የሲዳማን እና የሃዋሳን ትራፊኮች አመሰግናለሁ | ኢትዮጵያውያን ነን|

  Рет қаралды 279,448

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

የሲዳማን እና የሃዋሳን ትራፊኮች አመሰግናለሁ | ኢትዮጵያውያን ነን| @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetumelese
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 532
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
አየህ ትእግስት....እሚተኮሰውን ጥይት ጎንበስ ብለህ ካሳለፍክ አይመታህም‼ ትልቅ ትምህርት ነው‼ እሼ የፍቅር ሰው.... ተባረኩ!!!!🙏😍
@eglaamharicmusiclyrics358
@eglaamharicmusiclyrics358 Жыл бұрын
እሼ በዚህ መልካም ስራው የአመቱ የበጎ ሰው ሽልማት ይገባዋል ባይ ነኝ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын
ገዳዩ አብይ አህመድ ያጭበረበረዉን ኖቬል መስጠት አይሻልም ብለሽ ነዉ
@ethiopiahagere3312
@ethiopiahagere3312 Жыл бұрын
በትክክል ይገበዋል አሼ ይለያል
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Жыл бұрын
እኔም
@labanfustom7449
@labanfustom7449 Жыл бұрын
Awo yegabawal fun of eshto from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын
እሸዬ የኛ ጀግና የዛሬው መደሀኒአለም በሒወትህ ሁሉ ይጠብቅህ ታቃለህ በጣም ነው እምንወድህ እምናከብርህ ክፉህን አያሰማን 🤲🤲🤲🤲 የሰውን መውደድ እናቴ ክዳንምህረት ታጎናፅፍህ🙏
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Жыл бұрын
Respect ለሲዳማ ፓሊስ። የአዲስ አበባዋቹ ሊቀኑ ይገባል። ከች አይሉም በደቂቃ ውስጥ🙆 የአመቱ ታምር ብንለው ምን ይለናል🤔 ምንም🙌
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
በጣም የሰው ሂዎት ካለፈ በኃላ ነበር ከች ሚሉት ያዲሳባዎቹማ በደቂቃ ነው እኮ ከች ያሉት በጣም ሚደነቁ ናቸው
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ደግሞስ ደስ ሲሉ ፈገግታው ብቻ እንዴት ደስ እንደሚል የከተማዎቹ እማ ጉቦ ለምደዋል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
በጣም 👍👍
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
sidama gegena ko nacewe belma ketmawa webe hwasa lesewe mismama😘😍
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ወጣው አይገርምም አይ እነ እሸቱ ጋር የሚጣል ነገር የለም በጣም ነው የተዝናናሁት በተለይ በልጆቹ
@helenhilmangawa1054
@helenhilmangawa1054 Жыл бұрын
🤣🤣🤣ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ🤣🤣የልጆቹ ነገርስ😂😂😂
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
ሆሆሆሆ ስንት አይነት ጥጋበኛ አለ አቦ ህዝቡ ግን ፍቅር ነው😍😍😍😍😍
@FatiaMohmad
@FatiaMohmad 2 ай бұрын
❤❤😅❤
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Жыл бұрын
እሽ ከእግዚአብሔር ጋ እራሳችሁን ጠብቁ ግዜው ያስፈራል
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын
🥰ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሼ ወይኔ ልጅ እኮ አይኑ ተስለበለበ😂😂😂😂😂😂😂ተማረከ እኮ
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@eden2056
@eden2056 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tsehaytube2651
@tsehaytube2651 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ወይኔ እደት እዳሳቁኝ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын
@@weynshettesfaye6225 ሆዴ ቆሰለ የምር
@efrataabi3461
@efrataabi3461 Жыл бұрын
ትራፊኮቹ ደስ ሲሉ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
በጣም ማማዬ እደዚ ነው የሰው መውደድ ሲሰጥ
@meseretdesta3601
@meseretdesta3601 Жыл бұрын
እረ እሼ ይህ ሁሉ ለናንተ ነው ሲገርም። ደስ የሚለው ነገር ለሄዳቹበት አላማ በድል አጠናቃቹ በሠላም መመለሳቹ ነው ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏🙏🙏 ሁላቹንም በጣም እወዳችኋለሁ/አከብራቹኋለሁ 😘😘😘 ማማዬ ተመችቶኛል
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
እንደዚህ ሀገራቸውን ጠባቂ እንደሆኑ አላውቅም ነበር በእውነት ትንሽ ያስደነግጣልም የልጆቹ ትንሽ ያስቃልም ከመሄዳችሁ በፊት እያሳወቃችሁ ሂዱ እሼ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ❤🙏 ቪዲዮ ስናይ ከጀርባ ያለውን ውጣ ውረድ አናስብም በእውነት አድካሚ ነው በርቱልን ሰላሙን ፍቅሩን ያምጣልን🇪🇹🙏
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
እሼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ክፉውን ያርቅላችሁ
@nardinardi9385
@nardinardi9385 Жыл бұрын
እመብረሀንን የሰው ፍቅር ይስጠን የምር my እshe🥰🥰🥰
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
መልካም፣የሚሠራ፣ይፈተናል፣እጅ፣አይወድቅም፣አብሽሩ
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 Жыл бұрын
የሲዳማ ሕዝብ የዋህና ምርጥ ህዝብ ነው የዘመኑ የዘረኝነት ትምህርት ብዙም አልገባውም።ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ።
@ablakat4821
@ablakat4821 Жыл бұрын
እሽየ የኔ ጀግና ምኑ ገጠማችሁ መቸም አንዳንድ አስቸጋሪ ሰው አይጠፍም ግን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሽየ አሳቃችሁኝ ልጆቹ ግን ፊልም ነው የሰሩት በጣም ለመልካም ነው የኔ አስተዋይ ሌላ ሰው ቢሆን ለበጕ ነው አይሉም እሽየ በሄድክበት ፍቅር ሰላም ይብዛልህ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግ ልብ💚💛❤
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
አይ አዲስ አበባ ሰው 😄😄😄ፈሪ ናቸው ተባለ 😄😄 እንኳን በሰላም ተመለሳቹ 🙌
@yosephabdulkerim6194
@yosephabdulkerim6194 Жыл бұрын
እውነት ነው ተሼ የእግዚያብሔርን ድንቅ ስራ ለገባው ለ እያንዳንድዋ ነገር ምስጋና ያቀርባል ይሕ ሰዉ ያስቆማችሁ ምክንያት አለው ከምን እንደከለላችሁ እሱ የሰማይ የምድር ባለቤት ያውቀዋል።በሔዳችሁበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተላችሁ
@eniyatmelese5280
@eniyatmelese5280 Жыл бұрын
አባቴ የሠው መውደድ ይስጥህ ግን እሸ የዘራውንነው ያጨደ ለሰው አሳቢ በየሄደበት 99.9ተዎዳጅ ነው የሚሆነው እንኳን ፈጣሪ በሰላም መለሣችሁ
@katrinadoniego8598
@katrinadoniego8598 Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ በሳቅ ገደለኝ ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጠቀሳ ይስጠላሀል አባቴ🤣🤣🤣🤣🤣
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መልካም ሰው የልጆቹ ፍቅር ደስ ሲሉ 🇪🇹 ❤️
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
ዳኤ ቡሹ ሲዳማዬ የፍቅር ሀገር
@mekiyahaile7452
@mekiyahaile7452 Жыл бұрын
ዋው መልካም መሥራት ያሥከብራል ያኛው ያለ እውቀት ቢረብሽ እነዚህ ደሞ መልካምነትህን ስለሚያውቁ ነው እሸ በርታ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
አዎ ጠላቶች ስለበዙብን ነው አሽየ ሀገሬ ሁሌም ተከበሪ ሰላም ወታችሁ ሰላም ግቡ እናተም
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 Жыл бұрын
የሰው ዘር የሆኑ መልካም ሰዎች ሺ ይሁኑ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ፈጣሪ✝️🙌😥
@saraahmd5897
@saraahmd5897 Жыл бұрын
ወይኔ ልጅ አይኑን ሲያስለመልም የታመመ መስሎኝ ክክክክ
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 Жыл бұрын
አዳሜ ከቀረጻ ጀርባ ብዙ ውጣ ውረድ እንዳለው አናውቅምኮ እሼዋና ክሩዎቹ እግዚአብሔር ከፊት ከኋላ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን እሼ አንተ አንድ ሰው አይደለህም አባቴ የዘመኔ ጀግና ነህ ሜላትና ልጇቹ ደስ ሲሉ አይ የገጠር ልጅ እንድህ ነበርን እኛም😍
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
እሼ እንኳን ተረፋችሁ ለማንኛውም ተጠንቀቁ። የክልሉ ፖሊሶች እናመሰግናለን ።በሕዝቡም አንፈርድም ትክክል ናቸው አካባቢያቸውን ከመጠበቅ አኳያ የሰከሩትም በጣም ነበር ያስደነገጡኝ ቢሰክሩም ስራቸውን አልረሱም ።ሽፌርዬ ክርም ብትሆን የታሰረችው ምክንያት አላትና ጠንቀቅ
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын
ዋው እሼ የሰው መውደድ ስጠኝ ነው ትራፊኮቹ ደስሲሉ💚💛❤
@zeenatz1233
@zeenatz1233 Жыл бұрын
እረ እራስክን ጠብቅ የኢትዮጵያ ሰው ነቅሏል ጎበዝ😀😀😀 አየ ሀገሬ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
የትም ስትሆዱ እራሳቹሁ ጠብቁ አሹየ ግዜው ከፉቶለ አይ ሰው አንዳንድ ሰወች ሳያውቁ አወቅን ይላሉ የዚህ አይነት ሰወች ናቸው ሀገር የሚያፈርሱ ልናጣቹሁ አንፈልግም በርቱልን ፈጣር ይጠብቃቹሁ
@user-jq2vb4lk6z
@user-jq2vb4lk6z Жыл бұрын
ወይኔ ጉደ ልጁ የመኪናዉን መስታወት መሰበር ነዉ የቀረዉ 😂😂
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d Жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንሳኩኝ ጉድ ነው ክክክክክክ አይኑ ተስለመለመ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын
አተ እኮ የዘመናችን እቁ ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ ሸየ የእውነት ሰው ከሆንክ እግዚአብሔር በዙሪያህ ጠባቂይህን ያበዛልሀል እግዚአብሔር ለሁላችንም ጠባቂያችነን ያብዛልን አሜን፫
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
ጋሽ ጸጋየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።
@ethiohappytube4044
@ethiohappytube4044 Жыл бұрын
በዚህ ሰዓት ስንቱ አደጋ አለፈን ነው ያልክ አሸ በቃ አንተ ከሁሉም ነገር ጥሩ ጎኑ ነው የሚታይህ አይደል ተባረክ
@tegegntariku4432
@tegegntariku4432 Жыл бұрын
በጊዛዊ ስሜት የሚንወስዳቸው እርጃዎች የህይወት ዘመናችን ፀፀት ሆነው እረፍት ይነሳሉ ከመወሰናችን በፊት እናስታውል ቆም ብለን እናስብ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ። መጭው አዲሱ አመት ሰላም ስኬት ፍቅር ደስት መተሳሰብ መረዳዳት የበዛበት የነገሰበት አመት ይሁን
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Ere rasachihun tebiku. Beteley Oromia kilil, wa
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 Жыл бұрын
ሀገራችንም እንዲህ ነው አንዳንዶች ሰላሟን ለማሳጣት ቀን ተሌት ይሯሯጣሉ አሉ ደሞ ሠላም የሚፈልጉ ፍቅር እንደሚበልጥ እና እንደሚያሸንፍ ሚያምን ❤❤❤❤እሼ ስለመልካም ስራህ እናመሠግናለን 🙏
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Жыл бұрын
@@comedianeshetu ኢሼ ሀቢቢ ፈርተህ ነው ከመኪነው አልወርድ አልክ ከከከከከከከ
@Tube-mh4ey
@Tube-mh4ey Жыл бұрын
ክክክክክ ወይ አይዞኝ
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
የሚጠቅሰው ልጅ በሳቅ ገደለኝ ኧረ ወዮ
@shafibeshir8258
@shafibeshir8258 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ በሔድክበት ይጠብቅሀል የሚባለው ይሔ ነው ወዳጄ
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እሼ የኛ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💘
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын
ልጁ ጠቀሳነው ወይስ አረበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይኑ ሲያስፈራ
@abayenshebelayenh4662
@abayenshebelayenh4662 Жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ይገባችዋል ክብር አውንም ክበሩልኝ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ነው ያሳቀኝ አያኑን እንዴት ነው ሚያረገው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@feta450
@feta450 Жыл бұрын
እሸቱ መልካም ሰው አሏህ ይጠብቅህ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
አሹየ ወንድማችን አላህ ይጠብቅ ድንቅ የኢቶጵያ ልጄ።
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
እንዴት እንደጨነቀን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቀሠችዉ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
yeswe needed yesthe eshetuuuu.👍💪🏿💪🏿
@Geremw
@Geremw Жыл бұрын
Betam new ye dengatkut eshi
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ሲዳማ ፖሊስ አንደኛ👍👍👍
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 Жыл бұрын
እሼ በመሀል በመሀል ያስገባሀቸው ቀልዶችህ ድንጋጤውን ቀለል አርገው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@edlambekele2250
@edlambekele2250 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ትምህርት
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እሸ በሄድክበት ሁሉ ሠላም ይግጠምህ የኛ እንቁ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም ነው ማርያም እሼ የሰው ፍቅር ❤❤❤❤❤
@ethiomedia1493
@ethiomedia1493 Жыл бұрын
ጡሩ ስራ ይከታለሃል ስበል ኤዬነው እሼ ሁሌም በመልካም ነት ቀጥል
@addistube7280
@addistube7280 Жыл бұрын
ለአናንተ ከዝህም የላቀ ክብርና እንክብካበ ይገባችዋል👀👀
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ሰላም ሰው በሄደበት ሰላም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሼ
@kangmoabel
@kangmoabel Жыл бұрын
የ ሲዳማ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ነው ❤❤❤
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ትግስት ለብዙ ነገር የጠቅማል ተባረኩ
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል እሼተነክቶ ሆሆ ማንዝም ይላል በጣምደስይላል ለሌሎቺም እዲድረሱላቸዉ ዉዶቺ😘😘😘😘😘
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
እሼ እግዚአብሔር ሁሌ ካንተ ጋር ነው 😍🙏ሁሌም በመንገድህ እርሱን ሰለምታስቀድም ይጠብቅሀል
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
Eshe Egziabher Enikuwan Atrefeh
@bekibalageru7223
@bekibalageru7223 Жыл бұрын
አቦ አንድንዚህ አይንት የህግ አካላት ያብዛልን ምስጋና ለሲዳማ ፖሊስ
@user-qq8vz4xp7o
@user-qq8vz4xp7o 11 ай бұрын
ይመችሽ ብሮ
@flashinfo4363
@flashinfo4363 Жыл бұрын
Continue your great work!
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын
የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰው ከፍትዋል እራስክን ጠብቅ
@madinaali5732
@madinaali5732 Жыл бұрын
ወኪናላይ ያፈጠጡት ወጣቶቺ በሳቅ ገደሉኝ ሆሆሆ
@makyamd6204
@makyamd6204 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደህንናቶቺ ጉበሰነቸው ቶሉመ ምጣታቸው እደህነው መተባበረ እሸ እናንተንም አላህየጠብቃቺሁ
@hirutteshome5236
@hirutteshome5236 Жыл бұрын
ቁጭ ብላቹ በትእግስት በመጠበቃቹ ሰይጣንን አሳፍራችሁ ትእግስት ጥሩ ነው
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 Жыл бұрын
እኮ💖
@amitube461
@amitube461 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችን አሏህ ሰላም ያድርግልን
@hannakenora8647
@hannakenora8647 Жыл бұрын
Yemetebikh ayetigam🙏🙏
@Tube-py6lb
@Tube-py6lb Жыл бұрын
ወኔ እሸ አላህ ይጠብቃችሁ ግዜዉነዉ ለምን አከባቢት ለመጠበቅ ካለንበት ግዜ አፃር እኳን ምንም አልሆናችሁ አላለምዱሊላ ግን ፈገግ አደረከኝ ሥታወራ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
እሼ ከአላህ ጋር እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ እዴት እደደነገጥኩኝ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Жыл бұрын
የሀገራችን ህዝብ ክፉ ሆኖ ሳይሆን በሠላም መኖር ስለቀር ስጋት ሆኖ ነው
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
እኔ ያሳቁኛ ልጆቹ ነቸዉ በመሰታወቱ😀😀😀🤔🤔🤔😅😅😅😅 ሰወየወን ግን ለምን መከለከያ አያሰገቡትም እዲህ ጀግና ከሆና
@derejelibabw6715
@derejelibabw6715 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩና መልካም ስራ የመስራታችሁ ምስክርነት ነው እሼ ከነ ሙሉ ክሩው ሳላመሰግናችሁ አላልፍም። በዚሁ ቀጥሉበት ዶክ-ቲውቭ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አሺዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mmddadh8933
@mmddadh8933 Жыл бұрын
የክልሉ ፓሊሶች እናመሰግናለን
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
በመኪናው መስታወት ሚያዩት ልጆች በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂😂
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
የገጠር እስታይል መኪና ብርቃችን ነበር😂😂😂😂
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እነሱማ በሳቅ ነው ያደከሙኝ
@rahel4637
@rahel4637 Жыл бұрын
@@zaynabaa4034 አዎ ውዴ ማን እንደገጠር 🥰🥰
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen eshiye egzeyabher yestlne
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 Жыл бұрын
ካካካካካካ ከከከከከከ አይ እሸቱው አሳ ቀኝ ምርጥ ልጅ ነህ ላንተ ቃል ያንሰኛል ምችትችት ይበልህ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
እሽ ምርጥ ስው አሏህ ይጠብቃችሁ አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ ሁሌ ስቀቀን እረ በቃ በለን
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
እንኮንም እግዚአብሄኤርም እረዳችሁ
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-qm6qo1ze8q
@user-qm6qo1ze8q Жыл бұрын
ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ ዘመን ነው ።
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 Жыл бұрын
የ ሰዉ ፍቅር ይስጠኝ ማለት ትልቅ ፀሎት ነዉ ኤሹዬ እግዚአብሔር ይጠቤቅህ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እሼ እንኳን በሰላም መጣህ ዋው እሼ ዛሬ እግዚአቤሔር አምላክ ከዚ የበለጠ የሰው መውደድ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ።
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 Жыл бұрын
ጥሩ ጎጠዞቾ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
አላህይጠብቃቹ
@altamimiali5283
@altamimiali5283 Жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን ሠላማቹ ይብዛ
@meronzeleke5906
@meronzeleke5906 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ
@admacom75
@admacom75 Жыл бұрын
ሸይ አይዞን
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
እሼ እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ በሔደቹበት
@abdi2907
@abdi2907 Жыл бұрын
u have all these love all these respects and u still humble ... one day i will meet u and show my respect for u sir. stay you
@seada3423
@seada3423 Жыл бұрын
Eshiy wedemi allhe ytebkh
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 110 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 9 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 315 М.
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 51 М.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
Котик спрятался 👀 #юмор #рекомендации #прикол
0:24
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 13 МЛН
Котик спрятался 👀 #юмор #рекомендации #прикол
0:24