የሰዎች ህይወት የሚቀየርበት ምስጢር! | ሁሉም ኢትዮጵያዊ ካምፕ ይገባል | ነፃነት ዘነበ | ሮቤል በረከት | Ethiopian motivational video

  Рет қаралды 44,136

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Haletatv #Netsanetzenebe #Robelbereket

Пікірлер: 68
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሃሳብ በተግባር ለማድረግ መታገል አለብን ትዉልዱ መቀየር አለበት እንደዚህ ስለ ትዉሉዱን ለመቀየር ሕዝብን የሚረዱ ገንቢ ሃሳብ ያላቸዉን ያብዛልን ዘኔመንየተባረከ ይሁን። ❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልሕ ጥበቡን
@halimaibrahim2554
@halimaibrahim2554 2 жыл бұрын
ስለውነት ከቃል በላይ ነው የሆነብኝ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 2 жыл бұрын
ሮቤል ከልብ አመሠግናለሁ በጣም አስተማሪ ቆይታ ነበር ያሳለፍኩት ጎበዝ ቀጥልበት ኢዮብ ማሞን ብታቀርብልን እንደዚሁ ብዙ ቁምነገር እንጨብጣለን።
@freehiwotyemane9870
@freehiwotyemane9870 Жыл бұрын
Nesanet you are amazing 👏 thank you very much
@chalapeace
@chalapeace 7 ай бұрын
Thank you so much Nesti and robel
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
ነፃነት አሪፍ ትምህርት ነው የሚሰጠው እናመሰግናለሁ
@halimaibrahim2554
@halimaibrahim2554 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለኛ ነው
@yetwalearega2937
@yetwalearega2937 Жыл бұрын
ነፃነት እኔ የአነተን ሀሳብ መቀበል ና መከተል የጀመርኩት ከቲያንስ ቢዝነስ ጀምሮ ነው።ስለሆነም በህይወቴ ላይ ብዙ ለውጦችን አግኝቼበታለሁ ና ከልብ አሠሰግናሀለሁ ። ፈጣሪ ፈቅዶ በአካል መገናኘት ብችል ደግሞ የበለጠ ደስታ ይሰማኛል ።
@KidusanGedefe
@KidusanGedefe 2 ай бұрын
@Kidu1205
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 3 жыл бұрын
ነፂ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ በሀላ በጣም ተለውጫለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Жыл бұрын
The best guy💐💐💐💐😁✋
@fouziahhussen8417
@fouziahhussen8417 Жыл бұрын
ነፂ በምን ቃል ላመስግንህ ፈጣሪ ለኢትዮጵያዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት ሂወታችንን እየቀየርክልን ነዉ
@hailugetachew1192
@hailugetachew1192 3 жыл бұрын
Thank you Netsi
@jamalmohammed3964
@jamalmohammed3964 Жыл бұрын
You.are.my.baste
@thutthut4051
@thutthut4051 2 жыл бұрын
ሁለታቹንም እናመሰግናለን ጌታ ይባርካቹ
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ አመሰግናለሁ ቀጥልበት
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
Thanks you so much❤🙏
@fessehatadsse3569
@fessehatadsse3569 3 жыл бұрын
keep it up nice work
@alexmeki4074
@alexmeki4074 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ በርታ ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው
@mulufikre2236
@mulufikre2236 Жыл бұрын
የኒ ምርጥ ወንድሞቼ ኑሩልኝ እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@user-zk2qy1kx7e
@user-zk2qy1kx7e 2 жыл бұрын
እረአላህ እናተን አይነት ያብዛልን
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏
@nicodemus_777
@nicodemus_777 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ይሄን የመሰለ ታላቅ ሰው እና ትልቅ ትምህርት ስላሰማህን፣ በርታ🙌
@meklitsolomon5398
@meklitsolomon5398 2 жыл бұрын
ነፂዬ አንተኮ ጀግና ነህ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ነጺ አንተን ሰርቺ ማድረግ ሆኖል ስራዬ በይቹብ እባክህ ተከታታይ ትምህርት አስተምር. በጣም በአምሮዬ ላይ ትልቅ ትምህርት አግቼለሁ
@KidusanGedefe
@KidusanGedefe 2 ай бұрын
Selam ye netsin class memar tfelgiyalesh @kidu1205
@feta_entertaiment183
@feta_entertaiment183 Жыл бұрын
very interesting no words
@EmuAhlam-jk8gx
@EmuAhlam-jk8gx 7 ай бұрын
ነፂ በጣም ጎበዝነህ የዛሬ አመት ፍሬውን እቆርጣለሁ አሁን ኮትኩቸ እየዘራሁነው
@fam.agucci1237
@fam.agucci1237 3 жыл бұрын
Thanks for your wonderful explanation Mr Netsanet. I’ve learned a lot about how l can manage myself 👍👍👍👍👌💯
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 жыл бұрын
ረጋ ያልክ ሰው በሚገባው መልኩ ነው የምታስረዳው በጣም ደስስስስ ይላል እናመሰግናለን ። ሀሌታ ማለት ግን ምን ማለት ነው ???
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
ለሌታ ሀ ለመሮ ሐ
@fikaduhabte
@fikaduhabte Жыл бұрын
የሀሳብ ድሃ መሆን ምን ያህል እደጎዳን ተረዳሁት ከዚ ቃለምልስ ጤና ይሰጥልን ።
@fikraseyoum3428
@fikraseyoum3428 2 жыл бұрын
❤❤❤
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
በትክክል ሰለዘር የተነሣው ሀሣብ
@rozinafekadu1132
@rozinafekadu1132 Жыл бұрын
Wow netanet seleje betenagerkew Kelb mesgana yegebahal akbarih nen
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
I love 💕 it .
@zahrasaid4255
@zahrasaid4255 Жыл бұрын
The law of attraction it really works guys
@konjitdamesatiko8681
@konjitdamesatiko8681 2 жыл бұрын
Aneta malet yebezu sewec berr yasebelak werada sew nek
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im Жыл бұрын
ነፁየይ ናዓኹም ካብ ዝልእኸለይ ፈጣሪ ሙሉእ ብሙሉእ ተቀይረ ሓሳብ ልበይ ሰሚሩለይ ተመስገንንንን ሓሳብ ልቡኹም የስምረልኩም
@user-bi6hm6vr5e
@user-bi6hm6vr5e 8 ай бұрын
ሰላም❤
@ZinashKasaye
@ZinashKasaye 2 ай бұрын
Nets enwedehalen
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ውድድ ሁለታችሁንም
@adnakottube6912
@adnakottube6912 Жыл бұрын
🙏
@tamiratdemissie5337
@tamiratdemissie5337 Жыл бұрын
WUY NETSI ENDANTE AYNETUN YABZALN LEMLMLIGN
@genetabebe2937
@genetabebe2937 7 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ እና ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ የሚለውን ዩትዩብ እንዲያዳምጥ ለአቶ ነፃነት ጋብዝልኝ
@zahrasaid4255
@zahrasaid4255 Жыл бұрын
Guys i wanna say you one thing it's you should have listen the secret audio book or red book
@mulubilili4610
@mulubilili4610 49 минут бұрын
ነፂአንማዲመጥከጀመርኩበሀላበጣምተለዉጫለሁበጣምአሰግናለሁ
@etu5892
@etu5892 Жыл бұрын
እስቲ ከገቡበት ኢጎ እንዲወጡ ለባለስልጣኖቹ ምክር አዘጋጁ እባካችሁ
@seaseas3400
@seaseas3400 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ወድሜ ነፂነትን መገኛ ስልኩን አስቀምጥልኝ ላዋራው ፈልጌ ??
@elsabetgurmessa1981
@elsabetgurmessa1981 3 жыл бұрын
ቢሮአችሁ የየት እንደሆነ ብታሳውቁኝ
@hermeladawit6038
@hermeladawit6038 3 жыл бұрын
Ye netsin new?
@armywithnoname5263
@armywithnoname5263 Жыл бұрын
Contact me i will tell you
@fikirtegetaneh2900
@fikirtegetaneh2900 2 жыл бұрын
sasebewu protesetant nehe ensu nachu endezh yemeyawereute
@yimenasumenigstu8648
@yimenasumenigstu8648 Жыл бұрын
ቲያንስ እያልክ 😆😄😃😀😄😃😀
@mesudsefa6832
@mesudsefa6832 Жыл бұрын
robel habibi የልጅነት ጓደኛዬ እረ ስልክህን እንዴት ነው ማገኝው
@haletatv
@haletatv Жыл бұрын
በዚህ ማግኘት ይችላሉ 0940375719
@paulosshapa9141
@paulosshapa9141 2 жыл бұрын
dibiku hillinachin sint neger masamen aleben? be kutur
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ለእንግዳህ ይህንን ጥያቄ ጠይቁልኝ። በሚናገረው ሀሳብ ምንም ተቃውሞ የለኝም። ነገር ግን ሰው እየሞተ እናንተ ቅን ሀሳብ ትላላቹህ ብሎ ሲላቸው የመለሰው መልስ ላይ ትንሽ ጥርጣሪ ሀሳብ አለኝ። ምናልባት መጥፎ ሀሳብ ልትል ትችላለህ ( ሀሳባቹህ ግን ቅድመ። ተራ የለውም??? ) እኔ እናንተን በተቃወሙት ላይ ብፕተወሰነ መልኩ ብቃወማቸውም በተሻለ ሀሳብ መጠየቅ ይችልሉ። እኔ ግን ብልፅግና ያአሰማራቹህ ወጣቱ ወደ ሀገሪቴ መብቱን ወደሚገፈው እንዳያስብ እናብ እንዳያስተውል ወጣቱን ከዛ እንዲሸሽ ማድረጊያም እንዳለ ታውቃለህ። አውሮፓውያን አፍሪካውያንን በሀሳብም ጭምር ነበር አንዱን ባንዱ ላይ ያስነሱት። ስለዚህ ከዛም በኩል አስበው። በተረፈ ሀሳብህን አልቃወምም። ግን እኔ ሀሳብህንም እወስዳለሁ። እግሪ መንገዲንም በጎሪጥ ለምን አላማ እንደምትሰራ እከታተልሀለሁ በለው።
@tamenegezahegn-jb6pq
@tamenegezahegn-jb6pq 7 ай бұрын
ለእናት ልጅ ንገራት የደደብ ጥርቅም
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 2 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ 16 አመቱ ጀምሮ camp መግባት አለበት ማለት ሀሉም ኢትዮጵያዊ ከ16 አመቱ ጀምሮ BREAKTHROUGH COMPANY ይግባና እኔ በመቶ ሺዎች መቆጠር commission ብር ለግኝ ማለትክ ነዎ... ደደብ ነህ ከምር
@thanksmom3544
@thanksmom3544 3 жыл бұрын
ለምንድነው ሀሳብ ሀሳብ እያልክ ጥንቆላን የምታስተምረው ቃላትን መደጋገም ጥንቆላ ነው
@user-ju6on2jg5b
@user-ju6on2jg5b 2 жыл бұрын
አቤት ደግሞ ጥንቆላ አላችሁ ላለመለወጥ ምክንያታችን ብዙ ነው
@Amanuel6668
@Amanuel6668 2 жыл бұрын
ሊናገር የፈለገውን አኮ መጀመሪያ ተረዳው በጭፍን አትረዳ
@tirunehwondwosen3502
@tirunehwondwosen3502 Жыл бұрын
እዉር አይን ያለዉን ሊመራ አይችልምና ዝዝዝዝዝዝምምምም በል።
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ጠቆይ ማለት ጠንቅ መማት ነው እደናተ አይነት ደንቆሮች መልካም መስመትም ማየትም መተግበርም አትወዱ. የሀገር ሸክሞች ናችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ይህን አይነት ኮሜት የሚናገሩትን
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
Mental Transformation Amazing Training by Netsanet Zenebe
1:23:29
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 49 М.
ቀና አስተሳሰብን እንዴት ልገንባ
47:54
ለቲዩብ
Рет қаралды 19 М.