Рет қаралды 49,481
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ዘጠነኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከሻማር አቤኒ @ShamarAbeni-el9rb ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም በወቅታዊ የማህበራዊ ሚዲያ ትችቶች ዙሪያ፣ እንዴት ፈተናውን እንዳለፈው ፣ እዴንዴት ወደ ቻርቲ ስራው እንድገባ እና ስለአርክቴክቸር ትምህርቱ ኣ ሞያው እንዲሁም ህልምን ለማሳካት ስለሚከፈል ዋጋ በጥልቀት ተወያይተዋል።መልካም ቆይታ::