No video

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 08 /2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 21,225

EBC

EBC

Күн бұрын

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 08 /2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 21
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያያችን የኢትዮጵያ ኩራት ሀገሬ ተከብራና ታፍራ ፀንታ ትኖራለች እናመሰግናለን ❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
ክብር ይገባቸዋል የኢትዮጵያ መከላከያ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@abenezergirma-kn2bs
@abenezergirma-kn2bs Ай бұрын
አብቹ ብቻ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
It's not challenging General it's shem for them By the way Thnkes so much The Heroes Ethiopian people Defiance Fors and AiR Force and then Naval forces I'm Former Ethiopian people Naval forces Commando and Gunner Department Thanks so much Dr Abiy Ahemed.
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm Ай бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙
@user-qv5uk5dc3u
@user-qv5uk5dc3u Ай бұрын
በጣም ጥሩ የዜና እወጃ ነው ። በቦረና ክልል ልማት መደረጉና የዲያስፖራ ልጂች ኢትዮጵያን በመጎብኘታቸው ፤ እኔም ስእለት አይሁንብኝና በኢትዮጵያ ላይ የተረጋጋ ሰላም ከበዛ ቤተሰቦቸን ይዤ ውበት ያላቸውንና ታሪካዊ የሆኑትን ቦታ ለማየት አስባለሁ ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
It's ok ዳይስፖራዎች እንተዋወቃለን ከምሬ ነው እናምስግንሐለን በሉት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እና መንግሥቱን እና የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሠራዊትን ።
@user-ne4uq9rr7y
@user-ne4uq9rr7y Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw Ай бұрын
አለም ብዙ ፈላጭ ቆርጮችን አይታለች፡፤ ሁሉም በሚባል ደረጃ ከውጭ አገሮቻቸውን ታላቅና ሰፊ ለማድረግና ከውስጥም ስልጣናቸውንም ፍጹም ለማድረግ በውስጥ ተቀናቀኞቻቸው ላይ ያተኩራሉ እንጅ እንደ እኛው ነውረኛ አገሮቻቸውን አስወርረውና ህዝቦቻቸውንም በዘር እርስ በእርሱ አናክሰው 30 ሚሊዮንን የየእለት የምግብ እርዳታ ጠባቂ፣ 6 ሚሊዮኑን ስደተኛ በሶስቱ ክልሎች ውስጥም ወታደሮቻቸውን በማሰማራት ህዝቦቻቸውን እንዲጨርስ አላደረጉም፡፡ የአብይ ይለያል!!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Ай бұрын
መግደል መሽነፍ ነው Dr Abiy Ahemed saying The Ethiopian people prime menester. እናም ዳይስፖራ ግብና ተዝናና ውብ ሐገር ነች ኢትዮጽያ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት ስለአለ ይቀጥላልም ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ።
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 Ай бұрын
አንዲት ምስጢርን ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል፡፡
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 Ай бұрын
💚💚💛💛❤❤👍👍👍👍
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw Ай бұрын
አብይ አህመድ ከወያኔ ጋር እንዳቀደው የፋኖ የአራት ኪሎ ጉዞ ከትግራይ ወደ አማራ መሬት በሚደረግ ዘመቻ አይከፋፈልም፡፡ ማንን ከማን እንደሚያስቀድም ፋኖን አይመክሩትም፡፡ አብይና ወያኔ ከቻሉ እስኪ ፋኖን መክተው ያስቁሙት?? 56 ሚሊዮኑ የአማራ ህዝብ ከፋኖ ጎን በጽናት ቆሟል፡፡
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 Ай бұрын
በጥራቃው አብይ በአማራ ላይ ሁሉንም ነገር ሞክሯል፡፡ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ግን መራር ጉዞውን ቀጥሎ ወደነጻነት እየተቃረበ ነው፡፡ አብይ ሆዳሞችን በገንዘብ ከመግዛትና አስቸኳይ ጊዜ አዋጆችን ከማውጣት ጀምሮ በድሮን፣ በታንክ፣ በመድፍ፣ በመደበኛ ጦር፣ በሪፐብሊካን ጋርድ፣ በባህር ሀይል ፣ ወዘተ ሁሉንም ነገሮች ሞክሯል፡፡ ግን አልተሳካለትም፡፤ የፋኖ የድል ጉዞ ቀጥሏል፡፡ ለምን ይመስላችኋል?? የአማራ ህዝብ ትግል የህልዉና ስለሆነ ነው፡፡ አብይ አሁን ታዲያ ምን ያድርግ?
@antenehgobena6994
@antenehgobena6994 Ай бұрын
🙏
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 Ай бұрын
በጡንቻው የሚያስበው ሽመልስ አብዲሳ ወደ አማራ ክልል አዝምተዋለሁ ካለው አንድ ሚሊዮን የኦሮሞ ወጣት ውስጥ ከፋኖ ተርፎ የሚመለስው ከቶ ስንት ይሆን? ሙያ በልብ!!! ማሰቢያ ጭንቅላቱ በንፍጥ የተሞላው የአብዲሳ ልጅ ሽመልስ ለአማራ ካለው ጥላቻ አንጻር አንድ ወቅት የወያኔው ጌታቸው ረዳ ጋር ሆኖ "በአማርኛ ላለመናገር ወስነናል" ማለቱም ይታወሳል፡፡ የሚገርመው ግን ይህንኑ የገለጸው በአማርኛ ቋንቋ መሆኑ ነበር፡፡ በጥራቃው ሽሜ፦አሽከራችሁ የነበረው ብአደን አሁንኮ በአማራ ክልል ውስጥ ቦታ የለውም፡፤ ጭቃ!!!!
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 Ай бұрын
Jealousy kills. Game over.
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw Ай бұрын
የአብይ አህመድ አ.ጨ.ራ.ረስ ከላይቤሪያው ሳሙኤል ዶ አሟ.ሟ.ት ያነሰ መሆን የለበትም፡፡ ሳሙኤል ዶ አይኖቹ በየተራ እየተጎለጎሉ ወጥተው ጆሮወቹም በየተራ ተቆራርጠውና ሰውነቱ እየተነቃቀለ ቀሰ በቀስ ከሞተ በኋላ አጥንቱ ተፈጭቶ ከላይቤርያ ውጭ በሚሄድ ወንዝ ላይ ነው የተበተነው፡፡ የእኛውስ አረመኔ ጉድ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል፡፡ የስንቱስ አንጀት አርሯል፡፤ ተኮማትሯል፡፡
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 Ай бұрын
Jealousy kills. Just swallow it & move on. Game over.
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Ай бұрын
Mobahiilaan satiilaastiidhaa teknolojiidhaa yoohiibarariin lafarademuunsafuudhaa arteemiitiisamuunii wahiinhakamadheebahee usuuwariilafaatokkoleen nanhubatiinfiixeebaheen siilaanuraagolabanii kutaalamadaagalee gariidhaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il Ай бұрын
Akkanahagonuumee robootiidhufee samuunamaa elmiiteeqamansiitee iittiichiitee rafteedhadhaa baftuudhufeeyoojaneemalee namuunamaa hiinqamantuu hiinrafamtuu dhadhaahiinbatuu akkaadabloos sheyxaanatuu jashuutii
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 6 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47