የሰይጣን ቤት ነው የገባሁት።አስደንጋጭና ተስፋ አስቆራጭ ጊዜ::ባለ ታሪክ ሰብለ ወንጌል አለባቸው ።ክፍል 2

  Рет қаралды 278,806

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

3 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
+251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...

Пікірлер: 1 000
@SariiSariye
@SariiSariye
ይሄንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን የስደት እህቶቼ
@Haregi849
@Haregi849
ሁሉንም ልመንሺ ግን እንዴት በውስጥሺ የምታወሪውን ያውቃሉ ምክንያቱም በልብ ያለን ማወቅ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰይጣን ልብሺን አይመረምርም በልባችን ያለውን አያውቅም
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo
ወይ ስብሊ ከስንት አመት በሃላ አየውሽ ትዝ ካለሽ ምህረት ነኝ ካስታውስሽኝ ሙስጠፋ መክተብ ቁጭ ብለሽ እየመጣው ስንጽልይ እኔ ጋር ስትመጪ እኔ ኳንትራት ቤት ነበርኩ እኔ ግን ሁሌም አስብሻለው ግን ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@selam9713
@selam9713
ያወራችውን ሁሉ ያላመንኩት ግን እኔ ብቻ ነኝ ?
@FikirtLemma-ml5lj
@FikirtLemma-ml5lj
እባክሽ መሃል ላይ ምታስገቢው ማስታወቂያ በጣም ይረብሻል!!😢😢😢 የልጅቷን ታሪክ በትክክል መከታተል አልቻልኩም
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127
አይገኒ ፀበል ገብተሽ ነበር አላልሽም😂😂😂😂 እንደውም በእየሱስ ማመኗ እራሷ ተመሰግንነው ለማንኛውም ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይግባው❤
@abayteshome3857
@abayteshome3857
እረ ገኒ ማሥታወቂውን ቀንሽ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398
ይሄ ታሪክ የኢየሱስን ሰምና ደም ለኢትዮጰያ ህዝብ የተነገረበት ታላቅ ዜና ነው ገነትም መሰካሪትም ተባረኩ
@yodibayu
@yodibayu
እህቴ ፀበል ሂጂ ሰርጀሪ አምነሽ የእግዚአብሔር ፀበል በኢየሱስ ስም የተፀለየበት እሱ ንቀሽ ግን ፀበሉ ላይ የሚያርፈው የስሙ ሐይል ነው የሚያድንሽ አጋንንቱ ገብቶብሻል በምን ታሶጭው እስከዛሬ በፀሎትሽ ያሎጣ መንፈስ ብትመጪ ይሻል እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እጁን ዘርግቶ ይጠብቅሻል
@munam75
@munam75
በድንግል ማሪያም ስም በቅዱስ ገብረኤል ስም በቅዱስ ሚካኣኤል ስም እግዛብሔር ሆይ እባክህ በከብር ገደለኝ
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211
አይን የኢሉሚናቲ አርማ ነዉ
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578
እግዚኦ የሠው ልጅ ፈተና በጣም ይገርማል ለዚህ እኮ ነው ፈጣሪ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ያለው ።
@rb2782
@rb2782
ጌታ ኢየሱስ የቃል ኪዳን አምላክ ነው. የአባትሽ ጸሎት ነው ያስመለጠሽ. እግዚአብሔር ይመስገን. አባትሽ በሕይወት እያሉ ደግሞ አክብርያቸው. እግዚአብሔር ተገዥለት.
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229
ከዚህ ሁሉ መዓት ተርፈሽ ለሀገርሽ መብቃትሽ ለድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734
ቤይሩት እኔም ዘንዶ ቀላቢ ቤት ነበር መጀመሪያ የገጠመኝ ግን ጌታ እረድቶኝ ጠፍቼ ሌላ ደግሞ ጥሩዎች ቤት ገብቼ 3አመት ቆይቼ ነው ወደ አገሬ የገባሁት ያኔ እና እንኳን በቤቱ ያሳደገሽ ጌታ እረዳሽ🙏✝️
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398
ይሄ አስደንጋጭ የማይገልጸው የሰደተኛ ወገኖቻችን ህይወት ነው😭
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994
የኔ እህት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የቃልኪዳኑ ደም ነው የጠበቀሸ አንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ክፍል 3ትን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤
@ccvcf7964
@ccvcf7964
እግዚእብሔር ሆይ ከክፉ ነገር ሀሉ ጠብቀን ተመስገን ፈጣር እረድቶሻል 😢
@chewatube702
@chewatube702
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው? እንኳንም እግዚአብሔር ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ ልብ ወለድ ነው የሚመስለው። ክብር በሰው ሀገር ለምትንገላቱ እህትና ወንድሞቼ። ቀን ይመጣል እንደዚህ እንደተበንን አንቀርም አይዟችሁ ❤
@ter2065
@ter2065
አላሆይ ትላትም የጠበከኝ ነገም ጠብቀኝ አስከቤተሠቦ በስደት ያለነዉን ሁሉ
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 135 М.