KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያላረገው ሙሉ ፊልም Yaleregew full Ethiopian film 2022
1:26:12
የትም አለሁ ሙሉ ፊልም Yetem Alehu full Ethiopian film 2022
1:24:17
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
когда достали одноклассники!
00:49
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
የሴት ልብ ሙሉ ፊልም YeSet Lib full Ethiopian film 2022
Рет қаралды 533,851
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 773 М.
Sodere TV
2 жыл бұрын
የሴት ልብ ሙሉ ፊልም YeSet Lib full Ethiopian film 2022
Пікірлер: 696
@user-yt4kj8rm8d
Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል
@mekat7003
Жыл бұрын
እንኳንደስአለሽ
@shagaetopia3239
Жыл бұрын
Hulum des yibelk /sh🥰❤
@user-uv1pd8wo1o
Жыл бұрын
ሁሌም ደስተኛ ሁኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ll7pq8re6j
Жыл бұрын
ሁሌም ደስታአይለይሽ
@user-yg6uk5zx8c
Жыл бұрын
ሁሌም ደስታዉን ያብዛልሸ
@gggrvheve
Жыл бұрын
እስኪ ልወልድ አንድ ወር ቀርቶኛን በሰላም እንድወልድ ፀልይሉኝ🥰🥰🥰🥰🥰🙏መልካም መኞታቹሁን👍👍አሳዩኝ
@sarahsaoron2393
Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ
@user-qm7uj5uz7x
Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ
@user-xl7wc1zg4v
Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ🥰🥰🥰
@amarechbahiri4784
Жыл бұрын
እመቤቴ ትቅርብሸ 🙏
@hanagosaye4686
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ
@user-sb8st7yu9y
Жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላ ለሠውልጅ ዋናው ጤና ነውና እግዚአብሔር ጤናውን ይሰጠን 🙏🙏🙏🙏
@azarazar9918
Жыл бұрын
አሜን
@selamtesema1935
Жыл бұрын
Ere kejerba cameraman eyawerak aydebrm
@firehiwotzenabu8420
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@hanaalimayo1221
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን ለሁላችንም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtamlegesse5399
Жыл бұрын
Amen Amen
@truugechi9120
Жыл бұрын
ኮሜት የምታነቡ እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን ሃገራችን ይጠብቃት አለማችን ሰላም መርጋጋት ይስጠን አሜን
@Mama-eq8rt
Жыл бұрын
Amen
@Sarasara-tf7rs
Жыл бұрын
አሜን
@mozehlubna4504
Жыл бұрын
aMen Lehulachen
@asres2602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ji1xg7cr3s
Жыл бұрын
ኣሜን፫🙏
@jarihachem1711
Жыл бұрын
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@Mama-eq8rt
Жыл бұрын
Amen
@jarihachem1711
Жыл бұрын
@@Mama-eq8rt 🥰🥰🥰🙏
@mamijimma5414
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mozehlubna4504
Жыл бұрын
Amen Amen
@jarihachem1711
Жыл бұрын
@@mozehlubna4504 🥰🥰🥰🙏
@surafelyitna6343
Жыл бұрын
በእንደዚህ አይነት ችግርና ስቃይ ውስጥ ያለች ሴት ሰለጥፍሯና ሽፋሽፍቷ ጊዜም አቅምም አይኖራትም፣ይሄን ጥፍርና ሽፋሽፍት ሰክታ ማየቱ የናንተን ትኩረት አለመስጠት ያሳያል ቢያንስ ጥቃቅን ስህተቶችን እንኳን ለማረም ሞክሩ፣ለተመልካቹም የማይመስል ነገር ማየት ደስ አይልም።በተረፈ የፊልሙ መልእክት አስተማሪ ነው እናመሰግናለን።
@hanukonjo1121
Жыл бұрын
ሰማሗቸው እኮ ወይኔ ሲያስጠሉ
@meklitalelegn7555
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የኔም እይታ ነው እንዴት እያልኩ ነበር የኮንቲኒቲ ችግር ነው
@redeittilahun7326
Жыл бұрын
Stmot yetenqesaqesechws demo dnchun ltesh schershi shnkurtu lay ejishn qurechi alalem 😂😂😂😂🤔🤔🤔
@mitiktube8081
Жыл бұрын
@@redeittilahun7326 😂😂😂😂😂😂
@kalashe4581
Жыл бұрын
በጣም ልክ ነህ ለመፃፍ የፈለኩትን ፅፈሀል
@user-uv1pd8wo1o
Жыл бұрын
ሰላም ፍቅርን እግዚአብሔር ይስጠን ሐገራችንን ሰላም ያርግልን በየቀኑ የሚለቅሱ እናቶችን እባ እግዚአብሔር ያብስ የዴቭ አፍቃሪዎች መፅናናቱን ይስጠን ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን💔😭🙏ሶደሬዎች በርቱ💚💛❤🙏🙏🙏
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ😘😘
@user-ue6ct1sq9u
Жыл бұрын
ማነው ደቭ
@user-li2oz9xm8j
Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ከይሲ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@mozehlubna4504
Жыл бұрын
Amen
@efrataefrata5353
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-ji1xg7cr3s
Жыл бұрын
ኣሜን፫🙏😥
@truth2232
Жыл бұрын
እኔም አንድ ነበረችን ገነት አድማሱ የምትባል ህይወቴን ልታመሰቃቅል የነበረች በእግዛብሔር ሀይል ግን ተረፍኩ
@bezaweetshiferaw7545
Жыл бұрын
I am having temesasay guadegna
@helentube4131
Жыл бұрын
ደስ የሚለው የሴት ጓደኛ የለኝም እንድኖረኝም አልፈልግም 😭😭😭
@bethelehemwebe5910
Жыл бұрын
betam tekekel!!!!!!!
@zamzamzamzam7194
Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@dalueshe2024
Жыл бұрын
የክፋት መጫራሽ ክፋት ነው ፈጣር ሆይ ደግ ነገር እንድሰራ መልካም ልብ ስጥን🇪🇹💕💞❤🤱
@khadijabayousef3928
Жыл бұрын
አሚንለሁላችንም ዉስጣችንንአላህያሳምረዉ ከአስመሳይጎደኛይጠብቀን
@machohabibi5267
Жыл бұрын
አሜን
@alemhyilu8422
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-kn9mw6ok9q
7 ай бұрын
አሜን በእዉነት
@ddwalano1566
Жыл бұрын
❤️ ሀገር ልጆች ባየላቹባት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️💞
@user-nx8bs7bs8n
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tubetube4903
Жыл бұрын
ከጓደኛ ምቀኛ ይሰውረን....አስተማሪ ፊልም ነው
@SaraSara-kc8lt
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@user-in1uw3cl2e
Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ይስውረንንን አሚንንን
@bezadinku5805
Жыл бұрын
@@SaraSara-kc8lt tyyyyytyyyyyytyyeyywuyytyuywyyyyyyywtywytwyrqyqpytytwytwtqpueqpypywuryyyyyuytywtyqpyywyyyyqptyypywrqywyyrwytyyywryytyyyyw 6. Ty y, T. P yhr
@user-nx8bs7bs8n
Жыл бұрын
አሜን ❤
@user-jf9xe6ir3k
Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ የምታነቡ ሁሉ አላህ የሚያስደስት ነገር ይወፍቃችሁ ከተንኮለኛ ሰው አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@bezawitmustafa424
Жыл бұрын
Amen
@user-xg3tw6uv4z
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው 💕 ከንዲህ ያለ ጓደኛ ጠብቀን 😢እኛም እዳንሆን ልቦናችንን መልካሙን ብቻ እድናይ ርዳን
@assefabadeta5256
Жыл бұрын
ምናለ የራሳችሁን ፊልም እንኳን ለ1ሰዓት ከ28ደቂቃ ከ53 ሰከንድ ቦታ ሰታችሁት መጀመሪያ ብትመለከቱት፡፡
@tizitateshome6393
Жыл бұрын
Exactly
@mitiktube8081
Жыл бұрын
እኮ በጣም
@rahelliza6321
Жыл бұрын
ከአስመሳይ ጔደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን ፊልም ስናይ ጊዜ ለማሳለፊያ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገርም ስላለው ጥሩ ነገሩን መማር መጥፎ ነገሩን ደሞ መተው አለብን ይሄ ትምህርት ነው
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ወይ ጉድ የሴት ጉዋደኛ አንዳንድ ምቀኞች አሉ መጨረሻው በጣም ያምራል የአልማዝ ልጅ ጆሲ ስወደው ❤️
@ebaabeba421
Жыл бұрын
የሤት ጎደኛ ባናታቸው ይተከሉ መቸም አረሣትም
@user-kb8dj3dx8i
Жыл бұрын
@@ebaabeba421 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Rurama-bv7rx
Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፈዉ አማራ ህዝብ
@Oumlizaaa
Жыл бұрын
አይ ይቺ አለም የሴት ጓደኛኮ ክፉ ነች በፈጣሪ ሴትን አትመኑ አረ ወንዶች ሺ ጊዜ ኑሩልን አይ ሴት😡
@hyme7165
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ የደረሰበት ያቀዋል እደሴት ጨካኝ የለም😭😭😭
@user-cf7fg8br7f
Жыл бұрын
የሤት ጓደኛ አለመኖሬን አመሠገኩ እፍፍፍ የሤት ጭካቴ
@user-fg5pn7ph8d
Жыл бұрын
@@user-cf7fg8br7f እኔም ከእህቶቸ ውጭ ምንም ጓደኛ የለኝም አልሀምዱሊላህ እህቶቸ ይኑሩልኝ
@user-fg5pn7ph8d
Жыл бұрын
ወንዶች ግን ታድለው ምርጥ ልብ ነው ያላቸው ከጓደኛቸው ጋ እርስ በእርሳቸው አይመቀኛኙም ይደጋገፋሉ አብረው አድገው አብረው ያረጃሉ
@Oumlizaaa
Жыл бұрын
@@user-fg5pn7ph8d በጣም የሴት ልብ ግን ክፋት ምቀኝነት ብቻ ያላት😒
@user-eu2vn1ns2w
Жыл бұрын
ከንደዚች አይነት ሰይጣን ጓዴኛ አላህ ይጠብቀን
@kidyabebe8749
Жыл бұрын
Amen
@hyme7165
Жыл бұрын
አቤት የሴት ጓደኛ እኮ ኡኡኡኡኡ ሰይጣን የደረሠበት ያቀዋል አሁንማ የሴት ጓደኛ ያዥ ከሚሉኝብቻ እስኪ ተዉኝ😭😭😭😭ልቤ ደምቷል እዳይሆን ሆኖ ተሰብሯል ከቻላቹህ የሚስጥር ወይም የልብ ጓደኛ የወንድ ይሻላል እነሱ ልዩ ናቸዉ በጓደኝነት
@mediSmart8090
Жыл бұрын
እና የምን ጓድኛ ይሻላል
@sarahsaoron2393
Жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ውድ እኔም ከባሌ አለያይተኛለች ጎደኛየ እህቶቼ የሴት ጓደኛ ይቅርባችሁ
@bestebeste448
Жыл бұрын
@@mediSmart8090 ያወንድ
@user-dv6cr9zb2x
Жыл бұрын
ትክክል ሴት እነሱን ለማያቃቸው እኔስ የለኝ ከህቴውጭ እሱዋ ናት ጉዋደኛየም ሁለ ነገሬም ትኑርልኝ😘
@hanagosaye4686
Жыл бұрын
እኔም የለኝ የሴት ጓደኛ ገላግሎኛል እነሱንማ መሸሽ በሩቁ
@tigistdawit8541
Жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ግን አንዳንድ ጉድለቶች አሉ የልጅቷ እናት ጥፍር የአይን ላሽ እንዲ ለተጎሳቆለ ህይወት ይሄን መጠቀም አልነበረባቹም
@bashadubiruu444
Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-vd6um2qq7c
Жыл бұрын
የጊዚ ጉዳይ እንጂ ክፉ ያደረጉ ሁላ የእጃቸውን ያገኛሉ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@alemhyilu8422
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@user-th3df3wn9c
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesiethiopia1597
Жыл бұрын
ምርጥ ነው በጣም እናመሰግናለን እሄ ልጅ ደግሞ የሌለ ደስስ የሚለው
@madinaadam8520
Жыл бұрын
አይ ሰውii ሰንባል ያንዱንድሰታ ሌላ ለመቀማት መታገል ይገረማል ።የሴተጓድኛ መያዘ ከባድ ነው💔😭😭
@yohanatesfaye4741
Жыл бұрын
የማይፈለግ ድምፅ አስገብታችዋል ዳይሬክተሩ ሚያወራው ይሰማል ድንቹንና ሽንኩረቱን ስትከትፍ ጣትሽን ኩረችው ሲላት
@mahleteshetu2913
Жыл бұрын
😁
@fikirtamesele692
Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@tigistitigisti4792
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@mitiktube8081
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hawasetottube
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አይ ቢዘገይም ሀቅ መውጣቱ አይቀርም የሴት ጓደኛ 💔
@Mama-eq8rt
Жыл бұрын
Aryos negr nech eshi
@ruteyob1558
Жыл бұрын
Melkuam tegbaruam miyastela hayiwan nat
@geez2115
Жыл бұрын
ሶደሬን የሚያህል ቻናል እና ድርጅት እንዴት የሚቀበለውን ፊልም ሳያይ ይለጥፉል የፊልሙ ባለቤትስ እንዴት አያየውም ኤዲተሩስ እጅሽን እንደቆረጠሽ አርገሽ ትይዥዋለሽ ይላል ተቆርጦ መውጣት የነበረበት ያስቃል ለፊልሙ እድገት እየታተራቹ ነው😁
@mitiktube8081
Жыл бұрын
እኔም በጣም ገርሞኛል በእውነት
@destanurlign3364
9 ай бұрын
ene rasu saken mekotater neber yakategn
@user-pt5cq1nz2n
Жыл бұрын
አረ ኮሜንታተሮች ተው ሁሉም ሴት ጓደኛ መጥፎ ነው ማለት አይቻልም።አንዳንዴ በጣም ጥሩ ሴቶች አሉ ምናልባትም ከእህት እና ከዘመድ በላይ የሚሆኑ። ርቀት እና ዘመን የማይሽራቸው ምርጥ ጓደኞችም አሉ 🥰🥰
@Grestuihfug
Жыл бұрын
ሳህ👌
@Tube-du7rj
Жыл бұрын
እውነት ምርጥ ፌልም እናተ ለብራችሁ የኔ እንባ ማባከን ሚን ይሉታል ለማንኛውም ብርቱ አሪፍ ነው እይት ውዶችየ
@user-vm5il2mz4j
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-zh4eb1kq5r
Жыл бұрын
ለብራችሁ ሳይሆን ለተሰጥኦ(ለሙያችሁ) ብትይ ያምራል።
@amyam2368
Жыл бұрын
በጣም ደስ ያላል ከደዚህ ከሀዲ ና እራስ ወዳድ ጋደኛ ሰውረን
@qonjo6613
Жыл бұрын
እይ የኛ ሰው 😭 አሪፍ ፊልም ነው🥳
@ruhamaruhama4318
Жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ አንዳንድ ክፉ ሰዎች የሴጣንን ስራ እየሰሩ እግዚያብሔር ይመስገን የሚሉት ነገር ክፉ የሚሰራ ሰዉ መጨረሻዉ የጁን ያገኛል ዛሬም አገራችን ላይ የሰዉን ህይወት እንደ ቅጠል እያረገፉ ያሉ ክፉ ሰዎች ነገ እጣቸዉ ይጠብቃቸዋል
@SaraSara-kc8lt
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን
@hiwotgirma8854
Жыл бұрын
አቤት የ ሴት ጎደኛ 😌😌 ለመሆኑም አሪፍ ፍልም new ❤️❤️
@hanaalimayo1221
Жыл бұрын
አደኛ ሁለተኛ ሶስተኛ ማለቱ ትታቹ አርፍ ነው ወይስ አደለም እኔ ፍልም የማየው የናተ ኮሚት አይች ነው ኮሚት ሳላይ ፍልም አይች አላቅም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤👛👛እወዳቹ አለሁ
@indiyaidris9249
Жыл бұрын
Atiyiw eshi
@user-jr7ch9zw4q
Жыл бұрын
ክክክክ
@saadahbashwte5875
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው አይ ያሰው ጭከኔ ይገርማል
@akassaye9726
Жыл бұрын
አሰተማሪነው 🥰🥰የሰው መጨረሻው ሳምር ነው እና መጨረሻችን ያሳምርልን
@user-uv7gz3os9j
Жыл бұрын
ከመጥፎ ሴት ጋደኛ ፈጣሪ ይሰዉረን
@Mama-eq8rt
Жыл бұрын
Ere betam
@tigistugetu4542
Жыл бұрын
ፊልሙ ጥሩ ኦኖ ሳለ አንዳንድ የኤዲቲንግ ችግሮች በተደጋጋሚ ይስተዋላሉ ለምሳሌ ዋና ካራክተሯ ድንች የምትልጥበት ቦታ የዳይሬክተሩ ድምፅ በጉልህ ይሰማል ድንቹን እየላጥሽ እጅሽን እንደቆረጠሽ አስመስይ ሲላት ሽንኩርቱ ላይ ይሻላል ስትለው በደንብ ይሰማል ልክ 22ኛ ደቂቃ ላይ ከባድ ስተት
@ilovemom1712
Жыл бұрын
አዎ በደንብ ነዉ የሚሰማዉ
@mamijimma5414
Жыл бұрын
በትክክል
@lemigaultigray505
Жыл бұрын
ደሰ የሚል ፋልም ነው ልጅትዋ የልጅ አዋቂ ናት😥😢😢😍😍🙏
@melakudulla3927
Жыл бұрын
9:43 "ወይኔ ፅግዬ በጣም ጠቋቁረሻል" አላለቻትም 😂 የሷን አጠቋቆር ትታ lol
@makimaki4545
Жыл бұрын
gen mekapu Ade Aynet new yemeselut😂😂😂
@zemenzd1125
Жыл бұрын
አንተ ነፍስ አይማርም
@user-qb7ly6et3h
Жыл бұрын
ይህን መንፈስ ወጋውት ክክክክ
@hanagosaye4686
Жыл бұрын
ከሰል ነው እንጂ ምመስለው 🤣
@surafelyitna6343
Жыл бұрын
ኧረ ይደብራል በሰራችው ገፀ-ባህሪ መጥፎነት ምክንያት እንዴት ትሳደባለህ በዚህ በሰለጠነ ጊዜ?
@blentube-vs2zl
Жыл бұрын
_ሰላም ሰላም ወድ እና የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ እደት ናችሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ፊልሙ ያዉ በከሀድያን የተሞላ ነዉ ለራሳችን ስሜት ብቻ ስንገፋ የሰዎችን ደስታ ማጨለም ስራ የሚመስለን አለን በጓደኛም ሆነ በማንኛችንም ዉስጥ ክፋት አይጠቅምም! ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን_ 💚💛❤️
@HalimaHalima-jz7ns
Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነዉ የኔ ማልቀስ😢😢😢😢😢😢😢ለሰዉ ደስታ ብሎ መሞት መታደል ነዉ😢😢😢😢😭😭😭😭😭👈
@ilovemom1712
Жыл бұрын
ልክ እንደኔ የሴት ጏደኞች ጡሩ ሆኜላቸዉ እራሱ ምላሻቸዉ ክፋት ተንኮል ሴራ ነዉ አሁንማ ጏደኛን እርም ብየ ብቸኝነትና ከፊልም የተማርኩትን የዲያሪ ልማድ ጏደኞቼና ጌጦቼ አድርጌ ከያዝኩ ብዙ ቆየዉ ሲከፋኝም ስደሰትም ሳዝንም ለዲያሪየ እነግራታለዉ ሚስጥሬን ለማንም አትነግርብኝም በቃ ከክፉ ጏደኛ የሚመስሉንን እስክናገኝ ብቸኝነት ጌጣችን ይሁን
@sebilayemikayeliliji114
Жыл бұрын
የኔ ብጤ ይሻለናል ብችኘት
@laylamohammed
Жыл бұрын
ሁሌም ፊልም አያለሁ እደዚህ ልቤን የሰበረው የለም ወይ በሺታ እናት ለምን ትሙት😭 ምናለ ሰው የወደደውጋ ቢኖር💔
@alemkassa9775
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሰላምሽ ዘመን ናፈቀኝ ማነው እንደኔ የሀገራችን ሰላም ያሳሰበው
@alomfoyz3670
Жыл бұрын
እዬን ፊልም ማየት የፍልኩ ኮመንት ላይ ማልቀስ አለው ሲል ፈርቼ ተውኩ እየው ዛሬ አይቼ ተንፋርቄ ተንፋርቄ ተንሳው 😢😢😢😢ኡፍፍፍ አይ እናት
@user-yg6jj4sm9t
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ከፍቅር እና ከበሽታ ውጭ መስራት አያቁም አበዛችሁት 😕😕😕😕
@user-lw2ig3zp3x
Жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@naomohmmed4202
Жыл бұрын
እና የድህነት 😂😂
@naomohmmed4202
Жыл бұрын
እና የድህነት 😂😂
@bestebeste448
Жыл бұрын
ኡኮስ😂😂😂😂😂😂
@memebakla378
Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በረቱልን
@user-bh3sd1jc9z
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፋልም ነው 👍👍👍👍
@user-bj3wi5rk5b
Жыл бұрын
ፊልም መሆኑን እያወኩ የኔ መነፋረቅ ምን ይሉታል 😭😭😭😭😭😭😭እስኪ ተውት እንዳውም ሆድ ብሶናል በማዳም ኩሽና 😀👌👌😀😀👌
@HalimaHalima-jz7ns
Жыл бұрын
አኔም😢😢😢😢
@bestebeste448
Жыл бұрын
እኔስ ብት 😂💕😥😥
@lylaurgesa3506
Жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
@user-lj9xj8zn7y
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፍልም
@kidspathmedia5759
Жыл бұрын
90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@strong1220
Жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው ልብ አንጠልጣይ የሴት ጓደኛዬ በስመአብ
@fudxhdy9719
Жыл бұрын
ቱ😢😢ጎደኛ እኳ የለም በዚህ ዘመን😢😢
@user-if7pf4xj2u
Жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነዉ ሰዉ እዴት የጋደኝዉን ቦይ ፍሬድ ይመኝል በጣም ደባሪ ጋደኝ ሲቀጥል እሳ እደህት እያመካረችሽ አምናሽ ገና ለገና ሳሚን ያገባኝል ብለሽ ቁሻሻ ስራ መስራትሽ ሳያስ ሰዉ ሊሞት እያጣጣረ አቺ ስለሰርግሽ ትጨነቃለሺ ብሽቅ በዚላይ ህፃናን ልጅ ማሰቃየት ሳሚ ቢያገባት በደራሲዉ በጣም እናደድ ነበር ትቶሽ ደስ ብሎኝል ማይም ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ከደዚህ አይነት ጋደኝ ፈጣሪ ይጠብቀን ጆሲዬ የኔ ምርጤ 👍❤ቆጆ ትወና ነዉ እናመሰግናለን🙏
@ekiramhedira5279
Жыл бұрын
ዮሲዬን አዲስ ፊልም እንጠብቃለን ሁሉንም አይነት ካራክተር ቢችልበትም የፍቅር ግን ተወዳዳሪ የለውም
@maritukonjo9633
Жыл бұрын
ወየዉ ፊልሙ ያለቀው እኮ ልጆቷ ስትሞት ነው ያለቀ ታሪክ ይዛችሁ ኑ ትንሽ የዳይረክተር ችግር አለበት እንጅ ታሪኩ አየከፋም ተዋናዮች ትችላላችሁ 👌👌
@maryz1991
Жыл бұрын
So nice👏👏👏
@SadaSada-px8yq
Жыл бұрын
እስክ እንደኔ ከቲክ ቶክ የመጣችው እጃችውን በ👍 አሳዩኝ።
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
ይከልጅ ያለበት ፊልም ይመቸኛል
@rozaagirma943
Жыл бұрын
ሴቶች በዚህ ዘመን የሴት ጓደኛ አያስፈልግም በተለይ ለኛ ለባለትዳሮች ምን እናድርግ የመጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናል
@tesfaytesfay6834
Жыл бұрын
🇪🇹👋👋👋👋🇪🇹👍👍👍👍
@user-vn6ee3pi1w
Жыл бұрын
የሰላም አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@mekdiTube9047
Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የኢትዮጵያን ልጆች ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይድርግልን እስኪ አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏
@martabelay8632
Жыл бұрын
Guadegna eko gn mikegna new 😴
@martabelay8632
Жыл бұрын
Fetari kezih ayinet mikegna guadegna yadnene hulachnm Amen Amen Amen Amen 🙏
@martabelay8632
Жыл бұрын
Hiwet kebad nech
@mitiktube8081
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidesteile3284
Жыл бұрын
Arif film yosif berta ka ezhm bely mesrat techalah interview laym eneyh ega adnkwachh.
@muluneshasefa6606
Жыл бұрын
በሰደት ያላቹህ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@MIKIViralVideos
Жыл бұрын
arif film ayidelem tebedu
@asmaasmajan7713
Жыл бұрын
Bicha betam yasazinal 💔💔guwadega le guwadeg 💔💔😭😭😭telat new uuiifff 😭😭😭😭😭😭💔💔
@user-wm6ry6km6m
Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን፫
@halepromise8046
Жыл бұрын
nice movie new
@indiyaidris9249
Жыл бұрын
Shinkurtu ayishalim bila wedekech ech siyastela tu
@selamselam9330
11 ай бұрын
አምላክ እድሜ እና ጥና ይስጠን አሜን🙏🙏 ችግሩን ሳይናገሩ ማልፍ ዋጋ ያስከፍላል ተባረኩ 🙏🙏🙏 ግን መጨረሻው ትንሽ ግልፅ አሎነም እንደኔ ነዉ ግን። በተረፈ እጅግ አስተማሪ ነዉ። ክብረት ይስልኝ🙏🙏🙏🙏
@user-nb2qy8mc1e
Жыл бұрын
እኔ ባጠቃላይ ጓደኞቼ ወንዶች ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉ ነገሬ ናቸው ሴት አንድ አንድ ጓደኛ የለኝም አልስማም ወንዶች ሰለሟቼ ናቸው
@temirseid9338
Жыл бұрын
አጨራረሱ 🤨🤨🤨🤨
@weyntiesheta4365
Жыл бұрын
የታባሽ እሷን አቃጥለሸ ገለሽ የሷን ፍቅረኛ ልታገቢ ግን ሳሚ ምን እንዳላት ደብዳቤውን መነበብ ነበረበት ፈጣሪሆይ እንዳንች ያለ አሥመሣይ ጎደኛ ይጠብቀን
@mrvip5025
Жыл бұрын
Ameeeeeeen Yerbe
@hanabehani8082
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ እና የክፋት ጥግ ምን እንደሆነ ያሳያልሽ! መጨረሻው ግን ይቀረዋል ?
@user-xk1pu1mo5z
Жыл бұрын
መጥፎ ሰዉ ሁና የተወነችዉ ሴት ከሜካፗ ከስራዋ ጋር ጠላሁአት
@dubai1280
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነዉ
@molunasir4448
Жыл бұрын
የውሸት ሜካቡን አብዝተውታል
@senaitgebremeskel7414
Жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ነገር ግንሳሚ ምን ብሎ እንደፃፈላት ብታሳውቁን ጥሩ ነበር። ሀገራችንን ጌታ ይጠብቅልን።ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር። ዘረኝነት ይውደም
@haylu8198
Жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን እንዲሁም ለህዝቦቻዋ እስቴ የአገራችን ሰላም የናፈቀው
@HalimaHalima-jz7ns
Жыл бұрын
ሀለየም ደስ ይበልህ❤❤❤😢😢😢
@ijoolleegudee3268
Жыл бұрын
arif yehonewun film bewere abalashachut, minewu directoru scene ly yemiyawera edit maregu kebdot newu inde editoru? ayinefam
@user-cb4rx5bb3i
Жыл бұрын
አስመሳይ ጓደኝ አያድርስ ነው የሚወድ መስለው ገዳይ አሉ አምላክ ከደእነዚህ አይነት ሰወች ጠብቀን
@anyany1230
Жыл бұрын
ሳሚየ ስወደው ኡፍፍፍፍ
@mebazarya2127
11 ай бұрын
ስታስጠላ ስራዋ ኩፉ መልኳ ኩፉ። ፈጣሪ ሆይ ከንደዚ አይነት ጓደኛ ጠብቀን።
@hammoudcell6860
Жыл бұрын
Mirx film nawu inamasaginaleni ka asimasayi goadagna faxari yisawurani sami mirx 1gna naki 👍👍yimachachihu
@mariyammariyam9402
Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የኔው ታሪክ ነው ግን የኔ በጣም ይከብዳል እኔን የገዛ አክስቴ ፍቅረኛዬን አስትታ ለራሷ አረገቸው ይሄው እሱም ሰባት አመት ሆነንን ከተለያየን ግን መቼም ካንች ተስፋ አልቆርጥም አያለ ያለቅሳል እኔም የራሴን ህይወት እየኖሩኩ ነው አሁን ላይ ግን እሱን ማጣቴ ሳይሆ ልረሳው ያልቻልኩት በደሏን ነው አይ ሰው 😭😭😭😭😭😭😭😭💔🖤
@user-lr4se6pu5k
Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔አይዞሽ
@mariyammariyam9402
Жыл бұрын
@@user-lr4se6pu5k እሺ🥺
@mahiyakiya1050
Жыл бұрын
@@mariyammariyam9402 አይዞሽ እህት ለመርሳት ሞክሪ እንዳትጎጂ
@sefaudinbirrmeka2875
Жыл бұрын
ዮሲ በጣም ነው ደስትለኛለህ ግን በጣም የምታናደኝ ምግብ ስትበላ ነው የፈለገ ግራኝ ብሆንም ምግብ በግራ እጅ አይበላም
@melkam5005
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ግን አረ post ከማረጋችው በፊት በደንብ አዲት አርጉት:: አንድ አንድ ቦታ ላይ የዳይሬክተሩ ድምፅ ይሰማል(ቲማቲሙን ያዝው, ሽንኩርቱን ላጭው) ምናምን ሲል:: የኢትዮጵያ ፊልም ግን ወደላይ ሳይሆን ወደታች እየሄደ ነው:: አክተሮቹ ምርጥ ናቸው ግን editor director menamen ብዙም
@user-tw7dd6yb6p
Жыл бұрын
ምኒቷ ሰይጣን ናት በአላህ ፅግዬ የኔ የዋህ😭😭😭
@melakudulla3927
Жыл бұрын
22:15 ኧረ ዳይሬክተር ድምፅህ ገባ 😂😂 ኧረ የኤዲተር ያለህ ኡኡ 😳😆
@user-ul2cr3jn8z
Жыл бұрын
ህህህህህህ
@habgech9948
Жыл бұрын
It's ethiopians movie bro🤣
@surafelyitna6343
Жыл бұрын
ባይሆን እዚህ ላይ እስማማለሁ፣ኤዲተሮች አስቡበት!
@dghjfghh6500
Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@Tube-dq5cj
Жыл бұрын
የኤዲተሩ ችግርነው ሽኩርቱ ይሻላል አለ😅😅😅😅😅
@linalina5554
Жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ ፊልም እንደሆነ እያወኩ የማለቅሰው ነገር ልሞት ነው አልቅሼ
@seniyajemal3195
Жыл бұрын
በኔነው የውጣሽው እኔም ጭራሽ የህዘን ልብስ ለብሼ እኮ ነበር ያግሬ ልጅ
@alimazmaz8133
Жыл бұрын
እኔም አለሁ ስነፊረቅ አምድር
@temer2659
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ💚💛💚💛💚💖💖💖
@abdutub2201
Жыл бұрын
ድምፅ ይሰማል 22:29ላይ እጅሽንቁረጭ ሲል
@muluworkamare6251
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው የክፉ ሠው መጨረሻው ይሄው ነው ቢላዋ ሲቆርጣት ግን የዳሬክተር or የፕሮውድሰሩ ድምፅ አለ በተረፈ ጥሩ ነው
@mezmur-ce6ti
Жыл бұрын
Tikikil dimtsi bedebi tasamtohal
@hbetamendalw9023
Жыл бұрын
ከእደዚህ አይነት የሴት ጓደኛ እግዚአብሄር ይሰውራቹሁ
@love-ep6tg
Жыл бұрын
የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን ጌታ ሆይ በቃ ይበለን
@user-fw5bm2xu4w
Жыл бұрын
ልጁ ያለበት ፊልም በጣም ይመቸኛል ፍቅር ነው
@ddghfghdd1073
Жыл бұрын
አላህይጠብቀን፣ተደዚህአይነትሠወቺ
1:26:12
ያላረገው ሙሉ ፊልም Yaleregew full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 236 М.
1:24:17
የትም አለሁ ሙሉ ፊልም Yetem Alehu full Ethiopian film 2022
Sodere TV
Рет қаралды 515 М.
01:00
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
БЕРТ
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:42
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 60 МЛН
00:49
когда достали одноклассники!
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
00:43
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
1:23:59
ሕያው እና ዳንስ ፊልም Hiyaw and Dance Ethiopian film 2018
Addis Films
Рет қаралды 269 М.
1:20:55
እጄ ላይ ሙሉ ፊልም Eje Lay full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 130 М.
1:50:22
ብሌን ሙሉ ፊልም - Blaine Full Ethiopian Film 2022 @BlataMedia
Blata Media
Рет қаралды 483 М.
1:42:17
ለኔ ሙሉ ፊልም Lene Ethiopian full film 2019
Addis Films
Рет қаралды 295 М.
1:37:16
ከዕለታት ሙሉ ፊልም Keletat full Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 346 М.
1:21:21
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:30:34
ሚስት ጨርሰናል ሙሉ ፊልም Mist Cheresenal full Ethiopian film 2021
Sodere TV
Рет қаралды 414 М.
1:30:04
የዛከረሙሉ ፊልም - YEZAKERE Full Ethiopian Film 2022
Blata Media
Рет қаралды 686 М.
1:35:50
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 3,9 МЛН
16:16
Ethiopia - ህወሓት በአራት ኪሎ ትልቅ ደስታ፣ አቡነ ሉቃስ ተወሰነባቸው፣ የጃዋር ጥያቄዎች፣ የኤርትራው አፈሳስ፣ ለነክርስትያን የተሰማው
Feta Daily News
Рет қаралды 107 М.
0:42
Милана Хаметова Отгадывает Блогеров По Детским Фото #янгер #shorts
ЯНГЕР
Рет қаралды 3,7 МЛН
0:57
Беременная девушка прячется в яме от плохих людей #shorts
NKino
Рет қаралды 2,5 МЛН
0:18
🤪👌 COQUETEO SALIO MAL 😱 @SantiOficialll @SantiMusicOficial @CAMILOAGUILLONN #humor #funny #comedy
Layara
Рет қаралды 2,8 МЛН
1:00
ДЕВУШКА проучила МУЖА изменщика 😱 #shorts
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:18
🤪👌 COQUETEO SALIO MAL 😱 @SantiOficialll @SantiMusicOficial @CAMILOAGUILLONN #humor #funny #comedy
Layara
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:26
When the floor is ACTUALLY lava 😱🔥 @BrandonA7
Nick Pro
Рет қаралды 27 МЛН
0:33
ОДУВАНЧИК СТАЛ НЕВИДИМКОЙ 😱 #луана #анимация #мультик #одуванчик
Луана
Рет қаралды 3,9 МЛН