...አንተን ተከትሎ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… ምንድነው? ያለፈው መከራ ብዛቱ ..መሀመድ አመዴ ከፈረንሳይ ይቅርታ ጠየቀ.. Seifu on EBS

  Рет қаралды 656,558

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

አንተን ተከትሏ ህዝቡን በቲክቶክ ስታስሯጠው ነበር… መሀመድ ከፈረንሳይ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 600
@yosefge3429
@yosefge3429 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰዉ ፣ጀግና ነህ
@mlkessa-dp1kn
@mlkessa-dp1kn Ай бұрын
Tenkara amlakk newu. Tereff sleteballe becha newu
@User_19967
@User_19967 Ай бұрын
​@@mlkessa-dp1kn betam tikikil egzhabeher selefekede becha new sew behewet yeminorew
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 Ай бұрын
No I know the Somalis they throw the guys from Addiss alive, the dude hopefully collaborated with them..
@addisgirma-zg1vm
@addisgirma-zg1vm Ай бұрын
ለምታቀርባቸው ሰዎች የመናገር ዕድል አትንፈግ መሐመድ ፈጣሪ ይርዳህ
@user-oz3jb7sf1q
@user-oz3jb7sf1q Ай бұрын
always negative🙄
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Ай бұрын
😢😢😢😢
@yishakasfaha4266
@yishakasfaha4266 Ай бұрын
አጠያየቅክ በጣም ይገርማል በእውቀት በለጠህ የሰው ስጋ ምርጫው ሆኖ እንዳልበላ እያወቅክ አሁን ስጋ ስትበላ ምን ይሰማሀል ብሎ መጠየቅህ የብቃት ማነስ እንዳለብህ ነው የሚያሳየው ::
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
እድል ነው እዚህ ጋር ያስቀመጠው. በእውቀት አይደለም.
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec Ай бұрын
በጣምምምምም እንጂ በእውነት የሆነ የምድራችን እንጭጭ ነገር ነው እኮ ሰይፉ ማለት በፈጣሪ
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud Ай бұрын
ትክክል
@salamsalam74
@salamsalam74 Ай бұрын
አይባልም ሰይፉሻ ምርጥ ሰው ነው
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 Ай бұрын
የሰውን ጥቃቅን ነገር ለመለቃቀም አትሩጡ የኛ ፃድቃኖች😮
@RohaTechShow
@RohaTechShow Ай бұрын
የእግዚአብሔር ረጅም እጅ። 11 ቀን በባህር ላይ ያለ ምግብና ውሃ። 15 ሰው ተሳፍሮ 14ቱ ሞተው አልቀው በህይወት የተረፈ ብቸኛ ሰው። ሰሞኑን አዕምሮየን የያዘው የዚህ ልጅ ታሪክ ነው። አታምኑም ቪዲዮዎቹን ሳያቸው በእንባ ተሞልቼ ነው። ምን ያስለቅሰኛል መሰላችሁ። ከአዕምሮ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምርና ቸርነት፤ የልጁ ፀፀትና ምስኪንነት፤ አምላክ በሰጠው በዚህ ትርፍ ጊዜ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሲቦርቅ ሳይ። ሁሌም የሚደንቀኝ ነገር አለ። ከደረሰብኝ ፈተና ይልቅ እግዚአብሔር ከዚያ ፈተና እንዴት እንዳወጣኝ ሳስብ የበለጠ ይደንቀኛል። በዚህ ልጅ ህይወትም ያዬሁት ነገር ይህ ነው። የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን። ደግሞ ልጁ መጨረሻ ላይ ምን እንዳለ ታውቃላችሁ? እናቱም እርሱም ሙስሊም ናቸው። እና ስለእናቱ ተጠይቆ ሲናገር "ከእናቴ ጋር ለብዙ ጊዜ አልተገናኘንም። ተመልሳ እንድታዬኝ ሁሌም ዱኣ ታደርግ ነበር። ለቁልቢ ገብርኤልም በየአመቱ ስዕለት ትሳል እንደነበር ነግራኛለች" አለ። አዬህ ኢትዮጵያ እኮ ይህች ነበረች።
@LjiMame___7
@LjiMame___7 Ай бұрын
ቪዶውን ምላይ ማየት ይቻላል?
@HayuYebabab
@HayuYebabab Ай бұрын
@@LjiMame___7 ስሙን ፅፈህ ሰርች አድርግ ጎግል ላይ ታሪኩ ተፅፏል
@user-jk6it9dr8v
@user-jk6it9dr8v Ай бұрын
ቁልቢ ምድነው ?
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ደረሰልህ አባቴ 😢😢😢😢❤❤❤እናቶቻችን ውስጣቸው የዋህ ስለሆኑ ስለታቸው ይሰማል 😢😢😢
@yosefyohannes9704
@yosefyohannes9704 Ай бұрын
የጨርቆስ ልጆቹን ማንነት በውስጥ ጠይቀው እና ቤተሰቦቻቸው እርማቸውን ያውጡ እባክህ እናት ልጄ ይመጣል ወንድም እና እህት ወንድማችን ይመጣል እያሉ ነው በጣም ያማል
@Song-Ram
@Song-Ram Ай бұрын
Wendme Libya tagto 650 shi teteykwal please be dua atrsugn birun nage lnlk new beselam kaza endilekut dua tselot argulgn
@nebakent7775
@nebakent7775 Ай бұрын
🙏
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺በጣም
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 Ай бұрын
አንደኛው እኮ ያክስቴ ልጅ ነው 😢
@user-wx6gt8xb9u
@user-wx6gt8xb9u Ай бұрын
Ayezok mtamnew fetari kechnketachu yegelaglachu gn atem le sew zer bemulu selam temegn
@kedirnasir4451
@kedirnasir4451 Ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ህይወት ነው ስደት የዚህ ሰው ግን በጣም ይብሳል ሰይፍሻ እንደው መቼም እኛ ኢትዮጵያውያን እውነት የመረዳዳት ባህል ካለን ይህንን ሰው ከመንግት ስዎች ከባለ ሃብቶች ብቻ ህልም ኢትዮጵያዊ የሆነ በንታ በኩል አገር አቀፍ ንቅናቄ ተደርጎ ውድ ሚወዳት ሀገሩ ቢመለስስ ??? ሰይፍሻ 🙏🙏🙏
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 Ай бұрын
ስለ ኢሮፓ የተናገረው ነገር ትክክል ነው በተለይ ስለ ስደተኞች በትክክል ነው የገለፀው። በርታ ማንኛውም ነገር ተጠቅሞ ህይወትን ማትረፍ ጥፋት ያለው አይመስለኝም❤❤
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@Yusra-MD
@Yusra-MD Ай бұрын
ይሄ የሁሉም ስደተኛ ሂወት ነው ችግሩ ሁሉም እንደሱ እውነት አይናገርም
@rahatube2256
@rahatube2256 19 күн бұрын
ስውየው ምን ብለቶ ነው 😢
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 19 күн бұрын
@@rahatube2256 እሴት ከሆንሽ በውስጥ መስመር ልንገርሽ።
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 Ай бұрын
አላህ ትረፊ ያላት ነብስ መሀመድ ያሳለፍከው የመከራ ሂወት ወንጀል መማሪያ አላህ ያርግልክ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ያው የጎደለውን ፈጣሪ ይሞላዋል ትልቅ ንግግር❤❤❤
@metameta9015
@metameta9015 Ай бұрын
😢😢
@Popsmokepo
@Popsmokepo Ай бұрын
የሚገርም ንግግር ነው 😢
@user-of9of2qe3u
@user-of9of2qe3u Ай бұрын
በጣም
@dereje.girma.fonkanew9577
@dereje.girma.fonkanew9577 29 күн бұрын
Adamachi neh lol
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 29 күн бұрын
አኪድ
@hanahailu3073
@hanahailu3073 Ай бұрын
እኔም አልፌበታለው ይሄን መንገድ ግን የዚ ሰው ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንኳንም በሂወት ተረፍክ
@user-vu9fw4wj6l
@user-vu9fw4wj6l Ай бұрын
በባህር ነው አውሮፓ የገባሽው
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z Ай бұрын
በየት
@GizawTesema-rs3km
@GizawTesema-rs3km Ай бұрын
did it worth it
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@zaina5667
@zaina5667 Ай бұрын
እኔም እራሴን እያየሁቡት ነው
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa Ай бұрын
እኔም ህይዎቴ በሙሉ ፈተና ነዉ ግን ያንተ ታሪክ ደሞ በጣም ልብ ይሠብራል 😢😢😢😢😢😢
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Ай бұрын
እግዚአብሔር በአንተ ትልቅ አላማ አለው ፀሎት አድርግ ስላለህበት ህይወት አመስግን ወረቀትህም ይስተካከላል ተስፋ አትቂረጥ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዛ ውቅያኖስ ያወጣህ አምላክ እጁ ሠፊ ነው ይችላል !! ጤና ደስታ እና ሰላም ይብዛልህ አይዞህ በርታ ትልቅ ቦታ ደርሰሰህ ለምስክርነት እንምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን
@fedimuham
@fedimuham Ай бұрын
አንተ (አንቺ ) መልካም ና ሩሩ ሰው ነክ!! ቃላቶችህ (ቺሽ) ሃይል አላቸው ይምግባሉ 👈👈👈👈::😍😍😍😍😍
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
አስባችታል ምን እንዳሳለፈ 😢ይህ ሰውዬ ከምር እንደ እንቁ መከባከብ አለብን የኛ ልዩ ሰው ነው ጌታ አሁንም ይጠብቅ እንደምንም ብሎ ወደ አገር ገብቶ ባገባ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 Ай бұрын
ፊልሙ ከተሰራ የደላላዉ ታሪክ ይጨመር በጣም የሚገርም አስቂኝ እና አናዳጂ ታሪክ አሳዛኝ ፊልም ይወጣዋል
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 Ай бұрын
የላስቲክ ቦት ናት በዛላይ የተበሳሳች እና የተለጠፈች ናት
@rama-vk6fy
@rama-vk6fy Ай бұрын
😢😢😢😢
@ZahraEbrahim-tu3jj
@ZahraEbrahim-tu3jj Ай бұрын
በጣም 😢😢
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i Ай бұрын
የስሀራው እናየስር ቤት ቢድወ እልክላችሀሀለው ለፍፊልሙ
@abdurezakgeresu705
@abdurezakgeresu705 Ай бұрын
በተመቻቸ ኑሮ ላይ ሆናችሁ በሰው የምትፈርዱ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ማናችንም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅም በሰው ከመፍረድ እንቆጠብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሰው ሀገር ያላችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ አይዞህ ወንድሜ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 🤲🏼😍
@chalatube6157
@chalatube6157 Ай бұрын
አረ ይህ ሰው መረዳት አለበት ጀግና ነው 🙏🇪🇹👈
@samoyoutube4785
@samoyoutube4785 29 күн бұрын
Amyflgme
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 29 күн бұрын
የሰው ስጋ ስለበላ አኡዙቢላህ😢😢😢😢
@user-jg6qn8th4m
@user-jg6qn8th4m 12 күн бұрын
@@user-zp7fy8tt6s ትገርሚያለሽ ግን እሡ ወዶ ነው
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Ай бұрын
ጀግና ነህ ላለፈ ነገር ለማስመሰል ሳትዋሽ ከመከላኪያ የጠፋሀበትን ሀቅ መናገር።
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye 29 күн бұрын
ሚገርም ሰው ነው::
@tigist9632
@tigist9632 Ай бұрын
የእኔ አባት😢😢😢አፈር ልብላልህ የቁልቤዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይታደግህ😢😢
@Thomasshigute-pt1hv
@Thomasshigute-pt1hv Ай бұрын
Yen hewaa 😢
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@user-nz6ux7bv4f
@user-nz6ux7bv4f Ай бұрын
😭😭😭ወይ ስቀይ
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@samitru3351
@samitru3351 Ай бұрын
ውይ በጣም ያስጨንቃል ፣ ከዚህ ካልተማርን ከምን እንማራለን !!!!!
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 Ай бұрын
እውነተኛ ሰው ነኽ አይዞኽ ከእሳት ያወጣኽ ቅዱስ ገብርኤል በመንግድ ይሁን እግዚአብሔር የወደፊቱን ህይወትህን ያሳምርልኽ
@merdmengesha5339
@merdmengesha5339 Ай бұрын
መሃመድ እግዚአብሔር እረድቶሃል። ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j Ай бұрын
የምን እቅዛብሄር ኖ ሰውዬ😂😂😂😂
@adenategene101
@adenategene101 Ай бұрын
​@usemine agbshe Egzyabheir ytbekh r-yh5pd2uj9j
@user-rq4we4wr5h
@user-rq4we4wr5h Ай бұрын
😂እሱ በሚያምነው ነው የተናገረው​@@user-yh5pd2uj9j
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
ይድፋች የመሀመድ ዲቃላ​@@user-yh5pd2uj9j
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 19 күн бұрын
@@user-yh5pd2uj9j ምነው በየሀይማኖቱ ዱአና ፀሎት ተከለከለዴ መጀመሪያ አማረኛ አስተካክለሽ ተማሪ
@Eyobinabirhane89
@Eyobinabirhane89 Ай бұрын
ሰይፍሻ ግን ቃለ መጠይቅ አደራረግሽ ተያያዥነትና ሀሳብ አስጨራሽነት ይጎለዋል
@maranatamedia6825
@maranatamedia6825 Ай бұрын
አንድዳንድ ለተመልካች የሚከብድ ነገር ሲኖር በኤዲትንግ እየቆረጡት ነው መሰለኝ!
@Ethiopian_m
@Ethiopian_m Ай бұрын
እውነት ነው አያስወራም
@fikere.yesewe
@fikere.yesewe Ай бұрын
I think he did it purposely
@user-yx6gz7xp7c
@user-yx6gz7xp7c Ай бұрын
Exactly
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 Ай бұрын
ሠአት እያጠረዉ ይመስለኛል
@soresa5238
@soresa5238 Ай бұрын
በውትድርና ህይወት ማለፉ ጠቅሞታል :: በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ቀሪህ እድሜ ይባረክ !
@sallusallu2894
@sallusallu2894 10 күн бұрын
ግን እኮ ስልጠናው በኤርትራ መንግስት ነው ያገኘው
@user-ku9vk8ry6n
@user-ku9vk8ry6n Ай бұрын
በፈቃዳቸው አሁንም ድረስ የህፃናት ስጋ የሚበሉ ሰይጣናት ባሉበት አለም ይህ ሰው በውነት ንፁህ ነው። እንኳን ሌላ ቀን አየህ ወንድማችን።
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Ай бұрын
ሰሰይፉ ቃለ መጠየቅ ስታደርግ እባክህ የሰውን ህሊና የሚነካ ጥያቄ አትጠይቅ ለህይወቱ መትረፍ የእግዚአብሔርን ጣልቃ ገብነትና በእሱ ላይ ትልቅ ዐላማ ስላለው ነው። በሊቢያ የሚጓዙ ወንድምና እህቶቻችን ከዚህ ቱራማ ለመውጣት ብዙ ዐመታት ይወስዳል በተለይ ብቸኞች ከሆኑ የወረቀት አለማግኘት የቤተሰብ ናፍቆት ወዘተ ስለሚኖር ጠያቂውም ሆነነ ኮመንት የምታደርጉ ስለ ቃላችሁ የራራችሁ ሁኑ🙏 በቃል የበለጠ አንስበራቸውወገኖቻችን ናቸውና
@amrelahmohamed1998
@amrelahmohamed1998 Ай бұрын
Thank you you’re right
@tesfaddis2016
@tesfaddis2016 Ай бұрын
Thank you
@hanannguse4940
@hanannguse4940 Ай бұрын
ያረቢ የተስተካከለ ሂወት አላህ ይስጥህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
አሚን ያራብ 😢😢😢😢
@user-jz8od2xd7w
@user-jz8od2xd7w Ай бұрын
አሚን ያረብ
@wenduabebe2625
@wenduabebe2625 Ай бұрын
አንድ ኤርትራዊ ሶስት ኢትዮጵያዊ ባልና ሚስቱ ሹፌሩና ሚስቱ ሴኔጋላዊ ነዉ ቀሪዎቹ ሱማሌ ናችዉ መሐመድ ወንድሜ እኩዋን አተረፈህ ወንድማለም የበረሃ ወንድሜ እኛም የዛን ቀን ባህር ላይ ጀልባዉ ተበላሽቶ አልቀን ነበረ ፈጣሪ ነዉ ያተረፈን ወንድሜ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
አላህ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbduRehim_challenge
@AbduRehim_challenge Ай бұрын
የኔ አባት ካሰብከዉ በላይ ያድርስህ ደስታን ያጎናፅፍህ
@HenokMoges-md5dy
@HenokMoges-md5dy Ай бұрын
ይህ ሰው ለሁሉም ሰው አስተማሪ ታረክ ብቻ ሳይሆን እራሱን ይቻል documentery ይሚውጣው ሰው ነው የሚገረምው ሌላ ነገሩ ከመትረፈ በኋላ የህይወት ግንዛቤ ፍላጉት የመኖር ጥበብ ይመችህ የፈጣሪ ድንቅ ሰራን አይትን ፈረድን ለምስክርነት ሰለቅረብክ ድሰ ይላል 🎉
@bezaguta1234
@bezaguta1234 Ай бұрын
ስለ ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 Ай бұрын
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር አትርፎካል እናትህን እናመሰግናለን አንተም ያለክን ጥንካሬ.እናደንቃለን በርታልን ወንድማችን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ነክ ደስተኛ ሁን ደስታ አሁን ያለክበት ህይወት ነው።
@azebtekle-gz7lu
@azebtekle-gz7lu Ай бұрын
Thankyou for WitnessingThe Eritrean Commando Intelligence Salute My Brave Milltary & Govt 🇪🇷 🇪🇷
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus Ай бұрын
Why do you watch Ethiopian shows?የባሪያ ልጅ
@dawittesfamichael3223
@dawittesfamichael3223 Ай бұрын
​@@Ethiopiannigus ደደብ ደንቆሮ ፋንድያ
@huruyyohannes4243
@huruyyohannes4243 Ай бұрын
​@@Ethiopiannigus kkkkkkkk yehi channel le Ethiopian bcha ymelekietal malet new.narrow mind atthun be positive
@agarsantos9855
@agarsantos9855 Ай бұрын
@@huruyyohannes4243ቆንዳፍ ዓጋመ ቀንተህ ነው 😂😂😂
@user-lp1ol3lb9c
@user-lp1ol3lb9c Ай бұрын
ጌታ ሆይ በጣም ለአይምሮዬ የከበደኝ የሂወት ታሪክ ህፃናት ባያዩት ይሄን የሒወት ታሪክ ነው😥😥😥
@user-lv4qw2ry5k
@user-lv4qw2ry5k Ай бұрын
ደደብ😏😏😏
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 Ай бұрын
እንደውም ጥሩ ትምህርት ይሰጣልኮ
@amrelahmohamed1998
@amrelahmohamed1998 Ай бұрын
Dedeb
@tig59905
@tig59905 Ай бұрын
ሁሉም ሰው መስማት አለበት የስደትን ነገር😢 እኛም ጡሩ ጥሩን ነገር እየሰማን ነው ተሰደን ብዙ መሷት እየከፈልን ነው እንደ ወንድማችን ብዙ ነገር ባይደርስብንም ግን የስደት ሂወት መራራ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg Ай бұрын
እንደውም ይሄን ታሪክ ቢያዩት ጥሩ ነው አንድም እፃን ስደትን አያስብም
@Tsi541
@Tsi541 Ай бұрын
አቤት የኔ ቅዱስ ገብርኤል ብቻ እንኳን የእናት ፀሎት ተሰምቶ ሰላም ተገናኛችሁ ድምፅህን ሰሙ አይዞህ ትርፉን ለፈጣሪህ ጣለው ወንድሜ
@user-sx9ev5yn4b
@user-sx9ev5yn4b Ай бұрын
ቅዱስ ገብረኤል አማላጅ ነው አያችሁ ሙስሊሟ የጨነቃት እናትህ አማላጁ የቁልቤው ገብርኤል ሰማት እሱን የተጠለለ አያፍርም ተመስገን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ሙሰሊም ከአላህ ዉጪ ይረዳኛል ብሎ ለሌላመሳል ከሀዲነት ነዉ አላህ ይሄን ሰዉ ካዛ ሁሉ መአት ያዳነዉ የተፃፈለት ነገር ነዉ አልሀምዱሊላህ አሁንም የተሻለ ይሰጠዉ ሙሰሊም ሆኖ በሌላ መመካት እርዳታ መጠየቅ አይፈቀድም። ጅብሪል የመላእክቶች አለቃ ነዉ እንጂ ሌላ ምንም የማድረግ ሰልጣን አልተሰጠዉም የሰማይና የምድር ፈጣሪ አላህ ግን ሁሉን ቻይ ሁሉን አድራጊ ጌታ ነዉ። እናቱም ብትሆን ንሰሀ መግባት አለባት ሸሀዳ እንደገና መዉሰድ አለባት በአላህ አንድነት ክዳለችና። እንደ ሙሰሊም አሰተያየቴ ይሄ ነዉ። አላህ ረዳታችን መጠጊያችን አዳኛችን ነዉ።❤❤❤
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c Ай бұрын
😏😏😏😂😂😂
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 Ай бұрын
ሰይፉ ሰውየው በደንብ እንዳያወራ ስታቆራርጠው ነበር ሰውየው ብዙ የሚያስተምር ነገር ነበረው
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ትክክል እኔ ተሰማ
@TP-zt6cf
@TP-zt6cf Ай бұрын
yaw liju eko bizu aweretoal gin yaw edit yideregal le media yemayhonu words yiwetalu leza new
@S.m543
@S.m543 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ሊጠይቀው መሰለኝ ያቀረበው
@Bamlakgetnet-hc1vw
@Bamlakgetnet-hc1vw Ай бұрын
ሰአት የሚባል ነገር አለኮ ቤተሰብ የሚወራ ብዙ ነገር ይኖረው ይሆናል እኛም መስማቱ ሊያጓጓን ይችል ይሆናል ቢሆንም ግን ፕሮግራም መሪው ሰአቱን መገደብ ይኖርበታል ማቋረጥ ካለበት እያቋረጠ የተመደበለትን ሰአት ብቻ እንዲጠቀም ማድረግ ግዴታው ነው
@asmarem.7893
@asmarem.7893 Ай бұрын
አስተያየት ሰጠሁ ለማለት ነው ?
@marigoldan1
@marigoldan1 Ай бұрын
He is so humble. May God help you reach your goals.
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 Ай бұрын
ማሜ ጠንካራ ጀግና ሰው ነህ። አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጥ እግዚአብሔር ሁሉን ያደርጋል።
@selametadessa9761
@selametadessa9761 Ай бұрын
ሃገሬ ምናለ ሰላምሽ በዝቶ ስደትበቀረ
@SADORATUBE
@SADORATUBE Ай бұрын
የሰው ልጅ የማያሳልፈው ነገር ዬለም ፤ ጠንካራ ሰዉ ፣ጀግና🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Saaaaaaaaaaaaaaaaaaaannnsnndnd
@Saaaaaaaaaaaaaaaaaaaannnsnndnd Ай бұрын
የሚገርም ጥንካሬ ነው አይ ሰው እኛ መዳም ስትቆጣን ቶሎ ተስፋ እንቆርጣለን የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ የሚባለው አባባል ልክ ነው 😢😢😢
@user-mu7bm8bq1m
@user-mu7bm8bq1m Ай бұрын
እኔም ፈረንሳይ 5 ዓመት በረዳ ወድቄ ነበር አሁን uk ያነሁሉ ተረሳ ሕይወት መኖር ጀመርኩኝ አልሃምዱሊላህ ባህር መሞት ቀላል ነው ግን ኢሮፕ ወረቀት ካልተስተካከለ የውሻ ሞት ነው አብሽር ወድሜ
@AyshsaMuhammed
@AyshsaMuhammed Ай бұрын
አላህ
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r Ай бұрын
እግዜአብሄር ታላቅ ነወ ። ወንድሜ እግዜአብሄር እንኳን ከባዱን ጊዜ አሳለፈህ። አይዞህ ወረቀቱ እግዜአብሄር ያስተካክልልሀል ያንንም ጊዜ አሳልፎሀል። በርታ ጠንካራ ሰወ ነህ ።
@maraki142tyube
@maraki142tyube Ай бұрын
እዉነት ለመናገር ጀግና ሰዉ ነዉ ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እጅግ በጣም❤❤❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Exactly 😢😢
@Bellema822
@Bellema822 Ай бұрын
ሰው መብላቱ ነው ጀግነት ወይስ ምንድነው ?
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
@@Bellema822 ene enda gebagn kahone yehulu makera alfo endze kuchi belew marewatu ersu jagena yasebelali senti sekaye aselefo ka mote tarifo sentu kasu ga weto kareto yele enda 🤔
@Orange06909
@Orange06909 Ай бұрын
ያሃገሪ ልጅ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@LijYohannesMekonnen
@LijYohannesMekonnen Ай бұрын
ንግግሩን ልታቆራርጠው ለምን አቀረብከው ብዙ እኮ ሊናገር ይፈልጋል ! ድሮም ቀልደኛ
@abhabesha512
@abhabesha512 Ай бұрын
Lik nesh man
@africaninside2363
@africaninside2363 Ай бұрын
ይሄ አሽቃባጭ ነው
@hananchora2204
@hananchora2204 Ай бұрын
የሰው ስጋ በልቶ እደተረፈ መናገር ደብሮት ነው
@James-oj8kq
@James-oj8kq Ай бұрын
@@hananchora2204survival man
@eyeruskefela8255
@eyeruskefela8255 Ай бұрын
በፊልም ስለሚወጣ ሙሉውኑ እንዳይወጣ ታሪኩ ብሎ ነው
@_Habtamu_Ayalew
@_Habtamu_Ayalew Ай бұрын
እጅግ ተአምር ነው ከአዕምሮ በላይ የሆነ ታሪክ!!!
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@mash5767
@mash5767 Ай бұрын
የኔ አባት ግልፅነቱ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው እርዳታውን ያግዝህ 😢😢😢
@familyfirst2119
@familyfirst2119 Ай бұрын
በትክክል እሄ ላሻፔል እሚባለው ውይ ጌታ ሆይ በጣም ያስጨንቃል ያንን ሁሉ መከራ አልፈው መተው እንደገና እዛ ሜዳ ላይ ወድቀው ያለወረቀት እሚሰቃዩትን ሲታይ እንደገና ሱስ ውስጥ ገብተው አረ ወየው ያሳዝናል ለዚህ ነው ያስብላል በተለይ ለእኛ ኢትዮጵያዊያን የወረቀት ነገር አይይ ከባድ ነው ሀገር ቤትም ከባድ ነው ኑሮው ውይ ብቻ እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያምጣ 🙏
@Woyutube
@Woyutube Ай бұрын
ሰይፉ ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ, ቁምነገር ሲሆን ቁምነገረኛ ጨዋታ ሲሆን ጥሩ ትጫወታለህ:: ስፀማው ያለህ Sympathy ደስ ይላል
@ElhamAy645
@ElhamAy645 Ай бұрын
ስይፉ ምርጥ ጋዜጠኛ እንዴት ሆኖ ጋዜጠኛ አላቅም በሉ ዝም ብሎ ቱልቱላ ነው
@economicsbyhabtamu
@economicsbyhabtamu Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/asBmnMhj1ZjWcps.htmlsi=nh4SQPm92vKnA1VO
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 Ай бұрын
ወይ ጣጣ ሰይፉ ምርጥ ጋዜጠኛ ሆነ ደግሞ? አይ ቲክቶክ ሁሉንም ጋዜጠኛ አስባለው
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
ጋዜጠኛ ምን ማለት እንደ ኦነ አታውቅም. ያላወከውን ጠይቀ ተረዳ. ጭራሽ ሰይፉን ጋዜጠኛ ብለከው አረፍክ
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c Ай бұрын
​@user😂😂😂😂-xv8bk6oo3s
@rroselave2755
@rroselave2755 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነክ መጨረሻክን ፈጣሪ ያሳምረው
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Ай бұрын
የፈጠረን ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሲሰጠን እድል የሰጠንን ፈጣሪ ብናመሰግንና ቃሉን ጠብቀን በየሃይማኖቶቻችን እንኑር እላለሁ
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec Ай бұрын
ሰውየው ምርጥጥጥ ሰው ነው በእውነት ምርጥ ሰው ይሄን ለታሪክ ነው ለዚህ ትውልድ መዳኛ ብሎ ነው መድሃኒዓለም ያተረፈው። ንፁህ ልብ እንዳለውም እምናለሁ። አለ እንጂ ያኛው ድንዝዝ እሚጠይቀው ጥያቄ ሁሉ የቂላቂል መቼ ይሆን ግን እሚበስለው በማርያም??? መሃመድ ኢትዮጵያን መክዳት ምን አይነት ዋጋ እንዳስከፈለህ እንደተረዳሀው ሁላ አሁንም ወረቀት እምትለውን ነገር ትተህ ሃገርህ ብቻ በሰላም እንድትገባ አብዝተህ ፀልይ። እመነኝ ውድ ወንድሜ ነገ ኢትዮጵያ ለመግባት ነው ምናልባትም አሁን ያልከውን አይነት ወረቀት ሳይሆን ሌላ መግቢያ እምትጠየቀው ስለዚህ በተቻለህ ፍጥነት ሁሉን ተውና ወደ ሃገርህ ግባ ብዮ እመክርሃለው።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Ай бұрын
የሰው ልጅ ማያሳልፈው ነገር ዬለም አላህው አክበር
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
እውነት ቅዱስ ገብርኤል የትርፋካ አመሳጋና የቁልብ ቅዱስ ገብርኤል 🙏🥰
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 Ай бұрын
One of the best and most substantial interviews you have ever had so far!!!
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Ай бұрын
አላህ ያሰብከዉ ያሳካልህ ኢሻ አላህ ባላህ ፍቃድ ሁሉም ይሳካል አብሽር ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Ай бұрын
ማልቀስ ማቆም አልችልም ይህ ታሪክ በጣም አደገኛ ነው Alhemdulillah u her today mohammed 😢😢😢😢😢
@seble6210
@seble6210 Ай бұрын
😢😢😢😢ወይኔ ፈጣሪዬ ሆይ ምንአይነት ተአምር😭😿😿ክብር ምስጋና ለፈጣሪ ትረፊ ያላት ነፍስ😢😢😢😢😢
@ninanina4000
@ninanina4000 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በል ይህን ሁሉ አልፈህ ወረቀት አያሳስብህ አላህ ሁሉን ያገራልሀል አብሽር ጠንክር
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT Ай бұрын
በጣም ጠንካራና ብርቱ ሰው ነህ፡፡ ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ ወንድሜ፣ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ!
@kirubelasegid1150
@kirubelasegid1150 Ай бұрын
ምስኪን ነው ሲያሳዝን ፡ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥህ
@flyhigh4201
@flyhigh4201 Ай бұрын
ምስኪንና የምታሳዝን አንተ ነህ ፡፡ ሰውየው እንደሆነ በህይወት አለ ፤ ምንም አልሆነም ፡፡ እግዚአብሄር ያተረፈው እኮ እኛን ሊያስተምርበት እንጂ እግዚኦ እንድንል አይደለም ፡፡ እግዚኦ የሚያስብለው የኛ ሀጥያት ነው ፡፡ አዳሜ ሀጥያትሽን ደብቀሽ እግዚኦ ብትዪ ራስሽን ነው ምትዋሺው ፡፡ ሞት በቀጠሮ አይመጣም ፡፡ የምንዘሙት፤ ደሀ የምናስለቅስ፤የሰው ገንዘብ በጉቦ የተቀበልን፤በዉሸት ገንዘብ ያግበሰበስን ነጋዴ፤ ሰውን በዘሩ ያንቋሸሽን ሁላ ቶሎ ንሰሀ እንግባ ፡፡ ከሞት በኋላ ንሰሀ የለም ፡፡
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
​@@flyhigh4201ይገርማል እንዴት ነው ስራክን የተነተንከው
@kirubelasegid1150
@kirubelasegid1150 Ай бұрын
@@flyhigh4201 ምን ግም ነህ?
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep Ай бұрын
አይዞህ አእምሮህን አታስጨንቀው። አእምሮ የነገርከውን ነው የሚቀበለው። ያለፍክበትን መንገድ ተቀብለህ ኑረው።
@degisewasefa6
@degisewasefa6 15 күн бұрын
The great Lone Survivor of Ethiopia. proud of you. God be with you!!
@userphone9487
@userphone9487 Ай бұрын
ወድሜ ቶሎ አግባና ውለድ ታሪክህ እንዳይረሳ❤
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Ай бұрын
እስኪ ይዳን መጀመርያ!
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Ай бұрын
ሱበሃን አላህ የኛ አላህኮ 😢😢😢😢ትርፊ ያላት ነፍሰ ትተርፋለች የአላህየ ተአምር
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
ትክክል አልሃምዱሊላህ ራቢለላሚን ❤❤❤❤
@flyhigh4201
@flyhigh4201 Ай бұрын
ሰውየው እንደሆነ በህይወት አለ ፤ ምንም አልሆነም ፡፡ እግዚአብሄር ያተረፈው እኮ እኛን ሊያስተምርበት እንጂ እግዚኦ እንድንል አይደለም ፡፡ እግዚኦ የሚያስብለው የኛ ሀጥያት ነው ፡፡ አዳሜ ሀጥያትሽን ደብቀሽ እግዚኦ ብትዪ ራስሽን ነው ምትዋሺው ፡፡ ሞት በቀጠሮ አይመጣም ፡፡ የምንዘሙት፤ ደሀ የምናስለቅስ፤የሰው ገንዘብ በጉቦ የተቀበልን፤በዉሸት ገንዘብ ያግበሰበስን ነጋዴ፤ ሰውን በዘሩ ያንቋሸሽን ሁላ ቶሎ ንሰሀ እንግባ ፡፡ ከሞት በኋላ ንሰሀ የለም ፡፡
@sameraassen3690
@sameraassen3690 Ай бұрын
​@@flyhigh4201ትክክል አላህ ለሁላቺንም ቀልብ ይሰጠን
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Ай бұрын
ኤጭ ሰይፉ በጣም ታናዳለክ መጠየቅ እንጂ አታስጨርስም
@Sofia23851
@Sofia23851 Ай бұрын
ሰይፋ የብዙ ግዜ ባህሪው ነው ለኢንተርቪው እንግዳ ይጋብዝ እና እየተናገሩ ያሉት ሀሳባቸውን አያስጨርሳቸውም መሀመድም የውስጡን መናገር ይፈልጋል ግን ሀሳቡን ምንም አያስጨርሰውም
@samuelbiniyam
@samuelbiniyam Ай бұрын
የምር
@selamberehanu8551
@selamberehanu8551 Ай бұрын
ሰአት ለመቀነስ ይመስለኛል ብዙ ሰዉ ስለሚያቀርብ ለወደፊቱ ግን ሰፋ ያለ ሰአት ቢሆን እላለሁ ለተመልካቹ ምቹ ቢደረግ ጥሩነዉ አጠረ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏​@@selamberehanu8551
@helenmekuriya6409
@helenmekuriya6409 Ай бұрын
ሙሉ ታሪኩን ቲክቶክ ላይ ተርኮታል መሀመድ በራሱ ቲክቶክ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Ай бұрын
ተመስገንና ይቅርታ ብለህ አምላክህን በሰላም ያለ ምንም ጭንቀትን ትተህ ትናንት ያተረፈህ ዛሬን ያኖረህ አምላክህን እያመሰገንክ ኑር ነው ምመክርህ
@lailaahmed6467
@lailaahmed6467 Ай бұрын
የኔ አባት እኳን ለዚህቀን አበቃህ መጨረሻህንአላህ ያሳምርልህ መገን ሰዴት ሰቱን ያሰየናል
@ebisashugi
@ebisashugi Ай бұрын
Amazing history I have ever heard. 'God is great'
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 Ай бұрын
አብሳሪው መላክ ገብርኤል አንተን እደረዳ የትቸገሩትን ሁሉ ይርዳቸው።
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
አላህ እንጂ ገብርኤል ወይጂም ጂብሪል አይደለም ያዳኑት
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce Ай бұрын
ኤጭ ጭቃ​@@AminatMoges
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
@@HanaSamueli-qn1ce 😁😁
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Ай бұрын
እኔ አፈር ልብላላችሁ የእኔ አባት😢😢😢አይ ስደት......ሀገሬ ሆይ ሰላምሺ ተመልሶ ከስደት ታደጊን፡፡ኡፍፍፍ😢😢😢ያሰብከውን እመቤቴ ታሳካልህ
@ssaa3540
@ssaa3540 Ай бұрын
አላህ ሂድያ ይሥጥህ ከዚህ ሁሉ ጭንቀት የወጣ ሠው ወደጌታው ተመልሠህ ዱአ ብታረግ አላህ የተሻለ ኑሮ ሊሠጥህ ይችላል
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 Ай бұрын
ሰይፉ ቃለመጠይቅ ከጠየክ አይቀር አስጨርስ አታቋርጥ የተቆራረጠ ቃለመጠይቅ አይዞህ ወንድሜ በርታ አትረበሽ እግ/ር ይርዳህ🥹🥹🥹
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i Ай бұрын
ግድ ነው ያደረገው ሁሉ ትክክል በወቅቱ ,,!!!
@yosefbayu2349
@yosefbayu2349 Ай бұрын
ሠይፉ ሰዉ እንዲናገር ለምን አትፈቅድም? ሳይጨርስ ታቋርጠዋለህ፣ ሲቀጥል ምንድነዉ በየሰዓቱ ማስታወቂያ??? አናዶኛል! ሰውየዉ ግን ጀግና ነዉ።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Ай бұрын
ሰይፉ ፋንተሁን ደግ ሰው ነው አዋቂ የአራዳ ልጅ ነው ሊሸለምና ሊመሠገን ይገበዋል ❤❤❤🎉❤❤❤❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
❤❤❤ሰይፉ ፋንታሁን ይሸለም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤ሰይፉ ይሸለም
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Ай бұрын
ሰይፉ ወሰድ ያደርገዋል ይልቅ ስደተኛውን እናበረታታ እውቅናውን ተጠቅሞ እንድለወጥ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
አታሽቃብጭ ይልቁ የኛ ቢጤ ስደተኛውን ማበረታት ይሻላል
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
አሽቃባጭ ከዩትዩብ የሚያገኝ ዶላር የአንድ ሀገር ህዝብ ምያስተዳድር ነው ጥጋበኛ
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 Ай бұрын
❤❤❤❤
@abrish338
@abrish338 Ай бұрын
ኮተታም
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። ሀገር ሰላም ብትሆን ማንም ከዚች ወርቅ ከሆነች ሀገር ወጥቶ ለፈተና አይዳረግም ።
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ ወንድማችን በርታልን አይዞ ሁሉም ያልፍል❤❤❤❤
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Ай бұрын
Thank you Seifu interview ስላደረከውና ሰው ስለሱ ታሪክ እንዲያቅና የስደትን አስከፌ ገፅታ እንዲረዳ ስላደረክ. እኔም በውስጡ ስላለሁ
@mt.8.familymuler624
@mt.8.familymuler624 Ай бұрын
ኤርትራ ውስጥ የተማረ መቼም ሞቶ አይሞትም እኔም በእነሱ ትምህርት ነው የተረፍኩት
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 Ай бұрын
Hulum tero hunu sale menew Ertiriancho bebezat yegodalo be gouzo lay yaletemarut nachew
@sifanwodajo
@sifanwodajo Ай бұрын
Wushetam kkkk
@maphabesha2097
@maphabesha2097 18 күн бұрын
ኤርትራ ትምህርት አለ ሲጀመር😂😂😂 ውሸታም
@Tigray123
@Tigray123 2 күн бұрын
@@maphabesha2097agame hasadat 😊
@Tigray123
@Tigray123 2 күн бұрын
@@sifanwodajohasad agame
@simonyihdego5363
@simonyihdego5363 Ай бұрын
ከቪድዮዉ መልክት ጋር የማይገናኝ ኮሜንት የምትፅፉ ደህና ናቹ አደል
@user-pm3xj9bc5n
@user-pm3xj9bc5n Ай бұрын
አንተ ጀግና አይዞህ አምላክ ይጠብቅህ አምላክ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞህ !!! እኔከአንተ የተማርኩት ሰው አለ ቀኑ እንዳማይሞት ተረዳሁ አምላክ ይርዳህ !!!!¡!!
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye 29 күн бұрын
The Level of his honesty is priceless🙏
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w Ай бұрын
ያው ፈጣሪ እንኩዋን ኤረዳክ
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 Ай бұрын
Legend
@heuyye5507
@heuyye5507 Ай бұрын
ሡባሀን አላህ አጅብ የሚገርም ታሪክ ነው የሠው ልጅ ፈተና ብዛቱ ያአላህ😢
@Mohamedamin-sp1en
@Mohamedamin-sp1en Ай бұрын
ሰይፍሽ አድናቂህ ንኝ ግን አሰተያት አልኝ ጥያቀህን አትደጋግመው መንገድ እየቀርክ ሰለ ህወቱ አንዴ ነግሮሀል መደጋግም አያስፈለግም መቼም አሁን ባለበት ህወቱ ስለልጆች ምሰት ያለከው እመይታሰብ ነው ያን መገመት ደሞ አይከበድህም ስለዚህ አስበህ ጠይቅ
@user-nt6ol1bg3l
@user-nt6ol1bg3l Ай бұрын
በጣም ያማል ያሳዝናል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ሰይፉ በራሳችንኮ የአምላክን ስሙን ብንጠራ ምንም አይደለም! እግዚአብሔር ብትልኮ መሐመድ አይከፋውም?
@MakeyaSaraj-kp2zw
@MakeyaSaraj-kp2zw Ай бұрын
ሱበሀን አላህ ወንድሜዋ አላህ የተረጋጋን ሂወት ይስጥህ ያረብ
@fareedaSoud
@fareedaSoud Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን ሲያሳዝን
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g Ай бұрын
ገራሚ ታሪክ ይቀመጥ ከዚህ ይማሩ ሥደት የሚወጡ ሠወች
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
የሚሮጡት ሰዎች በጣም ነው ያሳቁኝ ወላሂ አንዳንዴ ሀበሾች ያስቁኛል
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት ያኑር።
@shalom897
@shalom897 Ай бұрын
ኡፍ እንዴት ያማል እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Ай бұрын
ተወርቶ የማያልቅ ታሪክ በእውነት
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,5 МЛН
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 666 М.
когда одна дома // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 13 МЛН
Homemade Business/በቤት ውስጥ የሚጀመር ቢዝነስ
3:00
Hasab Ena Hisab ሀሳብ እና ሂሳብ
Рет қаралды 10
🫙He Had To Repeat After Her And Crumple The Bottle😲🤪🤠
0:18
BorisKateFamily
Рет қаралды 28 МЛН
Dad Play with me ⚽️😆 Funny Scene 😂
0:18
boxtoxtv
Рет қаралды 9 МЛН
Left or Right ?? (Toothbrush Battle!!)
0:30
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
18 мая 2024 г.
0:28
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН