የሳንቡሳ አሰራር ለጀማሪዎች በቅደም ተከተል.ከሽ የሚል በጣም ቀላል ጣፋጭ! How to make Samosas for beginners

  Рет қаралды 400,675

Umi tube

Umi tube

Жыл бұрын

የሳንቡሳ አሰራር ለጀማሪዎች በቅደም ተከተል.ከሽ የሚል እጅግ በጣም ቀላል ጣፋጭ How to make Samosas for beginners
Ingredients below ⬇️
🌿 Cilantro
baby Dill
Onions
Garlic 🧄
Scallions( green onion)

Пікірлер: 387
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ከጥሩ ማብራሪያጋር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እሙዬ ላይክ ይገባታል 👌👌👍👍❤🙏
@araamru713
@araamru713 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኪላሁ ኸይረን የኔ መልካም
@sekinakedir5528
@sekinakedir5528 Жыл бұрын
mashaalah
@amirmbrk6877
@amirmbrk6877 Жыл бұрын
Shukran
@useresfaughv00
@useresfaughv00 Жыл бұрын
አረብ አገር ግን ብዙ ቤት ኩዝበራውንና ሽብቱን በቢዱነሱን አጠብሰውም እሳቱን ካጠፋን ቡሃላ ነው የምንጨምረው አዳድ ቤት ደሞ በጣም ከቀዘቀዘ ቡሃላ ነው የምጨምራው እሳት ባታስነኪው አሪፍ ነው እህቴ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
እኔም ስሰራ አጥፍቼ ነው የምጨምረው
@alahamalaham
@alahamalaham 4 ай бұрын
ማሻአሏህ አደኛ ነዉ አሠራርሽ ፅድትያለ አሠራር ሀገሬሥገባ እሞክረዋለሁ ኢሻአሏህ እመደቤት አልቀብጥም መግዛቱን ትታ ታሥለፋኛለች
@zewdneshbirhanu6632
@zewdneshbirhanu6632 Жыл бұрын
በእውነት ስራዎችሽን በደንብ ነው የምከታተለው በጣም ነው የምወድሽ እነዚህ የመሳሰሉትን ስራዎች ለእህቶችሽ እየሰራሽ ስራ ፍጠሪልን
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
መልካም የረመዳን ዝግጅት መልካም የፍሲካ ፆም ስለ ሐገርችን ሰላም እንፀልይ ወገኖቼ ። እሕቴ አንቺም በርቺ ።
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c 4 ай бұрын
ማሻአላሕ የኔውድጀዛኪአላሕኸይር
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ሌንቺ ይሁ ን በጣም ቆንጆ ሳንቡሳ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ በርቺ በጣም ነው የወደድኩት አሰራርሽን ።
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
እሙቲየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በጣም ነው እሚያምርው ቀለል ያለ አስራር
@LubeYas
@LubeYas 6 ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል እሞክረዋለሁ ኢንሻ አላህ
@sarayedemufere3042
@sarayedemufere3042 Жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምል አሰራር
@aminahasen161
@aminahasen161 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ረመዳን ሙባረክ !!!
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ትህትናሽ.... ምክርሽ አስተዋይነትሽ የሚገርም ነው ተባረኪ እኛም ፆም ውስጥ ነን በምስር ልሰራ ሞክራለሁ
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Жыл бұрын
አሚን አላህ ያድርሰን በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@user-xv4zq7nj4f
@user-xv4zq7nj4f Жыл бұрын
ማሻ አላህ እጂሽ ይባረክ
@kedijaseid992
@kedijaseid992 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም እናመሠግናለን የኔ ወድ ጀዘኪላ ኸይር
@tamerali3218
@tamerali3218 Жыл бұрын
ማሻአላ ሀሪፍ አሠራርነው ❤❤❤
@hannaha8061
@hannaha8061 Жыл бұрын
እሰይ ያምራል ትባርክ 🥰🥰🥰🙏
@user-jf9uc1tt4e
@user-jf9uc1tt4e Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ያንችን።መሰልን ያብዛልንንን
@user-zc4bq5zp2h
@user-zc4bq5zp2h Жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረከ አላህ ቃላት ያጥረኛል ለጠቅላላ አሰራርሽ ትስለም የዴይክ በርቺ በፊት ስለውበት ነበር አሁን ደግሞ ጥንታዊ ሳምቡሳ አሠራር ነው ቶሎ ቶሎ ኘይ አላህ ይጠብቅሽ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
የምታስረጅበት መንገድ ወደጅዋለሁ እርጋታሽ ዋው
@user-zc4bq5zp2h
@user-zc4bq5zp2h Жыл бұрын
ማሸአላህ ምርጥ ነው ቃላት ያጥረኛል ይጨምርልሽ ይጠብቅሽ ዬኔ ቆንጆ
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 Жыл бұрын
WAWS new home made technology my appreciation to you.
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ የኔ ውዲ ማሻአላህ ተባረክ አላህ እጂሽ ይባረክ በጣም ፅዲት ያለ አሪፉ አሠራል ነው ሀቢበቲ በሰላም ያዲርሰ በሰላም ፁመን የምጨርስ ያዲርገን በቅንነት ሠብስክራይብ አዲርጉኝ ወገኖቸ
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር ነው ሳቡሳ እንዴት እዳማረኝ😋😋
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥዪ
@duniyadewara1760
@duniyadewara1760 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አቀራረብሽ! ለትህትናሽ ፈጣሪ ይባርክሽ lemiyawk ሰውም ቢሆን ሁሌም አዲስ ነገር አለ!
@user-du8qp1wn4e
@user-du8qp1wn4e Жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ ሁቢ ለየት ያለ ሙያ ነዉ ሽኩረን እዉቀትሽን ስላካፈልሽን ዉዷ እህታችን
@naomiyemane3145
@naomiyemane3145 Жыл бұрын
my sister u amazing thank you for sharing and u make the world a better place God blessed you 💕💕💕
@kedijasherif2866
@kedijasherif2866 Жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረን ውድዋ ቀጥይበት
@zabilon100
@zabilon100 4 ай бұрын
ጎበዝ የኔ እህት ተባረኪ
@hayuumer278
@hayuumer278 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀያቲ ለአላህ ብዬ በጣም ነወ ምወድሽ
@kedijasherif2866
@kedijasherif2866 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወድእህታችን በተለያየ ነገር ቀጥይልን
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
ትህትናሽ ደስ ይላል እራሱን ሌላው ዝቅ ያረገ በአምላክ ዘንድ ከፍ ያለ ነው ጎበዝ በርቺ
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እናት ስራዬን በማየት አበረታችኝ😍🙏
@mounahussein9155
@mounahussein9155 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ገበዝ ታታሪ ነሽ
@weyni9481
@weyni9481 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ ሙያ
@zeynebanure3817
@zeynebanure3817 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ውድዋ❤
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ደስ ትያለሽ
@fetiyashami7955
@fetiyashami7955 Жыл бұрын
MashaAllah looks delicious!
@user-kz5zg4bk1l
@user-kz5zg4bk1l Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረኪውደ🎉
@sefinaseid6552
@sefinaseid6552 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል አላህ በሰላም ያድርሰን ሸህሩል ረመዳን
@medinaalemumedi
@medinaalemumedi Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ እህቴ ❤❤
@genetsemera6116
@genetsemera6116 Жыл бұрын
ማሻአላሀ አሰራርሺ በጥም ጥሩ ነው ትህተናሸ ማሸአላ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህይጨምርልሽባለሙያነሺ
@user-ee9rw5wl4w
@user-ee9rw5wl4w Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሞያ በርቸልኝ👍👍👍
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@zsoha7418
@zsoha7418 Жыл бұрын
አሜን የኔ እህት ደስ ስትይ
@meseretm4788
@meseretm4788 Жыл бұрын
ስራሽ የተባረከ ይሁን አንቺ ቅን ሰው ነሽ አክባሪሽ ነኝ
@tamirnab474
@tamirnab474 4 ай бұрын
ማሻ አላህ እህቴ በርች ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j Жыл бұрын
ማሻአላህ ልቅምያለ ምርጥ ስራ
@senaitayele8120
@senaitayele8120 Жыл бұрын
Ehete ejesh yibarek❤❤
@user-wh3ww5oc8y
@user-wh3ww5oc8y 7 ай бұрын
ማሻ አላህ 😊😊😊😊
@user-vq9et8pt7d
@user-vq9et8pt7d Жыл бұрын
በጣም ጎቦዝ ነሸ የእውነት👍👍👍
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 4 ай бұрын
ማሻአላህ ረመደን ሙበሪክ❤
@emusara3611
@emusara3611 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ
@user-ee9rw5wl4w
@user-ee9rw5wl4w Жыл бұрын
ጃዛኪ አላህ ኸይረን የኔ ባለሞያ
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዳ
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 Жыл бұрын
Mashalhe betame arife nwe jezake alhe heyre
@Henoka369
@Henoka369 Жыл бұрын
Wowwwwww betam yamral enamesegnalen 🙏
@jerusalemnati1695
@jerusalemnati1695 Жыл бұрын
አለማድነቅ አንቺን ንፉግነት ነው wow 😮 ❤❤❤
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እጅሽን ይባረክ ውዴ ❤
@hanahaile1931
@hanahaile1931 Жыл бұрын
are betam gobeze asetamare nashe sabusan enida kebade sera ayew naber ejeshe yebarek
@yanuandamentube8786
@yanuandamentube8786 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@makiya1142
@makiya1142 Жыл бұрын
Masha Allhe ❤
@zemzem3742
@zemzem3742 Жыл бұрын
❤❤❤ማሻአላህ ቆንጆባለሙያ
@sahowluhehod3742
@sahowluhehod3742 Жыл бұрын
MashAllah MashAllah MashAllah Allah yechemerlesh👏👏
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሚንንን
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Жыл бұрын
ማሽአላህ😮❤❤
@Zeta_B157
@Zeta_B157 Жыл бұрын
Chewa, ye chewa lij. Tbareki 🤗
@hayatyuti3786
@hayatyuti3786 Жыл бұрын
ኡሚዬ የኔ አስተማሪ ወላሂ ነው ምልሽ እኔ ሳንቡሳ መስራት አልችልም ነበር ግን አንቺ አስተማርሽኝ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ ለ አላህ ብዬ እወድሻልሁ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ በርቺ!!🙏👌
@hayathayati4011
@hayathayati4011 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ እህቴ
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
እህቴ እናመሰግናለን እኔ ካሁንበፊት ቂጣውን ቤት ሰርቸ አላውቅም ሳስበው ይከብደኝነበር ቤት ለማዘጋጀት አሁን ግን ቤቴነው እምሰራው ቂጣውን በጣም ቀላል እና ጣፋጭ ነው
@mimiendalew1564
@mimiendalew1564 Жыл бұрын
Betam yameral gobez thanks
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
👍👍😘,ዋውውው
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@hayathayati4011
@hayathayati4011 Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እናምሰግን አለን 🌹🌹
@bmlove1419
@bmlove1419 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ውደ እሞክረዋለሁ እኔም በርች
@SamirYeene-qq6ix
@SamirYeene-qq6ix Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🏆
@etho4784
@etho4784 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አሚንንንንን
@amnetyasin9410
@amnetyasin9410 Жыл бұрын
መሻአላህ አህታችን በርቺ
@user-nz1ti2fd6e
@user-nz1ti2fd6e Жыл бұрын
Mashaallah gobez nesh
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Жыл бұрын
ጎበዝ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@muhamedyenus7669
@muhamedyenus7669 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ ግን ስታስተምሪ አትሳቀቂ አይዞሽ አውቀዋለሁ ያለ አለማየት ይችላል ጥርግ ይበል
@elsahagos1792
@elsahagos1792 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እናት ስራዬን በማየት አበረታችኝ😍🙏
@user-ub9fi6ci1v
@user-ub9fi6ci1v Жыл бұрын
ዎውው ❤️❤️❤️👌👌
@omukamilla9142
@omukamilla9142 Жыл бұрын
Mashallah Mashallah Mashallah tebarekelah bexam qunjo asrar new
@garuhira1259
@garuhira1259 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እውቀት ለሰው ሲካፈል ይጨምራል ።እናመሰግናለን ።
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እናት ስራዬን በማየት አበረታችኝ😍🙏
@konjo2817
@konjo2817 Жыл бұрын
Mashaa Allah
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Жыл бұрын
ማሻአላህ Thanks sis, JZK khayran
@user-zr9eh3xl7b
@user-zr9eh3xl7b Жыл бұрын
ماشاء الله تسلم ايدك سنبوسه سهل وسريع جدن
@user-fp8ff9lr6x
@user-fp8ff9lr6x Жыл бұрын
ان شاء الله امين جزك الله خيرا
@stodetfenix4896
@stodetfenix4896 Жыл бұрын
Wow it's perfect 👌👌👌
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ አረአች ቅመምነሺእኮ
@wedaj2000
@wedaj2000 Жыл бұрын
Betiam gobeze nesh ketehetena gar👌👍
@rukyamohammede2310
@rukyamohammede2310 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@woine123
@woine123 5 ай бұрын
"ያናደድኳችሁ" ላልሽው ! ምንም የሚያናድድ አልተናገርሽም:: "ሰልችቷቹሁ ከሆነ" ብትይም እንኳን ወደው ነው ያዩት አልተገደዱም እና አትጨነቂ:: በተረፈ ስራሽ ከነ አገላለፅሽ ደስ ይላል :: ተብባረኪ!
@sitiyosaf8115
@sitiyosaf8115 6 ай бұрын
Yni wde betam wdddd nw yaregesh Allah yetebekesh❤❤❤
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
ጌማት አሰራር (Sweet Ball maker ) gemat Arabic Food
3:55
DIY Ethiopian
Рет қаралды 522 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН