በጣም ቀላል ኬክ ካለእንቁላልና ወተት / የፆም No egg No milk spong cake / ኬክ አሰራር / ebs / seifu / cake

  Рет қаралды 632,254

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

10 ай бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
1 cup sugar
1/2 cup oil
1 cup orange
A pinch of salt
vanilla
1 tbs vinegar
16 gram baking powder
2 & 1/2 cup flour

Пікірлер: 396
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
1 ኩባያ ስዃር ግማሽ ኩባያ ዘይት 1 ኩባያ የብርቱካን ጭማቂ ወይም የብርትኳን ጆሊጆስ ትንሽ ጨው ቫኒላ 1 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ 2 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፖውደር
@muniragulta1509
@muniragulta1509 10 ай бұрын
ሒዱ ቀጣይ የልጆች የምሳቃ አዘገጃጀት አሳይን
@m.4582
@m.4582 10 ай бұрын
አቸቶ ከሌለውስ አይሆንም ?
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 10 ай бұрын
ካለይ አቼቶ መስራት እንችላለወይ
@beleteytilahun
@beleteytilahun 10 ай бұрын
1 ካፕ ነው 2ግማሽ ዱቄት ግማሽ ያልሽን አሁኑ መስራት እፈልጋለው ደሞ በቅደም ተከተል ፃፊልን እናት
@kadijaahamza-nx9ct
@kadijaahamza-nx9ct 10 ай бұрын
ኦቩኑን መጃመራ ከተች ነው አዳል የምንሎክሰው
@SamiyaMohammed
@SamiyaMohammed 8 ай бұрын
የኔ ቆንጃ በጣም ጉበዝ ችግራችን ገብቶሻል እጂሺ ይባረክልሺ
@ekram2626
@ekram2626 10 ай бұрын
Mashallah betam yamral hidu
@samsunggood8450
@samsunggood8450 3 ай бұрын
wawwwwww gobez qoy moirewalehu
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 10 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍
@hiwotmekuria2699
@hiwotmekuria2699 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አብሶ ጣፋጭ ምግቦች ስሰሪ በርቺ
@ChrstianTsion-ew5nb
@ChrstianTsion-ew5nb 10 ай бұрын
Wow hideya wow.👏👏👏
@sofiaahmed2243
@sofiaahmed2243 9 ай бұрын
Wow mashaallah balemuya❤❤
@mery3475
@mery3475 9 ай бұрын
Wow በጣም ቀልል ያለ አሰራር ነው ብችልኝ ❤️👌
@AsratTelahun-vm4dd
@AsratTelahun-vm4dd 2 ай бұрын
ሞክሬዋለዉ በጣም ይጣፊጣል እናመሰግናለን
@user-hx3tq1vt7o
@user-hx3tq1vt7o 3 ай бұрын
Wow good job 👏 lelam entebqalen
@user-pe7vl2sf1s
@user-pe7vl2sf1s 9 ай бұрын
It is simple & lovely cake
@tenuabe2327
@tenuabe2327 3 ай бұрын
በጣም ያምራ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@cookingwithmimmo
@cookingwithmimmo 10 ай бұрын
ስለ የምግብ አሰራርዎ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 ай бұрын
በጣም ቆጆ አመሰግናለው የምር የምፈልገው አሰራር ለፃም ግዜ እጂሽ ይባርክ
@EyerusBasaznew-pf3xq
@EyerusBasaznew-pf3xq 2 ай бұрын
ቫኔላው የፆም የለውም
@anegach9112
@anegach9112 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እህት👍👍👍😍😍😍
@hulumyalfal7052
@hulumyalfal7052 3 ай бұрын
እህቴ እኔ እንዳንች ግብአቶችን አድርጌ ለመጋገር ሞክሬ ነበር ግን እንዳለ ተሰነጣጠቀብኝ ለምንድን እባክሽ መልሽልኝ?
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 8 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ የኔ ፍቅር❤❤❤❤
@khoruae3233
@khoruae3233 10 ай бұрын
ማኣሻኣላ እሞክራለን ❤❤
@HiwotGetahun-le8lp
@HiwotGetahun-le8lp 10 ай бұрын
Wow 😮
@tsigeredaabera2858
@tsigeredaabera2858 3 ай бұрын
Tiktok ላይ አይቼ ሰርቼዋለው በጣም አሪፍ ነው የሆነልኝ። እና በጣም አመሰግናለው
@selamawittewelda4226
@selamawittewelda4226 8 ай бұрын
Betam Amesegnalo Eht yesert eg ybarekui
@user-kp7pf2xf6f
@user-kp7pf2xf6f 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ኬክ መጋገር በጣም ነበር የምፈልገው
@elzabethtesfatsion7090
@elzabethtesfatsion7090 10 ай бұрын
Wow 👌
@rozahabte3595
@rozahabte3595 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ
@selamgh3379
@selamgh3379 10 ай бұрын
great job 👏🙏🙏🙏
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 5 ай бұрын
Wude leyu new ejesh yibarek!!!!!!
@user-hk1wk2ni1l
@user-hk1wk2ni1l 7 ай бұрын
Ejish ybarek❤ konjonew
@Yabsera-fc1kb
@Yabsera-fc1kb 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥይ
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 8 ай бұрын
Wow mokrawalhu betam konjo nw tnxs❤❤❤
@MakeaMakea-tz1di
@MakeaMakea-tz1di 2 ай бұрын
እጂሺ ይባርክ እህቴ ቃላት የለኝም ዋው በርች ❤
@Tizita341
@Tizita341 3 ай бұрын
Gobez ❤Ejish Yibark
@user-lv5km4kn9s
@user-lv5km4kn9s 10 ай бұрын
Wow betam yemeyemerew❤❤ milk bederegebete teru yehunale weye
@fanusftsum6021
@fanusftsum6021 9 ай бұрын
Wowww❤ berchi yene wud
@zuzutube1346
@zuzutube1346 6 ай бұрын
Masha Allah😍👏
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 7 ай бұрын
ጀእርጋታሽ አገላለፅሽ ደስ ይላል
@mimimimi2792
@mimimimi2792 6 ай бұрын
ዋውው 👍😍👌👌👌
@freedomermi5190
@freedomermi5190 3 ай бұрын
Good job 👏
@user-to5ou1sv1i
@user-to5ou1sv1i 8 ай бұрын
ከሙያሽ ሰላካፈልሽን እነመሠግናለን
@alamzagay8791
@alamzagay8791 7 ай бұрын
Egziabiher amilak edimena tienan yistih tebareki ❤❤👏👏
@kiddywo67
@kiddywo67 10 ай бұрын
Wow you are amazing
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ምርጥ ሞያ ነው ያሳወቅሽን ድምጵሽ ይሰማል
@user-hb9oz5cu7o
@user-hb9oz5cu7o 6 ай бұрын
በጣም,ጥሩነው,ብዙ.ነገር.ካንቺተምርያለሁ❤❤❤😅
@user-yx4ss4mt7h
@user-yx4ss4mt7h 3 ай бұрын
ዋውበጣምአሪፍነው ጎበዝበርች ❤❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ በጣም ነው የምወደው ሞያሽን
@idilabdillahi
@idilabdillahi 10 ай бұрын
ጎበዝ እናመሠግናለን
@YeshumTesfaw
@YeshumTesfaw 2 ай бұрын
በጣምያምራል፡፡ግንአቸብቶትመጠቀምባንትልስእናደግሞሊጡትንሽኩፊማለትየለበትም
@donkeytub3504
@donkeytub3504 3 ай бұрын
Wooooww 👍👍👍
@fozi4569
@fozi4569 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እክት ደህና መጠሺ ሀሪፍ አሰራስ ነዉ የሰየሺን እነመሰግንለን በርቺ የወቁትል መሰወቅ መለሰከምነት ነዉ በርቺ ሰላም ፍቅር አድነትን ተሀገረችን ለህዝበችን❤❤❤
@ShutiShumba
@ShutiShumba Ай бұрын
Wow
@netsitube19
@netsitube19 3 ай бұрын
woww nw sarachew bexam arif nw amsaganelw
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስየሚለው
@yoninet1103
@yoninet1103 3 ай бұрын
Thanks konjo for you Share
@Haliya-gj2xu
@Haliya-gj2xu 13 сағат бұрын
ማሻአላ 👌👌👌
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 10 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ
@FitumDame
@FitumDame 15 күн бұрын
Betam gobez
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 10 ай бұрын
ጎበዝ
@user-se3nk7kq7t
@user-se3nk7kq7t 7 ай бұрын
Wow my sister. It is. Good
@user-yg6rp2ns6y
@user-yg6rp2ns6y 9 ай бұрын
በርቺ እናመሰግናለን
@yabetsberhanuasfaw7232
@yabetsberhanuasfaw7232 10 ай бұрын
Betam des yilal mokrew tesaktual ena betam ameseginalehu ❤❤❤
@HappyBabyTurtles-ub7ig
@HappyBabyTurtles-ub7ig 5 ай бұрын
ዋውአንደኛ
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 7 ай бұрын
ዋው ያምራል ቀጥይ በዚህ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 10 ай бұрын
እዲህ ሙያ ልመዱ ይባላሉ ሌሎች ሤቶች ነገር ያበላልጣሉ እናበረታታት በመልካምነት መቸም ለዚህ ለጥሩ ነገር አይመቻችሁም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው😘❤
@hayattesema4388
@hayattesema4388 10 ай бұрын
@@Hidaya-kitchen- ጠክሪጂ ምንም ማለት አይደል
@messilovemedia1328
@messilovemedia1328 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቢዲዮሽ አይቼ ልክ እዳቺ አይነት ኬክ ጋገርኩ ሆ በጣም ጣፋጭ ነው አመሰግናለሁ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 ай бұрын
እጀቶ ምንድ ነው በእናትሽ ንገሪኝ
@kokitem7246
@kokitem7246 8 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ ገላገልሽኝ
@user-zf2hm6vr5x
@user-zf2hm6vr5x 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@etaferahukassa
@etaferahukassa 8 ай бұрын
Is soo good❤❤❤❤❤
@kirostilahun3151
@kirostilahun3151 6 ай бұрын
❤❤❤Wowww❤❤ Thank You Yemifeligewun
@zahraaman8444
@zahraaman8444 Ай бұрын
merte naw wow
@yaynuyaynu4716
@yaynuyaynu4716 10 ай бұрын
አሪፋነው
@mobizone4136
@mobizone4136 10 ай бұрын
ዋውውው እጅሽ ይበራክ ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
አሚን የኔ ውድ😘❤
@YemariamLene
@YemariamLene 3 ай бұрын
እህቴ እኔ ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤
@AmelmalAmare
@AmelmalAmare 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@salamabebe1008
@salamabebe1008 3 ай бұрын
wowwwwww ❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedNuru-xf9zp
@MohammedNuru-xf9zp 10 ай бұрын
ማሻኣላህ እስኪ ለገበያ የሚያዋጣ የፆም ኩኪስ አሳይን ወይም ስሪልን
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 10 ай бұрын
ዋው
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 2 ай бұрын
Wawwww❤❤❤
@user-zq6eq9cl8p
@user-zq6eq9cl8p 8 ай бұрын
it is so good😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 9 ай бұрын
ዋውነው እጅሽን ይባረክ ❤❤❤
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 2 ай бұрын
ጥሩነው ሰርቼ ሞክሬ አየዋለሁ
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 9 ай бұрын
Waw Enamsgenaln
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 10 ай бұрын
betam arife new amesegenalewe yene konjo🙏🙏🙏❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 10 ай бұрын
😘😘😘😘
@MihiretKassahun-yu2vr
@MihiretKassahun-yu2vr 2 ай бұрын
Wow betam nw miwodlsh sirawochshn amsgnalw muyashn silmitakafiyin
@meazakefeni678
@meazakefeni678 7 ай бұрын
ፆም ላይ የሚበላ ኬክ ስላዘጋጀሽልን እናመሰግናለን
@LuckyCardinal-me8ew
@LuckyCardinal-me8ew 6 ай бұрын
ተባረኪ
@user-ls6yi7lg1k
@user-ls6yi7lg1k 3 ай бұрын
Betam yamrale yetebarek yhun
@bethlehembikis3177
@bethlehembikis3177 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሰራሁ 🥮 ❤ 😍😍🥰🙏
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 9 ай бұрын
Betam emiyamer cake thanks
@bosenagebeyehu4198
@bosenagebeyehu4198 9 ай бұрын
እጅ ይባርክ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 3 ай бұрын
Thank you so much ❤👍👍👍
@user-qj2xn8ft8c
@user-qj2xn8ft8c 6 ай бұрын
❤yamiral
@rohandesta6574
@rohandesta6574 9 ай бұрын
Ijjishi yibarek yenee konjoo berchii❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 9 ай бұрын
Amen yene wid😘❤
@user-si5vo3sp3x
@user-si5vo3sp3x 3 ай бұрын
እጅሽ ቁርጥማት አይንካሽ እህት አለሜ
@tube4877
@tube4877 6 ай бұрын
ሀሣብሽ ደስይላል
@user-uy1lo6rz2n
@user-uy1lo6rz2n 7 ай бұрын
Yetsom kiram aserar nigerin
@tsehaymekonnen8593
@tsehaymekonnen8593 3 ай бұрын
Wow gobze
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 3 ай бұрын
አሁን አሁን ልሰራ ነዉ እህታለም❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@EdenYoni
@EdenYoni 6 ай бұрын
Bedabo megagerya bngagr kelayna ketach melekos alebn?
@user-ei6gr4ej6f
@user-ei6gr4ej6f 9 ай бұрын
Emokerewalehu
@zedtube7528
@zedtube7528 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ውዷ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዷ እህቴ ሰልስም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰልስማችሁ ይብዛ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ እጅሽ ን ይባርከው በርችልኝ
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,5 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,4 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ካቻፕ  አሰራር / homemade ketchup
9:08
Yado Multimedia
Рет қаралды 490 М.
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,5 МЛН