No video

የሻይ ቅመም ዋና ዋና ግባቶች አዘገጃጀት// Basic spices for Special tea ☕️

  Рет қаралды 1,988

Ewunet እውነት

Ewunet እውነት

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 Жыл бұрын
ሰላም እውነትዬ ! የቅመም ሻይ የማይወድ ያለ አይመስለኝም ። በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው የሰራሽው ። በተለይ ለሻይ ተጠቃሚዎች ። ቀረፍ ቅርንፉድ እና ሄል አንደኛ ናቸው። በጣም እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ።
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 Жыл бұрын
ሀንዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! በጣም ቆንጆ የሻይ ቅመም አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ብዙ ብዙ ሰዉ የሚፈልገዉ ቪዲዮ ነው የሰራሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍🙏
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እውነትዬ !ቪድዮዎችሽ ሁሌም ጠቃሚዎች ናቸው ። ያዘጋጀሽው የሻይ ቅመም ልዩ ነው። ሽታው ታየኝ። እንደዚህ አንዴ አዘጋጅተን ልብዙ ጊዜ መጠቀም እንችላለን። ሄል ግን ውድ ነው እዚህ ሀገር ። እናመሰግናለን።
@puretube8338
@puretube8338 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቅመም ነው
@brtukankbret6870
@brtukankbret6870 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እውነትየ እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋው የዘጋጀሻቸው ቅመሞች በሙሉ በጣም ልዩ ምርጥ ምአዛ ያለው ሻይ ነው የሚያደርገው ❤👍👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትን በጣም ጥሩ ነው የሻይ ቅመም ለይተን ማወቅ ቀላል አይደለም ጥሩ ትምህርት ነው እንደ ቀላል የምናየው ግን ትምህርት የሚሆነን ነው ብር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ❤👌👍
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እውነትዬ በጣም ቆንጆ የሻይ ቅመም ነው አዘገጃጀት ነው ወድጄዋለው እኔ ሻይ ካለ ቅመም አልጠጣም በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤
@hasettube
@hasettube Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን እኔ እስካሁን ከሀበሻ ሱቅ እየገዛሁ ነበር የምጠቀመው አስቤው አላውቅም ነበር እኔ አዘጋጅቼ መጠቀም እንደምችል እንዲህ ቀላል የሆነ አዘገጃጀት እያለ የምን መግዛት ከልብ አመሠግናለሁ ውዴ 🥰😍
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እውነትን እንኳ ቡሰላም መጣሽ በጣምንጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ እውነትን ቡጣም የምነውደውን ሻይ በሚጣፍጥ መልኩ እንድኔዘዳጅ ተሚረዳ ቆንጆ አርገሽ ቀመሽ ነው ያሰየሽን በጣም ይለያል እናመስግናለን❤❤❤
@sarontube1237
@sarontube1237 Жыл бұрын
Wow ewnetya aref yeshay kemem azegjajet new shay laye desh yelale bezu sew susega yadergal yelalu kememu enay betam new yemuedew ferj asekemchy gin alkem asekemtualu aref new enamsegnaln share seladerekeshn
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኩኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ይዘሽልን የመጣሽው የሻይ ቅመም ቀረፋ ቅርንፉድ ሄል ዋና ዋና ቅመሞችን እንድናውቅ ይረዳናል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ Жыл бұрын
ዋው ዋው እንዲው ሳስበው ሽታውን መአዛውን በዚ የተፈላ ሻይ እንዴት መንፈስ እንደሚያድስ ታየኝ እውነቴ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ቅመሙን ለማዘጋጀት የተጠቀምሻቸው ግብአቶች አንደኛ ናቸው 👌👌👌👈
@meseleworkyismu970
@meseleworkyismu970 2 жыл бұрын
ዋው ቀሽት ሻይ!
@ewunet417
@ewunet417 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mahtemdingil6842
@mahtemdingil6842 2 жыл бұрын
Selam yenie wud enkuan dehna metash tiru zedie new yasayeshign amesegnalehu
@yeelsa
@yeelsa Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እውነቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ለየት ባለ ስራ ነው ዛሬ የመጣሽው ለሻይ ወዳጆች ምርጥ የሻይ ቅመም አዘገጃጀት ነው ከተለያዩ ግብአቶ ሽታው የሚያውድ የሻዩን ጣእም ልዩ ነው የሚያረገው እናመሰግናለን ክበሪልን 🙏🙏🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ማሬ🙏🙏 ዛሬ ደግሞ በተለየ ሞያ ስለመጣሽ እናመሰግናለን በሔል በቁሩፍድ በቀረፋ የተፈላ ሻሒ ታየኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ እናመሰግናለን ተባረኪ 👌👌💖🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ደስብሎኛል ሞራልሽ ስለመጣ በርችልኝ 👍👌
@zizibeauty999
@zizibeauty999 Жыл бұрын
ሰላም ስላም ላንቺ ይሁን እህታችን እንኳ በሰላም መጣሽ ቆንጅ በጣም የሚጠቅም ስራ ነው ሁላችንም ቀናችንን የምን ጅምረበት በጣም ልዬና ተውዳጆን ሻይ በሚጣፍጥ መልኩ እንድንስራ ነው ያስተመርሽን እናመስግናለን እውነትዬ❤❤
@user-eu9zp2if5w
@user-eu9zp2if5w Жыл бұрын
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እውነትዬ ዋው እኔ ሻይ በጣም ነው ምወደው በተለይ ቅመም ያለው አንቺ ደግሞ ለየት ያለ ቅመም ነው ያዘጋጀሽው ደስ የሚል ሽታ እና ቆንጆ ጣዕም ያለው ሻይ እንዲህ አዘጋጅተን በቅመም መጠጣት እንችላለን ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት tea spices
11:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 28 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
ኦርጋኒክ እርድ አዘገጃጀት/Turmeric Powder
14:21
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 239 М.
የሻይ አይነቶች በአራት መንገድ Herbal Tea: 4 Types
8:24
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 4,3 М.
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 239 М.
ምርጥ   የለውዝ  ሻይ  አሰራር
7:29
Habesha Funny Video
Рет қаралды 13 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 88 МЛН