“ደብረ በጥብጥ ነዉ የምንለዉ” 🤣የአርቲስቶቹ ልጆች በሳቅ ገደሉን🤣🤣//ልጆች ምን ይላሉ// ፋሲካን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 259,620

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 294
@samsongirma5794
@samsongirma5794 Жыл бұрын
ስለ ዛብሎን እና ስለ ልጆቻችን ስለሰጣችሁን ሃሳብ በዛብሎን ስም እናመሠግናለን። ልጆች የወላጆቻቸው ብቻ ሳይሆን የማኅበረሰቡም ውጤት ናቸው። እናንተም ለልጆቻችን ታስፈልጓቸዋላችሁ።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
በትክክል ❤🙏👍
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m Жыл бұрын
የዛብሎን አባት በመሆንህ እድለኛ ነህ 🎉🎉❤❤❤❤
@samsongirma5794
@samsongirma5794 Жыл бұрын
@@user-sw2og2ft4m አመሠግናለሁ ሪች!!!
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ዛብሎን በጣም ፈጠኝ የሆነ ድንቅ ልጅ ነው አላህ አሳድገው ይህም ከቤተሰብ የመጣ የአስተዳደግ ውጤት ነው ምርጥ 👨‍👩‍👧ቤተሰብ ናችሁ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በየአላህ ፈቃድ ከሆነ ለቀጣዮ ረመዳን የምንደርስ መልካም የምንሰራ ከመልካሞች ተርታ የምንሆን ያርገን
@user-my9oh8wg1m
@user-my9oh8wg1m Жыл бұрын
አሚን ውዴ
@naimarayali7977
@naimarayali7977 Жыл бұрын
Amiiin
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
አሚን አሚን ❤❤❤❤ያረብ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ammin
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
አሚን ውደችን ❤❤❤
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Жыл бұрын
ዛብሎን የሚገርም ልጅ ጌታ አዕምሮውን ይባርክ አባትየውም ደስ ይላል።የሁሉንም ልጆች አዕምሮ ይባርክ
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ruthzelalem4236
@ruthzelalem4236 Жыл бұрын
ዛብሎን ጥሩ ክትትል ያለው ቤተሰብ ውስጥ ያደገና ኮንፊደንስ ያለው ልጅ ነው🎉
@samsongirma5794
@samsongirma5794 4 күн бұрын
ሩት አመሠግናለሁ።
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
ዛብሎን የኔ ጀግና በጥርሩ ስነምግባር ያደገ ልጅ ነው ዕውቀቱን ይጨምርልህ የኔ አባት ቤተሰቦችህ ምስጋና ይገባቸዋል❤😊
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁሁ ልጆች ሀገራችሁን የምትወዱና የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ የሚያዝናኑ ልጆችድሮስ የአርቲስት ልጅ ዳጊዬ ውድድ😍👏👏👏
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 Жыл бұрын
የጎንደር ጃኖ ልብስ እንደት ያምራል😍😍
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ❤❤❤
@user-ri1pv9zv8q
@user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын
ዛብሎን በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ በስነምግር ታንፆ የሚያድግ ልጅ ነዉ ያስታዉቃል በተለይ የእናቶቻችንን መፍጫ ያብራርቶ የተናገረበት መገድ ልጆች ባህላቸዉን እያሳወቁ ማሳደግ በጣም ጥሩ ነዉ
@samsongirma5794
@samsongirma5794 4 күн бұрын
አመሠግናለሁ። እናመሠግናለን።
@hayamhomad44
@hayamhomad44 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፋሲካ በአል ልጆቹ እንዴት እዳዝናኑኝ እድግ በሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤🎉
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali Жыл бұрын
አሜን
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
ዳዊትዬ ❤❤❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 Жыл бұрын
ዛብሎን በጣም ጎበዝ እስማርት ልጅ ነው በጣም ይበልጣቸዋል እግዚአብሔር ያሳድገዉ
@samsongirma5794
@samsongirma5794 4 күн бұрын
መስኪ አመሠግናለሁ።
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
ህፃኖቹ አላህ ያሳድጋችሁ ጃኖው ሲምር በጣም ነው ደስ የሚለን
@elsagetachew8669
@elsagetachew8669 Жыл бұрын
እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ ልጆች በጣም ደስየሚል አዝናኝ ነበር እድግበሉ
@HayatMohammed-fq5ml
@HayatMohammed-fq5ml Жыл бұрын
Happy new year
@temesgenhailemariyam2473
@temesgenhailemariyam2473 Жыл бұрын
ዛብሎን አንደበትህ በራሱ ይማርካል እግዚአብሔር ከጸጋ ላይ ጸጋ ከሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ አባቱ ይህን እንደምታነብለት አምናለሁ
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
ልጆችየ አላህ ያሳድጋቹህ! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!
@tisgerdafetne1590
@tisgerdafetne1590 Жыл бұрын
ልጅን እንዲተው ሁሉኑም ማስተማር ጎበዝ በዛላይ በራስ መተማመኑ ዛብሎን አንደኛ❤❤❤
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
ዴቭዬ ስወድህ አድናቂህ ነኝ ቆፍጠን ጀነን ያልክ ❤
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
ዛብሎን የኔ አንበሳ የኔ ጀግና የኔ ስማርት እደግ በልልኝ ❤❤❤በጣም ጎበዝ ናቸው ሁሉም
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
Zablon is going to have a great future ahead of him,applause to the family
@edomedom4342
@edomedom4342 Жыл бұрын
ዛብሎን ጎበዝ ነው የምር ❤
@mahitata5377
@mahitata5377 Жыл бұрын
ዛብሎን በጣም አስተዋይ ልጅ ነው በደንብ ያደገ እንደሆነ ያስታውቃል
@mera-2121
@mera-2121 Жыл бұрын
ህፃናቶች ውስጥ ቤተሰቦቹን አየኋቸው
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያዝናሉ ልጆቹ በጣም የሚወደዱ አርቲስቶች ልጆች ፈጣሪ ያሳድግላችሁ🙏🥰🥰🥰
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v Жыл бұрын
የዛብሎን እናት እና አባት ለልጅ ጌዜ እንደሚሰጡ እንደሜስረዱ ጥያቂቸዉን አንደሜደምጡ ዉጤቱን አይተናል ለልጆች ሁሉን አሳዉቀን ጥያቂቸዉን ሳንሰለች ብንመልስ ሀገር ደንበር አስከባሪ በሀሉን አክባሪ ትዉልድ እናፈራለን ታሪክ ሳናበላሽ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
ይጣፍጣል ደስ ይላል ❤❤❤አይ ልጅነት እንዴት እንደሚናፍቅ
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸ አርቲስቶች ናቸው አምሮባችሁል ስወዳችሁ በጣም እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
በጣም ደስየሚሉ እድግበሉልኝ በጣም ያሳቁኝ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Жыл бұрын
ውይይይ ዳግም የተሸከመችው ዊግ እንዴት ይከብዳል
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ልጆችዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰
@user-ko8tf1kc3u
@user-ko8tf1kc3u Жыл бұрын
የአሚንየ አባት ስወድህ እኮ ልዩነህ
@Fekerte928
@Fekerte928 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ እግዝአብሔር ለቁምነገር ያብቃቹ እድግ በሉልኝ❤❤❤
@pmandirllmusicethiopia9802
@pmandirllmusicethiopia9802 Жыл бұрын
ዳጊ እንኮን አደረሰሽ እወድሻለሁኝ ዛሬ አላማረብሽም ውበትሽን ሸፈነው ፀጉርሽ አንቺ ደስ ካለሽ ይሁን
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
የጨዋ ሰው ኮመንት አሉ እንጂ ቅናት ያሳበዳቸው😅
@dagmawit.tsehaye
@dagmawit.tsehaye Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ትኩረት ወደእኔ እንዳይሆን ፈልጌ ነው ልጄን ስላመጣኋት🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እድግ በሉ የኔ ማሮች መልካም የትንሣኤ ባሕል ያመቱ በሰላም ያድርሰን 🙏የዴቭ ቲሸርት ኦርቶዶክስ ❤😘
@ayaanayaan6082
@ayaanayaan6082 Жыл бұрын
Zablo. Woooow 🎉 woooow Allah yasadegeh
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚሐብሄር ያሳድጋቹ ልጆች ዛብሎን ዋው
@user-nc9ki1hp9l
@user-nc9ki1hp9l Жыл бұрын
ዳጊ የፀጉርሽ ነገርስ ምን ይባል 🤔🤔
@hasna892
@hasna892 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-nb6cg2wc7q
@user-nb6cg2wc7q Жыл бұрын
የፈረጅ ዉሻ መስላለች
@user-uu9pu4dh8l
@user-uu9pu4dh8l Жыл бұрын
​@@user-nb6cg2wc7q 😂😂😂😂😂😂😂
@aduethiopian
@aduethiopian Жыл бұрын
@@user-nb6cg2wc7q 😅😅😅😅😅
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
​@@user-nb6cg2wc7q 😂😂😂
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Жыл бұрын
የኔማሮች አፋቸዉ ሲጣፍጥ 😍👌
@nemonaalem4471
@nemonaalem4471 Жыл бұрын
Zablon Yene geta tebarek... kidus beyehalehu
@brhanetamrat9240
@brhanetamrat9240 Жыл бұрын
ሚገርምህ ከስስት በላይ ዳዊት አባተ ፖሊስ ሁኖ የሰራበት ፊልም አይረሳኚም እና አሜንም እሱን አይቶ ነው። ደስስስ ይላል።
@telljtell9413
@telljtell9413 Жыл бұрын
እኔ ደሞ አላዳንኩሽም ፊልም
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
ዳዊትየ ትሸርትህ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድጋቸው
@tesfutoloro6382
@tesfutoloro6382 Жыл бұрын
Wawa lijochi sewdachu😂❤❤
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ዛብሎን በጣም ጓበዝ ልጅ ነዉ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Egziabher Yasadigachu ❤❤❤❤😅😅😅
@honeyzablon4744
@honeyzablon4744 Жыл бұрын
ዛብሎንዬ የኔ ቅመም እድግ በል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለቁም ነገር ታብቃህ እወድሀለሁ❤😘
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Жыл бұрын
Dagi beautiful!Abechu lemin almtam.
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Жыл бұрын
Zablon is special, lj hulu des ylal gin , he is very social baymro ❤ edegu❤
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ጎበዞች ናቸዉ አላህ ያሳድጋችሁ 😍
@zahraseid7922
@zahraseid7922 Жыл бұрын
ምንድነው የተሸከመችው አላቀሳቀሳትምኮ😂😂😂😂
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ጭድ ነው የተሸከመችው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ልጆች ናቸዉ እግዚያብሔር ያሳድጋቸዉ ❤❤🙏
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@solfaye7848
@solfaye7848 Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ጨዋ ደርባባ በአልን መስለሻል የሚንጣጡትን እንዳትሰሚ የበታችነት ስሜት ስለሚያጠቃቸው ነው 😅😅
@alemderesma5224
@alemderesma5224 Жыл бұрын
Wow setamer 💚💛❤️
@saedanuri
@saedanuri Жыл бұрын
ያረብ ይሄኔ ፀጉሯን ሸፍና አጭር ቀሚስ ብታደርግ ደሞ ምንንድነው ቀሚስሽ ውርጅብኝ እንደው ምን ተሻላችሁ ቅናታሞች እኔ በበኩሌ ተመችታኛለች ሽፍንፍን ማለቷ ሴቶች ግን አትቅኑ በተለይ ቁሞቀሮች በአሏህ
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
Tikikil this is totally complex🎉
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 Жыл бұрын
በጣም የስድብ ሱስ ምን ታደርጊዋለሽ ይቀኑባታል
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ሀበሻኮ እድህነው በቃ 😂
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
በጣም ገገማነሽ የዱሮ ምሀይም 😂😂😂ቁሞ ቀሩን ተይውና ለዊጊ በአላህ ስም መለመንሽ😂በነገራችን ላይ ሰው ሊቀና እሚችለው ማርግ በማይችለው ነገር ላይ ብቻ ነው እሶ የለበሰችውንም ይሁን የሽያጭ ፀጉር ማንም ሊገዛው እሚችል ነው😂😂
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ye Dave leijoc wetader and police mehoen yeflgalw enkhuan adersachu❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የኔ ወድቹ ፈጣሪ ያሳደጋች😅😅😅😅😅😅😅😅
@tsegaethiopia7069
@tsegaethiopia7069 Жыл бұрын
ዳጊ ምነው ክንፏን የሰበሰበች ፒኮክ መሰለች 😅😅😅
@helimatube9073
@helimatube9073 Жыл бұрын
😂😂😂
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋውው ፈጣሪ ያሳድግችሁ❤🙏🙏
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 Жыл бұрын
Hulum lijochi tafachochi nachehu ❤edgu
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
የልጅ ነገር በሳቅ ሞትኩኝ እድግ በሉልኝ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
ዋው ዛብሎን ተባረክ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ተባረኩ
@elsitube1071
@elsitube1071 Жыл бұрын
ሁሉም እስማርት ናቸው ዛብሎን ግን😍😘
@melschemarta9830
@melschemarta9830 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ዛብሎን🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ ቆንጆ እድግ በል🥰🥰🥰
@luluossi2577
@luluossi2577 Жыл бұрын
Wowwwwww❤❤❤
@betalhemtube
@betalhemtube Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ❤️🥰
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ማሻአላህ፣ማርነገርናቸው፣አላህ፣በጤናያስደጋችሁ🎉
@tiruyeabebe6082
@tiruyeabebe6082 Жыл бұрын
ዛብሎን ጎበዝ ልጅ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አይ ልጅነቴ ከ20ሺ በግ እስኩተር😂😂 ልጆች እደጉ❤❤❤
@user-qr4mu5gi3t
@user-qr4mu5gi3t Жыл бұрын
iskuterum 20 shi lihon yichilal😂
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
@@user-qr4mu5gi3t 🤣
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ዛቢሎን በጣም ጎበዝ የኔ ምርጥ እድግ በሉ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ወይ ልጅነት ደስ ስሉ😂😂😂😂
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Жыл бұрын
አስፋዉ እድሜና ጤናን ይስጥህ
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 Жыл бұрын
Am impressed by zablon
@samso9413
@samso9413 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኪ ውይ ልጅነት ደስሲል
@MeseretGemechu-dd1he
@MeseretGemechu-dd1he Жыл бұрын
ተባረኩ እድግ በሉ አዛናኑንኮ።
@alem1228
@alem1228 Жыл бұрын
ዛብሎል ጎበዝ ጎበዝ ነው በጣም ።
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
ዛብሎን ድንቅ ልጅ እድግ በል ሞገስ ያለህ ልጅ
@EmanAssefa-hk9mx
@EmanAssefa-hk9mx Жыл бұрын
ማሻአላህ ዛብሎም አላህ ይጠብቅ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 Жыл бұрын
ዛብሎን ኮፊደሱን ሳላደንቅ አላልፉም❤❤❤❤❤
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj Жыл бұрын
❤❤❤❤💯💯💯🌹
@betelhemgetu3683
@betelhemgetu3683 Жыл бұрын
ዛብሎን በጣም አስተዋይ ልጅ ነዉ
@betehftamu6567
@betehftamu6567 Жыл бұрын
.ሳሚዬ አባቴን ትመስላለህ ልጀህን ዛብሎንን ያሳድግልህ
@samsongirma5794
@samsongirma5794 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ቤቲዬ
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Жыл бұрын
😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ዛብሎን የሱፉን አቀማመስ አደኛ 😂😂😂
@amaamm8606
@amaamm8606 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@getahulunchay3640
@getahulunchay3640 Жыл бұрын
ዛብሎንዬ ደስ ሲል
@hasna892
@hasna892 Жыл бұрын
ይጣፍጣል😂😂😂😂😂😂😊
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 10 ай бұрын
ዞቢሎወ አንደኛ ነው❤❤❤❤
@konjyano7597
@konjyano7597 Жыл бұрын
ዘብሎዬ በጉ አይሻልክም ነበር😅😅😅😅❤❤❤
@SelamawitCheru
@SelamawitCheru 8 ай бұрын
Zablon 👏👏👏👍
@user-rr7bz9dt5l
@user-rr7bz9dt5l Жыл бұрын
የ ሚገርም ልጅ ነው ዛብሎን
@SaraSara-zp5mb
@SaraSara-zp5mb Жыл бұрын
Zablon wow they trend his parents well🙌
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 Жыл бұрын
English afer belach
@myhero6436
@myhero6436 Жыл бұрын
​@@samrawittesfaye9697 😂😂😂
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
❤❤❤እድግ በሉ
@Snshsjuee
@Snshsjuee Жыл бұрын
Yitftal alalem walhi endet endwedkut 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
እድግ በሉ ❤❤❤
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 47 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 39 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 211 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 300 М.
#YeAyat Lijoch I S1Ep01 - የአያት ልጆች -  ክፍል 01
27:51
Addis Drama Studio
Рет қаралды 164 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 12 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 61 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,7 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН