No video

የፓስተሩ የሀሰት ትምህርት ሲጋለጥ ክፍል አንድ....

  Рет қаралды 2,876

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ

Ай бұрын

#eotctv #comedianeshetumelese #henok_haile #protest #duet #ebs #fyp

Пікірлер: 51
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋ ይብዛሎት ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን!
@tsehayeghebre-4324
@tsehayeghebre-4324 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክፍል 2 እንጠብቃለን❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን
@tadesessu3923
@tadesessu3923 Ай бұрын
በርቱልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማል።
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
😂😂😂 ጆሮ ጠገብ እውቀት
@mekdeserena415
@mekdeserena415 Ай бұрын
ጥርት ያለ የእግዚአብሔር ቃል አለን ለኛ መፀሐፍ ቅዱስ ብቻ በቂነው
@SolomonVA
@SolomonVA Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Ай бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹሁልን❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን
@birgana21
@birgana21 Ай бұрын
ወ/ገዮርጊስ ሲል ሌላ አባት መስሎኝ ነበር
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች LIKE & SHARE እናድርግ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
አንድ አስተያየት አንብቤ እውነት ነው ብየ ነው እውነት የህግ ክፍል የሚባል ቤተክህነት ወስጥ አለ ? ይላል ወንድሜ እኔም ልጠይቅ አለ አይ ብቻ ያሳዝናል ማንም ያለበቂ ብቃት ችሎታ እየተነሳ መሳደብ ተዋህዶን ዝም ብሎ ማየት ያስተዛዝባል ።
@fekaduneka
@fekaduneka Ай бұрын
የህግ ክፍል የሚባል በቤተክህነት ውስጥ እንዳለ እሰማለሁ የዚህ ክፍል ሥራ ምንድ ነው?ቤተክርስቲያን እመቤታችን ቅዱሣን መላዕክት ጻድቃን ሠማዕታት ገድላት ተዓምር ወዘተ በዘንዶው ግንድነት ላይ የበቀሉ ቅርንፎች ፕሮቴስታንቶች ይሳደባሉ ያንጓጥጣሉ የቤተክህነቱ አለቆች ግን እየሠሙ እንዳልሰሙ ይሆናሉ ለምን?ዕውነት እቺ ቤተክርስቲያን ሁነኛ ሰው አላት? የህግ ክፍሉ ሥራው ምንድ ነው እግዚአብሔር በማንም አይፍረድ በቤተክርስቲያኒቱ የበላዮች ላይ በአደባባይ ይፍረድ
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Ай бұрын
አሜን!!!
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Ай бұрын
ተረጋጋ ወንድሜ ስለ ምን እያወራህ እንደሆነ የምታውቅ አይመስለኝም እኔ የምሰራው ዕቅበተ እምነት ላይ ነው ። እና አንተ ያልከው አይነት አካሄድ አያስኬድም የትኛውም እምነት ሌላውን ሊተች ይችላል ለዛ የስህተት ትምህርት በእውነተኛው ትምህርት መልስ ይሰጣል እንጂ ለተናገረው ሁሉ ክስ አይመሰረትም
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ♥️ ❤❤
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l Ай бұрын
ተባረኩ❤
@getahungizate6093
@getahungizate6093 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
ሆ ዘንድሮ እኮ እነዝ ምነው ዘንዶው በቅዱስ ላይ ተነናሱ
@mebrte6078
@mebrte6078 Ай бұрын
ግን ኢትዮጽያ አይ መንግስት የለም መገን ዘመን ምን ሊስተምሩ ታዱ መናፍቀች
@keeletatbeandeken2919
@keeletatbeandeken2919 Ай бұрын
የምትናገሩትና የምታምኑት ልዩነቱ በዛ ስንት ቤዛ አለ?
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 Ай бұрын
አይመለከትህም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
መናፍቆችኮ በምየ ኦርቶዶከሰን በመሰደብ ናው ሆዳቸውን የሚሞሉት
@anethio
@anethio Ай бұрын
ሁለት መሀይሞች ስለ እራሳቹ ድርሳናቶች ዝም ብላቹ ተቀብላቹ አሜን እያላቹ ሌላውን አሜን ይላል ትላላቹ እውነቱን ነው እየሱስ ሰው ነው
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od Ай бұрын
ከእዉቀት ነፃ ናችዉ እኮ😂😂😂😂
@TenaLehulum-
@TenaLehulum- Ай бұрын
Mejemeriya amarigna astekaklachu tsafu badowoch kaltemeleketachu lemn yebetekrstiyan abatochin tanesalachu
@anethio
@anethio Ай бұрын
@@TenaLehulum- ሌላው አሜን ሲል የሚያምነውን ስላላወቀ አይደል???? እናንተ ደግሞ ለጣኦታት እና ለማይሰገድለት ለፈጣሪ ፍጥረታት ስትሰግዱና አሜን ስትሉ .........????? ንፍጥ
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Ай бұрын
አሳፋሪ የመናፍቅ ጥርቅም ! እናንተም ሰዉ ሆናችሁ መሰረቷ ክርስቶስ የሆነዉን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ አፋችሁን ትከፍታላችሁ ! እንደናንተ ቢሆን ኖሮ ተሰብስባችሁ ልትቃጠሉ ይገባ ነበር ! ግን እናንተ በራሳችሁ ጊዜ ሰዉ ከሚባለው ማንነት ብትወርዱም እኛ ግን እግዝያብሔርን ስለምናምን እና ስለምንፈራ በናንተ ልክ ወርደን እንደናንተ አሳፋሪ እና ወራዳ አንሆንም ! እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ! ሰዉ የማትሆኑም ከሆነ ከቅድስት ሀገራችን ያጥፋችሁ ! የምትኖሩባት ታላቅ ሀገር ባለቤት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትባላለች ! በጥገኝነት የምትኖሩባት ሀገር ባለቤት ስለሆነች ቢያንስ የራሳችሁ ሀገር እስኪኖራችሁ ስርዓት ያዙ ! እንዴት ትቀፋላችሁ ! ቆሻሻም የቆሻሻ ገንዳም ሆናችሁ እንዴት ትችሉታላችሁ !
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 Ай бұрын
የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን እንደምሳሌ የሚያነሱበት ምክንያት እኮ ኦርቶዶክስ ምታስተምረው ትምህርት የኑፋቄ ትምህርት ነው። ስለዚ ለምንፍቅናዋ መልስ ሊሰጣት ይገባል። የሰውየውን ስም ኣለማወቁ ኣለማወቅ ኣደለም። ወንጌሉን እስቲ ስበኩ። ኦርቶዶክስ የቤተክርስትያን ስም ያላት ፀረ ክርስቶስ የሆነች ቤተክርስትያን ነች። ኣንድ ክርስትና ብቻ ነች ያለቺው። እሷም ክርስቶስ ብቻ ኣዳኝ መሆኑን ምትሰብክ ናት። ኦርቶዶክስ ግን ፀረ እየሱስ ነገር ግን ኣፍቃሪተ ማርያም የሆነች ቤተክርስትያን ነች። የበግ ለምድ የለበሰች ነገር ግን ተኩላ ነች ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን።
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 Ай бұрын
ሲጀመር ማን ሆነህ ነውየማታውቀውን ኦርቶዶክስን ለመዝለፍ የተዳፈርከው ፣ ሰው ቤት ሳትጠራ ዘው ከምትል የራስህን ሰፈር አፅዳ ነውረኛ ለመሆን አለማወቅ በቂ ነው ደግሞም ፀረ ማርያም ማን እንደሆነ የታወቀ ነው ስለዚህ ዝም በል።
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 17 күн бұрын
ይሄ አንተ የተረዳህበትና የተገነዝብከበት አስተሳሰብህ ነው ልቦና ይስጥህና እንደገና ለማወቅ ያብቃህ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabalakew3940
@sabalakew3940 Ай бұрын
ምንድነው የምታወሩት??
@forgivenminstry1236
@forgivenminstry1236 Ай бұрын
የቱ ጋ ነው የሀሰት ትምህርት? ከ መጽሐፍ ቅዱስ ውጭ?
@sabalakew3940
@sabalakew3940 Ай бұрын
በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሞግተው,ቁጭ ብለህ ተረት ተረት አታውራ
@efremyohannes4549
@efremyohannes4549 Ай бұрын
Sle maryam sle gebriel sle Michael sle sewech teret new orthodox lay timhirt teblo
@DinkinehAbera-om4pz
@DinkinehAbera-om4pz Ай бұрын
inante btinadadum hzbu iwnet awko weda protestant iymeta aydel inde? inde korlw hlum nger atsabsibu
@DinkinehAbera-om4pz
@DinkinehAbera-om4pz Ай бұрын
wy inante besw sihtet tdasatalchu inde? 1 sw siletesasateh imntu tkikil indhoneh indet ykoteral???? ihe imnet bynor noro sla Iyesus ymisebk imnet ylem nbr. slzih brother yeswun shitet tbke atrut, mastkekel keflek hede isun mtyek tchilaleh.
@assefataye2004
@assefataye2004 Ай бұрын
ከዘመነ ሐዋርያት ከበዓለ ጴንጤቆስጤ ጰራቅሊጦስ ዘመን ጀምሮ ቤተ ክርስቲያንን እስካሁን የሚመራት መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም መንፈስ ቅዱስ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤ/ክ ይጠብቋት ዘንድ እነሱን ጳጳሳት አድርጎ የሾመው አንዲቱን እውነቸኛዪቱን ቤቱን ከእንዲህ ካለው ምንፍቅና ትምሕርትና የዜማ መሣሪያዎቿን የአልባሳቷን ወዘተ patent right /የባለቤትነት መብትስ የሚያስጠብቅ ማነው የተሾሙት አባቶች የት ሄደው ነው ወይስ ወደ ዓለም ተቀላቀሉ ቤተ ክርስቲያኗንና መንጋውን በትነዋል ? አልገባኝም ወይስ መንፍቀዋልን ? የቀደሙት አባቶቻችን ምን ዓይነት እንደነበሩ አውቃለሁና ነው። ዝምታቸው መኝታቸው ከምን የመነጨ ነው ? ለምን መናፍቃኑን ትታችሁ እነዚህን ሰዎች እና ቤተ ክህነቱ ላይ አትሠሩም ምንድነው ነገሩ ወዴት እየሄድን ነው? ምን ይሆን የተፈጠረው በእውነት ይህቺን ቤተ ክርስቲያን የሚጠብቃት መንጋውንስ የሚያደምጠው የሚጠብቀው መነው?????😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Ай бұрын
ምን አለበት የማታውቀውን ዝም ብትል
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
ሁሉንም ነገር ለአባቶች ማሸከም ተገቢ አይደለም ምን እየሰሩ ነውም አይባልም ነውርም ነው!! አባቶቻችን መምህራኖቻችን የቤ/ተ ክርስቲያኒቷ ወጣቶችን ጨምሮ ያቅማቸውን እየሰረለ ነው ግኔ ከመተቸት እኔ ምን ሰራሁ ቢቀድም እየተጉ ያሉትን ልጆች ባናጣጥል ይሄ በራሱ ሀጢያት ነው!! በአሁኑ ዘመን ያሉ አባቶች ከአንድ ጴንጤ ፓስተርጋ ሳይሆን የለገሪቷን ባንክና ታንክ ከያዘ የጴንጤ መንግስትጋ ነው ከቻልን በጸሎት እንርዳቸው!!
@yade716
@yade716 Ай бұрын
የመንፈስ ቅዱስ ሽታው እንኳን የሌለበትን በመንፈስ ቅዱስ እንደሚመራ አታስመስሉ። ቀሚስ ለባሹ ሁሉ የሚመራው በስጋውና በራሱ ከንቱ አዕምሮ ነው።
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 Ай бұрын
የቤተክርስትያናችንን ዶክትሪን መች ኣወቃችሁትና። ማንንም የኦርቶዶክስ ኣማኝ እስቲ ጠይቅ። የኦርቶዶክስ ዶክትሪንን ሚያውቅ የተወሰነ ተምረናል የሚሉ ካልሆኑ ኣናገኝም። ኦርቶዶክስ ስለ እየሱስ እኛን ልታስተምረን ኣቅሙም እውቀቱም የሊትም። ኦርቶዶክስ ማስተማር ምትችለው ተረት ብቻ ነው። እውነት ግን ስታስቁ። ኣንድ ቀን እናንተም ሲበራላቹ ክርስቶስን ስታውቁት ትገረማላቹ።
@Orthodox_tewahdo727
@Orthodox_tewahdo727 Ай бұрын
ወይዘሮ መኮንን እስኪ ይረጋጉ
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 Ай бұрын
ኣንተ እኮ ኣሁን ኣውቃለው እያልክ ነው። ኣንተ ኣዋቂ ምትመስለው በማያውቁት ስትመዘን ብቻ ነው። ምክንያቱ ኣላዋቂዎች መመዘኛ ስለሌላቸው ነው። በመፅሓፍ ቅዱስ ነው መመዘን ያለብህ። ስለዚ ከኦርቶዶክስ ምእመን ኣንተን ማን ይመዝንህ? ስለ ክርስቶስ እየሱስ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መች ሰብካ ታውቅና። ኦርቶዶክስ ውስጥ ኣደል እንዴ የኣውነ ተክለሃይማኖት ተቅማጥ እንደሚያድን ምታስተምረው? የኣውነ ተክለሃይማኖት መቃብር ቤዛች ነው ብላ የምታምን የተዘበራረቀ እምነት ያላት ቤተክርስትያን እኮ ነች። እየሱስ እሱ ብቻ ኣዳኝ መሆኑን ማትሰብክ። ፃድቃንና መላእክት ያማልዱናል ብላ ምታስተምር የኑፋቄ ትምህርት በብዛት ያለባት ቤተክርስትያን እኮ ናት። እቺ ቤተክርስትያን ፕሮቴስታንት ክርስትያንን መናፍቅ ስትል ትንሽ ኣታፍርም። መናፍቅ ክርስትያንን መናፍቅ ሲል ይገርማል። ይሄ ደግሞ የሴጣን ኣሰራር ነው።
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Ай бұрын
አይ መናፍቅን
@yade716
@yade716 Ай бұрын
ያንተን ቆሻሻ ጉድ አስቀምጠህ ሌላውን ምን አስተቸህ? ከፈሪሳውያን የተወረሰውን የሰው ቅራቅንቦ ከሃዋርያት እንደ ተቀበላችሁት አታስመስሉ።
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Ай бұрын
አንተ ክፍት አፍ ደደብ አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ ጳጳስ አይደሉሉም ለዚ ለደደብ መናፍቅ አድርሱልኝ
ቀጥተኛና የማያዳግም መልስ ጥቅስ ለማያውቀው ፓስተር
25:17
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 1,4 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
በታቦቱ ፊት ኢየሱስ ያለው ሰባኪ ጉዳይ ሲገለጥ....ማተብህን በግድ አወልቃለሁ
38:25
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 4,1 М.
"ፓስተሩ" ኤርምያስ ለምን ታመመ...እንዲህ አይደረግም
24:14
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 2,3 М.
በፀጋው ድነናል || መምህር ብርሃኑ አድማስ @21media27
1:13:48
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
⭕️live ዝክረ አቡነ ጳውሎስ ነሐሴ 10 2016 ዓ.ም
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 161
ግልጽ መልስ ለአስቴር በዳኔና ለሀሌታ ሚዲያ ...ሊቀ ጳጳስ መናገር....
25:09
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
Рет қаралды 16 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН