No video

የሼፍ መክብብ ድንቅ አዲሱ ሬስቶራንት /በኩሽና ሰአት /ከቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 238,683

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 234
@gklidya9351
@gklidya9351 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ በጣም ደስ ይላል ምግቡ ያስጎመጃል መቼ በሄድኩ ብያለሁ። መተን እናያለን። EBS እናመሰግናለን።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ የኔ ምርጥ ዋው በጣም እሚያምር ቤት ክችኑ እራሱ ሲያምር ዮኒዬ ፒሲካ አተ እኮ የቅዳሜ ድምቀት ነክ
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ ያለበት ቦታማ በላቀ ደረጃ እንደሚሰራ የታወቀ ነው, ምግቡ ራሶ ሼፍ መክብብ መኖሩን ሲቅ ይጣፍጣል፡ ዮኒ እና ሉላ በጣም ደስ ትላላቹ ምርጥ ቀማሾች ናቹሁ፡ ሼፍ በጣም ነው ምናደንቅህ፡ Thank you all of you, stay safe!!
@danieltefera8333
@danieltefera8333 2 жыл бұрын
እንግሊዝ ሃገር ውስጥ ያላችሁ ነው የምትመስሉት እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁኑ የምግቡን አይነት በተለያዩ የኢትዮጵያ ቆንቆዎች ብትጠሮቸው አስተማሪ መሆን ትችላላችሁ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 жыл бұрын
ህሊናችን ቅኝ ተገዝቷል እኮ መሰልጠን እየመሰለን የራሳችንን ቋንቋ አረከስነው አላህ ወደራሳችን ይመልሰን
@edomkidane4380
@edomkidane4380 2 жыл бұрын
Ende knowing other nations food is not a bad thing and they deserve to be called by the language of origin. For eg I would feel happy when a “ferenji” says doro wot instead of “chicken stew”. So respect for the name of the food!
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ አድራሻዉ ይነገር ስንመጣ ጎራ እንላለን ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ሁኚልን ።
@user-yp4og9gm4n
@user-yp4og9gm4n 2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
Already they tall the address
@yw4039
@yw4039 2 жыл бұрын
Bole bole bilowal eko
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
@@yw4039Bole is big bro. You they need to be specific and post their menu with prices on their website
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ዮኒ ምግብ አድናቂ ነህ የebs. ድምቀት ነህ እኮ❤️
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 жыл бұрын
በጣም የዋህ ነው ደግሞ. ትትናው እራሱ ይማረካል በጣም ነው እምወደለት. ሁሉን ነገሩን
@mwoldu7926
@mwoldu7926 2 жыл бұрын
Ummm, I am salivating. Perfect ambiance with delicious food! I am also a huge fan of chef Mekibib. May God bless you! Yonas is also the best on what he does.
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 2 жыл бұрын
One of the best Ethiopian chefs, chef Mekbib!!! You are exclusive!!!
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ ኢትዬጵያ ላይ ቁጭ ብላችሁ እንግሊዘኛ የምታወሩ ሌንቲኪ ብሎ ምስር የሚባለው ያለው ሼፉ ይልቅ በሀገራችሁ ቋንቋ ብትኮሩ ብታወሩ ምን ይመስላችኃል
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
It is great to see such fine dining concepts in Ethiopia. I am a big fan of chef Mekbeb! Its a great show merte gebta too, Thnx alot!!!
@Gg35114
@Gg35114 2 жыл бұрын
I can't wait to come to your restaurant no wonder you're the best chef .
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤልን እንዴት እንደምወደው ሼፋ መክብብን አንድ ቀን መድሐኒለም በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ በሱ ብዳኝ ምርጡ ገበታ ላይ እድለኛ ነኝ
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብቤ እና ሼፍ ሱራፌል በጣም ነው ማደንቃችሁ ከእናንተ ጋር በመስራቴ ክብር ይሰማኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@jumasirajsalih6608
@jumasirajsalih6608 2 жыл бұрын
Meshaalah wow andegna restaurant chef Mekbeb you deserve it 👍👌👌👏👏👏
@user-xz7se3rw5u
@user-xz7se3rw5u 2 жыл бұрын
ሸፍ መክብብ በጣም እናመሰግናለን ውነት ጎበዝ ነህ ጀግና
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 2 жыл бұрын
ዋውውው አድራሻው ይነገረን ሼፍ መክብብ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ሼፍ ነው ከስደት መልስ ከች እንላለን👌👌👍👍❤❤❤
@mekibibzewdie7447
@mekibibzewdie7447 2 жыл бұрын
Dear all viewer The Restaurant is belongs to Fresh Corner (Luna) am currently works with them as Corporate & Development Executive Chef
@kalttzeryihun1117
@kalttzeryihun1117 2 жыл бұрын
where is it you restaurant please?
@mekibibzewdie7447
@mekibibzewdie7447 2 жыл бұрын
You will finds me at all Fresh Corner kitchen
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ ምርጥ ዳኛ
@Sumayafanit
@Sumayafanit 2 жыл бұрын
ሀገራቺን በጣምም ሰልጥኗል ዋው አቀራረብ ኪሺን ፅዳት ሲምር
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 жыл бұрын
ሸፍ መክብብ በምርጡ ገበታም ኮሜቱ ደስ ይለኛል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 2 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል መኩሻ አተ ቅን ሰው
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Wow I am totally amazed!!! Everything is standardized!!! You guys should introduce well , the location (address) . Congratulations Chef Mekbebe , we will definitely visit this fine dining when we come home!!! Your fans(family) from the USA 🇺🇸.
@girmamolla547
@girmamolla547 2 жыл бұрын
Wow I can’t wait to see this restaurant.. I am living in New York City Manhattan I have been in a lot of restaurant with my wife I didn’t expect this kind of good quality food and restaurant. Great work 👌
@Turme..
@Turme.. 2 жыл бұрын
I can't wait to check in this fine dining restaurant on Jan!!! Just on the right time for who loves going to restaurant 🙌 👌
@zakalu9759
@zakalu9759 2 жыл бұрын
Mekbeba nice person!!! I want visit your restaurant, when i come in Addis
@solomontesfaye7039
@solomontesfaye7039 9 ай бұрын
በሼፍ መክብብ እራሴን ማየቴ ደስ ብሎኛል!!
@user-ej2sz7ni4e
@user-ej2sz7ni4e 2 жыл бұрын
ወይ እንግሊዛኛ ጉድ እኮ ነው ድንጋት እንኳን ቢንጋበዝ ምን ልናዝ ነው
@misrakkidane6528
@misrakkidane6528 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ በጣም አድናቂህ ነኝ ። ምኞቴ ት/ቤት ብትከፍት የመጀመሪያ ተመዝጋቢ ነኝ ። እባክህን ት/ ቤት ክፈት ይህንን ችሎታህን አካፍለን። ሬስቶራንትህስ የት ነው ።
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW what a beautiful fine restaurant good job chef mekbeb I like your show merte gebta when I came to my beautiful country Ethiopia I will see your restaurant God bless you all
@emansharif8443
@emansharif8443 2 жыл бұрын
ኮራሁባቹሁ የኢትዮጵይ ሼፍች , የሚገረም ሬስቶራንት ነው , እንዲህ እይነት ሬስቶራንት በውጭ እገር በታም ከፍተኛ ሬስቶራንቶች ላይ ነው ይምናገኘው , ሼፍ ክበበ እናመስግናለን , እስከመታና እስከማያቹሁ ነው የቸኮልኩት 👌
@getachewalea9872
@getachewalea9872 2 жыл бұрын
የማይገባኝ ነገር በምን ምክንያት ነው የምግብ ባለሙያዎች በብዛት በጉራማይሌ ቋንቋ የሚያወሩት። እባካችሁ አገርኛውን ቋንቋ ያለውን ቃላት አታባክኑት የራሳችንን እናዳብር። የባህል ወረራን እንከላከል። ምስር ማለት ያሳፍራል?
@ysehiworkfikadu7497
@ysehiworkfikadu7497 2 жыл бұрын
በ ቤተክርስቲያን የአዋጅ ጾም በታወጀበት ሰአት ስጋ እየበላችሁ የምታሳዩን ለህዝቡ ያላችሁንንቀት ያሳያል
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
ጅል 40 ሚ ሙስሊም 35 ሚ ቴንጤ ያለባት ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ysehiworkfikadu7497
@ysehiworkfikadu7497 2 жыл бұрын
40ሚሊየን መኖሩን በምን እርግጠኛ ሆንክ ወይም ሆንሽ ስራሴእንጂ ስላች የጠየቀሽ የለም እንከባበር
@haymifeleke2422
@haymifeleke2422 2 жыл бұрын
Ehhh abet defret yhe hulu hezeb balebt hager lay yanchi tosme beshq yemtasbe yemselshele??demo anchi kefgeshe tumi enji lmn begara altomnem teblo uuuuuu ayblame enatu yanchi demo neket ena kebrt ymlkawe behodeshe new ende??
@savsav7194
@savsav7194 2 жыл бұрын
@@ysehiworkfikadu7497 ተሳስታ ነዉ ከ50 ሚሊየን በላይ ለማለት ፈልጋ ነዉ 40 ቆየ ካለፈ
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 2 жыл бұрын
@@savsav7194 medere agase Afere yasebelachu eshe kutetame sega qutere selu tafeya anede ale alu enedenate ayenetu new enekebabere eshe 🐈
@yalew6231
@yalew6231 2 жыл бұрын
የሉላ ቁመት ግን ሰውን ሁሉ (ከዮኒ በስተቀር) እንዳሸማቀቀ ነው፡፡ የዮኒ ኮንፊደንስ ጥግ ድረስ ነው፡፡
@tyrga701
@tyrga701 2 жыл бұрын
It is great to see such fine dining concepts in Ethiopia. But consumers please be advised what you are eating especially if you have dietary restriction due to allergies or religious reasons. I was following the chef's describing the ingredients. I heard using fish sauce, oyster sauce and others. I wonder how many people know what it is made of . It is made of shell fish like oyster and shrimp, and other bottom feeder from oceans . This is completely restricted diet in orthodox religion on Leviticus ( please refer what is clean and unclean animals to eat) . I just wanted to make a point here is that consumers should be aware what they are eating!
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 2 жыл бұрын
unclean animals lmao as opposed to the hygic ones?
@tyrga701
@tyrga701 2 жыл бұрын
@@yesufabdulhakim9326 would you eat octopus 🐙 if it is well cooked and served different in appearance and taste?
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 2 жыл бұрын
@@tyrga701 i would …i dont much care for religion or its dieatary restrictions if i were to avoid eating certian food it would be for ethical reasons …who cares about whats writen in ancient books i know i dont
@llovenoha
@llovenoha 2 жыл бұрын
@@yesufabdulhakim9326 shut up
@llovenoha
@llovenoha 2 жыл бұрын
@@yesufabdulhakim9326 ignorant
@yalew6231
@yalew6231 2 жыл бұрын
እንዴ የደብረፂዮን ጓንት!
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 2 жыл бұрын
ክክክክ
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 2 жыл бұрын
ክክክ በዚህ ዞሮ መጣ
@eyobaaa
@eyobaaa 2 жыл бұрын
Great job Chef 👏 I will see you there soon
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
ሼፍ መክብብ 1ኛ ምርጥ ቤት
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
Yoni ante eko chewa Ethiopian nehi 🇪🇹🙌
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
ወይኔ የምወደውም አንደኛ ሼፍ መክብብ
@learntulearn848
@learntulearn848 2 жыл бұрын
#LOULA IS ELEGANT INTELLIGENT and GORGEOUS WOMAN 💕
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
my favourite chef ሼፍ መክብብ
@belladejene5003
@belladejene5003 2 жыл бұрын
My first Restorant will be there. When I come to Addis
@etsegenetatske1944
@etsegenetatske1944 2 жыл бұрын
Shef Mekbib zewdie good job will visit soon
@wondwosenatanaw8729
@wondwosenatanaw8729 2 жыл бұрын
ሸፍ መክብብ !! ለትንሺ ግዜ በተለየ ዲፖርትመንት ክፍል ቢሆንም በሂልስ ሪዞርት ጎንደር ከአንተ ጋር በመስራቴ ደስተኛ ነኝ በርታልን !!!
@user-ql7lr5nf5z
@user-ql7lr5nf5z 2 жыл бұрын
ይሁኔ አዳናቄህ ነኝ የኔ መልካም ትትናህ ብቻ
@gebrufireweyni4312
@gebrufireweyni4312 2 жыл бұрын
Kortenbhal yesefere lij bertaln wendme
@medinaabdu-zz6zf
@medinaabdu-zz6zf 11 ай бұрын
Ye yoni energy is amazing
@teshaytadesse6729
@teshaytadesse6729 2 жыл бұрын
ሸፍ መክበበ እጅግ በጣም እኮራለሁ እደናተ ምሪጥ ሸፎች ሳይ በጣም ያስደስተናል ግን አንድ አስታያየት አለኝ ምግብ ለማሽተት ትንሽ ቅሪ ያለኝ ውይ በማንኪያ ውይ እራቅ ቢደረግ ጥሩ ነው ለተመልካች ከምስጋና ገሪ ።
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 2 жыл бұрын
Nice Resturant Gbu chief Mekibi
@asdfahsyqjs1597
@asdfahsyqjs1597 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ በበሽታ አለቁ እደሁለተኛ ዜጋ መቆጠራችን ይብቃ
@dinodire7576
@dinodire7576 2 жыл бұрын
Alkasha sew sele food seyawera sele illegal immigrants taweraleh Junta
@maazatadese2779
@maazatadese2779 2 жыл бұрын
Des sil
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
my favorite sheif
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Shala park agenechew keyeresh corner juce tetechalhu betam konjo refreshing neber
@mekibibzewdie7447
@mekibibzewdie7447 2 жыл бұрын
This one as well its belongs to Fresh Corner
@kidikida2144
@kidikida2144 2 жыл бұрын
I cant wait to come to addis
@dagialax
@dagialax 2 жыл бұрын
አረ ዘምነናል ሀገራችን ላም ቾፕ ከተበላ 👏👏👏አንደኛ እምሰራበት ዱባይ ላይ አይቼ ሻፍድ ነበር ሀገሬ መጀመሩ ደስ ብሎኛል መክብቤ በርታ
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 жыл бұрын
ሉላ እረኛዬ ላይ ቁመትሽን ማን ደበቀው የት ነው አድራሻው ሼፍ መክብብ እንወድሃለን 😍
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 2 жыл бұрын
እረኛየ ከተሰራ 4 አመት ሆነው በ 4 አመት ውስጥ ብዙ ለውጥ አለ ለዛ ነው
@hadiyaasnake26
@hadiyaasnake26 2 жыл бұрын
የሼፉ መክብብን ዩቱፕካለዉ አስተዋዉቁን
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 2 жыл бұрын
Wow amazing food looks yummy good job
@amanielmaheri8620
@amanielmaheri8620 2 жыл бұрын
90ከመቶ የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ እንግልዘኛ አይ ሰማም እናተ ማን እድሰማቹ ነው የምትፈልጉ
@azimu1974
@azimu1974 2 жыл бұрын
Amazing restaurant
@bettyfeleke7265
@bettyfeleke7265 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስው መክብብ
@sabontuficheesalalee8403
@sabontuficheesalalee8403 2 жыл бұрын
Wowwwww baxam daas ilal 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
ዋው
@miihretkebero2395
@miihretkebero2395 2 жыл бұрын
Wowo Shefi M Betami Now Miwodo Tabaraki
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 2 жыл бұрын
የሼፍ መክብብን እስቴክ ሀውስ እና የሼፍ የኋኒስን እፕሳ ቤት እስቀምስ ቸኩያለሁ
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
ሉናማ በዚህ አበላልሽ ሞዴሊንጉን ባታቆሚው ነበር የሚገርመኝ ሼፍ በጣም ደስ የሚል ድፍረት ነው ጎበዝ እንዲህ ያለ fine dine restaurant መክፈት አቅም ይጠይቃል የወጥቤት እቃዎችህን ግን በደንብ አስብበት መጥበሻውን ስለት ባለው ነገር ሳይሆን wood or rubber type of spatula ብትጠቀሙ ሌላው ደግሞ ጠረጴዛው ትንሽ ጠባብ ይመስላል serve ከምታደርጉበት equipment & style አንጻር ማለቴ ነው በተረፈ በጣም ውብ እና ጽድት ያለ እውነትም exclusive ይመስላል I can't wait to check it out soon when I come to Ethiopia for 1 milli diaspora invitation💚💛❤🇪🇹👌ለተወዳዳሪዎችህ ለፈጠርከውም የስራ እድል ሳላመሰግንህ አላልፍም ተባረክ
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 жыл бұрын
Really thank you for your valuable & constructive comments Be Blessed
@jerrys1763
@jerrys1763 2 жыл бұрын
I was eyeing in that ...on point! they should use wooden or rubber spatula so not to spoil the high-end kitchen pan. I was happily surprised by the big portion of the main meals. Initially I have thought the starters are the main meals as its commonly served in that portion in most fine dinning restuarants. Can't google the restuarant address any one?
@woineaman6092
@woineaman6092 2 жыл бұрын
ለምንግን የራሳችንን ምግብ ስሰሩ ባማርኛ አታወሩም ስንት ሰው እንግሊዘኛ የማይችል አለ ።
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 2 жыл бұрын
betam true sew nehe shefe mekebebe
@eskayem4869
@eskayem4869 2 жыл бұрын
አይ ሉላዬ በየሬስቶራንቱ መዞር ሆቢዋ ነው
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አስጎመጃችሁኝ የተባረከ ይሁንላቹ
@arohabtegorgies3654
@arohabtegorgies3654 2 жыл бұрын
መልካም ስራ
@etalembedhane3646
@etalembedhane3646 2 жыл бұрын
የምር ብልኝ ብሉኝ ይላል እዚህ ሪስቱራት እማ እንመጣለን ተደራጅተን 🥰
@sergutbaheta1234
@sergutbaheta1234 2 жыл бұрын
የቅመሞቹንም ይሁን የምግቡን ጣእም ለማወቅ በማንክያ ተቆንትሮ ቢሽተት ወይንም ቢቀመስጥሩ ነው።
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c 2 жыл бұрын
እኔ አልፎ አልፎ ነበር የማይየቅዳሜንከስዓት: አሁን ሉላ ከመጣች ጀምሮ ደጋገምሁት:: of course ዮኒም መቸስ አራዳን ዳሰስ ስታረግ አያለሁ
@emansharif8443
@emansharif8443 2 жыл бұрын
ይት ነው እድራሻው ይነገረን , ስንመታ እናተንም ይህን የመስለ ቦታ መገብኘት እለብን
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 жыл бұрын
Bole Medhanyalem Adika building 1st floor
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
I well invite your stack house when I back country I appreciate it all off your moment good job 🌷🌹🌺🌸🌼
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የማንኪያና ሹካ አያያዝ ከሸፍ መክብብ ተማሩ እባካችሁ?????
@linayemaryamlij9092
@linayemaryamlij9092 2 жыл бұрын
ሼፌ መክብብ እንዲት እንደምወድው እኮ ግን ቦታው የት ነው❤❤❤
@Neba-b
@Neba-b 2 жыл бұрын
ባላየ:መኖር:ደስ:ሲል:አቦ !!!!
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 жыл бұрын
Enemetalen shef mekebeb
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
👆👆👆ወዉ እንዴት እንደሚያምር ጉበኅ ሼፍ 👍👏
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 2 жыл бұрын
Anchyi setibiyi endatiwefiri ante degimo des yemlegn yesew hodi tikfitalehi betam megibim beliyu hunat tiwedalehi misetihi ferdbati
@hsshdh1902
@hsshdh1902 Жыл бұрын
ሉሉየ ሲወዲሽ ❤
@nejatabdella616
@nejatabdella616 2 жыл бұрын
Chef mekbebe betam nw mwedih
@sarasari3082
@sarasari3082 2 жыл бұрын
Wawo siyamr kichinu yoni Ena lula 👍👍👍👍👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@tsionhailay3436
@tsionhailay3436 2 жыл бұрын
አንድቀን ጎራ እንላለን
@meletsega6255
@meletsega6255 2 жыл бұрын
Wow it's Amazing Restaurant! The food looks delicious! We need u r address please!
@mekibibzewdie7447
@mekibibzewdie7447 2 жыл бұрын
Bole Medehanyalem Adika bulding 1st floor The Exclusive Restaurant
@fikirtezewdie5633
@fikirtezewdie5633 2 жыл бұрын
@@mekibibzewdie7447 Great job!!
@dado36914
@dado36914 2 жыл бұрын
Proud of u mekebebe
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
Bravo chef mekibb. Yoni highlight of the ebs
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
እኔም ኢትዮጵያ መጥቼ እዚህ ሬስቶራንት መጥቼ ነው የምለው፣ hopefully የ vegan ምግብ ታዘጋጃላችሁ ብዬ እገምታለሁ
@amiytube4853
@amiytube4853 2 жыл бұрын
ዮኒ ግን ይሄን የሆቴል ምግብ እየዞርክ ለምደህ የሚስትህእን ፍርፍር እና ሽሮ እንዴት አይሀው
@qzulu4788
@qzulu4788 2 жыл бұрын
Vegeterian salmon😂 thats new
@claraskitchen7326
@claraskitchen7326 2 жыл бұрын
I know....🤣
@simonmekibib3130
@simonmekibib3130 2 жыл бұрын
There is 4 types of Vegetarian among those "A pescatarian is a type of vegetarian who also eats fish, along with eggs and dairy," So Salmon....
@claraskitchen7326
@claraskitchen7326 2 жыл бұрын
Pescatarians have a lot in common with vegetarians. They eat fruits, veggies, nuts, whole grains, beans, eggs, and dairy😉
@hekeramnesra1949
@hekeramnesra1949 2 жыл бұрын
Wawe ekawe yete agenewalew
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 2 жыл бұрын
ጋዜጠኞች ናችሁ ወይስ አርቲስቶች? በጣም ነው የሚገርመኝ የሜካባችሁ ብዛት ካለባበሳችሁ ጀምሮ መታረም አለበት
@ephremabera6317
@ephremabera6317 2 жыл бұрын
Where is z place
@rekiyazayede6658
@rekiyazayede6658 2 жыл бұрын
ebs tv አዲስ ምዕራፍ ዘቢባ አበራን ብታዩ
@sabina4973
@sabina4973 2 жыл бұрын
ወይኔ ሁሉም ሆዳም ብቻ ምናለ በፆም እንዲህ አይነት ነገር የምታሳዩት ??
@user-wo7bn6pb8h
@user-wo7bn6pb8h 2 жыл бұрын
እንኑርበት እዚህ ቅቅል ሩዝ ሊደፋኝ ነው ወይኔ ኩራ የዘለቀ ልጅ
@gggmichael2561
@gggmichael2561 2 жыл бұрын
The kitchen looks very small
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
የማንኪያና ሹካ አያያዛችሁ ይዘጋል ምን አለ ከሸፍ መክብብ ብትማሩ????
@endalkmeko7093
@endalkmeko7093 2 жыл бұрын
ቦታውን ንገሩን የት ነው ትክክለኛው አድራሻ
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН