የተከበርክ ሰው አይደለህም..? አለኝ!! ወንድም ተፈራ ነጋሽ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 56,616

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

3 жыл бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 174
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የልጅ ልጅ ያየ አይመስልም ፣ጻድቅ እንደ ዘምባባ ያፈራል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ገና ትለመልማለህ ፣የሚገርም ምስክርነት ተባረኩልን🙏💕
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
God bless you too my dear
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
Amen its true sister.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 жыл бұрын
አሜን አሜን "እዩት እየሱስን መስቀሉ ማማሩን ለተመራመርው ብዙ ነዉ ሚስጥሩ " በጣም የሚገርም ድምፅ ልብን ነው የሚነካው የመስቀሉ ሥራ ምን ያህል እርቂቅ መሆኑን ትልቁ ሥራ የተከናውነበት መሆኑን በርግጥ ሁላችንም እንድንበት ዘንድ ጌታ ይርዳን ትእግስትና ወደማችን ተፈራ ጌታ ይባርካችሁ መልካም የትንሳኤ ባእል ለሁላችንም
@animucaakakuuti2197
@animucaakakuuti2197 3 жыл бұрын
ተፌ ጌታ ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ቲጅዬ አንቺም ጌታ ይባርክሽ የምንወደውን ሰው ነው ያቀረብሽልን💐💐💐💐
@astergebresilassie1374
@astergebresilassie1374 3 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ለዚህ ነው ጌታ ያለመለመህ
@selamwithabtamu5799
@selamwithabtamu5799 3 жыл бұрын
ተፍዬ አቤት የጌታ ፀጋ ሞገስ ፍስስ ብሎብህ ፊትህ እራሱ ይበራል አሁንም ፀጋ ይብዛልህ በጣም ነው ምወድህ እንኳን የጌታ ሆንክ
@0911617971
@0911617971 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ላልዳኑ ሁሉ አጥብቀን እንጸልያለን
@takeitez3246
@takeitez3246 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ እና አመለጥክ!
@genetalemui4539
@genetalemui4539 3 жыл бұрын
ዋዉ ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ዛሬ ደግሞ አበባ መስለሻል🌹🌹🌹 ውስጥሽም ላይሽም ውብ ነው እንኳን አደረሰሽ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
Enem libsua markogn gebche asgerami miskirnet adametku
@danielmichael1688
@danielmichael1688 3 жыл бұрын
i want to give my whole life to God. pray for me.
@tegegneworkhaile8927
@tegegneworkhaile8927 3 жыл бұрын
እህቴ በፕሮግራምሽ ላይ የምትጋብዣቸውን ሰዎች ስመለከት በእውነት ጥሩ እይታ እንዳለሽ ተረዳሁ በጣም ጌታ ይባርክሽ ይባርካችሁ እጅግ የሚገርም ስብከት ወንጌል ነው ያደመጥኩት በእውነት ጌታ እንደማይጥል ጌታ ሁሌም እንደሚረዳ በወንድሜ ምስክርነት ውስጥ አይቻለሁ ተባረኩ
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 жыл бұрын
እኔ ተፈራ እውነተኛነቱ ነው የሚገርመኝ። በጌታ ነኝ እድሜዬን ስለምሸሽግ ተፈራ እውነቱን ሲናገር ዕድሜ የጨመረልኝን ጌታ የካድኩ ይመስለኛል።
@Betishow6Gracelife
@Betishow6Gracelife 2 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ፣ይለምልም❤ ወንጌል ይለውጣል።ገና ዛሬ ነው ያየሁት እጅግ አሥተማሪና ለዓላማ ያለኝ ጽናት የሚያረጋግጥ ቆይታ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 3 жыл бұрын
Tefera በጣም ደሰ የሚል መሰክረነት ነው ተባረክ ። ተፌ ቡዙ ዘፋኞች ጌታን ለመቀበል የፈልጉና ዘና አለኝ አሁን ግን አጣለሁ በሚል ፍራቻ ወሰጥ ያሉ ሰዎች አሉ ጌታ ከዚህ ፍራቻ ያወጣቹ አሜን
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Жыл бұрын
በጌታ ለጌታ መጨከን ብቻ እንጂ በጌታቤት ያሉ ሙዚቀኞችም ቤተክርስቲያን አትከፍልም በአለም ጥሩ ክፍያ አለ ብለው ወደናይትክለብ ስራ የገቡ አሉ የውሳኔ ጉዳይ ነው
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
ተገላገልክ ሰላሟና ደስታዋ የወረትና ግዜአዊይ ከሆነች አለም መልካም የሚገርመው ደሞ እንደገና ወጣት መሰልሃል ለሁላችሁም መልካም ፋሲካ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሁሉም ሰው በችግር ውስጥ ሲያልፍ እንደልጅህ የሚንከባከብ ሌላው ቢቀር አለሁ የሚል ቢኖር ማለቴ ጌታ በግዜው እንደሚደርስ አቃለሁ ሆኖም የገባኝ ነገር ሁሉም አይነት ችግር ሰው ሲኖር ተጨማሪ መፍትሄ ነው እሰኪ ጌታ እየሱስ ያውቃል 😭😭😭😭 🙏🙏🙏🙏
@samera1233
@samera1233 3 жыл бұрын
💜💙💛💚💜❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንድም ተፈራ እፎይ በኢየሱስ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን!!!
@cecew.2559
@cecew.2559 3 жыл бұрын
ትጂዬና ወንድማችን ተፌ እጅግ በጣም አምሮባችኋል ፦በዉስጥም በዉጭም። ተፌ ምስክርነትህ በጣም ልብ ይነካል! መዝሙሮቹን ስትዘምር ዉስጤ ዘልቆ እምባዬ ይፈስ ነበር፤ እባክህ እንድንሰማቸዉ ባንድ ክሊፕ አድርግልን_ ከቻልክ። እንዃን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ረዳችሁ! ክብር ሁሉ ለርሱ ብቻ ይሁን!🙏👐😇💖💖💖
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 3 жыл бұрын
ወንድሜ በብዙ ጌታ ስለረዳህ ጌታዬን በእንባ አመሰገንኩት ጌታ እኛን እንደረዳ በጨለማ ያሉትንም ያግኛቸው ወንድሜ የሚገርም የዘለሰኛ ዝማሬ ፀጋው አለህና ፀጋው አግዞህ በሚዲያ ለአለሙ ብታሰማ ደስ ይለኛል ተባርከሀል ይብዛልህ።
@mulualemmekonnen9784
@mulualemmekonnen9784 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ምስክርነት የሚገርም ነው እምነት ማለተ የህ ነው። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።
@marthayohannes536
@marthayohannes536 3 жыл бұрын
ቲጅዬ ተፌ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አምላክ ለኛ ብሎ አልጨነቅም ለመከራ እኛ ድሮ ልጆች ሁነን የዘመርነው ድንቅ ዝማሬዎች ናቸው ከነዚህ ዘማሪዎች መካከል አባቴም ዝማሬ አሉት ምነው እነ ተፌ እነዚህን ዝማሬዎች እንደገና ብትዘምሩ ስብሃት ላምላክ ላይ ዮሐንስ የሚለው የአባቴ ነው እባካችሁ ትልቅ መልእክት ያላቸውና ክርስቶስ ን በጣም የሚገልጹ ዝማሬዎች ናቸውና ዘምሩልን ተባረኩ እወዳችሃለው
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 3 жыл бұрын
God bless you 🙏 Tefera TG Enkuan Aderseshe Melkam Fascia!!Tg you listen With out interrupting your Guest That is Good quality!!God bless you 🙏
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 3 жыл бұрын
ዋውውውው እጅግ የምወደው ዘማሪ ተፈራ ነጋሽ!!! ተባረክ በብዙ
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 3 жыл бұрын
ዋው፡ ስሜን የማቀውን፡ያህል መቶ በመቶ መፅቀን፡አውቅ ፡ስለነበረ፡፡በቃ፡ ይኸ ነው፡ ደነት ማለት።ምወዳችሁ፡ወገኖቼ ተባረኩ።
@ZagoraTube-bc1tj
@ZagoraTube-bc1tj 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር view 4 .6 k. አይቶ Like. ያደርገ ስው 234 አይሞላም ገንዘብ አይከፈልበት እንደው ክርስቲያኖች ኧር ተው subscribe like. አድርጉ እንዲህ የሚስሩ ስዎች እናበርታታ ተባርኩልኝ
@wirohode506
@wirohode506 3 жыл бұрын
Leboch ayetayum leza newu
@abigialevi9982
@abigialevi9982 3 жыл бұрын
How do you know that he is a thief? Do not judge please!!
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 3 жыл бұрын
በጣም አስገራሚ ደስ የሚል ምስክርነት ተባረኩ።
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 жыл бұрын
ተባረኩ እንኳን ከጨለማው አለም አመለጥክ።
@marselad9953
@marselad9953 3 жыл бұрын
This is the most powerful interview wongel is powerful ! Tefera Negash God Bless You your life is living Testimony! powerful! Holy spirit is working with you keep preaching the Gospel !!
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 3 жыл бұрын
ተባረኩ ድንቅ ፕሮግራም። ❤🙏
@leykunakalu7797
@leykunakalu7797 Жыл бұрын
አንተ እውነቱ ገብቶሀል እርሱም ክርስቶስ ነው ክብሩንም ባንተ ገልጧል ስሙ ይባረክ... እወድሀለው ተፌ የጌታዬ ባሪያ
@erkabosew.giorgis7425
@erkabosew.giorgis7425 3 жыл бұрын
Bless you. Tigist, betam be ergata new programum interview yaderegishiw. Tebareku. Excellent!!!
@elshadayalemayehu7000
@elshadayalemayehu7000 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የዘላለም አምላክ ረጂም እድሜ እና ጤና የስጥልኝ ከዚ በላይ በብዙ መልካም ገነር ሁሉ ተባረኩ
@calebcal5973
@calebcal5973 3 жыл бұрын
ተባረኹ።
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ተባረክ ወንድማችን ተፈራ ቲጂዬ ተባረኪ መልካም በዓል ለሁላችሁም
@Canada404
@Canada404 3 жыл бұрын
ዋው የጌታ መሆን እንዴት ደስ ይላል በጣም ደስ የሚል ቆይታ የማይጠገብ ጊዜ ነው በእውነት እኔ ብዙ ተምሬአለሁ ሁላችሁም ተባረኩልን ለምልሙልን እንወዳችሀለን በዚህ ምስክርነት ብዙዎች ወደ ጌታ መንስት እንደሚመጡ ሙሉ እምነት አለኝ
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 3 жыл бұрын
ምስክርነትህ ህይወትን ይገልጸዋል ዘመናችሁ ይባርክ የተቀሩትን የመውረሻ ጊዜ የፈጠነ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም ።
@tigib6790
@tigib6790 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የእየሱስ ፍቅር የነካው እንድህ ነው ዝም አያሰኝም ቲጂዬ የኔ ትሁት ሴት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@saraabebe865
@saraabebe865 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው። ተባረኩ እወዳችኋሐሁ።
@user-dz1ym2ks3j
@user-dz1ym2ks3j 3 жыл бұрын
ሚገርም ድምፅ ነው የያዘው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቴር ❤️🙏🙏
@selamawittato4773
@selamawittato4773 3 жыл бұрын
እውነት ነው አለም ሽብር ናት ታስረጃለች ጌታ እግዚያብሄር የውስጥ ሰላም ነው አሜን። ተባረኩ
@johntube1
@johntube1 3 жыл бұрын
ክርስቶስን የተረዳህበት መረዳት የሚገርም ነው አንተ ለብዙዎች ምስክር የምትሆን ሰው ነህ። ለምልም
@tesfaygirmayteklehaimanot5843
@tesfaygirmayteklehaimanot5843 3 жыл бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ፡ ወንድም ተፈራ ምስክርነህ ውስጥን፡ልብን ይነካል። በርቱ።
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 жыл бұрын
ቲጂ እንኳን አደረሰን ! ታምራላችሁ ፡ ተባረኩ ፡፡
@noahisayas438
@noahisayas438 3 жыл бұрын
May God bless you all and happy Easter to you and for your all family our beloved brother and sister .
@tsiond4957
@tsiond4957 3 жыл бұрын
Wow...amazing testimony! Stay blessed Tgye and Tefera Negash.
@jerryayele8960
@jerryayele8960 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
@wasyhungetachew9701
@wasyhungetachew9701 3 жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት እድለኛ ነህ!!!!!
@mekdeshailu4549
@mekdeshailu4549 3 жыл бұрын
ዋው ቲጂ በጣም ነው ምወድሽ ትህትናን ይስጠን አስለቀሰኝ ትህትና ያልብሰን ጌታ እውነት
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ክብር ለ ጌታችን ለ መድሃንታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን . ብር ወርቅ የማይገዛው ሰላም የዘላለም ሕይወት በማንም በ ምንም አይገኝም ጌታ ባንተ ለ ሁሉ መዳን ይሁን ለወንድም ለ እህቶቻችን ለ አባት ለናቶቻችን ለ ልጆቻችን ከ ዓለም በረሃ ከጠላት መንጋጋ ማምለጥ ይሁን ለሰው የማይቻል በ እግዚአብሔር ይቻላል
@nebyat
@nebyat 3 жыл бұрын
For all the people who is watching this in the name of Jesus christ you are set free .
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 3 жыл бұрын
You all are beautiful in and out! May Gods bless you abundantly!!
@alemalemu9939
@alemalemu9939 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ለምልመሀል የሚደንቅ ነው ያብዛልህ
@ritaaraya3439
@ritaaraya3439 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Glory to God!!! GBU
@babakiya6438
@babakiya6438 3 жыл бұрын
My God Bless abundantly your ministry sis TIGE
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 жыл бұрын
AMAZING TESTIMONY!! HAPPY ESTHER FOR ALL OF YOU ❤
@user-tn7qc5cr5o
@user-tn7qc5cr5o 3 жыл бұрын
May God bless you abundantly!!! Brother Tefera.you are a living testimony, may God give you the strength to finish the race victoriously!
@temesghntewelde1883
@temesghntewelde1883 Жыл бұрын
I love this person too much .May God bless you
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
Wowww Amazing!!!!❤️🙏 ke zefagninet yihenn yemesele ye hiwot miskirnet Egzabher yimesgen!!!!
@Eskinderkassu
@Eskinderkassu 3 жыл бұрын
Amen! Amen! God Bless you!
@emuetekle4790
@emuetekle4790 3 жыл бұрын
GOD bless you our brother and sisters 🙏
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 3 жыл бұрын
Testimony Testimony Testimony Praise God. Glory to God.
@alemneshgirma3181
@alemneshgirma3181 3 жыл бұрын
ጌታ ሁሉን ይችላል ተባረክ...
@ZagoraTube-bc1tj
@ZagoraTube-bc1tj 3 жыл бұрын
God bless you Tigest Ejigu.
@SeMhar---ASM
@SeMhar---ASM 3 жыл бұрын
ሚገርም ምስክርነት ነው :: ተባረኩ ♥️
@user-sj2fm1dz4x
@user-sj2fm1dz4x 3 жыл бұрын
Happy Eastern nikodimos show + all Cristian
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 3 жыл бұрын
Wow what an amazing testimony 👏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Bekirstos yehone adis fitret new simu yibarek yalemelimal tefe tijiye tebareku
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 3 жыл бұрын
Powerful Testimony 👏👏👏👏👏 God bless you all and Have Ester 🙏🏻
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 3 жыл бұрын
powerful Testimony 🔥🔥🔥🔥🔥 God bless you all and Happy Ester 👏
@truthful9311
@truthful9311 3 жыл бұрын
zemenh ybarek Tefe, tgye
@salamet8778
@salamet8778 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌሉያያያ!!!!!!
@davidnmt
@davidnmt 3 жыл бұрын
Tgiye betam tebaeeki. Yetefe adrasha bemin magnet yichalal.
@danielmamo2437
@danielmamo2437 3 жыл бұрын
ቲጂሾ እንኳን አደረሳቹ
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 3 жыл бұрын
Wenedme Tefra Egzihabeher Amelake bebezu tsega anetena betesebehn yebarek🙌❤️❤️❤️, ehte Tgest anecheme Egezihabeher amelake agelegeloteshen yebareke 🙌💖💖💖
@Servingthetruth24.
@Servingthetruth24. 3 жыл бұрын
Tj you are so amazing , you give so much taste to christain tube. Bless you
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 3 жыл бұрын
Amen ywbezalachu
@zenebusahile9511
@zenebusahile9511 3 жыл бұрын
What a voice and mature interview
@diborab7820
@diborab7820 3 жыл бұрын
በዚህ ምስክርነት ዉስጥ እየሱስ ደምቆ ይታያል ❤️ ጌታ ይባረክ ስለዚህ ቤተሰብ !
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
Tefera Negash best Respected singer his music is so good . I love him .. he needed more respect . He is a legendary.
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 3 жыл бұрын
amazing testimony 😘
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 3 жыл бұрын
Geta ybarkkh wendime tefera kbr leyesus yhun tigstye geta ybarksh
@mewiitu3304
@mewiitu3304 3 жыл бұрын
Enekuwan le Geta chin le medanitachin le Eyesus keresetos tenesaye bahal aderesachu tebareku be bezu 🤗❤❤🙏🙏🙏
@ramayouns9321
@ramayouns9321 3 жыл бұрын
You are so blessed all I love you a lot
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 жыл бұрын
Please, can you sing agenenew le mihiretun
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 Жыл бұрын
God bless you.....
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 3 жыл бұрын
Tebareku ewdachuhalehu
@elfiteamanuel5035
@elfiteamanuel5035 3 жыл бұрын
Tebareku geta yibarikachu tg tsibebu workiye ingida arigilign
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበር ተባረኩ .
@tigist.gejatigist4626
@tigist.gejatigist4626 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN tebarkii ❤❤❤👍👍🇪🇹
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
አንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏❤❤
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
ስታምሩ! ዋው!
@rosemare8314
@rosemare8314 3 жыл бұрын
Sele geta hulachenm yemenmesekerew alen semu yebark. Tebarku
@retagudeta9347
@retagudeta9347 3 жыл бұрын
Bless you
@user-gx3qf3nl2l
@user-gx3qf3nl2l 3 жыл бұрын
Tebareku
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 жыл бұрын
Geta Zemnhn Yibarekeh Wendem Tefera Negash Bewnet Ewnet Gebtohale Hiwoteh Yimesekerale baqalu lay yetemeserete life endet des yilale .Hiwoth Yaskenale getan Akeberehewale Ersum Akeberohale Bsemaye Degmo Telk Shilmate Yitebkhale .Zemnhn Ahunem Yalemelemew . Tigyee Talak Set Enkuan Aderesesh lemelimilgn ewdeshalhugn betam kenante bezu neger temeriealhugn .
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ድንቅ ለጌታ ስራ!!!
@shwithaile3179
@shwithaile3179 3 жыл бұрын
God bless you all.
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
Amen ashenafi mengist new ye egziabher mengist.
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
You are blessed
@tsionbeyene5943
@tsionbeyene5943 3 жыл бұрын
God bless you our blessing 💟🙏
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
ወንድማችን ተፈራ ጌታ አለመለመህ ! ገና በክብር ትቀጥላለህ ፣ ያከበርከው ኢየሱስ አክብሮሃል!! ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!!!!
@tekafamily5484
@tekafamily5484 3 жыл бұрын
መልካም የትንሳኤ ይሁንላችሁ ተባረኩልኝ ።
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН