No video

"የእሳት አደጋ ሰራተኛ መሆን የምፈልገው ውሃ መረጫጨት ስለምወድ ነው" 😆 🤣/ልጆች ምን ይላሉ?/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 217,911

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 243
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Жыл бұрын
ወይኔ የቃል ኪዳን ሜካብ ጭራሽ እሷ አትመስልም ያለ ሜካፕ እኮ. በጣም ነው የምታምረው ዉይ ይሄ ሜካፕ
@mercytew3900
@mercytew3900 Жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ እራሱ ሌላ ሰው መስላኝ ነበር.....ያለ ሜካፖ እጅግ ውብ ናት
@kumnegermegersa317
@kumnegermegersa317 Жыл бұрын
እውነት ነው የእውነት እሷን አተመስልም ቃልዬ ፊትሽ ተለወጠ አታምሪም በሜካፕ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
እኔ ቢጨንቀኝ ሰርች ማረግ ጀመርኩ እንዴት ልወቃት ይገርማል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@kumnegermegersa317 ቤተሰብ አርጉኝ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
አረ ቃልሌላሰዉ መሰለች
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ዘንድሮ አገር ገብቸ ልጂ መውለድ አሰባለሉ ያሳካልሺ በሉኝ እሰኪ
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰካልሽ
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fatumaseid4904 ቤተሰብ አርጉኝ
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Жыл бұрын
@@blentube3002 እሸ አደረኩሽ ሁቢ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
@@fatumaseid4904 አሚንን
@yanegusse
@yanegusse Жыл бұрын
ቃልኪዳን ያለ ማካፕ ቆንጅዬ ናት። ሜካፑ ይቅርብሽ በሉልኝ።
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ሻሎም አባቱን ቁጭ እናቱ እርጋታዋ ደስ ሲል
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
🤔🤔🤔አረ ቃልይ ምን ጉድ ነዉ አረ ፈጣሪይ ይሄን ዱቄት ከምድረ ገፅ አጥፋልን በመከራ ነዉ ያወኩሽ ቃልይ ፊትሽን በመስታወት ይይዉ እስኪ ማነተዉ የተለማመደብሽ መልክሽ እስኪጠፋ😏🤔🤔🤔
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ውይኔ እኔ አላወኩትም ነብር በኮሚት ነው ያወኩት አይ ሜካፓየ የስራህን ይስጥህ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ ለኛም ቆንጆ ቆንጆች ልጆች ይስጠን ከስደት መልስ 🙏💐
@meazaabera5938
@meazaabera5938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
@@meazaabera5938 አሚን 😘💌
@yemisrachgirma8350
@yemisrachgirma8350 Жыл бұрын
I8⁸
@jamilatube4417
@jamilatube4417 Жыл бұрын
ወይኔ የቃልዬ ሜካፕ🙄ጭራሽ አላወኳትም በድምፆፅ ነው ያወኳት🙄ኸረ በጣም ያስጠላል ደሞኮ ያለሜካፕ ውብ የሆኑት ናቸው በሜካፕ ከዱቄት የወጣች አይጥ😀😀😀😀 ልጆቹ ጎበዞች ናቸው አላህ ያሳድጋቸው❤❤❤❤
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
እኔም
@user-rf5zx9zw3l
@user-rf5zx9zw3l Жыл бұрын
እኔም አይ ሜካፕ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
እኔም ስሟ ሲጠራ ነው ያወኳት ለካ እደዚ ጉደኛ ነው ሜካፕ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hareglulu8331 ውዶቼ ደምሩኝ
@martatolera7065
@martatolera7065 Жыл бұрын
Enem 🤣🤣🤣
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
ውይ ሜካፕ ኧረ አርቲስቶች እራሳችሁን ሁኑ ፈጣሪ ሆይ
@fevue140
@fevue140 Жыл бұрын
የኢቢኤስ አዘጋጆች ወንዱ መቱ ሳይቀር አይደል ሜካፕ ተለቅልቀዉ የሚያቀርቡላችሁን ምነዉ በነሱ ታያችሁ 😂🤣
@user-yi2ki5up2q
@user-yi2ki5up2q Жыл бұрын
Mekab yelaw wyyyy
@zinetmix1326
@zinetmix1326 Жыл бұрын
እረ የሰለሞን ልጅም አሸንፏል
@user-vi3ge9zt5j
@user-vi3ge9zt5j Жыл бұрын
የሻሎም እናት ውይ እርጋታ ደሰ ሰትል ቃልየ በሰላም ነው ከድቄት ውሰጥ የወጣች አይጥ መሰለሻል በሰላም ነው
@asmeretzeressenay4792
@asmeretzeressenay4792 Жыл бұрын
ቃል ያለሜካብ ነው የምታምሬው
@hayikelmuhammad3367
@hayikelmuhammad3367 Жыл бұрын
ሻሎውምም የኔ ውድድ እፍፍ አላህ ያሳድግልሽሽ በጣም ቆንጅየ ልጅ ቢስሚላህ አለየ
@meremmerem
@meremmerem Жыл бұрын
ቤቲ እርጋታዋ ደስ ይላል
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
አስፍቲ ልጆች ስል አባባ ተስፋዬ ናቸው ትዝ የሚሉኝ ደስ የሚሉ ልጆች አላህ ያሰድጋችሁ
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
አይ አባባ ተስፋዬ የልጅነት ትዝታዬ ናቸው።
@betelihemhabte2261
@betelihemhabte2261 Жыл бұрын
ዳኝነቱ ትክክል አይደለም መሀል ያለው ልጅ ነበር ትክክል
@fevue140
@fevue140 Жыл бұрын
የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗
@makis1623
@makis1623 Жыл бұрын
እውነት ነው ልጁ ነው ያሸነፈው ችግር አለባቸው
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 6 ай бұрын
ልጁነውያሸነፈው
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
ይቅርታ ብላችሁ ለሰለሞን ልጅ ልትሸልሙት ግድ ይላችሆል 😡😡😡
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
ኸረ ደከመኝ የሰለሞን ሙሄ ልጅ በሳቅ ገደለኝ የኔ ወርቅ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ጥቁር ሴት ጠፋ እኮ በድቄት ኧረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
justice for the boy. he was right.
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ምወዳቸው አርቲስቶች ከነልጆቻቸው 😘
@fikirtenegash4314
@fikirtenegash4314 Жыл бұрын
አዎ ግን ኢቢኤስ ሜካፕ እየለቀለቁ መካቸውን አጠፉብን እንጂ እኔም በጣም ይመቹኛል
@user-kg1iy1hw5m
@user-kg1iy1hw5m Жыл бұрын
እኳን አብሮ አድረሰን አሁንሰ ወልጄ ለናንተ መድረክ ደረሶልኝ 😍😍
@beebrr3617
@beebrr3617 Жыл бұрын
Been fire fighter? That means his helpful kid ❤🙏
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j Жыл бұрын
የእኔ ጌታ ሚሊየን ዘጠኝ አለ ውይ በሳቅ ነው የገደልከኝ ሲጀመር ሻሎም አሸናፊ ነበር አንድ ጠርቶ አይደል የዚያች በዘፉኑ ከተያዘላት የእሱም ይያዝለት ነበር
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 Жыл бұрын
ክክክክክ ወይ ስታስቁ ሻለው እውነት ነው ምሊዩን ይበልጣል ክክክክክ ወይኔ የትሄጄ ልሳቅ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
ምንድነው ያሬድን ያውቀዋል አለች መለሰ አይደል እንዴ ያሬድ እና ራሄል ብሎ እና ምንድነው ችግራችሁ 😏 ሻሎም ልክ እኮ ነው ያማችሆል
@fayetube2434
@fayetube2434 Жыл бұрын
ዉይ ይህ ሜጃፕ በጣም በዉ የቀያየራቸዉ ሰዎቹን
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
እኔም ሀገረ ስገባ ልጀን ኢቢኤስ ላይ አቀረባለሁ ♥♥♥
@tsigeredatesfayohans7715
@tsigeredatesfayohans7715 Жыл бұрын
ናፍቆት ግን የእውነት ትናፈቂአለሽ ❤❤❤
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
ግን ቃልኪዳን ነሽ
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
Ebs ዲኮሩ ሀገረኛ ማጀቢያው ሙዚቃም ሀገርኛ ቢሆን የበለጠ ያምራል ሁሉንም ነገር ከምእራባዊያን መውሰድ በዛ እኛ እዚህ ቀይ ነገር በዝቶብናል እባካችሁ 🙏
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ቃልየ ማነው የተጫወተብሽ
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ሻሎምዬ ሚሊየን ዘጠኝ ክክክክክክክ እድግ በሉልኝ
@michaelmoses6836
@michaelmoses6836 Жыл бұрын
artist tesfalem wife you are beautiful naturally, please reduce the makeup,
@emuhani7331
@emuhani7331 Жыл бұрын
ሰላምምምምምም እኳን ሰላም መጣችሁ
@tsehayekidane2970
@tsehayekidane2970 Жыл бұрын
Min nekachu lijochun ltasamumu new endie,lij belilebet neger endemikena atawkum betam newr new,endaydegem
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ቃልኪዳን ግን በሰላም ነው ያን የመሰለ መልክሽን የሸፈንሽው
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
😀😀😀😀ዱቂቱ በዛ
@emuze7123
@emuze7123 Жыл бұрын
ወይኔ ቃልየ ምነው ያን የመሰለ መልክሽን በዱቄት ሸፈንሽው እንዲሁ ውብ ነበርሽ ምንም ማድረግ አልችልም
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 Жыл бұрын
የእውነት ቃል ኪዳን ናት ????
@adam2558
@adam2558 Жыл бұрын
ውይ ቃልኪዳን ሜካፑ ሌላ ሰው ነው ያስመስልሽ ጠይመንተሽ ነው የምያምረብሽ!!!
@user-mi9fh1cg3c
@user-mi9fh1cg3c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይስጥን
@astedazelalem5312
@astedazelalem5312 Жыл бұрын
ቃልኪዳን ምንድን ነው የመሰለችሁ።
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
Shalomiye yene konjo yeteregaga des yemil lij edig bel shilimatu yante neber gin yihun gid yelem hulachihum edig belu
@zinaatmohammed1307
@zinaatmohammed1307 Жыл бұрын
ያሳካልሽ ያሳካልን ማሳየቱን ኢሽአላህ
@umukalid292
@umukalid292 Жыл бұрын
ክክክ ሚሊዮን ዘጠኝ እና ዉሃ መረጫጨት ስለምወድ
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b Жыл бұрын
በጣም ነዉ ያሳቀኝ
@mekdiTube9047
@mekdiTube9047 Жыл бұрын
በይላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ ውዴ የኢትዮጵያዊያን በሙሉ. የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏
@hermelasimret8237
@hermelasimret8237 Жыл бұрын
ዳኝነቱ ተጭበርብብሯል ሻሎም ሻሎም
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
አላህያሳድጋችሁ
@lulululu2675
@lulululu2675 Жыл бұрын
Shalom new yegemete enji 49 kkk😅😅😅 98 😅😂😂
@ErmmyMusic
@ErmmyMusic Жыл бұрын
Is it expensive to give each of the children a bike?
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ወይ ልጂ እድግ በሉልኝ😂
@lensagelaye9203
@lensagelaye9203 Жыл бұрын
Ezi program lay lijochn lmasatef endet new yminadergew 🤔🤔
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
ሚሊየን ዘጠኚ አላለም በሳቅፈነዳሁ
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 Жыл бұрын
ወይ ሜካፕ ቃል ኪዳን መልክሼን ብቻ ሳይሆን ድምጽሽም ነው የተቀየረብኝ !
@bamlakbelew4970
@bamlakbelew4970 Жыл бұрын
Ebs ere giftu mndnew hsanatochu feeling atgudut
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ወዱልጂ ሲያምር
@user-nf5iz7rg9e
@user-nf5iz7rg9e Жыл бұрын
ከከከከከ ውይ ልጂጁቹ
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 Жыл бұрын
ወይኔ ቃልኪዳን አይ ሜካፕ የስራህን ይስጥህ
@fozefeker6964
@fozefeker6964 Жыл бұрын
ታዋቂ ናቼው እንዴ እኔምንም አላወኳችውም😥😂😂😂😂😂
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
@@fozefeker6964 እኔ እራሱ አላወኩዋቸውም
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ከከከከከከ እረ በሣቅ
@kidistbirhane2620
@kidistbirhane2620 Жыл бұрын
እንደት ነው ማስመዝገብ የሜቻለው
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
የዛሬው ግን ፍትሀዊ አይደለም
@fevue140
@fevue140 Жыл бұрын
አንተ ነህ ፍታሀዊ ያልሆንከዉ ደግመህ እየዉ ወይም ጌሙን ተረዳ መጀመሪያ እናቶቻቸዉ የመለሱት መልስ ከልጆቻቸው ጋር አንድ አይነት ከሆነ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹ ስላወቁ አይደለም😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
@@fevue140 kkkkkkk
@cuanrisa901
@cuanrisa901 Жыл бұрын
Begeta beyesus sim mindinewu kalkidan yemeselechiwu
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e Жыл бұрын
አይ ተንፍሷል አለለችም እድግግግግ በሉ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ሽልማቱ እሚገባዉ ሻሎም ነበር ታዳላላችሁዴ 😏😏😏😏
@fevue140
@fevue140 Жыл бұрын
የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
@@fevue140 እስከመጨረሻው አይቸዋለሁ አንችነሽ ያላየሽው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 ቤተሰብ አርጉኝ
@studywith_me123
@studywith_me123 Жыл бұрын
shalom ye yen fkr
@mabrateehailu4414
@mabrateehailu4414 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አርቲስት ቃልኪዳን፡በጪራሺ፡ሌላ፡ሰውነው፡የመሰልሺው፡ደግሞ፡ልጂሺ፡ባለፈውም፡ቀረባነበር፡የወንዱልጂ፡እናት፡ደስትይለሺ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ቃልኪዳን የአርቲስት ተስፉ ሚስት ነች?
@fevue140
@fevue140 Жыл бұрын
የፕሮግራሙ ጨዋታ ሳትረዱ የመሠላችሁን እየኮመታችሁ አታስጨንቁት ላይኑን 😂 እናቶቻቸው የገመቱት መልስ ከልጆቹ ጋር አንድ አይነት ከሆነ ብቻ ነዉ የሚያሸንፉት እንጂ ልጆቹማ ሁሉም ትክክል ናቸዉ ጌሙን ተረዱት መጀመሪያ ዮስቲና እናቷ 💪 አሸንፈዋል በቃ !!! ጨዋ ስነስርዓት ያላት ልጅ እደጊ 🙏😗
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ቃልኪዳን መልክሽ በጣም ተቀየረ የድሮ መልክሽ ናፈቀን
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 Жыл бұрын
yen.marochi😍😍😍😁😁😁😁😁❤❤❤
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ሚልየን 9 አላለም ይመችህ ክክክክክክክ
@meronaddis2131
@meronaddis2131 Жыл бұрын
Ere kale mekpuen telamamj new yekebasch ene alwelischem
@Gj-dk5bn
@Gj-dk5bn Жыл бұрын
አየ ይኸ ዱቄት ምን አስመሠላቸዉ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
አወይ ዕዳ አለ ይሄ ሜካብ ምን አስመሰላቸዉ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
🌹👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
በዱቄት ምክንያት ማን እደሆነ መለየት አልቻልንም አርቲስቶች
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Жыл бұрын
ቃልዬ ደምፅእሽ ነው እንጅ ምንም አንች አይመስልም ሜካፕሽ በዛ ቤዛም እንደዛው
@fikirtenegash4314
@fikirtenegash4314 Жыл бұрын
ምነው ሜካፓቹ በዛ መካቹ እስኪጠፋ
@Fikr368Tube
@Fikr368Tube Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣💘💘💕👍
@marcillasyoutube2703
@marcillasyoutube2703 Жыл бұрын
Wendu lijj melsal muluwun melsachu eyot
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tajire9059
@tajire9059 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@jamilshhill4413
@jamilshhill4413 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@tybahty2881
@tybahty2881 Жыл бұрын
ያሳካልሽ
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
🌹🍓🤣🍓🌹🤣🍓🌹🤣🤣🙏
@etsegenetfeker
@etsegenetfeker Жыл бұрын
እረ ቃልኪዳን ለመክሳት ብለሽ ኸሜካፑ ጋር አይጥ መሠልሽ
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
ወዱኮ ያሬድ ብሏል 🙄🙄🙄🙄
@hima-vc5od
@hima-vc5od Жыл бұрын
ናፍቆት
@mesi685
@mesi685 Жыл бұрын
🥰
@tsemm3061
@tsemm3061 Жыл бұрын
Weha merchachet selemewd
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ሚሊዬን 9
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
የሀብታም ልጂጂች ናቸዉቸ
@Emuti349
@Emuti349 Жыл бұрын
ኡፍፍ የቃልኪዳን ልጅ አፏ ይደብራል። ይሄ ኮንፊደንስ አይደለም ልቅነት ነው። ግብረ ገብ ያስፈልጋል
@tseginaro4963
@tseginaro4963 Жыл бұрын
Shalom neber 1gna mewetat yenberebet
@hewethiwi9205
@hewethiwi9205 Жыл бұрын
Weye kaleya yehcne leje alkateme beya never menwe
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💖💖💖
@tigi273
@tigi273 Жыл бұрын
ሻሎሚ አሳቀኝ
@husenaliadem7350
@husenaliadem7350 Жыл бұрын
ያሬድብሎየለደ እናቱምያሬድን ያቀዋልነውያለችው ምንሸነው
@aidamohammed5614
@aidamohammed5614 Жыл бұрын
Nafkiye zare lk alserashim temlsesh eyiew vidiowen hulet kaweku chigre ylm blesh melsesh afreshiew
@asiaasiaq3742
@asiaasiaq3742 Жыл бұрын
kale mmenach
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 24 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 7 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 189 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН