የሲኦል በር ያለባት አስገራሚ ከአለም የተደበቀች ሀገር Abel Birhanu

  Рет қаралды 210,955

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

10 ай бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 146
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 10 ай бұрын
አቤሎ በጣም ነው የምወድህ በርታ 😍 አላህ ሆይ ከጀሃነም ቅጣት ጠብቀኝ
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 10 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የማናውቀውን ስለምታስተዋውቀን ❤❤❤
@tube3507
@tube3507 10 ай бұрын
😳🤔 ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ከጀሀነም እሳት ቅጣት🤲🤲
@Mihiret855
@Mihiret855 10 ай бұрын
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነዉ የኔ እህት በክርስቶስ አምላክነት አምነሽ ተጠመቂ ያኔ ገሀነምን አታይም ያለበለዚያ ግን አዝናለዉ መጨረሻሽ እዛዉ ነዉ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 10 ай бұрын
አሜን
@user-nh3zv1sq6l
@user-nh3zv1sq6l 10 ай бұрын
​@@Mihiret855እረ ባክሽ አላነበብሽም እንዴ እየሱስ ከራሴ አንዳች ነገር ማድረግ አልችልም ያለውን እንዴት ነው ከራሱ አንዳችን ነገር የማያደርገው ሰው ከጀሀነብ እሳት የሚጠብቀው ?
@Mihiret855
@Mihiret855 10 ай бұрын
@@user-nh3zv1sq6l አዎ በምድር ላይ ያንቺ ቢጤዎቹ አምላክነቱን ሳያምኑ ነብይ ምናምን እያሉ የሚከተሉት ስለነበሩ ክብሩን ለአባቱ ሰጥቶ በራሴ ምንም አላደርግም ብሏል
@Mihiret855
@Mihiret855 10 ай бұрын
@@user-nh3zv1sq6l እኔ እና አብ አንድ ነን ያለዉንስ እንዴት ተረዳሽዉ '' የሀዋርያት ስራ 15,25_26
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 10 ай бұрын
ተወሂድን🌹የመሠለፍት የለም🌹ሺርክን የመሠለ በደል የለም🌷ሱናን የመሠለ🌹ውበት የለም🌹ቢዲአንየመሠለ🌹ዘቅጠት የለምእናአላህ ነጃ ይበለን🌹ብሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሆኑ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 10 ай бұрын
ምነው ገሃነምን እድህ አቀለሉት😢 ገሃነም ሶስትሽህ አመት የተቀጣጠለች ናት አላህ ነጃ ይበለን በእዝነቱ😢
@tedewelde8864
@tedewelde8864 10 ай бұрын
በጣም ማራኪ አቀራረብ አቤሎ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 10 ай бұрын
ፈጣሪ ከሲኦል እሳት ይጠብቀን ንፁህ ልብ ይኑረን❤
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ketemafite2863
@ketemafite2863 10 ай бұрын
amen
@seidkedir6064
@seidkedir6064 10 ай бұрын
ዋው አገሪቷ እና አመራሯ በጣም ተመችቶኛል
@hyrdinkassim2990
@hyrdinkassim2990 4 ай бұрын
ጭጵኝኝሽ🎉
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 10 ай бұрын
አቤል የወይኖልጂ ግሩም ብቃት❤❤❤
@babakegna
@babakegna 10 ай бұрын
አምላኬ በአዘንተህ ከቅታትህ ጠብቀን
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Ай бұрын
አላሁአክበር!ድንቅ፡አስደናቂ፡አጃኢብ፡ሱብሃንአላህ።
@EsayasBiru-wk5zl
@EsayasBiru-wk5zl Күн бұрын
abelo jegna neh abo . thanks alot
@badrea36
@badrea36 10 ай бұрын
አህለን
@TiyobstazewduTt-wq2wl
@TiyobstazewduTt-wq2wl 10 ай бұрын
Enamesegenalen abelo
@zgetahun
@zgetahun 2 ай бұрын
Very educational!
@ProfitableCreatorsHub
@ProfitableCreatorsHub 10 ай бұрын
Abel Thanks for this info
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 10 ай бұрын
አቤል በርታ ጎበዝ ጠካራ ብቃት አለህ በጉጉት ነው ምመለከተው
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 10 ай бұрын
አቤሎ ገራሚ ነህ ምርጥ ዩ ትዩበር ብዙዎች ካንተ መማር አለባቸዉ እንትና ይህን አለ እቺ ይህን በላች ተናገረ ተናገረች እያሉ ሀሜት አይሉት አስተማሪ ሰወችን ተንተርሰዉ የሚቀባጥሩ ካንተ ሊማሩ ይገባል አንተ ሁሌ እንደምለዉ፩ኛ❤❤❤❤❤❤
@medinahusain5930
@medinahusain5930 10 ай бұрын
ሡበሀናላህ.ያረብጀነተልፍርዶስንወፍቀኝ
@tube-lt4fy
@tube-lt4fy 10 ай бұрын
ሱላማችሁ ይብዛልኝ
@bibe26483
@bibe26483 10 ай бұрын
አቤሎ ክፉ አይንካህ
@user-oe5gx6pt3l
@user-oe5gx6pt3l 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@segedball7394
@segedball7394 10 ай бұрын
አቤል ኘሮግራሞችህን በጣም እወዳቸዋለሁ በርታልን
@user-yk9mc1zw4v
@user-yk9mc1zw4v 10 ай бұрын
አሪፍ ነዉ
@alfiyasurur2025
@alfiyasurur2025 10 ай бұрын
ያረቢ ከጀሀነም ጠብቀን😢😢
@user-jt4qd5sp8i
@user-jt4qd5sp8i Ай бұрын
Getan tekebeyiwa mejemerya
@kedijayesuf3517
@kedijayesuf3517 10 ай бұрын
👍😱ህድህህ አሠዩን ❤ ክትምውን 🙄Ethiopia saw bazto now lebaa yfrwu ??ktmawu nfqonall salqwu??
@akyy6494
@akyy6494 10 ай бұрын
Esate gamora newe afar alelachu
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 8 ай бұрын
እንኳንም አንተና መሰሎችህ ሲዖል ስለመኖሩ አመናችሁ። ይህ በራሱ በቂ ነው።
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 8 ай бұрын
አለህ ከጀሃናም ይጠብቀን
@user-vc8yj5fc3c
@user-vc8yj5fc3c 10 ай бұрын
አላህአዘወጀል በርካታታአምራቶችንአስቀምጦልናልእናስተነትንናወደሱእዲንመለስግናአናዉቅምበወጀልአጀባዉስጥነን አላህሆይከጀሀነብእሳትባአንተእጠበቃለሁ
@abuka_ake
@abuka_ake 10 ай бұрын
Abel ❤❤❤
@matymekonnen
@matymekonnen 10 ай бұрын
አረ አቤሎ travel እያረክ Vlog ስራልን🙏🙏🙏
@user-ey4gq8cp4b
@user-ey4gq8cp4b 9 ай бұрын
አቤላ ልዩ ሰዉ ነህ በርታልን እኔ በግሌ በጣም ባንተ ዩቱብ ብዙነገሮች ተምሬአለሁ 💚💛❤️!!!
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 10 ай бұрын
እኔማ ለዚህ እኮ ነው የምከታተልህ አዳዲስ ነገር ስለምታቀርብ😊😊😊
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 ай бұрын
Google is your best friend, I really admire what you have been doing, especially nowadays. I wonder how you can afford to travel all over the 🌎. Please give us some tips to visit at least some places endantem bayihon. Bertalin Abelo.
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 10 ай бұрын
Ablo Erland aref ager nat yebelele hezbu yewha meseken hezb new yebale lek ende Sweden hezb ebak selayrand akerbelen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉betam Ablo berta
@TG-lo1vp
@TG-lo1vp 10 ай бұрын
WOw አጀብ ነው ባይሆን የኢንተርኔቱ ነገር ተመቸኝ እኛም ሀገር እንደዛ ቢሆን ህዝቤ ልክ ይገባ ነበር
@toombb5514
@toombb5514 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ህግጋት ነው ያላቸው
@abadirkemal7771
@abadirkemal7771 10 ай бұрын
አጥር አድርጎ ማቅረብ አነድ እውቀት ነው
@user-us1vy3ci5e
@user-us1vy3ci5e 10 ай бұрын
አስቲ ይሄን ሁሉ እያየን ፍቅር ወይስ እርስ በርስ መጣላት የሚሻለው ፍቅር የሚል መጣላት 🙄😡 👍 👎
@Zinawtube
@Zinawtube 8 ай бұрын
Wede wanaw Zena lemegbat beleh zenawen bexam tarezmewaleh. Ashashel
@getfanmedia
@getfanmedia 10 ай бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልኝ፡፡
@yegleazmach958
@yegleazmach958 10 ай бұрын
but will the fire stop when its raining⁉
@hyrdinkassim2990
@hyrdinkassim2990 4 ай бұрын
ሰለም🎉
@tadelakidane101
@tadelakidane101 10 ай бұрын
It's miracle place o my God
@derasaabomesa5357
@derasaabomesa5357 Ай бұрын
ያለውን ነገር ማውራቱ ነው ፈጣሪ ነህ የሚያስብለው
@eges-931
@eges-931 10 ай бұрын
አቤሎ የኛ ምርጥ የኢትዮጵያ ወይኗ ልጂ ጠንክር ከሀዋሳ
@hyattakmel1122
@hyattakmel1122 10 ай бұрын
ወይ ጉድ የባሰ አለና ሀገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬ ሰው ሆ ባይሆን የጌሙን ህግ በጣም ወድጄዋለው
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 10 ай бұрын
No body know where is the heel of the door except Our God
@user-et1lx2pc8k
@user-et1lx2pc8k 10 ай бұрын
እውነቱን ፈጣሪ ብቻ ነው እውያውቀው ግን እኔ አላምንም
@shamsyamuktar
@shamsyamuktar 2 ай бұрын
ስትመቸኝ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 10 ай бұрын
በስመ አብ ሲያስፈራራ 😯😯😯
@user-ho4yu7zm1w
@user-ho4yu7zm1w 8 ай бұрын
ስለጋሐነም እሔን ኮልክ ከጋሐነም ለመዳአን ምንማድረግ መፍቴሄው
@ermiasalex5244
@ermiasalex5244 10 ай бұрын
what about ethiopia.....? የሰው ልጅ እንደ ቅጠል በየቀኑ የሚገደልባት︎?
@firafenasefa
@firafenasefa 10 ай бұрын
yemecereshaw zemen new😱😥
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 10 ай бұрын
ዉይ ሲያሳዝኑ ህዝቡ ያሳዝናል
@aragaw172
@aragaw172 10 ай бұрын
ሰሞኑን አረቦች በአሜሪካ ጎት ታለንት ስለሚያሳዩት ማጂክ መሰል ቴክኖሎጂ ስራልን
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 3 ай бұрын
Yegehanem daj ke Ethiopia belay ale?
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 8 ай бұрын
ymetekefi ager anat
@kediribrahim789
@kediribrahim789 10 ай бұрын
ወይ አቤል ነገ ደግሞ ሌላ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹
@Mihiret855
@Mihiret855 10 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ።
@noahmekonn
@noahmekonn 10 ай бұрын
Medan beyesus new be lela yelem
@ArebuSeyd-uk9so
@ArebuSeyd-uk9so 10 ай бұрын
አሏሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማሶለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ኢነከ ሀሚዱን መጂድ አሏሁመ ባሪክ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ፊል አለሚነ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ
@user-bi8md2mx2c
@user-bi8md2mx2c 10 ай бұрын
አድነኝ አምካኬ ከሳት
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 10 ай бұрын
ሰላም ለዓለም ይሁን!!!
@gashawderbie3001
@gashawderbie3001 10 ай бұрын
ስለ "The narrative of Arthur Gordon Pym of Nantucket " ተርክልን እስቲ
@user-fv1mc6bu2m
@user-fv1mc6bu2m 8 ай бұрын
አብረን እንከታተለው የሚለውን ብትተወው???
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 8 ай бұрын
ሀገሩትው ሲትምር
@user-rj5pd8jl5o
@user-rj5pd8jl5o 8 ай бұрын
Asayugn wesedugnna
@ccggg9180
@ccggg9180 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meronneguse5871
@meronneguse5871 10 ай бұрын
Kebad new😢
@sofiaMuusa
@sofiaMuusa 2 ай бұрын
ሁሉን አውቃለሁ ማለት ብቻ ነው የቀረህ የነገን ታውቃለህ ብልህ እኮ ያንተ መለስ አወ ነው የምትለው
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 10 ай бұрын
እሳት ጎመራ መሰለኝ የሚባለው ፈተና ወይም አጣታችንነው እግዚአብሔር ሲቀጣ ነው የወይኗ ልጅ ጊዜ የሰፈራል የዴንግል ማርያም ሌጅ በምህረቱ ይጎበኘን🙋
@user-ve8fg9rj9y
@user-ve8fg9rj9y 2 ай бұрын
አቤላ 2ሚሊየን ይገባዋል ባካችሁ ሼር❤❤❤❤❤❤❤
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 10 ай бұрын
አቤላ አረ ሰብስክራይብ አስደርገኝ❤❤❤❤
@sofiaMuusa
@sofiaMuusa 2 ай бұрын
ፈጣሪ ነኝ ሁሉን አውቃለሁ ማለት ብቻ ነው የቀረህ
@AsterDrajee-lo4ew
@AsterDrajee-lo4ew 10 ай бұрын
Mwmmmmmmmmmer😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jihaadahmaad5426
@jihaadahmaad5426 Ай бұрын
በዛዉ የሲኦል ሙቃት ላክተልን አልመጣም አበሎ
@Bekry-lo8fe
@Bekry-lo8fe 7 ай бұрын
ኤትዮጲያዊ ሰር ሰጥቼሀለዉ በግሌ
@Davidm127
@Davidm127 10 ай бұрын
አቤሎ ሊዩ ሰው እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ቶሎ ቶሎ ማቅረብ መቻለህ ልዩ ያረጋሀል ሁሊም የኔ ምርጫ ያንተ አቀራረብ እና መረጃ መገላበጥህ ነው።
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 10 ай бұрын
Inem is issimamalaw
@habibhayuconsultant
@habibhayuconsultant 10 ай бұрын
100%
@saadhafaizza-kw9dh
@saadhafaizza-kw9dh 10 ай бұрын
ጉዲ
@ethio_hab
@ethio_hab 10 ай бұрын
ምን
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 10 ай бұрын
ገራሚ ሀገር ነው
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 2 ай бұрын
አቤሎ እኔ የኢትዮጵ ልጅ ምን አገባኝ
@getasewgech074
@getasewgech074 10 ай бұрын
አቤላ ጋሃነምም ገነትም ምድር ለይ ነው እኮ
@mediatube3914
@mediatube3914 10 ай бұрын
በትክክል ❤
@ermiasmelesse3590
@ermiasmelesse3590 10 ай бұрын
ውሃ ማይሞሉት
@sofiaMuusa
@sofiaMuusa 2 ай бұрын
አሁንስ በጣም በዛ
@birhanumola3280
@birhanumola3280 10 ай бұрын
ኢትዮጵያስ እደዚያው አይደለች ህዝቦቿ በሲኦል ውስጥ ያሉ
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እንድህም አለ 😢😢
@muluchina2121
@muluchina2121 8 ай бұрын
Abel yefano lij bexem xru new
@zizusitotzizusitot462
@zizusitotzizusitot462 2 ай бұрын
እኛም ጋ አለ እኮ እንደዚህ ባይሰፍም አፍር ክልል
@Zd_online
@Zd_online 10 ай бұрын
እንዴት ሊሆን ይችላል?
@zizusitotzizusitot462
@zizusitotzizusitot462 2 ай бұрын
ምን ይገርማን አፍር ክልል አለ እኮ እኛም ጋ እሳተ ገሞራ
@user-vn1hr9dq2g
@user-vn1hr9dq2g 8 ай бұрын
turik ayafinm intarinetim indalibi nawu😅😊
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf Ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል
@KiyaQalu
@KiyaQalu 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr9qj1ep2u
@user-gr9qj1ep2u 10 ай бұрын
አረ አትሰክስ ኡው😮😮😮😮😮
@endalelgndagnachew1587
@endalelgndagnachew1587 8 ай бұрын
Zinab sizenbis
@user-rf7ke7zk4f
@user-rf7ke7zk4f 8 ай бұрын
ወንድሜ አንተእደምትለው ቀላልአይደለም የገሐነምእሳት በጣም በጣም አሁንም በጣም ከባድ ነው
@MohmmdeMunir
@MohmmdeMunir 2 ай бұрын
ስለ ትለል መንግስተት ብትሰረ ምን ይመስለህለ
@jimihune9650
@jimihune9650 10 ай бұрын
ሲኦል በር ያለዋት ቪዛ ስላለተሰጣቸውን የሰው አገር ገብተው እንደልባቸው ስላልሸረሞጡ ነው እንጅ እሳትማ ሀዋይም ዳሎልም አለ
@orthodoxview21
@orthodoxview21 10 ай бұрын
አንተ እንዴት አገኘሀት
@hadram2885
@hadram2885 8 ай бұрын
በኔ አተያይ ስለ ኢንተርኔትና ቪዲዮ ጌም የወሰዱት አቋም ከብዙ ውድቀት አድኗቸዋል። በዚህ ዘመን የተፈጠሩ ትውልዶች በኢነተርኔት ሱስ የተጠመዱ በመሆናቸው ጊዜያቸውን በከንቱ ያባክናሉ። ከጥቅሙ ጉዳቱ በእጅጉ ያመዝናል።
@amanueltitan-lx3qg
@amanueltitan-lx3qg 10 ай бұрын
ኣቤላ የሆነ ነገር እንድታጣራ ፈልጌ ነበር ስለ UFO በትግራይ ኣዲግራት ከተማ ውስጥ 3 ሰዎች ኣይተናታል ብለዋል እኔ ኣራተኛ ነኝ! 3 ማእዘን ያለው መብራት እያበራ በፍጥነት ይሄዳል ከሰኣቱ12:45 እና ብታጣራው!
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 8 ай бұрын
Mednawe ufo??
@HenokYilkal
@HenokYilkal 2 ай бұрын
He is lier please don’t be fooled guys!!!
@betiadis
@betiadis 8 ай бұрын
ከሲኦል ማምለጫ በሩ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 24 МЛН
When Jax'S Love For Pomni Is Prevented By Pomni'S Door 😂️
00:26
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 58 МЛН
ደጉ ዳኛና አሳዛኙ የፍርድ ቤት አጋጣሚ እንዲህም አለ Abel Birhanu
10:57
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,9 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 4,8 МЛН
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 6 МЛН