሽ ግዜ ማን ናት? እኩአን አላበደችም ወይ ዓለችሽ ያልሻትን ሴት ብትነግሪኝ ልክ ልኩአን ቤነገርኩአት ዳሩ ግን እግዝያብሔር በተግባር አሳያችሁ, አሰማችሁ እናንተ ያልደፈራቹሕትን ወደ ኢትዮጵያ መብረሪያ ትኬት አስግዝቶኝ የልብስና የገንዘብ እርዳታ አድርጌ መጣሁ ብዬ ብሎክ ሰጠሁዋት እድሜ ልኬን ደዋይ, ለማኝ ሆኘ የምቀር መስሎአት ነበር ቅውር ሳደርጋት ደወለች በተራዬ አነሳሁላታ ብሎክ አደረኩዋት ምንተስኖት የሚሉት ደሞ ተሌፎን ካርድ እሱ ለማናገር ተገዝቶ አራት ሰዓት ደውይ ብሎ ካላነሳ ግፍ አይደለም ብቻ የስራውን ይስጠው ሌላ ምንም አልልም!
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 6 ай бұрын
ምዕመኑ ግን መቼ ይሁን የሚነቁት ጌታ ሆይ!?🤔🤔😭😭 ጥልቅ የሆነ ድንዛዜ በኢየሱስም ኡኡኡፍፍፍፍ💔💔
@hussenjemal6837
@hussenjemal6837 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን በጣም ከባድ ዘመን ላይ ደርሰናል ሁላችንም በእግዚአብሄር ፊት ንሰሃ መግባት አለብን በአንድም በሌላ ተባባሪ ሆነናል ፡፡ እየሆነ ያለው ነገር ያሳዝናል ያሳፍራል የቤቱ ባለቤት የሆነው ጌታ ቤቱን እሱ ያጥራል ፡፡ የተጠራንበት ዋና አላማ እግዚአበሄርን ለማክበር ነው ነገር ግን በቅዱስ ቃሉ የተናገርው እየሆን ነው ፡፡ “በእናንተ ሰበብ የእግዚአብሔር ስም በአሕዛብ መካከል ይሰደባልና ተብሎ እንደ ተጻፈ።” - ሮሜ 2፥24 ፡፡ ጌታ ምህረትን ያብዛልን ማስተዋልን ይስጠን ፡ አሜን
@tamartasema8315
@tamartasema8315 6 ай бұрын
Thank you for sharing God bless you 🙏🏽 respect 🙏🏽
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክልን ጋሽ ዘሌ ለእኛም ማስተዋል ይስጠን
@tadesebelay4522
@tadesebelay4522 6 ай бұрын
Thank you for being faithful with the word of God and keep exposing the false teachers.
@yokishmedia
@yokishmedia 6 ай бұрын
ምን አይነት ጨካኞች ፈሉብን?!
@maranatha391
@maranatha391 6 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
ወንድም ዘላለም ከተቻለ አባትየው እንዴት ሆኑ ይቅረቡ እባክህን አፅናኑአቸው እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረት አድርግልን
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 6 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዘሊ ለረጅም አመታት ጠፍተህብኝ ነበር ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@EstaMathe
@EstaMathe 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ላይ ተደገፉ!!
@tayekidane7837
@tayekidane7837 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@307abraham
@307abraham 6 ай бұрын
ኣሜን ወንድማችን ከ south Africa የስጠሄው መልስ እዉነቱን ነው የተናገርከው
@alemayehukebede4816
@alemayehukebede4816 6 ай бұрын
4.ጌታ ይፈውሰኛል ብሎ እኮ ነው እዝያ ደረሰ የሂደው ከዝህ በላይ እምነት ምን አለ ! እምነት ሰሌለው ነው የምትሉት ?? ሰውየዉ ሀሰተኛ ሰለሆነ እንጂ
@alemayeh
@alemayeh 6 ай бұрын
ሀይ ጋሽ ዘሌ ስንቱን እናወራለን እነ ባለሁበት ከተማ ማለት አሜርካን ዘይት ልኮ እያሸጠ ነበር እሄው ምንተስኖት😢😢 ሰው ምን እንደነካው ግራ ገባኝ
@adishewot5720
@adishewot5720 6 ай бұрын
ጌታ ግን ለምን ዝም አለ በእግዚአብሄር ስም ቀለዱ እስኪበቃቸው ከዚህ ቦሀላ ግን ጌታ ያዋርዳቸዋል ያፍራሉ ይደነግጣሉ ጌታ ያስደነግጣቸዋል።
@user-vc8uj8qn4j
@user-vc8uj8qn4j 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በጣም በቃ ጌታ ይፍረድ አቦ 😢😢
@user-ht6eo8uc9g
@user-ht6eo8uc9g 4 ай бұрын
GETA EGZIABHER YBARKH zelalem
@fekaduhaile-cd9ut
@fekaduhaile-cd9ut 6 ай бұрын
God bless you pastor. I know second case exactelly.
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 6 ай бұрын
ለሚሰሙት የማንቂያ ደወል ነው!!!😭😭 ጋሼ ዘሌ🙏🙏🙏🙏👌👌👌☝️❤
@meaza5096
@meaza5096 6 ай бұрын
ከገዛ ልባቸውም ትንቢት የሚናገሩትን የእግዚአብሔር ቃል ስሙ በላቸው ጌጉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ምንም ሳየዩ የገዛ መንፈሳቸውን ለሚከተሉ ለሰናፎች ነቢያት ወዮላቸው ትንቢት ሕዝቅኤል 13__1__10
@medhanieabraham7653
@medhanieabraham7653 6 ай бұрын
Thank you! Zelalem hawey.
@mykingisJesus.
@mykingisJesus. 5 ай бұрын
God bless you, please keep continue in exposing the False Prophets.
@Wellaitay
@Wellaitay 6 ай бұрын
Aye Mama Ethiopia echi honish qerash.
@maranatha391
@maranatha391 6 ай бұрын
ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይሁን
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 6 ай бұрын
ሐሰተኞች ለሰዎች ፈዉስ አለመቀበል ምክንያቱ አለማመን ነው ቢሉም ራሳቸውን ነጻ ለማድረግ የሚያደርጉት ጥረት በእግዚአብሔር ቃል ድጋፍ የለውም። እየሱስ በሰውየው አለመዳን የገሰጸዉ በሽተኛውን ሳይሆን ደቀመዛሙርቱን ነበር። ማቴዎስ 17:14-17 አንበ
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከእርግማን የሚትወጣዉ እነዚህ ሌቦች ከምድርቱ ሲጠፉ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ወደ ኢትዮጵያ ተመልከት።እባክህ ጌታ ሆይ ይቅር በለንና እነዚህን ከምድራችን ጥረግልን።❤❤❤
@bharadam550
@bharadam550 6 ай бұрын
እነሱ ብቻ አይደሉም አማኝም ነው ዲያብሎስን እንደ ክርስቶስ እያመኑ እንዴት ሰላም ሊኖር ይችላል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ስለሆነ እሱ ምድርን ይፈውሳታል።
@zedtafese4202
@zedtafese4202 6 ай бұрын
Good jobs zela
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 22 күн бұрын
ዘላለም ድምፁን አሰተካክል አይመጥንም ።
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘሌ ኢሄ ትውልድ መቼ ነው የሚነቃው 😢😢😢😢😢
@YergelamaGirma-tv5ru
@YergelamaGirma-tv5ru 6 ай бұрын
ብቸኛ የለን አማራጭ እነዚህን ክፉዎችን ለህዝብ መገለጥ ነው ደግሞ መዋረድ ነው ምክንያቱም እነዚህ ሀሰተኛ ነብያቶች ከእግዚአብሔር ገር ልያጠሉን ቆረጦ ተነስቶአሉ ። ዘዳግም 18:22 ነብዩ በእግዚአብሔር ስም በተነገረ ግዜ የተነገረው ነገር ባይሆን ባይመጣ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተነገረ ነው ነብዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍሩ ይላል ቃሉ ህዝቡ ግን ከእነርሱ ጎን ቆሞ በእግዚአብሔር በተቀበ ለይ አፍ አትክፈቱ እያሉ ለእነሱ ይሟገታሉ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አትሞትም ብሎዋል ይላሉ ሰው ግን እንደ ቅጣል ይረግፋል
@user-ef2cg2qp4f
@user-ef2cg2qp4f 6 ай бұрын
ጋሽ ዘሌ እንዴት ኖት እኔ ሃዋሳ ነው ያለውት የሃይሉ ምትኩን የመኖሪያ አድራሻ ወይም የበተክርስቲያኑን አድራሻ ብትነግሩኝ ከዚህ በላይ እነዚህን ጠንቋዮችን ማጋለጥ እንችላለን ብየ አስባለው!!
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 6 ай бұрын
GBU more and more
@tewodaj9826
@tewodaj9826 6 ай бұрын
Asibachu tenageru egiyabiher yikotachuwal atisadedu manm geta negirohn ayidelem zinbilachu hasetegnanewu mitilut atasadidu
@basicbankingknowledge9458
@basicbankingknowledge9458 6 ай бұрын
እስራኤል ዳንሳ አዳማ ላይ በከፈተው የንግድ መደብር ላይ አንድ ከወለጋ የመጡ አባትን ወደ መድረክ አውጥተው፡ "ልጅህ ታስሮ ነበር አይደል? አንተ ከወለጋ ነው የመጣሄው? ልጅህ አሁን እዚህ ጉባዔ ውስጥ ነው አይደል"? ብሎ እስራኤል ስጠይቀው አባትየው "ይሄንን የሚትጠይቀኝን ጥያቄ ሁሉ እኮ አሁን አንድ ልጅ ጉባኤ ውስጥ ከአንድ ልጅ ጋር ስናወራ ነግረው ነበር" ስሉት ከመድረክ ላይ ወርውረው አወረዷቸው።
@akillgebre1439
@akillgebre1439 6 ай бұрын
የሚገርም ነው
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን😢
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 6 ай бұрын
አረምንጉድነውእፍፍፍፍፍ😢
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 4 ай бұрын
❤❤❤
@melkaminattubeofficial775
@melkaminattubeofficial775 6 ай бұрын
ይህን ሁሉ የምናደርገው አንዳንዶች እደሚሉት በቅንዓት አይደለም በእነዚህ ዱርዬዎች የሚያስቀና ህይውት ምን አለና ። ይህንን የምናደርገው የሞተው ወንድሜን አለሙን ለመመለስም አይደለም ሌሎችንም በእነዚህ ጨካኞች ምክንያት የሞቱትን አንመልስም። ነገር ግን ከዚህ በኃላ ለሞት በእነዚህ ሰዎች መዝገብ ላይ የተጻፉትን ለመታደግ ነው።
@geta9722
@geta9722 6 ай бұрын
ወንድሜ ዘላለም ሃሳብህ ትክክል ነው። ትውልድ ትላንት ከጥንቆላ ከመቱት ከደብተራ ቤት እንደወጣ ሃሰተኞቹ ተቀበሉት። ግራ ያጋቡን ክርስቶስን ጋርደውብናል። ቤተክርስቲያንም ስለ ደሞዝልቸውና ስለ ህንፃ ማሰሪያ ወይም ስለኪራይ ነው ጭንቀቱዋ። ለቀጣዩ ትውልድ ግድ አይላትም በቅርቡ አንተም በምታመልክበት ቤተ እምነት ምን የተለየ ነገር ታያለህ? እግብተው የፈቱ ደጋግመው ያገቡትን በመድረክ ታዘፍናለች። አገልጋይ ዮናታን ጋብዛ በከተማው ግር ብሌ ይፕመጣው ወጣት ገባውም አልገባውም እስጨብጭባ በተነቻቸው ቀጥሎ ማን ሊከታተል? ለመሆኑ አስተማሩ መካሪ ዘካሪስ አለ?
@maranatha391
@maranatha391 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@lelisa_1
@lelisa_1 6 ай бұрын
Eebifami!
@danieltesfamicael7673
@danieltesfamicael7673 6 ай бұрын
ከእንስሳ ሁሉ እነዚህ ሰዎች በምን ይበልጣሉ በናንተ ላይ ቅስፈት ይመጣል
@ayat9275
@ayat9275 5 ай бұрын
gen photo yesu ayidelem
@hamelgebre
@hamelgebre 6 ай бұрын
መድረካችን ከጥቂት አመታት በፊት የተከበረ ነበር ብለሃል በዙ እኮ አዳዲስ ናቸው በተለይ ከነዳንሳ አገር የሚነሱት
@mekonnenmuleta3654
@mekonnenmuleta3654 6 ай бұрын
Have a blessed! Continue to explore false prophets.
@hanaworku1181
@hanaworku1181 6 ай бұрын
ወዮ ሞቶአል እንዳትለኝ
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 4 ай бұрын
ወይኔ ጉድ ፈላ😮😮😮 በኢየሱስ ስም
@besufekad4264
@besufekad4264 6 ай бұрын
Lamin Abatiyewu beakal ayinagerim indet mamen yichalal?
@negakassa
@negakassa 6 ай бұрын
እያወቀ ሁሉ አለቀ አለች ዘማሪ ሶፊ bless you zela
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 6 ай бұрын
ጋሽ ዘሌ ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ ለምን ድምጽ ትቀይራለህ not good😭🤔
@user-ug9jq5oq1j
@user-ug9jq5oq1j 6 ай бұрын
same times things could be ,but he is not false prophet, may be there is same mis understand with all the interest or way of God, the judgement of human coJesus or did accused even lord jesus services too.
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 6 ай бұрын
እነኚህ እርኩሶች ከምደረ ገፅ ያጥፋልን ምደረ ጠቋይ ሁላ🙄😭💔😭
@hanaworku1181
@hanaworku1181 6 ай бұрын
ጋሽ ዘላለም ሳላውቅ ድሮ ተቃውሜህ ነበረ። ይቅርታ አድርግልኝ። የገዛ እህቴን በነዚህ ሐሰተኛ ነቢያት የሀሰት ትንቢት ምክንያት አጥቻታለሁ። ስንት ሰው አለቀ????? ወዮ ወዮ
@Yeshiharge
@Yeshiharge 6 күн бұрын
ማን ሂድ አላችሁ
@genenedagne8572
@genenedagne8572 6 ай бұрын
Aligebhem..???
@soljatube127
@soljatube127 6 ай бұрын
አየ ጋሽ ዘሌ ደህና ተናግረህ መጨረሻ ላይ መንግስት ባያልከው ነገር አሳዘንከኝ አሁን ያለው መንግስት እኮ ከሃሰተኛ ነብያቱ የባሰ ወሮ በላ ነው የሚያሳዝነው አብዛሃኞቹ ክርስቲያን ነን ባዮች መሆናቸው ነው ።
@lozabogale3561
@lozabogale3561 6 ай бұрын
ህዝቡ ደንዝዛል እነዚ ነብይ ነን የሚሉ ሁሉም ማጋለጥ አለበት
@chaliaman9625
@chaliaman9625 6 ай бұрын
They played themselves by trusting these self-claimed prophets while being told they should be descerning
@KakaDada-mu2cu
@KakaDada-mu2cu 2 ай бұрын
እግዚያብሔር በሐሰት ስም እያጠፋህ ከሆነ የሰራዊት ጌታ ይፍረድብህ አህዛብን ለማስደሰት እየለፋህ ነዉ የንተ እዉነት ከሆ ተባክ ስም እያጠፋህ ከሆነ ፀብህ ከእግዚያብሔር ነዉ
@zedtafese4202
@zedtafese4202 6 ай бұрын
Go tanky beate way all people be friends tiles ur information money wake up and go to the seibel sad pls way all people are going through the false news and they will not have permission for God Jesse is life
@selamfikir8454
@selamfikir8454 6 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም ምትዋሹ ነብያት የመጣላቹ ቀን ....ቅጣቱ ከባድ ነው ተመለሱ::
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 6 ай бұрын
ጋሽ ዘሌ እግዚአብሔር አንተን ለዚህ ጊዜ አስቀምጦሀል። የሚያሳዝነው ሰዎች ልባቸው አሁንም መታወሩ ነው። እያዩ አይመለከቱም እየሰሙ አያስተውሉም ልባቸው ደንድኖአል የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ተፈጻሚ ሆኖባቸዋል። አንተ ግን በርታ እውነትን ግለጥ። የሀሰተኞች ማመካኛ በርካታ ነው። መራቢያ መፈልፈያቸው ገንዘብ ነው።
@CityVibes796
@CityVibes796 6 ай бұрын
The evidence provided is insufficient for me to believe you as well. If I were in your position, I would consider interviewing the individual's father featured in the video. This situation seems nonsensical, as the person in the photo and the one in the video do not even resemble each other. Those who claim to be true men of God have not taken any meaningful action. It would be helpful if you could demonstrate the presence of a genuine man of God. Criticizing without the ability to deliver enough evidence is disappointing and disheartening.
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 6 ай бұрын
God bless you
@Binalfewdagne
@Binalfewdagne 6 ай бұрын
Tigeremalek betam menem kumena yelekem esu yemenkef b/c hedek ayetek awera yehen egabezekalew !!
@DavidInChrist
@DavidInChrist 2 ай бұрын
😂😂😂አይ ሃሰተኛው እረፉ እና ስለ እውነተኛው አውሩ እስቲ ህዝቡም ሰልችቶታል
@KAYKAY-kx8ou
@KAYKAY-kx8ou 6 ай бұрын
@ ዘላለም መንግሥቱ ላንተ ግን ማነው እውነተኛ ነብይ?
@mtabrahaml
@mtabrahaml 6 ай бұрын
Why you soil the Gospel of Jesus Christ what is your position in the Gospel Jesus Christ, did Jesus Christ told you this is a false prophet, it say pray for one another you judge this brother if you are prophet of God why don't call him and tell him to turn from his false teacher
@user-rc5be2kp7l
@user-rc5be2kp7l 6 ай бұрын
ሞት አለፈ ተብለው ስንቱ ሞተ
@user-ip2ky9jb1y
@user-ip2ky9jb1y 6 ай бұрын
ትልቅ ሰው ውሸት ስነገር ደስ አይልም ይደብረል ሌሎቾን ቦጭቆ ቦጭቆ ስያቅተው ደግሞ ውድ ምንቴ ተመለስክ ኧረ ይደብረል ቶእንጅ
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 6 ай бұрын
ማይክ ይዞ እየጮኽ ይሰማል ወይ ይላል እግዚአብሔር ይገስጽህ ጤና እሰጥሀለሁኝ አንተ ማነህ ምትሰጠው ጤና ሌላው የእግዚአብሔር መንግስት ነው መስራት አለብህ ይለዋል ብርህን አምጣ አትለውም እንዴ ሌባ
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ ውሸታም ሰነፍ ነው ጥሮ ግሮ ሰርቶ ሳይሆን በአቋራጭ መክበር ይፈልጋል። ሰው እንደት ሳይሰራ 10,000 ባንክ ይገባልሃል ስባል እንደት ሳልሰራ አይልም አሜን ብሎ ይዘላል በ2005 የማልረሳው ጓደኛዬ ከትምህርት ቤት ወጥቸ ጓደኛዬ ቤት ኳስ ለማየት ሄድኩኝ እኔ ጰንጤ አይደለው የትኛውም ኃይማኖት አልከተልም ግን የታዘብኩ አንድ አገልጋይ ጓደኛዬ ቤት መቶ የልጁን እናት አስነስቶ በምመጣው ዓሜት ልጆችሽ ከፍታ ላይ ይወጣሉ አንችም ረጅም ዓሜት ትኖሪያለሽ አላት ሁሉም እልል ብሎ አጨበጨበ ከዛ ጓደኛዬን ምንድነው ብዬ ስጠይቀው ሕግ/ር ነው የላከው አለኝ ግን ከ5ወር ቦኃላ እናቱ ሞተች ዛሬ በተሰቡም ተበታተኑ ልጁም ቢስደት ወቶ በዛው ቀሬ። እንደ ጰንጤ እዝህ ኢትዮጵያ ህዝብ እየጨረሰ ያለ ኃይማኖት የለም። መንግሥት ካለ እርምጃ ይውሰድ ካልሆነ ህዝቡ እርምጃ ይውሰድ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 ай бұрын
ፎቶ ላይ ያለዉ ሌላ ሰዉ ሁላችሁም ዉሸታም
@dawitkiflay3802
@dawitkiflay3802 6 ай бұрын
በአንተ ሂወት ምንም ስላልተገለጠ ስም ታጠፋለህ ደግሞ አታቀው ለመናገር ቀርበህ ማወቅ አለበረህ ደግሞ ጌታ ያያል እርሱ ለብዙዎች ረፍት ጌታ ያረገው ነው ጌታ ይገስፅህ
@engoch943
@engoch943 6 ай бұрын
share aleh ende
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 6 ай бұрын
ከነሱስ ያንተ ይባስ ነው😂😂የአንተ አይነቱ ነው የልብልብ የሆናቸው።ምን ያስቀናና ነው ደግሞ የአማኙ መሻት ሰው ሁሉ እንዲድን ነው እንጂ ሌላ ምን አለ? ከድራማ ህይወት ውጣ አጉል ቲፎዞ ደስ አይልም አመዳም ነብይ ነኝ ባይ ሸራ ወጥሮ እያየነው ቤት መኪና እልፍ ብር ከህዝቡ ዘርፎ በህዝቡ ሲሳለቅ እያየህ ለነሱ ጠበቃ መሆንህ ጤናህ ላይ የሆነ ችግር አለና በሀኪም ታይ😂😂
@Your_channel94
@Your_channel94 6 ай бұрын
እስቲ እባካችሁ እራሱን አፖስትል ነኝ የሚለውን ታምራት ታረቀኝን ጉድ ለህዝቡ ለምን አትገልጡትም?? ታምራት የብዙ ሴቶችን ህይወት ያበላሸ ከእነዚህ ሴቶች እህቶቼ ጋር ያስረገዛቸውን ብር እየሰጠ እንዲያስወርዱ እያደረገ ነው ታምራት ታረቀኝ እባብ እስስት ነው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው .. ብዙዎች ካዛ ቸርች (ድርጅት) ወጥተው በዚህ ሰው ምክንያት በዛ ቸርች ፀሎት መሰል የእርግማን እየተፀለየ የብዙዎችን ነገር አበላሽቷል.... ይሄ ሰው የሌለ ማፊያ ውሸትና ውሸታምነት የተሞላ ክፍ እጅግ ክፍ ሰው ነው ... እዛ ስሩ ለቀሩት ፈርተው ታስረው ያሉትን ታደጉ ህዝቡንም አንቁ እባካችሁ ይሄ CJ CHURCH የተባለው ቸርች አይደለም የዝሙት ማራቢያ ነው አሁን በገባው አዲስ መሰብሰቢያ ውስጥ ታምራት ቤተክርስትያን በተባለ ቢሮው ውስጥ.. መኝታ አልጋ እና ሻወር ያለው ቢሮ ነው … ይሄ እኮ ግልፅ ነው ሰውየው ድሮም ቢሮ ውስጥ ልፀልይልሽ እያለ ሴቱን ደፍሮ አስፈራርቶ ሰባብሮ አስቀምጧ .... የአሁኑ ደግሞ ይባስ ... ታምራት ስር ያሉ ልጆች ጥቂቶቹ እዛው እርስ በእርስ በዝሙትና እጅግ አፀያፊ ነገር ሌዝብያንም ሆነዋል :::😢 እባካችሁ ይሄ ሰው መረጃ ያላቸውን እንኳን በነፍሳቸው አስፈራርቶ ይዟቸዋል ..... አብያተ ክርስትያናት አባት አቶ ፃድቁ ይሄን ጉድ በቅርቡ ሰምተው ዝም ብለዋል .. ለዛውም ታምራት አታሎ ከተኛት እህታችን ለዛውም ከእሱ አርግዛ ገንዘብ ሰቶ አስወርጂ ብሎ ካስወረደችው እህታችን አፍ ይሄንኑ እውነት ቄስ አቶ ፃድቁ ሰምተው ዝምም ብለዋል ... በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል እባካችሁን ድረሱ ለቀሩት ትውልድ ..... ይሄ ቸርች አይደለው ሊዘጋ ይገባል ... ይሄ ሰውየ ጠንቋይ ቤት ገብቶ ያዩት ኦርቶዶክሳውያን ሰዎች የጴንጤው ፓስተር አይደል ብለው ደንግጠው እዛው ሲጄ ለምትሄድ ልጅ ሄደው ነግረዋል ታዲያ ይሄ ሰው አገልጋይ ነው????? እየጎረፈ ያለውን ትውልድ ተናጠቁ እባካችሁ ....
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 5 ай бұрын
እብድ ህዝቡ ሁሉ እብድ እግዚአብሔር ይገስፃቹ ዉሸት የሞላባቹ
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 18 күн бұрын
ማነሽ ደሞ ኣንቺ ኬት መጣሽ ባክሽ ቅልስልስ ሚያርግሽ ምንድነው በተረፈ ወረኛ ነሽ ሴት ወሬ ለወንድ ጥሩ ኣይደለም
@maranatha391
@maranatha391 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@dawitkiflay3802
@dawitkiflay3802 6 ай бұрын
በአንተ ሂወት ምንም ስላልተገለጠ ስም ታጠፋለህ ደግሞ አታቀው ለመናገር ቀርበህ ማወቅ አለበረህ ደግሞ ጌታ ያያል እርሱ ለብዙዎች ረፍት ጌታ ያረገው ነው ጌታ ይገስፅህ
@chaliaman9625
@chaliaman9625 6 ай бұрын
bro are you for real?
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 6 ай бұрын
ጠንቋይ ቤት የለመደ ሰዉ ግሳፄ አይወድም ይኼንን ዱርዬ አንቺ/ተ ሀሰተኛ መሆኑን መገለጥ አይጠይቅም ባይሆን የመለየት መንፈሰ ወይም የሰነ ልቦና ችግር አለብሸ።
@DawitEmu
@DawitEmu 5 ай бұрын
Antem ketekulawochu andu neh
@dawitkiflay3802
@dawitkiflay3802 6 ай бұрын
በአንተ ሂወት ምንም ስላልተገለጠ ስም ታጠፋለህ ደግሞ አታቀው ለመናገር ቀርበህ ማወቅ አለበረህ ደግሞ ጌታ ያያል እርሱ ለብዙዎች ረፍት ጌታ ያረገው ነው ጌታ ይገስፅህ
@DawitEmu
@DawitEmu 5 ай бұрын
Getan yet takutalachu enate nebsegedayoch.
መላዕክት vs አጋንንት     በዶ/ር አብርሃም አምሃ
13:06
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 409 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 169 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
ፈቃደኛ አጭበርባሪነትና ተላላነት።
29:25
Zelalem Mengistu
Рет қаралды 7 М.
አሳቾችና የገንዘብ ፍቅር
26:11
Zelalem Mengistu
Рет қаралды 12 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 409 М.