Пікірлер
@fethitube1441
@fethitube1441 Сағат бұрын
ለመታወቅ ለእዩኝ እዩኝ ብላ የአባቷን አለኝታነት አደባባይ እንደካደች በኋላ ትቆጭበታለች ለማየት ያብቃህ
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Сағат бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይመስገን! በፈትና እንደምታልፍ ለአመነህ እግዚአብሔር የታመንክ ጠንካራ በርታ ወንድሜ❤❤❤
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 2 сағат бұрын
I love your guest! We have similar conscienceless! Please share this music with her! It is about queen Sheba! I dedicate this song! Unfortunately the singer passed away this year unexpectedly!! By the way, I love your short hair! It is beautiful on you!! Please keep searching!! Here is a song for you and manyazewal!! m.kzfaq.info/get/bejne/oMudndyl1MrQaIk.html&pp=ygUdbW9yZ2FuIGhlcml0YWdlIHF1ZWVuIG1ha2VkYSA%3D
@HiwotTemesgen-po7oq
@HiwotTemesgen-po7oq 2 сағат бұрын
tefa setesn ehta aegenealw yenan aedem etelyalew❤❤❤❤❤
@solomonadamu3030
@solomonadamu3030 3 сағат бұрын
በቀዳማዊ ሚኒሊክ ጊዜ ከ12ቱ የእስራኤል ነገድ 12000የእስራኤል ወንዶች ቤተሰቦች ከጽላተ ሙሴ ጋር መጥተው 12000የኢትዮጵያን ሴቶች አግብተዋል አሁን በቅርቡ ንጉስ ኃይለ ስላሴ ሰወርዱ የኢትዮጵያ ህዝብ 25,000,000ነበርን በሚኒሊክ ጊዜ 12000ወንድ እስራኤላውያን ኢትዮጵያውያንን አግብተው ከወለዱ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የእስራኤል ደም የሌለበት አይኖርም
@fatimah9610
@fatimah9610 4 сағат бұрын
Masha allhe edemena tana allhe yasthehe yarab mert Ethiopia 🇪🇹 ♥️
@fethitube1441
@fethitube1441 6 сағат бұрын
ጎበዝ እንደዚች አይነቷን ክብረቢስ እያመጣህ በገላቸው ሸቅጥ አንተ ጆንያ
@jimmyjimmy5775
@jimmyjimmy5775 7 сағат бұрын
Enkuan lazi abekash fakia
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 7 сағат бұрын
36:55
@HananHanan-xm1jk
@HananHanan-xm1jk 7 сағат бұрын
ወላሒ ጀግና ነሽ ዉዴ በርቺ ትልቅ ቦታ እደ ምደርሺ ትልቅ ሐሣብ ነዉ ያለኝ
@wisdomtube777
@wisdomtube777 8 сағат бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴርና ምክትል ሁለቶቹን ቢሆኑ ኢትዮጵያ የምድር ገነት ትሆናለች100%
@novaKetema
@novaKetema 8 сағат бұрын
ማን ያዘዋል አንተም ጀግና ነክ ወንድሜ እኔ እርፌ እባላለው ማን ያዘዋል ከስንት ነገር ከስንት ፈተና ነው ያወጣት ማለትም ከአላህ ቀጥሎ
@novaKetema
@novaKetema 8 сағат бұрын
እናትሽን አባትሽን ወደጂ እናት እናት ናት አባት አባት ነው አንችም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ወላኢ አብሽር እህቴ
@GdvXhx
@GdvXhx 8 сағат бұрын
መአሸአላየአረቢደስስትሉ፡በአላህ፡ተባረከላ❤❤❤
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 9 сағат бұрын
እልኩን አስመጥጣዋለች 😂😂😂
@KidstTsegaye
@KidstTsegaye 10 сағат бұрын
Betam arefi temhrt nw mana betam best nw gn ena lewte efelgalhu wede derget melwte alchalkum
@captainayub6482
@captainayub6482 10 сағат бұрын
? ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እግዛብሄር አለምን ሁሉ በልጁ ስም ሊጠቀልል አንድኛ ልጁን ሰጠ የሜለውን ቃል የሚሸፍን ብዙ ጣወታት እንደረድራለን ለሁሉ የሚበቃ አንድ ስም ተሰቶን ካስተማርሽን ውስጥ የቱን እንመን እኔ ገብቶኛል :: ግራግን ያጋባል ይቀነስልን በእምነት ነው በእውቀት ያፀደቀን ወይ የሚያፀድቀን ተመስገን ብዙ ተማማርን እድሜ ጤና ይስጥልን 🕊⚓️🙏🏽
@alme262
@alme262 10 сағат бұрын
በስማም አስለቀሰችኝ😢😢😢😢 እፍፍፍፍ
@hirutasfaw8561
@hirutasfaw8561 10 сағат бұрын
እግዚሐብሔር የበለጠ ያክብርልን አባታችን ..በተግባር ለመኖር እንዴት እንደጓጓሁ ከናንተ ብዙ በመማር ...ማኔ በርታልን
@amycorriveau5034
@amycorriveau5034 10 сағат бұрын
God bless you and your family. I am proud of you and wish you all the success and happiness 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EkramTofik-tt8dd
@EkramTofik-tt8dd 11 сағат бұрын
inalilahi weinalilahi rajuun allahe kezi aynet fetna yetebken fetari yasnashi ehite 😭😭😭😭😭😭😭😭demo betesboco meyaz eko yecelalu adel arefedem
@user-dx2tt6vb2x
@user-dx2tt6vb2x 11 сағат бұрын
Weber.negegerwa.wow❤❤❤❤
@user-gy9mf8nt6k
@user-gy9mf8nt6k 12 сағат бұрын
Dagi🙏🙏🙏
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 12 сағат бұрын
መኔ ምክርህ ማሻአላህ❤❤❤❤
@dawitasrat6425
@dawitasrat6425 12 сағат бұрын
this respected guest can be the solution for our generation and country. (thank you, mane)
@HnmEthiopia
@HnmEthiopia 12 сағат бұрын
Thanks ,you realy support my life,transformed my energy.
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 13 сағат бұрын
በጣም ትክክክል ማንየ
@JemalRedi-fy3qe
@JemalRedi-fy3qe 13 сағат бұрын
አልሃዱ ሊላህ ሙስሊም ስላሆንሽ እኔ ምለው ድጋሚ ወዳ ትዳር መመለስ ሃሳብ ካለሽ በእውነት ኣንቺን ለማግባት ብዙ በጣም ብዙ ሳው ይፋልግሻል እናም አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቃን እንዳ ምዛይርሽ እርግጣኛ ነኝ እንሻ አሏህ
@user-th1wk8lz9m
@user-th1wk8lz9m 13 сағат бұрын
አሼ ቁርአንን አንብብ
@Damotgaleor3cj
@Damotgaleor3cj 14 сағат бұрын
ጀመረ ማርሽ አለዉ❤
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 14 сағат бұрын
ሊንኩ የት አለ ማኔ??????????
@alemdagim699
@alemdagim699 15 сағат бұрын
በጣም አመስግናለው እኔ አባቴ በጣም ነው የምወደው እና አባቴ የጎደልት ሰወስት ሰዎች ናቸው እና በጣም ነው የምናደደው ሳስታውሳቸው ሁሉም ቀን አሁን ግን ይቅረታ አድርግላቸዋለው ይቅርታ እንዳረግ ሰለ አደረካችይ በድጋሜ አመሰግናለው 😢🙏
@meharizewda804
@meharizewda804 15 сағат бұрын
be mejmrya እግዚአብሄር ያክብራቹ power of now ..መጸሐፋን የት መግኘት እንችላለን .በአማርኛ የተተረጎመ ካለ ብጠቁመን።
@AzebGubena
@AzebGubena 15 сағат бұрын
Wow betame yetmarkubet ken nwe dagi egzabher mogesune yechemrlhe cherso yemarhe wondmy. many bzhe agatami btame nwe mwodhe❤❤❤❤
@user-zr9ey4fe8i
@user-zr9ey4fe8i 15 сағат бұрын
ማኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukansisay5852
@birtukansisay5852 15 сағат бұрын
የሚሉት ነገር ትክክል ነዉ ♥♥♥
@fikremaryamendaykefagn7228
@fikremaryamendaykefagn7228 15 сағат бұрын
Thank you guys !
@slfz
@slfz 16 сағат бұрын
The Bible tells you clearly about the Fallen angles. those fallen angles are still exists with us in different dimensions. they have all the knowledge and technology but at the same time they are feeding you false information about God. Ethiopian be aware of great deception. You are not a creator. not even close . . No one is a creator except God almighty. Luke.8-10 , SATAN FALLS FROM HEAVEN.
@user-si9rm4fs3q
@user-si9rm4fs3q 16 сағат бұрын
Masha Allaah Masha Allaah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉1
@user-si9rm4fs3q
@user-si9rm4fs3q 16 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭💪💪💪💪🫶
@fafitub2
@fafitub2 16 сағат бұрын
ትለያለህ ለኔ መቀየር አደኛሠበቤ ማን ያዘዋል ጀግና ወድማችን ክበርልን
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 16 сағат бұрын
Egziabher anchin endegobegnen egnanm ygobgnen
@SamuelKebede-fj3ey
@SamuelKebede-fj3ey 16 сағат бұрын
Des sil yanchin edil bagegnehut
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 16 сағат бұрын
Setyewa tekebazhrobatal wanawin ye eyesusin hayil kidalech another tinsh ewket bizu kihdet abetu diresiln
@liyualemyewfantaye272
@liyualemyewfantaye272 16 сағат бұрын
ዉድ እህቴ ገነት አንቺ የእግዝሐብሔር ሰው የአስተላለፍሽው ትመህርት በጣም በጣም ውስጤ የገባ ሰለሆነ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ይህንን አይምሮ አይቀይርብሽ እና ለኔ ታስፈልጊኛለሽ እና በምን ላገኝሽ እችላለሁ ?
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 17 сағат бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤
@AbdulkadirShafi
@AbdulkadirShafi 17 сағат бұрын
Sewoch yezegubhn ber atmelket be Allah eje yalewun qulf temelket👍👍👍👍👍👍👍
@embetisitayo3503
@embetisitayo3503 17 сағат бұрын
Yes
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 17 сағат бұрын
በእውነት ጀግና ነህ በርታልን❤
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 17 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ የሂዎት ታሪክ!!! ዳግማዊ ፈጣሪ በጣም ትልቅ ፅናት ሰጥቶሃል ቀሪ ዘመንህ የበረከት ይ ሁን !!!