✅ዘርፈ ብዙ የሻይ ቅመም ጥቅሞች ❗️እና አዘገጃጀት ❗️Ethiopian tea spices

  Рет қаралды 10,562

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

3 жыл бұрын

Ingredients
Cardamon
Cloves
Cinnamon
የተጠቀምኩት
ሄል
ቅርንፍድ
ቀረፍ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️

Пікірлер: 213
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏🙏🙏💚💛❤️
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 3 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳጨው ቅመሞች እናመሰግ ናለን ወይኒ ውዴ❤😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝአይንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Betam mert yehone shay edehone yastawekal weyneye ejesh yebarek ❤️❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ መስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
እንደ ሁሌም ዝግጅቶችሽ ያምራሉ ቀጥይበት በርቺ ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesitakele1042
@mesitakele1042 3 жыл бұрын
የባልትና ንግሰት 👑
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ መስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
ወይኒዬ የኔ ባለሞያ በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽን ተባረኪልኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ መልካም !!!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ የኔ ቅን እህት ኑሪልኝላንችም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@luliya6032
@luliya6032 3 жыл бұрын
@@weynikitchen አሜን አሜን የኔ አህት !!!!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳወቅሽን እናመሰግናለን 👏👌👍🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Weyniye shaye betam new miwedew betam ahun Gen kensekugn... Ezih say degemo amargn❤️ share yene konjo thanks for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear and sharing ❤️❤️❤️
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
ወይንዬ የኔ ቅመም በርችልይ አሚን አሚን አሚን ብየሻመው ለምርቃትሽ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@dimvidpro
@dimvidpro Жыл бұрын
ከ እውቀት ጋር ግልፅ ና ፅድት ያልሽ ነሽ እህታችን በርቺ።
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-pg3yh4ng3p
@user-pg3yh4ng3p 9 ай бұрын
ሳይሽ የመጀሪየ ነው ጎበዝ በርች
@weynikitchen
@weynikitchen 9 ай бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@zent1770
@zent1770 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርች
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ዋዉ ሻይ ውስጤ ነዉ እህቴ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ነዉ ያሳየሽን በነካ እጅሽ ያልጫ ቅመሞች አሳዬን እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የአልጫ ቅመሙ ቪዲዮ ሊንኩን አድርጌልሻለሁ እይው kzfaq.info/get/bejne/nqxda6qbz56zmHU.html🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ወይንዬ ተባሩኪ 🥰🥰🥰👌👌👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sweetnega8119
@sweetnega8119 3 жыл бұрын
Selam lazhe bati betam konjo Sera new enamsegnal 🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
ወይንዬ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
ወይንየ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሺን🙏🏼
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hermitube9129
@hermitube9129 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወይንዬ ላይክ ሼር💗💗💗🙏🙏🙏👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching and sharing my brother 🙏
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
እኔ በባም ነው የምወደው ግን ጫጎራየን ስለሚያመኝ ቅመም ያለው ሻይ ስጠጣ በጣም ያመኛል፣🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ሄል ብቻ አድርገሽ ሞክሪው ለጤና በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ወይንዬ ወረጃ እጅሽ ይባረክ ሻሂና ቡና በጣም በጣም ነዉ የምወደዉ ሙሉቀን ነዉ ስጠጣዉ የምዉለዉና እነዚህን ቅመሞች ስላሳየሽን በጣም ነዉ የተደሰትኩት ተባረኪልኝ ሻሂያችንም ያጣፍጥልናል እንደገናም ጤናማ ዉድድድድድድድድ በርቺልኝ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ነብዬ የኔ ቆንጆ ቅን ስው እግዚአብሔር እድሜ ኩጤና ይስጥልኝ ውድድድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው!!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
እሰየ የኔ ቆንጆ ጠቃም ነዉ ሰለአሳየሸን ሰለአካፈልሸን እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ወይኒዬ ቆንጆ ቅመም እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሉላዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
የምግብ አዘገጃጀት የምታስተምሩን እህቶቻችን እጆቻችሁ ይባረኩልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ወይንዬ የምፈልገውን ቅመም ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ 🥰🥰❤️❤️ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️❤️
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
ወይንዬ ቆንጆ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ thank you for sharing💚💛♥
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለብትሽ አዲስ ነኝ በጣም አሪፍ ነገሮች ነው ምሰሪው ማሻላህ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@azebjemmaneh9617
@azebjemmaneh9617 3 жыл бұрын
የሻይ ቅመማቅመም እንደዚህ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር ትዝ ብሎኝ ጉግል አድርጌም አላውቅም ነበር አፍልቼ ከመጠጣት በቀር እንደኔ ሻይ መጠጣት ለሚወድ ሰው ገላገልሽን እጅሽ ይባረክ ስለነገርሽን በጣም አመሰግንሻለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ አዚዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tubeslegatube8314
@tubeslegatube8314 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ትህትናሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
የሚያምር ሻይ ወይኒዬ ከለሩም በጣም ቆንጆ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሚልካዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ስትቀጅው እራሱ ሲያምር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hawatulu5480
@hawatulu5480 3 жыл бұрын
Waaawo yene Bala muya👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 3 жыл бұрын
ምርጥ ሻይ መሆኑ ከለሩ ይመስክራል ቅመሙ ብዙ ጥቅም እዳለው ስላሳወቅሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እህት ክበሪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው የሻይ ቅመሞች ናቸው እናመሰግናለን ወይንየ👌😍ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Watching Weyni
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ የሻይ ቅመም ነው አመሰግናለሁ👍👍💕👏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሐንዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mfmffm3470
@mfmffm3470 3 жыл бұрын
እጅዝ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@meleket2215
@meleket2215 3 жыл бұрын
Important information thanks
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mershayetube1311
@mershayetube1311 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ምርጥ ቅመሞች ናቸዉ በርችልኝ ወይንየ እጅሽ ይባረክ ስለምታሳይን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ መርሻዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@RitaAmTube
@RitaAmTube 3 жыл бұрын
Weyne በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነበር በጣም እናመሰግናለን🙏❤👍ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-mb3lf3gt8q
@user-mb3lf3gt8q 7 ай бұрын
Wow❤
@weynikitchen
@weynikitchen 7 ай бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Esrom-and-Amen
@Esrom-and-Amen 3 жыл бұрын
WEYNIYE KONJO SHAY BETAM NEW MWEDEW KIMIM YALE EJISH YBAREK
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ብዙ ነገረ አሳወቅሽን እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@rahelloveTube
@rahelloveTube 3 жыл бұрын
Weyniye Egezeabher amelak yetebekeshi enat lelilen sewoch enat huneshi yemanakewun neger hulu new yasetemareshin ejeshi yebarek edemina tena kene betesebshi yesetelen amen amen amen 🙏😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ራሄልዬ የኔ ቆንጆውድድድድ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ከነጥቅሙ thanks👌😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
watching
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
የሻይ ቅመም እወዳለው ወይንዬ ቆንጆ ነው 👍👍like
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 жыл бұрын
ቆንጆ የሻይ ቅመሞች ናቸው😍👍🏽 Thank you for sharing Weyniye🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kelemethiotube9610
@kelemethiotube9610 3 жыл бұрын
Thanks for sharing 🙏 I can imagine how the smell can fill the house .
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c 3 жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን🙏❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 3 жыл бұрын
ወይንዬ ቅርንፉድ ለጸጉር በጣም ቆንጆ ነዉ 15 ፍሬ ቅርንፉዶችን የምንታጠብበት ሻምፖ እቃ ዉስጥ መጨመር እና በምንታጠብበት ሰአት የሻምፖዉን እቃ ማነቃነቅ እንዲቀላቀል ከዚያን መታጠብ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እሺ እሞክረውይለሁ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 3 жыл бұрын
ወይንዬ ባለሙያ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው ካንቺ እየተማርን ያለነው በተለይ እኔ እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ በተለይ ሄሉ በጣም ለጤና ቆንጆ ነውዉድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Weynyae thank you for sharing.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@edengebremariam2756
@edengebremariam2756 3 жыл бұрын
በታም አመሰግናለሁ ቀጥይበት በታም ብዙ ትምህርት ይሰታል 👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@simeneshdagne5760
@simeneshdagne5760 3 жыл бұрын
👍👏
@taodratube6324
@taodratube6324 3 жыл бұрын
Ye shay qimem qonjo new. Berchi💞💞
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ማር
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
👌👏❤ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ጄሪዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Weyneya yenako konjo betam mewedew neger new yasayesheg.kebereleg yena webe
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 3 жыл бұрын
ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ነው 😍😍 ተባረኪ 🙏🏾😍😘😘😘❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hlinatube5665
@hlinatube5665 3 жыл бұрын
Thank you for sharing
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@co1ful
@co1ful 3 жыл бұрын
Good job 😘👌
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@olanieana
@olanieana 3 жыл бұрын
እናት ሆድ ግቡ ለሚያስብለው ብርድ አሪፍ ሻይ። መልካም ሰንበት።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
I like it
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 3 жыл бұрын
thankyou for sharing your advice god blessyou
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@makisol9167
@makisol9167 3 жыл бұрын
ተባረኪ አቦ 🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ወይንዬ አንቺ የምትሰሪያቸው ምግቦች በሙሉ በጣም ለ ሰውነት ጠቃሚ ነው በርቺ 🙏🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Watching 😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 3 жыл бұрын
Thank you for sharing 😍💕🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm 3 жыл бұрын
Yum 😋
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️❤️
@wudaefikremariam4649
@wudaefikremariam4649 3 жыл бұрын
Thanks woynae, Exodus negn...I love this tea idea.
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ወይኒየ በጣም ጥሩና ጤነኛ ቅመም ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ውዴ ሼር🥰❤️🙏
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing weyniye this is my favourite tea ☕️ 👍👍🥰❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-vi6sl9rs9w
@user-vi6sl9rs9w 3 жыл бұрын
Thank u weyiniye ❤❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 3 жыл бұрын
ስላም ወይንዬ እንዴት ነሽልኝ እጅሽ ይባሪክልኝ በጣም አመሰግንሻለሁ ውድድድድ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ አስያዬ የኔ ቆንጆ ጠፍሽብኝ በደና ነው ውድድድድድ🙏🙏🙏💚💛❤️
@sophia-kn4rz
@sophia-kn4rz 3 жыл бұрын
አው ወይኒዪ በሰላም ነው ታቂ የለ የልጅ ነገር ለዛ ነው የጠፍሁት። አላህ ያስታውስሽ የኔ ውብብ
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወይንዬ እናመሰግናለን።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ወንድም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
አቤት ሽታዉ ከሩቅ ጠራኝ ወይኒ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በጣም ይጣፍጣል 🙏🙏🙏💚💛❤️
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ልክ እንደ አገር ቤት እጅሽ ይባረክ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቅመሞች ናቸው ትክክል ነሽ ወይንዬ ለጤናችንም ሳይበዛ አስፈላጊ ናቸው ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሳብዬ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በተለይ ሄል በጣም ጥሩ ነው ምንም የሚጎዳ ነገር የለውም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 3 жыл бұрын
ወይኒ ትንሽ ደረቅ ዝንጅብል ብታደርጊበት ሻይ የበለጠ ይጣፍጣል ድሮ ሀገርቤት አስታውሳለው ስናዘጋጅ 😍😍😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ባለቤቴ አይወድም ሆዴን ያቃጥለኛል ይላል ለዛ ነው ግን ተናግሬያለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@simeneshdagne5760
@simeneshdagne5760 3 жыл бұрын
You are a spices expert GOD Bless you
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear God bless you አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@thebedwettergamer
@thebedwettergamer 3 жыл бұрын
Thank you so much for these beautiful videos they are the best 🙏🏽😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
Nice❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I love all this spices ... I use it everyday for my tea 🍵 thank you dear 🙏🏾god bless you....
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister God bless you and your family Bilenya አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tgblessed1790
@tgblessed1790 3 жыл бұрын
😍😍😍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️❤️
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 3 жыл бұрын
Well come dear
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
ሁሌም ቆንጆ ነገር የምታካፍይን እጆችሽ ይባረኩ ❤🙏👌👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tihutmengistu9838
@tihutmengistu9838 3 жыл бұрын
ሻዩን ከነነቅመሙ ጥቅም ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesitakele1042
@mesitakele1042 3 жыл бұрын
👑😍😍😍😍😇😘😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️❤️
@claudiapasser3392
@claudiapasser3392 7 ай бұрын
I love your tea, but I need translation 😂❤
@weynikitchen
@weynikitchen 7 ай бұрын
Thank you for watching my dear ok next time I’ll do subtitle English. I have some videos subtitle English.💕💕💕
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ።ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔንም ጎብኝኝ።
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እሺ🙏🙏🙏💚💛❤️
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
@@weynikitchen አሜን
@shewaalemaregaw2899
@shewaalemaregaw2899 2 жыл бұрын
እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ሌሎቹ ለምንድነው ሄሉን የሚያምሱት አንቺ ግን አላመሽውም አርብ አግር ሳይታመስ ነው የሚፈጨው
@weynikitchen
@weynikitchen 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ አላምስም ሙሉ ጥቅሙን ለማግኘት ነው 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 3 жыл бұрын
ማሻላህ ያምራል ግን ለዳቦሞ በዚ መልክ ነው ምንሰራው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አዎ ለዳቦም ይሆናል 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 3 жыл бұрын
@@weynikitchen እሺ ማማዬ አመሰግናለው ክበርልኝ
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ ሻይ በማር ግን ጨጓራሽን ያቃጥልሻል እኔ እንደዛ ሲያጋጥመኝ አቆምኩኝ እና ትንሽ ኦርጋኒክ ስኳር እጠቀማለሁ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እኔ አሁን ስኳርም ማርም ትቼ እንደዚሁ ነው የምጠጣው እስኪ ሞክሪው🙏🙏🙏💚💛❤️
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ጠፍተሻል ወይኖ
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@seada616
@seada616 Ай бұрын
እህቴ እኔ ጥያቄ አለኝ እኛጋ ያለዉ የሻይ ቅጠል ብትኑ ነዉ ማለቴ በወረቀት ተጠቅልልሎ የሚሸጠዉ አይደለም እናም እንደት ላፍላዉ አብሬ ሣፈላዉ ይመራል❤
@weynikitchen
@weynikitchen Ай бұрын
ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ መጀመሪያ ቅመሙን በውሃ ካፈላሽ በኃላ ብትኑን የሻይ ቅጠል ማጥለያ ላይ አድርገሽ ከዛ ያፈላሽውን ቅመም በላዩ ላይ ስትቀጅው አይመርም 🙏🙏🙏💚💛❤️
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት tea spices
11:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 28 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 163 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 14 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 36 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
የሻይ ቅመም አዘገጃጀት (Ethiopian spices)
9:37
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 87 М.
የቅቤ ቅመሞችና ንጥር ቅቤ(Ethiopian butter spices)
14:16
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 155 М.
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 211 М.
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 14 МЛН