የትቢት አሰራር ዱለት ክትፌ ለምኔ የሚያስብል Ethiopian food

  Рет қаралды 75,314

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

3 жыл бұрын

Пікірлер: 166
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና የዋሁ ደጉ ህዝባችንን ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 3 жыл бұрын
እውነትሸን ነው እናት ዱለት ብዙ ሰራ አለው ይሄ በጣም ሀሪፍ ለ ቅዳሜ የቤት ስራ ሰጠሽኝ አመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ ተባረኪልኝ እኔ ያንቺን ቻናል ብቻ ነው የምከታተለው ለኔ በቂዬ ነው 💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት በጣም መልካም እህት ነሽ እኔ ባይመቸኝ ጥያቄወቸን እንደኔ እየመለሽ በአስተያየቶችሽ እያበረታሽኝ ከአመት በላይ ሳትሰለች ስለምትደግፊኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏽🥰 አወ ሞክሪው ትወጅዋለሽ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 3 жыл бұрын
ተባረኪ ሁልጊዜም ምርጥ ነገር ነው ይዘሽ የምትመጪው።እጅሽ ይባረክ።አሜን አሜን
@Degsewtube
@Degsewtube 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን በርችልን👏👏
@hanaalemseged573
@hanaalemseged573 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ ሞክሬው ግሩም ነም ነው በርች
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ አሜን እግዚአብሔር ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን👏👏👍💓
@eyerusalemjembere2197
@eyerusalemjembere2197 3 жыл бұрын
በርች የኔ ውብ ኢትዮጵያዊት የምትሰሬያቸው ምግቦች ሀሉ በጣም ያምራሉ።
@jerusalemgebeyehu473
@jerusalemgebeyehu473 3 жыл бұрын
I love it! We call it "Afuna" in Dire Dawa! Thank you for sharing!
@netsitubeethiopiyawit7790
@netsitubeethiopiyawit7790 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆ አስራር ነው
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Wow that’s really delicious well prepared thank you for sharing my friend
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you for watching dear 🙏🏽❤️
@bahrubayisa4328
@bahrubayisa4328 3 жыл бұрын
It looks yummy! Keep it up!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 жыл бұрын
Thanks keep up a great job 👏
@beimnet7340
@beimnet7340 3 жыл бұрын
That is nice, I will make it on Sunday
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 жыл бұрын
እናትየ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርች እህቴ እጅሽ ይባረክ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👌👌👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው በጣም ነው የምወደው በርችልኝ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@workaferahutesfaye8908
@workaferahutesfaye8908 3 жыл бұрын
እንደኔ ስንት ሰው ዱለት እየናፈቀው መብላት የማይችል አለ መሰለሽ። እናት ኑሪልን ❤️💓❤️
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው እሞክረዋለሁ በውነት ምርጥ ነው አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጅሽ ይባርክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@berhaneejigu176
@berhaneejigu176 3 жыл бұрын
Ejish yibarek mirit dulet new.
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
እስቲ እኔም እሞክረዋለው በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 👌😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እናትዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይትባረክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@tsedeniademisse880
@tsedeniademisse880 3 жыл бұрын
Betam arif
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናትየ ሲያዩት ያምራል እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️🥰
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
እናትዬ አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ ትቢት ውዴ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 2 жыл бұрын
Betam Enamesegenalen its del It looks testy 😋 🙏💚💛❤️
@tiztatilahun1594
@tiztatilahun1594 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናትዬ እናመሰግናለን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እርቦኛልና ምድርን ነው የዋጥኩት
@singiorgisalemayehu9985
@singiorgisalemayehu9985 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@emityroman6776
@emityroman6776 3 жыл бұрын
Enatye wow this is mouth watering 😋🤤👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️🥰
@yelfignbogale4114
@yelfignbogale4114 3 жыл бұрын
Betam gobez ejesh yebarek. Enem eserawalehu telelek karia neber yetetekemekut chguara sata tefelasefkuna serahut gen alakewem neber. Ewenetem tebit.
@serkaman6052
@serkaman6052 3 ай бұрын
Tebarekilign😘
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow yummy.
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ።አሜን አሜን አምላክ ምህረትን ያድርግልን😋😘🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ👌🏽💛🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@selamtsegay380
@selamtsegay380 3 жыл бұрын
Thanks tebarki
@tesfaye297
@tesfaye297 3 жыл бұрын
Amazing, thank you
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
Thank you very much for sharing yummy meals👍👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you for watching 🙏🏽❤️
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you Enat ! Looks delicious....
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏽❤️
@peacelove4385
@peacelove4385 3 ай бұрын
OOh! Yummy! ይጣፍጣል
@feregentmengiste703
@feregentmengiste703 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 3 жыл бұрын
Betam balemuya nesh😍🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም የምወደው ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@user-ng5mn4bk8i
@user-ng5mn4bk8i 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ አርጋታሽም ደስ ይላል ይመታሳይን ሁሉ አውደዋልሁ ብሚመቸኝ ገዜ አይሻልሁ የአበሻ ምግብነቱን ( ጣዓሙን ) ያለቀቀ ባለሞያ ነሸ አምስግናልሁ 👍
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ክትፎ አልወድም ነበር አስወደድሽኝ በርቺ ዋዉ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@ABI_roblox-TSB
@ABI_roblox-TSB 2 ай бұрын
ዋውውውውውው
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching 👍❤️❤️❤️
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Enkuan aderesesh enat Endemitafit minim tiritir yelewum big like gene balemoya
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁእንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏽❤️
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
Watching እናትዬ
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 10 ай бұрын
Excellent
@WoienshetMulugeta
@WoienshetMulugeta 8 ай бұрын
Yene balmoya enatye egochesh ibarqu👍🏼👍🏼
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር 😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@meleket2215
@meleket2215 3 жыл бұрын
ሁሌም አንድኛ ! ጎበዝ !!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጠፋህ በሰላም ነው አረ ልቀቅ ክላሲካሎችህ ይናፍቃሉ🙏🏽❤️
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ በጣምኣሪፍኖነው በርቺ እህቴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@dembidecor6128
@dembidecor6128 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን እናትዬ🥰
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 3 жыл бұрын
Gobeze!
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 3 жыл бұрын
ኧረ የባለቤቴ Special ምግብ በየት ዞራ መጣች😂😂😂 yummy
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
😃እኔም ከቀመስኩት ጀምሬ ብዙ ጊዜ ነው የምሰራው በጣም 🙏🏽❤️
@bettytsegaye4165
@bettytsegaye4165 3 жыл бұрын
በጣም ልዮ አሰራር ነው የፍየል ስጋ ኬት ነው የሚገዛው አጋጥሞኝምአያውቅም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
ፍየልና ዶሮ በግ ከብት ለመግዛት Google.com በመግባት Halal live poultry በመፃፍ Search አድርጊ ባአካባቢሽ ካለ ይመጣል ከዛ ሄደሽ መርጠሽ ማሳረድ ነው እኔ ሁሌ የምገዛው የሗላ እግር ሁለቱን ነው ስጋ ያለው ገዛ ነው 🙏🏽❤️
@emu88
@emu88 3 жыл бұрын
Yummy. I love your 🔪.. where did u get it?
@AdisuNamica
@AdisuNamica 3 ай бұрын
Wow😅😅😅😅
@meazahaile5690
@meazahaile5690 3 жыл бұрын
You are amazing . For people who don't eat raw meat is there a way to try this recipe
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏽❤️
@desdemonafantaye3258
@desdemonafantaye3258 3 жыл бұрын
I cooked it yesterday. It was delicious 😋😍. Thanks for sharing 👍
@loloa1835
@loloa1835 3 жыл бұрын
مشاء اللة تبارك الرحمن
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
ኡኡኡ ሲያስጎመጅ ግን እራሴን የሚያመኝ ይመስለኛል ብበላው 😂
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 6 ай бұрын
እንኳንም ሳላየው ወለድኩ
@genetlamago
@genetlamago 3 жыл бұрын
Yummy
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 8 ай бұрын
like it
@hanagetu8065
@hanagetu8065 3 жыл бұрын
Wow thanks
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ሰላም እናት እንዴት ነሽ? በሰላም ነው የጠፋሽው? ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ደህናነኝ ትንሽ ከልጆአች ጋር አልመቸኝ ብሎ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️
@asterberhe9204
@asterberhe9204 3 жыл бұрын
👍❤
@zaynabhasan2951
@zaynabhasan2951 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርች
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እሽ የኔ እህትአመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Amen
@nazinganigusie
@nazinganigusie 6 ай бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾
@sofiaali2396
@sofiaali2396 3 жыл бұрын
massallah batam yameral
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@lolak953
@lolak953 3 жыл бұрын
It looks absolutely Beautiful but was wondering which tribal area in Ethiopia eat this cousin ... please find out and educate me x Thank you 🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
thsis is for all ethiopians... i tasted at ethiopian resturant Thank you 🙏🏽❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
👀❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
ልዩ የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ደህናነሽ ብዙም አትለቂም ደህናነሽ ሁሌም አስብሻለሁ አትጥፊ 🙏🏽❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ደህና ነኝ የኔ እህት ትንሽ ቢዚ እየሆንኩኝ ነው አመሰግናለው🙏🙏 እሺ አልጠፋም thank you የኔ ቆንጆ💕
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Watching
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@hiwotmogus9309
@hiwotmogus9309 Ай бұрын
😊
@samirasamira5909
@samirasamira5909 3 жыл бұрын
ለአይን የሚማርክ ነው ያምራል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
😍😍😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@roottekele4269
@roottekele4269 3 жыл бұрын
እኔ ስስራ ነጭ ሽኩርት ከቅቤጋር በትንሽ እሣት አስቀድማለሁ
@user-sj8vc4jn3v
@user-sj8vc4jn3v 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌
@user-wh4xs2uf8g
@user-wh4xs2uf8g 3 жыл бұрын
💖💞💖💞
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@tsehaynegatu8741
@tsehaynegatu8741 3 жыл бұрын
አናት አጅሽ ይባረክ የት አገር ነው ያለሸው? 😘❤😍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️ Usa ነው ያለሁት
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰መጣዉ ጾም ሰፈታ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🥰እንኳን ደህና መጣሽልኝ ያለናንተ ባዶ ነው 🙏🏽❤️
@rahelyemane3818
@rahelyemane3818 3 жыл бұрын
Thank you
@witnessing100
@witnessing100 6 ай бұрын
መተሳሰብ ያድርግልን ጥቅም የሌለው ምኞት
@nalah4990
@nalah4990 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@liliabera4202
@liliabera4202 2 жыл бұрын
Where did u get the stove thank you
@Nesi06
@Nesi06 6 ай бұрын
Amazon ale yenkonjo
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
🙏🏽❤️🥰
@hiwizabeyene1814
@hiwizabeyene1814 3 жыл бұрын
Menew enat tefash beselam new wey?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በሰላም ነው በቅርብ እመለሳለሁ የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ🥰
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 9 ай бұрын
😍😍😍👍🙏🍓💜🍓💜🙏
@nalah4990
@nalah4990 3 жыл бұрын
ቢላስ በጣም ሰለት አለው ምን ይባላል ወይም የት ገዛሽው? የምገዛው ሁሉ አልተስማማኝም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
አወ ቆንጆ ቢለዋ ነው የስጋና የሽንኩርት ቢለዋ ለይ ሽንኩርት ቢለዋ ይገድላል ስጋውን የከተፍኩበት ከሆነamzn.to/3teUlI9
@nalah4990
@nalah4990 3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ሽንኩርት የከተፍሽበት ሰማያዊው የስጋው አለኝ የሽንኩርት ነው ችግሬ 🙏🙏
@begashawhaile6210
@begashawhaile6210 3 жыл бұрын
ስንት ግዜ ምራቄን እንደዋጥኩ እኔ ነኝ የማውቀው!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
😀 ይገባኛል ምን ይደረግ የማይቀመስ ነገር 🙏🏽❤️
@begashawhaile6210
@begashawhaile6210 3 жыл бұрын
ነገ ስርቼ ልሞክረው ዛሬ የሚያስፈልጉኝን ገዝቻለሁ ነገ ስጋ መግዛት ብቻ ከዛ መስራት lol
@rigatlegesse6737
@rigatlegesse6737 3 жыл бұрын
10q
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 30 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 104 МЛН
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 586 М.
ቀለል ያለ አዋዋል ጥብስ//ቡና//ቡና ቁርስ
8:28
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 118 М.
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 366 М.
ዱለት/Ethiopian food how to make dulet
12:23
Adot አዶት tube
Рет қаралды 84 М.
ቅንጦት 4አይነት ልዩ ምሳ እና እራት ትወዱታላችሁ
9:21
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 12 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,6 МЛН
There’s A Starman #superman #shorts #memes
0:26
Walking Streets 워킹스트리트
Рет қаралды 53 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 51 МЛН