No video

የሴት ጎረምሳ !! አዲስ ምርጥ አዝናኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( akemeaechgn adis uegeter comedi drama 2023 )

  Рет қаралды 61,545

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Жыл бұрын

Пікірлер: 57
@umuzekeriya6873
@umuzekeriya6873 Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ማሽላውን የምሚመለከተው አደገ ማሻ አሏህ
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk Жыл бұрын
ይሻሙ ጠግበሻል
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አረ ይሻሙሽጥግበሻል መሀቴቤዋ አሳዝንኝ😢
@sadaha7863
@sadaha7863 Жыл бұрын
መቀጥቀጥ ያለባቸው ብዙ አሉ አንቺ ይዘዝባቸው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 5 ай бұрын
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
ሱስ ሆናችውብኝ እኮ ሆሆሆሀሆ
@lawayetegodan-qy3pj
@lawayetegodan-qy3pj Жыл бұрын
laway
@jeonhan5486
@jeonhan5486 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b Жыл бұрын
😁😁😁😁😁በለው ጀግና ይሻሙ💪💪
@yoni3081
@yoni3081 Жыл бұрын
የሴት ኮማንዶ
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
😆😆 የሴት ጥጋበኛ😘😘
@tuba9437
@tuba9437 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@user-ih6mx1cj7v
@user-ih6mx1cj7v Ай бұрын
እዴኔ የሚከታተላቺው አለግን
@zematube1219
@zematube1219 Жыл бұрын
አይ ሽፈራው አንተን ያመነ ውሃ የዘገነ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu Жыл бұрын
ሴትልጂ እደት ባሏን ትገርፋለች አስተካክሉት
@BayushTsehay-gm8rb
@BayushTsehay-gm8rb 7 ай бұрын
Sehfarohwo wow wow
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi Жыл бұрын
😂😂😂
@sadaha7863
@sadaha7863 Жыл бұрын
ለአንድ ሴት አንድ ክፍለ ጦር ማዝመት ሆሆ ወንዶችማ ይገባችኋል 😂😂😂
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
ባላቸውን ሚማቱ ሴቶች አሉ እኔ ልጅ እያለው የሆነች ሴት ባሏን በር ዘግታ ትመታው ነበር ከዛ እሱ ተጋደልን ገላግሉን ሲል እሷ ደግሞ ገደለችኝ በል እያለች ስትደበድበው ሰው ደረሰለት በሩን ሰብረው ገቡ እና አሉ እንደዚህ አይነት ሴቶች ትምርት ስጧቸው ባል እንደማይመታ ውዶችየ በርቱ
@arhibwelooyotub
@arhibwelooyotub Жыл бұрын
ይህ ከረፋፋ ደግ አድርጋዋለች አጭሳት ነው
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
አዎ እሱማ አጭሷት ነው kkkkkkk
@samuelsamsam1008
@samuelsamsam1008 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ማጉላት ነው
@user-kf4wp4vc5g
@user-kf4wp4vc5g 5 ай бұрын
ደግ አገች እ😅😅ኔም አክስቴ አገላብጣዋለች ብለዋል እኔኳን ባገሩም የለሁ😂😂
@user-ii5ib3ml6x
@user-ii5ib3ml6x Ай бұрын
ደግ አረገችው እምትሉት ግን ጤነኛ ናችሁ ምንም ቢበድላት እኮን መማታት መሳደብ የለባትም አላህ ጋር ከመጣላት ነው ሀራም ነው ካልተመቻት ትታመሄድ ነው እንጅ
@user-ud9xe6mh9w
@user-ud9xe6mh9w Жыл бұрын
Mshesha tamralhe
@afeworktesfaye
@afeworktesfaye Жыл бұрын
ሽፈራዉ የገጠር አራዳ ነዉ በጣም ደስ ይላል
@swesde8622
@swesde8622 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@getanehayana2158
@getanehayana2158 Жыл бұрын
በርቱ በርቱ ጥሩ ሙከራ ነው።
@jeonhan5486
@jeonhan5486 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@me-fs4yy
@me-fs4yy Жыл бұрын
Shiefa … still running until the next episode 😹😹😹
@teenamedu3121
@teenamedu3121 6 ай бұрын
የወደፊቴ ባሌ እንደዚህ ነው የማረግ 😂😂😂😂😂
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
አንደኛነኝ ዛሬ❤❤❤❤❤❤❤ደናናችሁ ውዶቼ❤❤❤
@user-up6wm5lb2c
@user-up6wm5lb2c Жыл бұрын
በርቱ
@almazderess8971
@almazderess8971 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@zebenayali6266
@zebenayali6266 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አረሞኩበሳቅ😁😁😁😁😁
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Жыл бұрын
ይሻሙሽ ይመችሽ😂😂😂ጨፍጭፈናት እንምጣ 😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
በስቅሞኩ 😁😁😁😁😁
@tadessedegu1660
@tadessedegu1660 Жыл бұрын
kento yekutara qeld new..
@fatumaawel5749
@fatumaawel5749 Жыл бұрын
የሴትጥጋብኛ😅😅❤❤❤
@user-jf2de1sf4p
@user-jf2de1sf4p Жыл бұрын
ላይክ ይደረጋል
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
ወይኔ አሳቁኝ የምር ክክክ
@assefatibeb9108
@assefatibeb9108 Жыл бұрын
ሽፌ ድምፁም ይመቸኛል
@tesdatessa5142
@tesdatessa5142 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂. ወንድ ልጂ እንደዝ ስቃጣቀጣ አሰፊራስ ምንም አያስ ደስትም
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 Жыл бұрын
ግን ባል አይመታም ይሻሙሽ😅
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 3 ай бұрын
ሸሸየ ትብይ አሰማረ አይለው እና የአሰማረ ሚሰት የታሉ
@bolishbappi1042
@bolishbappi1042 Жыл бұрын
ይሻሙሽ በያቸው የኔ አጀት አርስ መሸሻ የጅህን አገኝህ 😂😂😂
@adelatemsgen577
@adelatemsgen577 Жыл бұрын
እግሩን ብትደግመው ምነበር?
@user-nk5vb4yi2u
@user-nk5vb4yi2u Жыл бұрын
ባሌጌባልአይመታም
@user-dj2ii7kg1y
@user-dj2ii7kg1y Жыл бұрын
እባካችሁኮሜትአትቆልፉ"
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Жыл бұрын
የወድ አልጫ አንወድም እኛ ሴቶች
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Жыл бұрын
ኧረ ይች ጋድያ እደት ነዉ እምትደስቀዉ ባሏን
@adelatemsgen577
@adelatemsgen577 Жыл бұрын
አነጠፈችው!!!ሂዳለች ተነሰ?
@zenat1967
@zenat1967 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemkonjo2942
@alemkonjo2942 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
የትበይን ቅሌት ! 🤣  አዲስ ምርጥ የገጠር  ኮሜዲ ድራማ
23:27
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
አይወጣም !! እጅግ ምርጥ የገጠር ድራማ (Ayiwetam adis yegeter comedi drama)
23:09
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 27 М.
አጠራመማት!!🥵 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ!!
16:59
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.
ሽፌ እንግሊዙ ጉድ ተሰራ _ ልጁን በ45 ሺህ ብር😂
19:55
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 14 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН