የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw

  Рет қаралды 25,525

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

3 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#yesamntuchewata#semerebariaw#semereonnbcethiopia#ከሰመረ ባሪያው ጋር #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #Irrecha #ኢሬቻ #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 41
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 ай бұрын
ሰሜ በጣም እናመሰግናለን ።ግን ይሄ ከተላኩልህ አንዳንድ የተስተካከሉ ካሉ ያንንም ይዘህ ቀርበህ ያስተካከለውን አካል ብታመሰግን ሌላውም የማረም ሂደት ይኖረዋል ብዬ ነው።በተረፈ በጣም አሪፍ ነው ታዝናናለህ ብዙም ታስተምረናለህ ክብር ይስጥልን
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 ай бұрын
Hohoho Kekekekek😂😂😂😂😂😂😂 I laughed so hard 🤣 😂 😭 💀 😆 I couldn't breathe
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 3 ай бұрын
አይ ሰሜ የዛሬውስ በእውነት ገራሚ ምስሎች ናቸው አሳሳቅ በሳቅ ገደለኝ
@sofiaidris5257
@sofiaidris5257 3 ай бұрын
Seme really really kkkkkkkkkkk you make My day wooooow!!!!!
@HudaMohamed-jc4zs
@HudaMohamed-jc4zs 3 ай бұрын
ሰሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@awekeendalew3911
@awekeendalew3911 3 ай бұрын
ሰሜ👉❤❤❤
@user-hw3vq7ow9w
@user-hw3vq7ow9w 3 ай бұрын
እንደዉ ሠሜ እንደዚህ ስልክ እንጨት አይነት ሲገጥምህ ለሚመለከተዉ ደዉለህ ማነጋገር ብትሞክር ከመታዘብ ያለፈ ዉጤቱን ተመልክተን ለማመስገን የምንመለስበት ነገር ሊኗር የሚችል አይመስልህም
@KdirAmen
@KdirAmen 3 ай бұрын
Sami Lezhe new mewodhe
@user-rt5vz1yn3z
@user-rt5vz1yn3z 3 ай бұрын
የዘይት በርዝዴይ ሰሜ ባሪያው የሳቄ ምንጭ እያዋዛህ ነው የምታስተምረው
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
Bayaa mangadu sarg Lakso. Denkwan Mangest andyebaaL
@MuhammedHaji-ir7bv
@MuhammedHaji-ir7bv 3 ай бұрын
ቁልፍ የተቀየረበት ይመቻል😂
@derejebekele4147
@derejebekele4147 3 ай бұрын
አስተሳሰባቸውን ያንፀባራቃል የፓሊሱን
@ahmidelias1776
@ahmidelias1776 3 ай бұрын
Menged zegtew dinkuan miteklut adama new enem ayichewalehu betedegagami
@dertogada177
@dertogada177 3 ай бұрын
ምን ሆነህ ነው ሶየው ፖሉን በጨረታ አሸንፎ ነው 😂😂
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 3 ай бұрын
ዕቃ ወይም በግ የጫነ ይመስል?
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 3 ай бұрын
ምነው ሸዋ
@semirabdu7288
@semirabdu7288 3 ай бұрын
😢😂😅
@user-jy8jm5dh2l
@user-jy8jm5dh2l 3 ай бұрын
ስሜ “cultural imperialism “. እስቲ አንብብ ያ ያሳየኸው ምስል አሁን ላለው ህብረተስብ አይስራም ብዙ ነገሮች ተለውጠዋል ! ጩኸትህን ዘመናዊነት እና ቴክኖሎጂ ስታስመጣ አብረህ ይዘህ የምታመጣው ነገር ማቆም አይቻልም ምንአልባት ተግዳሮቱን ለመዋጋት ይቻል ይሆናል እንጂ ተፅኖውን ማጥፋት አይቻልም !!
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 3 ай бұрын
ምነዉ በሩን ጠጋ አድርገዉ ብሰሩ?
@telisijohn2054
@telisijohn2054 3 ай бұрын
🤣
@r.e.m.9476
@r.e.m.9476 3 ай бұрын
ስመረ እሱ የድሮ ነው:: አሁን ክራቁት የተሻለ አይደለም
@keberawosenkassahun5182
@keberawosenkassahun5182 3 ай бұрын
ስንት ህፃናት እና አረጋውያን በሚሠቃዩ በት ሀገር እንዲህ አይነት ነገረ ማቅረብ ቅንጦት ነው ::
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 3 ай бұрын
ክብረወሰን አንተስ ምን ሰርተሀል ? ለምንድነው እሚሰራ ሰው ላይ እጅ እምንቀስረው ።
@keberawosenkassahun5182
@keberawosenkassahun5182 3 ай бұрын
@@rahelmiele7429 ራሄል የሁላችንም ስራ ግድ TV ላይ መቅረብ አለበት ብየ አላስብም ሠራን ለማለት :: ሆኖም ልብ ካለው ብዙ ልናተኩርባቸው የሚገቡ ትችትም ቢሆን ቁምነገር ያላቸው ጉዳዮች ከበቂ በላይ አለን ። ሁሉ ሞልቶ እንደተረፈው ሀገር እዚህ ግባ የማይባል ነገር ላይ ግዜን ማጥፋት ለኔ አይታየኝም።
@Gebre-ls3nw
@Gebre-ls3nw 3 ай бұрын
ታዲያ አንተስ እዚህ ምን ትሠራለህ?
@ephraimweldesenbet
@ephraimweldesenbet 3 ай бұрын
ሲዳማ ክልል
@user-wy3id9wg2m
@user-wy3id9wg2m 3 ай бұрын
እወነተኛ አሰተማሪ ሰዉ ነህ አከብርሀለዉ
@adamscreat12
@adamscreat12 3 ай бұрын
ቀይ የቻይና ጫማ ???????
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 3 ай бұрын
ይሄን ቢዲዮ 10 ሺ ሠው አይቶታል ግን ለምን ላይክ አታደርጉም እረበፈጣሪ
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 3 ай бұрын
ክፋት ነዋ 🫢
@kifleassefa6532
@kifleassefa6532 3 ай бұрын
አንተም ተጃጃልክ አልተባልክ
@erhiopis9565
@erhiopis9565 3 ай бұрын
Dedeb
@kifleassefa6532
@kifleassefa6532 3 ай бұрын
የተኛው ጅል ነህ ደግሞ ሰመረን ተጃጃልክ የምትለው? የሚሰጠው አስተያየት የሸነቆረህ ነህ እንዴ?
@user-iv2zg6sm7l
@user-iv2zg6sm7l 3 ай бұрын
ምናልባት የጫማው ባለቤት ነው
@AlexEthiopian-su3es
@AlexEthiopian-su3es 3 ай бұрын
የውሸት ሳቅ ጥሩ ይመሥልሀል
@comedian-yasino
@comedian-yasino 3 ай бұрын
እኔ የምልህ እየተጃጃልክ እኮነው አንተ እኮ ከዚህ በላላላላይይይ መስራት ትችላለህ።የሳቅ ስታይልህ ያስጠላል ። ብቻ ወረድክ እይታህም ተመልካችህም እየቀነሰ ነው።ከሚዲያ ላለመራቅ ከሆነ ርቀህ ደና ነገር ይዘህ ና
@yared2112
@yared2112 3 ай бұрын
😂 ምንድን ነህ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 ай бұрын
ደንቆሮ ነህ ሰመረ ባሪያዉ ኣንተን ኣፍርሶ ይሸራሀል እከክ 😏😏የቱ ጋ ነዉ ጀጅ ማድረግ የፈለከዉ ስህተቱ ምንድነዉ🤔🤔
@raheltadess7773
@raheltadess7773 3 ай бұрын
wegegna nehe
@abelsolomon4921
@abelsolomon4921 3 ай бұрын
Man neh😂
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
ተዉ አንተ ድንጋይ ራሰ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
0:34
Micky Makeover
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН