የተከፈተ በር ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Prophate Tilahun Tsegaye

  Рет қаралды 42,409

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

4 ай бұрын

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
መንፈሳዊ ውጊያ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#መንፈሳዊ_ውጊያ #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 98
@user-jm3ru4do3u
@user-jm3ru4do3u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የተከፈቴ በር ከፊቴ አለ አሜን አሜን ያለ ማመን ጌታዬ ይርዳን 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 2 ай бұрын
አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣የተከፈተ የተከፈተ የተከፈተ በር አለኝ ኢየሱስ ጌታነውውው፣ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ 🙏📖📖📖📖📖📖📖🤲🤲🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚👆👆🤚🤚🤚🤚
@aselefch
@aselefch 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️🙏❤️❤️
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 6 күн бұрын
Amen amen yetekefet bere tesetognl amen amen❤❤❤❤❤
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 3 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህ ሰው ግን ወንጌልን ሲሱብክ ያስደንቀኛል። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DanielSulamo-zh3oy
@DanielSulamo-zh3oy 2 ай бұрын
Wowo Is true ❤
@user-ws5ei4yx7t
@user-ws5ei4yx7t 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ 🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤
@user-kw5nr7sp4b
@user-kw5nr7sp4b 2 ай бұрын
ነብይ ጥላሁን አገልግሎት በጣም ደስ ይላል እግዚአብኤር ይባርክ ።
@NaneGetachw
@NaneGetachw 4 ай бұрын
የዘላለም ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ በደሙ ቅጥር ይሸፍንህ ዘመንህ ይባረክ አንተን ሳይ ጳውሎስን ትመስለኛለክ ባንተ ብዙ ተባርኪያለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mb3vx3yo3e
@user-mb3vx3yo3e 4 ай бұрын
yessss
@akililuabera-fp3ye
@akililuabera-fp3ye 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 6 күн бұрын
amen amen yetekefet bere tesetognl amen❤❤❤
@simagn-on6jc
@simagn-on6jc 6 күн бұрын
እውነት ነው ጳውሎስ ነህ ፀጋው ይብዛልህ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤❤❤
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 4 ай бұрын
የተከፈተ በር አለኝ አሜን
@FikarthaQatar-ck6kx
@FikarthaQatar-ck6kx 8 күн бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
@user-sc6qr2xf3b
@user-sc6qr2xf3b 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🌴🌴🌴🌴
@freweynineguse7684
@freweynineguse7684 3 ай бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ተከፍቶልኛል❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰጦታ ጥሌ ዘር ይባረክ።
@aselefch
@aselefch 2 ай бұрын
Amen amen amen tbireki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MillionZeleke
@MillionZeleke 3 ай бұрын
Amen amen
@salamdiras6647
@salamdiras6647 4 ай бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን
@FevenTadesse-pv1jf
@FevenTadesse-pv1jf 3 ай бұрын
Amen
@user-nr3ij5ji4q
@user-nr3ij5ji4q 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@beka1435
@beka1435 3 ай бұрын
Amen የተከፈተ በር ተሰቶኛል!
@mitikub6064
@mitikub6064 3 ай бұрын
Iy love you my brother
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 3 ай бұрын
Ameeeen I Receive it In JESUS name
@kiflomhaileselase7616
@kiflomhaileselase7616 3 ай бұрын
ወንድም ጥሌ ብርክርክ በል። ግርም የሚለኝን ነገር ስነግርህ፣ አቴንስ ፍጥሞ ደሴት ተሰሎንቄ ቆሮንቶስ ኤፌሶን ፣ ሰባቱም አብያተክርስትያን ያሉበትን ታሪካዊ ቦታዎችና ደሊላ ሳምሶንን ያስያዘችበትን ቦታዎች ጌታ ይባረክ ዕድል ሰቶኝ አየሁዋቸው ግን አንተ ስታብራራቸው ይገርመኛል በቃ እዛው የምትኖር ሁሉ ይመስለኛል፣ አቤት ዕውቀት ጌታ ግን እንደ ቧንቧ ውሃ ጥበብን ባንተ ላይ ከፍቶ የተወው ይመስለኛል ተባረክ የዘመኔ ስጦታ ነህ❤❤❤
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
በእየሱስም ግሩም ጊዜ ነው ያሳለፍኩኝ መንፈስ ቅዱስ እንዲው እየነካኝ ጥሊ ጌታ እየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው ስታስተምር እራስክ ሀዋራያቶችን ነው ምትመስለኝ ጌታ እንዲው እንደ ታየብክ እንዲ ይኑርብህ በፀሎት የምትፀልየው ልሳን እንዴት እንደ ቀናው ተመኝውት እውነት ሾክ ነው የሚያርገው ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ከነ ቤተሰብህ አንድ ቀን እመሰክራለው
@user-vv4sg1gm9y
@user-vv4sg1gm9y 4 ай бұрын
አሜን
@elsatekle9529
@elsatekle9529 4 ай бұрын
Amennn Amenn ❤❤❤
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 4 ай бұрын
It's was small church Long time ago when l was there, thanks God now multiplied the church
@dinabereket8561
@dinabereket8561 4 ай бұрын
Amen I receive in the name of Jesus 🙏 ❤❤❤
@user-jm3ru4do3u
@user-jm3ru4do3u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 😊😊😢😢
@MulugetaLicago
@MulugetaLicago 4 ай бұрын
Farther GOD blessing endlessly all in all...I❤ u!!!
@birthukanbirthukan4287
@birthukanbirthukan4287 4 ай бұрын
Tabarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@YabuYab-pd1ve
@YabuYab-pd1ve 4 ай бұрын
Amen tekbyalwe ❤❤
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 ай бұрын
ሃሌሉያ !!!!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!! ዘመንህ ይባረክ ::
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 4 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@meskeremhumo1133
@meskeremhumo1133 3 ай бұрын
God Blessed for this perching of his words 😊
@user-bb9rd6dq8y
@user-bb9rd6dq8y 4 ай бұрын
amne amne amne tebrke❤❤ nebi telhan get zemnka yelmlma❤❤
@mitikub6064
@mitikub6064 3 ай бұрын
God bless you
@monayohannes2303
@monayohannes2303 4 ай бұрын
Amen ! Pastor legubaew bicha aydelem God’s speaking to me too! More blessings!
@user-ue7qg5nk4n
@user-ue7qg5nk4n 2 ай бұрын
I've opened door!!🙏
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@YelamMesela
@YelamMesela 3 ай бұрын
amenn amenn ye takafata bari takebalikuuu amenn amennn❤❤❤❤
@ruthagh1249
@ruthagh1249 4 ай бұрын
Amen Amen Amen my door is open haliluy❤
@user-tr3ic5dl6s
@user-tr3ic5dl6s 4 ай бұрын
Tebarek
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 3 ай бұрын
AlPha Omega JESUS WOW y be eysuse sim geta tabaraki hallelujah Amen Amen ❤❤
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 4 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 4 ай бұрын
ተባረክ
@GeshaAde
@GeshaAde 3 ай бұрын
Ameen❤❤❤❤❤
@tseganeshmathewos3270
@tseganeshmathewos3270 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ wwwowww እየሱስ የድናል እየሱስ ልዩ ነዉ 📚👏👏🤲🤲🙏🙏🙏😘😘😘🍇🍇🍇🍇🍓🍓🍓🍎🍎🥰🥰
@marthakwt7830
@marthakwt7830 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaaa
@DasalagnErsedo
@DasalagnErsedo 3 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ተከፍታ በእየሱስም ተቃባሉኩ ። ጰገ ይጨመር የእግዚአብሔር ሰው በጠምነዉ የታበኩት እዉናት!!!!
@AdanachWolide
@AdanachWolide 4 ай бұрын
Indet inde tebarakut ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zamanik yibrek
@bataleabrham2671
@bataleabrham2671 3 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏✅🌕
@yohanneswotela1401
@yohanneswotela1401 4 ай бұрын
GOD blessed you
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 3 ай бұрын
Amen Amen hallelujah ❤️
@user-dm2oj8fd1h
@user-dm2oj8fd1h 4 ай бұрын
Yewunet Tile betam new miwodih geta abzito yibarkih❤
@Tadee-jp8pg
@Tadee-jp8pg 3 ай бұрын
amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdmeTkd
@AdmeTkd 3 ай бұрын
❤❤❤❤Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-vb7hc8kt9e
@user-vb7hc8kt9e 3 ай бұрын
አሜን እየሱስ !!!
@ttlove618
@ttlove618 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@kinenlegetatube1
@kinenlegetatube1 4 ай бұрын
ጥሌ ስትሰብክ ይደንቃል። አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ። ጸጋው ይጋሪድህ!!!!
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 3 ай бұрын
amennnnnnnnn🙌🙌🙌🙌🙌
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 ай бұрын
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@BrakethroughJ123
@BrakethroughJ123 3 ай бұрын
Thank you Jesus for this prophet!
@mulatualemu8405
@mulatualemu8405 3 ай бұрын
Manim Lizegew yemeychilew bar Alehgn kefite Amen Tile Bruk sw Zemenh yibark 🥰🥰🥰🥰🥰
@amsalemulatu7920
@amsalemulatu7920 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ!!ክብር ለጌታ ይሁን!!!
@Myela77
@Myela77 4 ай бұрын
amen
@lizs4142
@lizs4142 4 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@teddymarkos7987
@teddymarkos7987 4 ай бұрын
Amen amen Helelujay God bless you my God help me
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 3 ай бұрын
GOD bless you prophet Telahun
@tinsae655
@tinsae655 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebedetigist7194
@kebedetigist7194 3 ай бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 ай бұрын
Befite yetekefete ber ale❤❤❤❤
@degineshdaniel436
@degineshdaniel436 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 4 ай бұрын
amen amen.tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eh2tm6sh1n
@user-eh2tm6sh1n 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ❤️❤️!!!
@temesgenyohannes6903
@temesgenyohannes6903 3 ай бұрын
GOD bless you Man of God I Love You❤❤❤❤❤
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 ай бұрын
Amen,tebareke prophet
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 ай бұрын
Egizabher melkam new ✝️
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 3 ай бұрын
Amen God bless you brother ❤❤❤
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 4 ай бұрын
የእግዚያቤር ሰው ፀይለኝ
@hanitube9997
@hanitube9997 4 ай бұрын
To enter or go out?
@akililuabera-fp3ye
@akililuabera-fp3ye 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@natalies2474
@natalies2474 4 ай бұрын
ትምህርቱ መልካም ነበር ነብይ መባሉ ግን ለምን አስፈለገ? ወንድም መባሉ አይሻልም ነበር?
@user-ur6fc7zo8b
@user-ur6fc7zo8b 3 ай бұрын
የመኛታ ቤት ነዉ ወይስ የሣሎን በር ነዉ የተከፈተው 😂
@seblewongelkassa5997
@seblewongelkassa5997 4 ай бұрын
Amen
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 4 ай бұрын
አሜን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@fikirte8564
@fikirte8564 4 ай бұрын
Tebarek
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@addiss5360
@addiss5360 4 ай бұрын
Amen
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hopewithgod5023
@hopewithgod5023 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
#part_3 እግዚአብሔርን ማወቅ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 129 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
"ኢየሱስ" በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ prophet Tilahun Tsegaye @ sbc
1:18:15
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 99 М.
ሚስጥራችሁን ለማንም አትናገሩ| Hide your secrets
32:20
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 15 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН