የሳማ ወጥ ለጤናችን በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 5,798

melly spice tv

melly spice tv

2 жыл бұрын

የሳማ ወጥ ለጤናችን በሜላት ማእድቤት ይህ አሰራር ቀላልና ለሳማችን ልዩ ጣእም ይሰጠዋል የሳማ ለጤናችን ያለው ጥቅም ይህ ነው የሚባል አይደለም በጣም ብዝ ንጥረ ነገር ያለው ነው እንደ ሁሌውም ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 100
@shegak5217
@shegak5217 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ፣ አያቴ የሳማ ወጥ ትሰራ ነበር።
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 2 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር እጅሸ ይባረክ👏❤🌹
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ሞኒካዬ
@hiyab8850
@hiyab8850 2 жыл бұрын
ባለ ሞያ ነሽ. እናመስገናለን 🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬ እንደሚበላ አውቃለሁ በልቼ አላውቅም ተባረኪልኝ ውጭ ያለ አይመስለኝም ነበር። አመሰግናለሁ👏👏
@selamtube7575
@selamtube7575 2 жыл бұрын
ዋዉዉ የኔ ዉድ ሜሉዬ ተባረኪልኝ😘😘🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Yena kimemi proud of you sister
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጊቤ ውስጥ ስላለኝ እሰራዋለው👌👏🏾
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሰርተሽ ከቀመሽው በኋላ አስተያየትሽን እንጠብቃለን
@tizitaayano4158
@tizitaayano4158 2 жыл бұрын
ijshi yibareki tebareki
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ትዙ
@zewdneshawash1689
@zewdneshawash1689 2 жыл бұрын
Yene balemuya betam gobeze nesh
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
One 2018 review states that leaves of nettle plants are rich in a number of nutrients, including: vitamins C, D, and K. minerals such as iron, selenium, zinc, and magnesium
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 2 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ እኛ ብዙዋቻችን ስናጠፋ የምንቀጣበት ልምጭ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የጤና ጥቅሙ ጉልቷል እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ራሁ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 2 жыл бұрын
Thank you so much .. and Andy egeremebeshalew ehety berchy balemuya nesh 11111 tebareky
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ባዩሽዬ
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 2 жыл бұрын
Enamesegnalen eni betam new yemwedew 😭Nefsan ymarew Austin astawesshin
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው። ሳማ ለጤና በጣም ቆንጆ ነው ከአማዞን ደረቂን አዝዠ እንደ ሻይ ለመጠጣት ግን በጣም ሽታው ያስጠላል ግን እንደአንቺ fresh ባገኝ ጥሩ ነበር። እኔ ያለሁበት ከተማ ያለ አይመስለኝም። anyway ጎበዝ በርቺ 🙏❤️🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እርጥቡን ብታገኚ አሪፍ ነበር በብዙ አይነት መስራት ትችያለሽ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆአሰራር ሳማውን የት እናገኛለን ብትነግሪን አመሰግናለሁ መልካም ምሽት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እኔ የምኖረው ግሪክ ነው እናም ሱፐር ማርኬትም የገበሬዎች ጉልት ገበያም ይገኛል
@tigistabate8233
@tigistabate8233 2 жыл бұрын
ውይ አገኘሁት አኮ ማሊ አማዞንም አለ Nettle leaf
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ አለ ትግስትዬ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እኔ ምን ልበልሽ ቃል አይገልፅሽም ብርክ በይልኝ ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ናኒዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
እንዴት አላችሁ ወዳጆቼ ዛ የዛሬው ምግብ ብዙዎቻችሁ በስም እንጂ በምግብነት እንደማታውቁት እረዳለው ነገር ግን በሀገራችን ምንም እንኳን በዚህ መልኩ አይሁን እንጂ ወጥ ተሰርቶ በደንብ ለምግብነት ይውላል።በውጪ ደግሞ በጣም ብዙ ዶክተሮች የመሰከሩለት ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅም ያለው ሲሆን ከምግብነት አልፎ እንደሻይም እንደ ብዙ ነገር ይጠቀሙታል ታዲያ ምን ልል ፈልጌ ነው ያገሬ ሰው በእጁ ስለሆነ ከመናቅ ይልቅ የመብላት ልዱን እንዲያዳብር።ሁላችሁም ሳትረሱ ላይክ እያረጋችሁ ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን አድርጉ
@djaleni2a
@djaleni2a 2 жыл бұрын
Hi Melly! በጣም ጥሩ ነገር ነው ሁሌ የምታሳይን: ተባረከኪ! ግን በEnglish ምንድነው ስሙ ውጭ ላለን ሰዎች እንድናውቅው? Please find out and let me know. Thanks
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@djaleni2a nettle ይባላል
@selamtube7575
@selamtube7575 2 жыл бұрын
ሀይ ሜሉዬ እዴት ነሽልኝ እኔ መንዝ አያቶቼ ጋር ስንሄድ አዉቃለሁ ግን በልቼ አላዉቅም ወደፊት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሰላም ከተመለስሁ ሞክረዋለሁ🙏
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q 2 жыл бұрын
ሜሊ ጎበዜ ባሀለኛ ውጭኛ ሁሉ ላይ አለሽበት የኔ ቆንጆ በአገራችንም ሳማ መለብልቢያችን መቀጫችንም ቢሆንም በደ/ ብርሃን የመሳሰሉ አገሮች በምግብነት ይጠቀሙበታል በቃ ቆንጆ ላንቺ የምመኘው ትልቅ የዓለም የምግብ ሥራ መድረኮች ድረሽልኝ ሰጦታሽ በድጋሚ ከላይ ነው 👌 ከፍ ያለ ደረጃ ድረሽልኝ ይዀው ነው ያለሽበት አገር መጥቼ ነበር በድግሚ ከመጣሁ ፈልጌም ቢሆን አገኝሻለሁ ዘመዴ ጓደኛዬ እየመሰልሽኝ ነው ለፈገግታ 😍👍🏻
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እህቶቼ! ሳርዬ ደስ ይለኛል እኔም ባገኝሽ። ሳማ ከዚህ በፊትም ከአሳ ጋር ሰርቼዋለው ገብታችሁ እዩ በብዙ መሰራት ይችላል
@dgghgffdgggggg1999
@dgghgffdgggggg1999 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@dekisebina73
@dekisebina73 2 жыл бұрын
Great job! 👏 Thank you Melly. Could you please tell us how to say ሳማ in English ? 🙏❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Nettles
@user-tw7rn4dw3q
@user-tw7rn4dw3q 2 жыл бұрын
ሳማ ይበላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ በኢትዮጵያም በውጪም ይበላል
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
Sama grows in my garden by it self I don’t if that can be consumed as food
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ወይ ሜሉ ምን አመጣሽ ሳማ ከየት ይመጣል ተባረኪ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አስኩዬ አንቺ ያለሽበት ሀገር አላውቅም እንጂ ግሪክ ሞልቷል ወቅቱ ሲደርስ ወቅቱ ደግሞ አሁን ነው ክረምት ላይ
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@hamonabeshah5774
@hamonabeshah5774 2 жыл бұрын
Abiro adege ehita yena anidegna balemuya
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ሀሞናዬ የኔ ማር ውድድ ነው የማረግሽ
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
አይገርምሽም ሜሉ ሳማ ለመብል እንደሚሆን አላዉቅም ነበር ምክንያቱም እኛ ሰፈር በብዛት ነበር ግን እናቶቻችን ከባድ ጥፋት ስናጠፋ እንደመቅጫነት ይጠቀሙት ነበር አቤት ሲያቃጥል ልብልብ ነዉ የሚያደርገዉ😃😃 ለማንኛዉም እጅሽ ይባረክ ብያለሁ
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 2 жыл бұрын
ክክክክ፣ተገርፈሽ፣ታቂያለሽዴ፣አች
@kijanayele7067
@kijanayele7067 2 жыл бұрын
@@lubhabalubha577 በደንብ ነዋ😃😃😃😃
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ ብዙ ሰው እንደሚበላ አያውቅም ሀገራችን በገጠር ነው የሚበላው ያው ታቂ የለ ንቀታችንን ማንም አያሳይም ስራዬ ብለሽ ጥናት ካላረግሽ። ግን በጣም ይበላል ኢትዮጵያ።ውጪ ደግሞ የቅንጡዎች የሀብታም ምግብ ነው ጤናቸውን ለመጠበቅ ጭምር ነው የሚመገቡት on line ላይ ተወቅጦ በብልቃጥ በጣም በውድ ነው የሚሸጠው
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 2 жыл бұрын
@@kijanayele7067 ክክክክክክክ
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 2 жыл бұрын
@@kijanayele7067 እኔዴሞ፣ባሎካየነው፣በዚች፣የገረፈኝ፣ክክክክ
@hilinamekonnen2114
@hilinamekonnen2114 2 жыл бұрын
አይመርም?
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 жыл бұрын
አገር ቤት እሾኩ እንዲረግፍ በሀበሻ ወንፊት ይታሻል ። በተለይ ክርስቲያን ጎረቤቶቻችን የአብይ ፆም ወቅት በብዛት ይሰሩ እና ለእኛም ቅመሱ ተብሎ ይሰጠን ነበር 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ነብያት የቅመሱን ባህል የእውነት መረሳት የሌለበት ነው እኔ የማስታውሰው ረመዳን ሲጀመር በጣም ደስ ይለን ነበር ብስኩት እና ሳንቡሳ ስለሚመጣልን እቤት እንዳልሽው ቅመሱ ተብሎ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ሳማ ይበላል እሞክረዋለሁ የት አገኘሽዉ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ምኖረው ግሪክ ነው እና ይገኛል ገበያም ሱፐርማርኬትም
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ሁለተኛዉ መልስሽ ላይ አግኝቸዋለሁ እሺ በጣም በጣም ጎበዝ ጎበዝ ችሎታ ያለሽ ልጀ ነሽ አንችን ያገባ የታደለ ሰዉ ነዉ። በርቺ በደንብ ተንከባከባት በይልኝ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@wesenyebelay6809 እሺ የኔ ውድ
@tees1045
@tees1045 2 жыл бұрын
Gen ayakatelm ? Segerefun eko yakatel naber
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አንዳያቃጥል ወይ እንደ ሀገራችን አሽተሽ ወይ እንደኔ የፈላ ውሀ ውስጥ ከተሽ እሾኩን ማስወገድ አለብሽ
@hanaermias8846
@hanaermias8846 2 жыл бұрын
What’s sama sister
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Nettle ይባላል በእንግሊዘኛ
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
What is it called in English, Melu?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Nettle ሀንዬ
@Hanna_W
@Hanna_W 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv Thank you !
@user-jt3ij7of3q
@user-jt3ij7of3q 2 жыл бұрын
እ 👀 ይበላል እንዴ??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ መዲና በኢትዮጵያም በውጪም ይበላል ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅም አለው
@foziyakalil4973
@foziyakalil4973 2 жыл бұрын
What is Sama by English name
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Nettle ይባላል
@hilinamekonnen2114
@hilinamekonnen2114 2 жыл бұрын
ሜሉ የመምረር ባህሪ አለው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የለውም በፍጹም
@user-hf1qj2yn6f
@user-hf1qj2yn6f 2 жыл бұрын
አይ ሜሉ አርጉዝ ነኝ ኬት አባቴ ላምጥው 😌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞን
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ሳማ ቅጠል በእንግሊዘኛ ስሙ ምንድነው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
Nettle ይባላል
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
እዚህ ወጪ ነዉ የለዉ የት ነው ያገኘሸዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ ወሰንዬ ግሪክ ሞልቷል በተለይ ክረምት ላይ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ግሪክ shoping ኤሪያ ነው ግሪክ ሀገር ከሆነ USA ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልስ ስለሰጠሽኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@wesenyebelay6809 ግሪክ ሀገር አቴንስ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@wesenyebelay6809 እናንተም ጋር በርግጠኝነት ይኖራል nettle ብለሽ እዪ እስቲ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
በስማም ሳማ ይበላል እንዴ 🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ ሳራ እኛም ሀገር ይበላል በውጪም የሀብታም እና የቅንጡዎች ምግብ ነው
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አሳማ ያነበብኩ መስሎኝ ምንድነዉ ብዬ ነበር።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ምነው ምነው ወሰንዬ ኪኪኪ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
መቸኮል ክርስቲያን እንደሆንሽ ነው የማቀዉ ሙስሊምም ብትሆን ዝግንን ብሎኝ በችኮላ ሳየዉ አረንጓዴ አሳማ ሆኖ ቁጭ።
@mekdestesfaye7065
@mekdestesfaye7065 2 жыл бұрын
እንደሚበላ አውቃለሁ እናቴ የአዊ ዞን ል ጅ ናት እዛ በደንብ እንደሚበላ ትነግረኛለች ከሽሮ ጋርም በአልጫ ይሰራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
መቅዲዬ ታድለሽ ሄደሽ ታውቂያለሽ?
@mekdestesfaye7065
@mekdestesfaye7065 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አዎ ሜሊ በጣም ደስ እሚል ሀገር ነው እኔ ግን የናዝሬት ልሽ ነኝ ደሞ በጣም ወዳጅሽ ነኝ ፈጣሪ ያክብርሽ ልጆችሽ ይደጉ የኔ ሴት
@mekdestesfaye7065
@mekdestesfaye7065 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv ጎመን የሽሮ ትሰራለች ከዛ የሳማ ወጥ ናፈቀጅ ትላለች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@mekdestesfaye7065 ደስ ይላል መሄድሽ በእውነት ገጠር መሄድ በብዙ ያስተምራል በነገራችን ላይ እኔም የናዝሬት ልጅ ነኝ
@user-nw5tp1vc4d
@user-nw5tp1vc4d 2 жыл бұрын
ጉድ በል እኔ መበላቱን አላውቅም እያጥራቺን ርር ይበቅል ነበር በኛ ስሙ አለብላቢት ነው ይለባለባል ያቃጥላል እሾህ ስላለው ይገርማል አገራቺነሰ እኮ ብዙ ነገር አለ ግን መበላቱን አናውቅም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ
@tigistabate8233
@tigistabate8233 2 жыл бұрын
አረ የት ነው የሚገኘው ከበሰለ በኃላ በገብስ ዱቄት ብቻ ነው የሚታሸው እነዚህ ሸዋወች አበላል ያውቃሉ፣ በገብስ እንጀራ ላይ ሳማ አርጉ ይላሉ። አቻልሽ የት እደሚገኝና በእንግሊዝኛ ምን እንደሚባል ብታሳውቂን።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ትግስትዬ እንደሱ ሀገራችን በተለይ በአብይ ጾም መገባደጃ ላይ ይሰራል እኔ ምኖርበት ሀገር አለ ሱፐር ማርኬት ።ግሪክ ነው የምኖረው
@tigistabate8233
@tigistabate8233 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ባደኩበት አካባቢ የተለመደና የሚዘወተር ምግብ ነው ሁል ጊዜ ስለምከታተልሽ ዛሬ ደግሞ ሳማ ሳይ ደንግጬ ነው። በነገራችን ላይ ከአድናቂዎችሽ አንዷ ነኝ ስለምታካፍን ትምህርት ሁሉ እናመሰግንሻለን በርችልን ስራሽ ሁሉ ይበል የሚያስብል ነው። የሳማ ሌላ ስሙን ብናገኘው ጉጉል እናድርገው ነበር።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
@@tigistabate8233 በጣም አመሰግናለው ስራዎቼን ስለወደድሽም ደስ ብሎኛል nettle ነው የሚባለው በእንግሊዘኛ
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
Melly spice tv
Рет қаралды 4,6 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
የቋንጣ ቀይ ወጥ
14:16
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
በተራረፈ አትክልት ገበያ ሳንሄድ
14:21
Melly spice tv
Рет қаралды 8 М.
ደረቅ ጥብስ ለጾኦም መፍቻ የሰራሁት
16:59
Melly spice tv
Рет қаралды 10 М.
የጥብስ ወጥ
20:16
Melly spice tv
Рет қаралды 12 М.