የሻይ ቅመም አዘገጃጀት (Ethiopian spices)

  Рет қаралды 88,631

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Ingredients, cinnamon, clove,ginger,cardamom

Пікірлер: 118
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች መልካም ቀን ይሁንልን።ዛሬ በቅመም የተፈላ ሻይ ጋብዣችኋለሁ፣ፍቅርና ሰላሙን ፈጣሪ ያብዛልን
@SsSs-ri8mm
@SsSs-ri8mm 4 жыл бұрын
ok
@fhffwowgdf1037
@fhffwowgdf1037 4 жыл бұрын
ዋው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 4 жыл бұрын
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) hi zed thank you እባክሽን ቆንጆ ሩዝ አሰራር አሳይን
@user-so3hx6xh6k
@user-so3hx6xh6k 4 жыл бұрын
Bsuhufe adrgelne comnte laye
@aklesiacheklie5901
@aklesiacheklie5901 Жыл бұрын
አወወአአወወረወጠአኦአኦኦኤቀ@@SsSs-ri8mmዌአወወወረ$ አ#አአኤወአወአአወዎዌአአዎጠ &ኽኼኦወአአአወእአወአወአአቀአወወአወወአኦአወ& $ወዋአአዐአከአወአረኦኦኦኤአኦአአአቀወአኤኤኤ ቀኤአአሠወአኤወአኤወአአወ&እኦአ ረወወአወአአረአቀወአአቀአቀወአቀአሬጤጦወወአወአወኦአሴ ወከ&ኬአወአወአአቀአወአቀአወአቀወአ
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ ያለው ቅመም በጣም ደስስ ይላል በተመሳሳይ አረብ ሀገር ላዘጋጀው ብል ጣዕሙ እንደ ኢትዮጵያው አልሆን አለኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Tigist getachew አዎ ልክ ነዉ ጣእሙ አንድ አይደለም
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
እኔም፡ኝንደዛው፡ጣእሙ፡በፍጹም፡አይመሳሰልም
@gfftggt6311
@gfftggt6311 4 жыл бұрын
ሳሕ
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 3 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 የኔ ውድ የመከለሻ ቅመም አዘግጃጅቱ ላይ ያየሁት ቪዶው "ግውዝ" ያልሺው ምንድነው የኔ ውድ አይተሺ ዝም እንዳትይኝ መልሺልኝ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ኦርጋኒክ ነው ምግቡ ሁሉ ለዛ ነው እሚጣፍጠው. እዚህ ከተለያየቦታ ነው እሚጣው ለዛ እማይጣፍጥ1ው
@peacewins3281
@peacewins3281 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ጽቡቕ ኣጋላልጻ.ጎበዝ ድምጽኺ ድማ ጥዑም
@tgtube
@tgtube 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች አሪፍ ነው ቀጥይበት 👌👍
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 4 жыл бұрын
you saved my time and my money because I am always travailing different states to buy those product .it is extremely important even to know those stuff how to make them. great job.
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
የሻይ ቅመም እወድሃለሁ እናመሰግናለን ዜድዬ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 жыл бұрын
አዘገጃጀትሽን በጣም ወድጀዋለው❤️❤️❤️
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia kemem leyu new Ye areb hager gen kerefaw yeshalal hilu gen zem belo new Tanks sis
@user-mk3fv5wl3d
@user-mk3fv5wl3d 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ሰራሸ ሁሉ
@egzaberfekrenaw1759
@egzaberfekrenaw1759 3 жыл бұрын
Tebarkilen
@UzmaKhawar
@UzmaKhawar 4 жыл бұрын
Nice sharing 👍 👍👍 👍
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት እኔ እወዳለሁ የሻይ ቅመም ኢንሻአላህ እሰራለሁ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው
@seniethiopia5902
@seniethiopia5902 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ እናመሠግናለን
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 3 жыл бұрын
የኔ መልካም በርቺ ሰብ ላይክ
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
Zed Thank you so much! I do appreciate, Now I can make my own Tea !!
@meklit2022
@meklit2022 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርችልን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
Berchi ehte betam enamesegnalen
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 4 жыл бұрын
የሻይ ቅምም እወዳሉሁ በርቺ
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 4 жыл бұрын
ሰላም የሻይ ቅመም በጣም ውዳለሁ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
ሞክሬው ንበር..ግን ይማርራል..ምኑን እንዳበዛሁት.አላውቅም...አየሞያ.ክክክ
@asersetube2009
@asersetube2009 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የኢትዮጵያን ሻይ እሚያክል የለም
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@zedlove3099
@zedlove3099 4 жыл бұрын
ጉበዝ
@diyethiopian929
@diyethiopian929 4 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ በርቺ
@Temimtube
@Temimtube 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውደ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዜድዬ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Ethiopian Kitchen አመሰግናለሁ
@user-hy4gj8pj1o
@user-hy4gj8pj1o 5 ай бұрын
የሄሉፍሬመውጣትአለበት ባይወጣስችግሩ ምንድነው
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534
@waqayyooabdiikootiiyeroohu2534 4 жыл бұрын
ማማ ቀረፋ እኮ ሞቅ ሞቅ ይደርጋል አይደል እንዴ በጣም ሳይሆን ለብለብ በተረፈ እናመስግናለሁ አሪፍ ነው እዚሁ እናዘጋጃለን ካለንበት
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 жыл бұрын
Amazing job!
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
Thanks
@umrafeef2694
@umrafeef2694 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@marthachane9777
@marthachane9777 4 жыл бұрын
Enamesegnalen betam
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Thankyou sweetie
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እሺ ዜድዬ ስወድሽ እኮ ምፈልገዉ ነዉ ያሳየሽን ግን አገሬ ስገባ አዘጋጄለሁ ለምን እንደሆነ አላቅም ስደት ከመጣሁ ጀምሮ ያገሬ ምግብ ስሰራ እንደ አገሬ አይሆንልኝም ጣሙ እረ ስንቱ ።።።።።
@fanayeagebreyesus342
@fanayeagebreyesus342 4 жыл бұрын
የቅሞቹ ጥራት በጣም ደስ ይላሉ
@Hasinatube
@Hasinatube 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህት ማሸአላህ ጎበዝ በርች እስኪ ቤተሰብ ሁኚ እኔ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ነይ ከቤቴ
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 4 жыл бұрын
የቅቤ ማንጠሪያ ቅመም አሳይነ ዜድ እና የወጥ ቅመም
@user-so3hx6xh6k
@user-so3hx6xh6k 4 жыл бұрын
Awo asayne
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 4 жыл бұрын
Wey endew sewdsh shyi Demo btamm new yemwedw. Megb balblam shayi aykrm
@selsilanursa5197
@selsilanursa5197 Жыл бұрын
ለክሽር የሚሆን ቅመም ብታሳይኝ እህቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ዜድ የቡና ቅመም አለ? እናቴ ቀረፋ እና ቅርንፍድ ትጨምራለች ሳይበዛ በጣም በትንሹ ቆንጆ ጠአም ይስጠዋል ግን ሌላ ቅመም አለ?፣ በእውነት አንዲት የማውቃት ቡናዋ ጠአሙ ለየት ያለ ነው ግን ቅመሙን ምን እብዳለችኝ እረሳሁት ድንብላል? ???? የምታውቂው ካለ በቀጣይ የኔ እህት አመሠግናለሁ
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 4 жыл бұрын
ምናልባት ኮሮሪማ የሚጨምሩ አሉ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
@@mahederkebedekebede1529 እውነት ኮረሪማ? እሺ እሞክራለሁ በእውነት ከሽታው እስከ ጠአሙ ለየት ያለ ነው አመሠግናለሁ ማሒ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j አዎ ሐንዬ አለ ግን ኮረሪማና ቅርንፉድ በደንብ ታምሶ ይፈጭና ጨጓራ እንዳይነካ በጣም በትንሹ እጨምራለሁ ግን ሱስ ያዘኝ ከለመድሽ ያለሱ አትጠጪም የቤት ጠረን ራሱ ይቀይራል።
@user-zc1dy2yx7x
@user-zc1dy2yx7x 3 жыл бұрын
ድጅብሉ እዴትነው ማደርቀው
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
Wawu betam newu yemiwodewu berchi mar
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሸ ዜድ ባለሙያ አረግሽኝ እኔ ግን አዲስ ተመልካች አይደለውም እሺ አዲስ ፔጅ ስከፍት በዚህም ስላደረኩሽ ነው አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
@temerendries9716
@temerendries9716 3 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ ሙያ ከዩቱፕ ቴንኪው ሲስ
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 4 жыл бұрын
ከካርዳሞን ፍሬውን ስታወጪ ኣላየሁሽም
@user-jk6vm6ve7k
@user-jk6vm6ve7k 3 жыл бұрын
ሠላም ብያለሁ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 4 жыл бұрын
Ke-muyash-gar-tedmrialeh Amsgnaleh.
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 жыл бұрын
*እደው ግን ልክ እደ አገራችን አይደለም ጣአሙ ሌላም ስለ ሽሮና በርበሬ ቅመሞች አስተምሪን ለወደፊቱ ይጠቅመናል*
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 4 жыл бұрын
ልክነሺ ስናገባ ባለሞያ እድንሆን
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህቴ ሄል ማለት የፈረንጅ ኮሮሪማ ነው!!
@shaikhaalketbi9734
@shaikhaalketbi9734 4 жыл бұрын
Enamesegalen
@birtukangirma6768
@birtukangirma6768 3 жыл бұрын
Kk
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 4 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ተምሬበታለሁ
@gdyu5041
@gdyu5041 4 жыл бұрын
እናመሰግናል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ባለሞያ
@helenemahezion3990
@helenemahezion3990 4 жыл бұрын
Gobeza neshe
@anchinalushtube36
@anchinalushtube36 3 жыл бұрын
Endemamer wuda demreshalew
@munahassen6761
@munahassen6761 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ ጅጅብሉ ግን አያቃጥል እንዴ ከቻልሽ መልሽልኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Sekina Hassen አዎ ከበዛ ነዉ በትንሹ ፣ቢቀርም ይቻላል
@membiadal8355
@membiadal8355 4 жыл бұрын
ዜድየ ነጩ ማር ከየት ነው ሚገኛው ንገሪን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Membi Adal እኔ farmers market ገዛሁ በየስቶሩ አለእኮ
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 4 жыл бұрын
Wawuuuu
@samriman9747
@samriman9747 4 жыл бұрын
Enmsgnlen ente
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 жыл бұрын
ዝጅብል ፓዉደሩ መወን አይችልም ቆንጆ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሻይ የተለየ ነው
@user-gw9ik1vs9o
@user-gw9ik1vs9o 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቺ የመፍጫው ስም ብትነግሪን ያከ ካህራባ የሚሰራ ነውንዴ?
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ቅመም አብዝቶ መጠቀም ጉዳት የለዉም ለጤና ???
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ለምን ታበዚያሽ ሁሉንም በልኩ ነው መጠቀም ሆይ
@keepright5232
@keepright5232 Жыл бұрын
@@senaityoutubeshow6025 Senaite, sent adkem ale meselesh.
@fgjdg5062
@fgjdg5062 4 жыл бұрын
የመፈጨው ስም ንገሪኝ
@user-ht5mb4gx1o
@user-ht5mb4gx1o 4 жыл бұрын
የት አገር ነሽ መፈጨ ነገሪኝ ያልሽው
@yeshegerlij1964
@yeshegerlij1964 4 жыл бұрын
kkkkkkk mukecha sayehon yekerale ....kkkkkkkkl
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Fg jdg ስሙ Black Decker ነዉ
@user-xq5jx3sq6v
@user-xq5jx3sq6v 3 жыл бұрын
ሄልና ኮሮሪማ ልዩነት ምንድነው?
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 жыл бұрын
ኸረ በጣም ልዩነት አለዉ
@hayutidebe-ht5rs
@hayutidebe-ht5rs 11 ай бұрын
Minim liyuneti yelem heli ye ferenji korerima naw
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
ስውድ የሻይ ቅመም
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 4 жыл бұрын
Ethiopia ale eha korerima mimselew
@rinaayoub6648
@rinaayoub6648 Жыл бұрын
Kkkkkkk
@lulutube2614
@lulutube2614 4 жыл бұрын
ሄል ኢትዮ አለ አይቸ አላቅም ግን
@nakeazahid5193
@nakeazahid5193 4 жыл бұрын
Awo
@aberashdebela3482
@aberashdebela3482 4 жыл бұрын
ሌላ ነገር ብትፈጥር ለማስተማር ጥሩ ነበር እያንደንዱ አበሻ ያቃል ስለ ቅመሙ ሌላ ብዙ የማናቀውን ነገሮች አሉ እነሱን ፈልገሽ ሞክር
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
ሁሉም አያውቅም አንቺ ካወቅሽ
@user-jh9iw4rc8l
@user-jh9iw4rc8l 4 жыл бұрын
የአረቦች ሻይ ሄል ዛፈራን ማይ ወርዲ ተጨምሮ ሚፈላው ይጣፍጣል ይህማ ለአገር ነው
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
እረ የየትኛችሁን እንመን አንድ ቦታ ቅርንፋድ ስታምስ አሳይታን መታመስ እንዳለበት ስታስረዳን አንቺ ደግሞ ቅመም አይታመስም ትይናለሽ ሰው እንዴት ይማር ።አጣ ማውጣት አለብን የትኛውን እንሰማ እንመን ብለን
@bintislam3081
@bintislam3081 4 жыл бұрын
ሄል ኢትዮ አለ እንደ
@user-fc5fe8vc8y
@user-fc5fe8vc8y 4 жыл бұрын
ለምን የለም የኛ ቤት ጉድ 👀
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 жыл бұрын
Yes we have the best one in DireDawa .....
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አለ ቅመማ ቅመም ላይ አያስፈልግም እንዴ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
@@user-fc5fe8vc8y 😂😂😂😂😌
@mohammedadam6487
@mohammedadam6487 4 жыл бұрын
ሄል 70 ሪያል ነው ኪሎ እህቴ ባንድ ሪያል ናእናእ ለወር በቂ ነው
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ልክ ነሽ እኔም ናአናአ ነው የምጠቀመው አጋጣሚ ካለብቻ እጠቀማለሁ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
ሄል ዱባይ አንድ ኪሎ 110 ድርሃም ነው
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
አዲስ ዩቱበር ነኘ እዩልኝ ሰቡስክራይቡስ አድርጊልኝ አረኩልሽ ❤️ ❤️ ❤️
@amrufamily891
@amrufamily891 4 жыл бұрын
Subscribe አድርጌሻለሁ አንችም subscribe አድርጊኝ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እናመጣለን
@hewanshiferaw6510
@hewanshiferaw6510 4 жыл бұрын
Thanks
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 68 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
የቀይወጥ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian spices
13:10
Habiba Habiba
Рет қаралды 54 М.
Aug 24/2024 መሪር መልሲ መልመጽቲ ትፍኦም መ/ኤርትራ ሕድገት ጌይሩ
26:39
የሰላጣ ቅመሞች(Salad dressing)
20:46
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 215 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 166 М.
በመጨረሻም ጠበቃው ሚስጥሩን ተናግሮ ከሀገር ወጣ!!
42:52
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 68 МЛН