የሳንባ ፈሳሽ መቋጠር

  Рет қаралды 16,651

News ET Social

News ET Social

2 жыл бұрын

"ሳምባ ውሀ ቋጠረ፣ ደም ቋጠረ.." ተብሎ ስለሚነገረው ችግር ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ሙያዊ ማብራሪያ ይዞልን ቀርቧል። መልካም ቆይታ።

Пікірлер: 47
@addis312
@addis312 7 ай бұрын
ግልጽ የሆነ ቀለል ያለ በሜገባ ቃላት የሰጠኽው ምክር ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ የዶ/ሩን ምክር ተጠቀሙ ተጠቀሙ እውነት ነው
@yaredworku2931
@yaredworku2931 2 жыл бұрын
Great lesson...thanks for sharing information
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@user-jn1qx2yp2k
@user-jn1qx2yp2k 11 ай бұрын
Ye lebe mete betam naw yememetaw docter melakale pilce
@addis312
@addis312 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወገኖች ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው እኔም አንድ ሃሳብ ቀለለልኝ
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh Жыл бұрын
Doctore ye wondi dingle ale inde ❤❤
@user-ww3qk7wi1g
@user-ww3qk7wi1g 4 ай бұрын
Selam Dr Ye sanba wuha mekoter bemedhanit yemitefa kehone lemetfat biyans mn yahl gze yifejibetal
@DawitGirma-kz1om
@DawitGirma-kz1om 2 ай бұрын
አድራሻቹ የት ነው ህክምና ፈልገን ነበር
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 5 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ ያንተ እገዛ እፈልጋለሁ አድራሻ ቢኖር
@user-dg6qx9tg9x
@user-dg6qx9tg9x 11 ай бұрын
መሻአላህ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Жыл бұрын
ዶክተር እሥኪ መላ ካለህ ተባበረኝ ምግብ ትበላ ከጡቴ ሥር ያመኛል የበለሁትም ቶሎ አይፈጭም የምግብ ፍላጎቴም በጣም ቀንሦል
@glagda3992
@glagda3992 Жыл бұрын
የምመከሩ ምግቦችን ብትጠቅስ?
@addis312
@addis312 10 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ከሳንባ ውሃ ለጥቂት ቀናቶች ከተቀዳ በህዋላ ካንሰር ከተባለ የሚዋጥ መድሃኒት ከታዘዘስ ?
@denkinshmitiku7914
@denkinshmitiku7914 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@sebteju1246
@sebteju1246 Жыл бұрын
እባክህ እው ለወንድሜ ተባበረኝ ብዙ ምርመራ ተደርጎ ከምን እንደሚመነጭ ለማወቅ ተቸገርን 3ወሩ ነው
@user-xp6xw9fe6h
@user-xp6xw9fe6h Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ከጀመረኝ ሳምንት ሆነኝ ሲንቀሳቀስ ያፍነኛል ምግብ ከተመገብኩ ከኣ ያፍነኛል ሞንድነው ችግሩ
@user-ft9wk6he4j
@user-ft9wk6he4j 3 ай бұрын
ለኮመንቶች መልስ ቢሰጥ አርፍ ነው
@kkhhaa419
@kkhhaa419 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እናቴ ብና የሚመስል ነገር ቦሚት ታደርጋለች ቦሚት ስታደርግ በሀይል ደረቷን ይስባታል እባክህ ምን ላድርግ ምንድነው መታየት ያለበሰት ?ዶክተር እባክ ስልክህን አመሰግናለሁ
@user-ln9rj7xp9v
@user-ln9rj7xp9v 7 ай бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ የት ሆስፒታል ነው ላገኝክ የምችለው አስም ታማሚነኝ በአፌም አክታ በአንፍጫዬም ፈሳሽ ይበዛብኛል የማያቋርጥ ምን ትመክረኛለክ አመሰግናለሁ
@belayneharagie8358
@belayneharagie8358 Жыл бұрын
ካንሠር ከሆነስ መዳን ይችላል ዶክተር ?
@salamasefa6526
@salamasefa6526 6 ай бұрын
እስኪ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን ለበለጠ ጥያቄ
@MukamilTayib
@MukamilTayib 5 сағат бұрын
aderesss
@wesenetsegaye7054
@wesenetsegaye7054 Жыл бұрын
የት ነው የምትሰራው
@BaleMale-my8fc
@BaleMale-my8fc 7 күн бұрын
ስልክ ቁትር
@YasminNassir-wr1gh
@YasminNassir-wr1gh 3 ай бұрын
ዶክተር እኔ ምግብ በጭራሽ አልበላም እደዚ ያረጋል
@HaftamuHebue
@HaftamuHebue 2 ай бұрын
ጥሩ ነው መግል ከፈጠረ መግሉን እንዴት ማስወገድ ይቻላል
@biniyamtsegaye3742
@biniyamtsegaye3742 28 күн бұрын
ሰላም
@user-yu9jl4ur6n
@user-yu9jl4ur6n 11 ай бұрын
ዶክተር እናቴን አሞብኛል ያለሁት በስደነው ሄዳ አኬቢት ስትመረመር ሳባሽ አብጣል አላት ከዛ መርፊ ታዞላታል ሳባው የመጣበት ምክነያት አታቅም እኔም አላቅ ባክህ ስልክህን ቁጥርህን ካተርዳታፈልጋለሁ የተሻለ አኬቤት እድገባልኝ ባክህ ዶክተርስልክህን 😢😢😢
@rukitube9816
@rukitube9816 9 ай бұрын
እህቴ እናትሺ እደት ሆነች ተሻላት
@user-dg6qx9tg9x
@user-dg6qx9tg9x 11 ай бұрын
አላህ ይሽራቹሁ የትመምቹሁ ሁላ እኔም ልጅን አሞብኝናው ሁስብትል ናው
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 4 ай бұрын
የኔ እህት እኔም ልጁን አሞብኝ ታከመ አሉኝ ያለሁት አረብ ሀገርነዉ አላህ ያሽርልን
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድሜ እባክህ ያጎቴ ልጅ በጣም ስለታመመ ነው ህክምነውን ደሴ እየታከመ ነው ግን ሳንባው ወሀ ይዟል በየጌዜው ወሀ ይተካል በየጌዜው እየሂደ ይቀድለታል እባክህ ምን ማረግ እንዳለብን ንገረን በጣም ታሞል አሁን ያረብ አላህ ያሽረህ
@addis312
@addis312 11 ай бұрын
አባ ውሃ መቅዋጠር ሳይሆን ወደካንሰር ተለውጧል ወይ ከሆነስ ስንተኛ ደረጃ ላይ ነው ዶ/ርህን ጠይቀው ህክምና አለው አትፍራ ጸሎት አድርግ ብላ ራስህን ተንከባከብ
@alemayehu283
@alemayehu283 Жыл бұрын
እባክህን የኔ ወንድም እኔ የምኖረው በኡጋንዳ ነው ስደተኛ ነኝ እና ወደሆስፒታል ሔጄ የቀኝ ሳንባህ ፈሳሽ ውሀ ቋጥሯል አሉኝ ከዚህ በፊት በዘውዲቱ ሆስፒታል ተኝቼ ውሀ መሰል ነገር ተቀድቶ ወቶልኝ ነበር ህክምናም ወስጄ ወጥቼ ነበር አሁን ደግሞ በድጋሚ ውሀ አዝሏል ብለውኝ ትንፋሽም ቁርጥ ቁርጥ ማለት ጀምሯል ይህን ምልክት የሚያሳይ የራጅ ውጤትም ሰተውኛል እባክህን እርዳኝ
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
ተሎ ታከም እኔ ኦፕራሲወን አድርጌ ነው የወጣልኝ
@addis312
@addis312 11 ай бұрын
ሰላም እኔ አሁን በህክምና ላይ ነኝ ማለትም ውሃ እየተቀዳ ነው መጠኑን ገና አላለቀም 1.200L ውሃ ወርድዋል ይቀጥላል እንዳልከው ምርመራው አላለቀም መንስኤው ውጤት ገና ነው ሆኖም ያልካቸው ነገሮች ትክክል ነው ለመሆኑ ውሃ ሲቋጥር ከፍተኛ ደረጃው ሳል እየበረታ ሲሄድ ነው እና ያለሁበትን ደረጃ በዚህ ዙርያ አቀርብላችህዋለው ፕሮግራሙን ተከታተሉ ዶ/ሮቹን አመሰግናለሁ
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 4 ай бұрын
አስኪ ልጀታሞብኛል የሣባዉሃ ማዘል ከባድ በሽታ ማለትዉ​@@addis312
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 4 ай бұрын
ያአላህ አላህ ያሽራችሁ እኔም ልጀንአሞበብኛል ያለሁት ስደት ነዉበጣም አሰብኩኝ
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 4 ай бұрын
አድራሻህን አስቀምጥ
@MeronYohannes-es7gt
@MeronYohannes-es7gt 10 ай бұрын
ቆይ በአጭር ግዜ የሚገል በሽታ ነው ማለት ነው 15ቀን ባልሞላ ጊዜ ሰው የሚገድል
@user-or2xj1tw6t
@user-or2xj1tw6t 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የመኛል ግን ከዱባይ ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለብሽም ይሉኛል እኔ በቀኝ እጅ ጎኔን ያመኛል መፍቲህ ካለህ 🙏🙏🙏
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
የሳባ ጠባሳ ምንድን ነው መዳኒቱ
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 4 ай бұрын
ከጢስ መራቅ
@user-he9yl8oc7c
@user-he9yl8oc7c 5 ай бұрын
Dr ሰለም በአላ መላ በል ያላውት አርብ ሀገር ነው የኔ ሳንባ ውሃ ቆጥሮ ይሁን ይጨኃል ደግሞ አብጥዋል ምርማራ 2 ዙር ሄድኩ ጬጓራ ብሎ Dr የጬጓራ መደያንት ሰጣይን አልተሸለም መድያንቱን ብትነገሩን
@user-hg7rc2sl6b
@user-hg7rc2sl6b 7 ай бұрын
ዶክተር ወንድሜ ሳንባህ ውሃ ቋጥረዋል ተብሎ ለ 6ወር ያክል መድሀኒት በመዉሰድ ላይ ነብር እና አሁን ገና ውሃው ኣልደረቀም ኣክታው ደም እና መግል እስትንፋስም ያጥረዋል እባክህ ምን ትመክረኛለህ በጣም ጨንቆኛል
@salamasefa6526
@salamasefa6526 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህርትን ይላክለት እና ስድስት ወር ዉስጥ ለዉጥ አላሳየም እንዴ ሳባዉ
@bsbsjshs2460
@bsbsjshs2460 4 ай бұрын
ያላለህ አላህ ይርዳን ሠወች
የሳምባ ምች ምንድን ነው?
6:24
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 77 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
የሳንባ ካንሰር መንስኤ እና ቅድመ መካላከል
6:45
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 224 М.
Ethiopia: የሳምባ ቲቢ (አሀዱ ጤና) - what is Pulmonary tuberculosis?
5:07
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 7 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 4,8 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 13 МЛН
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 15 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 7 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 13 МЛН