መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

  Рет қаралды 139,322

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Жыл бұрын

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#መንፈስ_ቅዱስ #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 138
@FeviTarekegn-i6x
@FeviTarekegn-i6x 18 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@FeviTarekegn-i6x
@FeviTarekegn-i6x 18 күн бұрын
ተባረክ
@user-ou1sm6ep9o
@user-ou1sm6ep9o 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን በዉነት እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባረክ አተ ሌኔ ለኢና ነብይ ጥላሁን ስለ ሰጠልን ስም ቡረኪ ይሁኒ ጥለ ዘመንህ ዘላለም ህወት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ተባረክ በኡነት ተባረክ
@hirut6415
@hirut6415 Жыл бұрын
የአንተን ፀጋ በእየሱስ ስም በእጥፍ ይሁንልኝ ተባረክ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
ፓስተር ጥላሁን ላውራህ ግብዝ ክርስቲያን እስራኤላዊያንን የኢየሱስ ሰቃዮች ናቸው ይሉታል እነርሱ ባይሰቅሉት እኛን የዘላለም ሞት ቡዳ ሰይጣን በልቶን ነበር እነርሱ ሰቅለው ለኛ ድህነት ባለውለታ ሆኑን እንዲህም ይላሉ አይሁዳዊያን ኢየሱስን አያምኑትም አያውቁትም ይላሉ እነርሱ አውቀውት አለማመናቸው እኛን አዋቂ አማኝ የእነርሱ ወዳጅ ባለ ውለታን አክባሪ አደረገን እንጅ ምን ጎዳን በእስራኤል ውስጥ እኛ አለን በእኛ ውስጥ አይሁድ አለ ከኢየሱስ ዘላለማዊነት መድኃኒት የተነሳ እስራኤላውያን የማንም ጠላት አይደሉ የአለም ሁሉ ክርስቲያን ባለ ውለታ ወዳጅ እንጅ የክርስትናን ሀሁ የቆጠርንባቸው ከዘፍጥረት ጀምሮ የቁጣ ልጆች ሳለን ከዘላለም ሞት በዳ ሰይጣን አፍ ጋህነም የዳነው አይሁድ በቆረሰልን ቅዱስ የኃጢአት ሁሉ ስርኤት የኢየሱስ ስጋና ደም ነበር እንዴ እስራኤል የነብስም የስጋም ደዌ ቡዳ መድኃኒት አዋቂ ምድር ናት በጥበቧ አለም ተደነቀ ሲደነቅም ኖረ በደደቦች ድድብና እስራኤልም ጥላሸት አትቀባም !!!! ከአብረሃም ልጅ ከይሳቅ እስከ ንጉስ ዳዊት እስከ ጠቡቡ ሰለሞንና ከሰለሞን በሚበልጥ ኢየሱስ ሃሌሉያ አይምሰላቹ የእስራኤል ተከሻ ከባድ ግሎሪ ተሸካሚ ነው እነዛ ቀያዮቹ ጊደሮች የሚያጨላጭሉት የኢየሱስን ደም ዳግመኛ መምጣት ነፀብራቅ ነው አትቃወሟቸው የፈለጉትን ያድርጉ የኢየሱስ መገኛ ምድር ስለሆነ የትንቢቱ ጭላንጭል በዚያ ያንፀዋርቃል የሰለሞን መቅደስ ዳግም መሰራት የጌታችን የኢየሱስ መምጣትን አመልካች ነው የጊደሮቹ ደም የንፁህ ደሙን ቤዛነት ከጎልጎታ እስከ ቤተመቅደስ መድረክ መጋረጃ ድረስ ያመለክታል. ያን የቀይ ጊደሮች ደም የሚፀየፍ አውሬ ከበስተ ግራ ብቅ ይላል እኛ ከቢሉይ ኪዳን እስከ አዲስ ኪዳን የኢሱስ ደም ምፃት ድረስ እስከ ቤዛነቱ ድረስ ተቀብለን በእምነት የኖርነው ነው ዳግም ያ መልክ በእስራኤል ሲፀዋረቅ የሐሰተኛው መሲህ ብቅ ማለት እውነተኛውን የኢየሱስ ምፃት ነፀብራቅ የሚያፋጥን ነው ኢየሱስ ጌታ ነው አይሁድን ጠልተህ ኢየሱስን ልትወድ አትችልም አይሁድ ውስጥ ኢየሱስ አለ ባያውቁትም አስተዋውቀውናል በኢየሱስ ውስጥ አይሁድ አለ ለኛ ባለውለታ መድኃኒተኞች ሆነውናል ለዛም ነው በእስራኤል ፌስ አለም አለ በአለም ፌስ እስራኤል አለ አለም በጥላቻ እስራኤል በፍቅር ቻው መዝገቡ ተዘግቷል 😊
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ❤❤❤
@yemsarachfikre3394
@yemsarachfikre3394 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ መች ነው እኔ መንፈስ ቅዱስ ምሞለው
@user-xc9pw7ht9u
@user-xc9pw7ht9u 11 ай бұрын
እኔም ‼🙏🙏❤❤❤
@user-xc9pw7ht9u
@user-xc9pw7ht9u 11 ай бұрын
እኔም ‼🙏🙏❤❤❤
@M.l.m.l.m.l.m.l
@M.l.m.l.m.l.m.l 11 ай бұрын
Ene zare lemola nw
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@AynalemDegefa
@AynalemDegefa Ай бұрын
Ayenalmdegefa
@woinshetmekuria1257
@woinshetmekuria1257 Жыл бұрын
እባካቹ ወገኖቼ ፕሮግራሞቹን ስትለቁ ሙሉን ልቀቁ ከጀመረ በሃላ አታድርጉት እባካቹህ እባካቹህ ማለት ልክ ለቃሉ ሲጸለይ ጀምሮ ቃሉን ጨርሶ ሲጸልይ ድረስ ቢሆን ቢሆን እላለሁ በተረፈ ግን ተባረኩ ተባረኩ!!!!
@meripipino6121
@meripipino6121 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ እባክህ የልቤን መሻት ታውቃለህ እና እንቢ የምልበት አቅም ስጠኝ ወንድሜ አንተም ተባረክ አስተምሮክ እንዴት እንደሚገባኝ
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነብይ ጥላሁን
@burtoturo
@burtoturo 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j Ай бұрын
አሜን። ጥሌ ተባረክልኝ
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 Жыл бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረክ ጥሌ
@sebliamare4828
@sebliamare4828 Жыл бұрын
Amen
@holyvision6455
@holyvision6455 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክልኝ
@tesfaaman5291
@tesfaaman5291 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታዬን ስለ አንተ አመሰግናለሁ
@manbeza918
@manbeza918 Жыл бұрын
ኡፍ ............አንተ ን የሰጠን እግዚያብሔር ይባረክ እንዴት ውድድ እንደማረግህ ለካ የኛ አይደሉም ማለት ይቻላልብርክ በልልኝ
@user-rt8hs4ro3r
@user-rt8hs4ro3r Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏🙏
@cynthacyntha9607
@cynthacyntha9607 Жыл бұрын
♥️
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea Жыл бұрын
Prophet Tile you are really a blessing to the body of Christ! May God continue to bless you and your beautiful family!
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
ሳስበው ሳስበው ጻውሎስ በየጊዜው ልብሶቹ ሚሰረቁበት ይመስለኛል ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ፖልዬዬዬዬ የወንጌል አርበኛ ስወደው አንደኛ እኮ ነው
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
ኡፍ ኡፍ ኡፍ ጌታ በብዙ ይባርክህ! ሁሌም ስለ ኢየሱስ አውራ
@Laysanewuab
@Laysanewuab Жыл бұрын
Geta zemenihin yibark tile
@PrenchMirkoes-tl5te
@PrenchMirkoes-tl5te 7 ай бұрын
አሜን አሜን ♥️♥️♥️🥰🤝🤲🤲😘
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ
@sirgutmulugeta5261
@sirgutmulugeta5261 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ጌተ ታ ያለምልምህ
@user-wl3hg8tr9x
@user-wl3hg8tr9x 3 ай бұрын
ዘመንክ ይለምልም ጌታአብዝቶ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@ermiasshirko4561
@ermiasshirko4561 Жыл бұрын
እውነት ወንድሜ መራዳቴን ጨመርክልኝ❤ ቃሉን ያበራልህ አምላኬ ማደሪያው ይባረክ!!!
@minigabre3579
@minigabre3579 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ታባረክ ❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💞💞🙏🙏
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@user-zr7kl7gn6w
@user-zr7kl7gn6w Ай бұрын
Tabaraki Tilihee ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@user-gl5yv5ku4d
@user-gl5yv5ku4d 5 ай бұрын
Tebarek
@bless4505
@bless4505 10 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ 😢 ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙌
@comceill3436
@comceill3436 Жыл бұрын
የአባቴ ጀግና ጥልዬ ዘመንክ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን 🙏❤️
@user-cx7be8ic5c
@user-cx7be8ic5c 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@danieloshebo5391
@danieloshebo5391 Жыл бұрын
tile egziabiher yibarikih tsega abzito yabzalih
@josephzeleke1951
@josephzeleke1951 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@user-go2rn3lf4k
@user-go2rn3lf4k 11 ай бұрын
ጥልዬ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይርዳ ተባረክልኝ ❤❤❤
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
Woowwowo አግዚአብሔር የባርክ ታባረክ አየሱስ ጌታ ነው አየሱስ ይድናል ታባረክ
@cynthacyntha9607
@cynthacyntha9607 Жыл бұрын
አምን 🙏🏼❤️
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Жыл бұрын
geta yebarek
@malasechshamiso6214
@malasechshamiso6214 Жыл бұрын
Amennn😢😢 eysus becha yebaqle
@genettora67
@genettora67 Жыл бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ መልክት ከመንፈሰ ቅዱሰ የተሰጠ መገለጥ ተባረክ
@AynalemDegefa
@AynalemDegefa Ай бұрын
እንዳንተያሉትንእግዚያብሄርያብዛልን
@aminalona9767
@aminalona9767 Жыл бұрын
Amen amen tabarki
@tarikagide1160
@tarikagide1160 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzabher ybarkh
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
ክብር አለ ከፊትህ የትውልድ አባት ተባረክልን
@mohammedandyas5499
@mohammedandyas5499 8 ай бұрын
Amen Amen Thank❤❤❤❤
@sebliamare4828
@sebliamare4828 Жыл бұрын
Amen amen🙏🙏🙏
@Genet-tw8js
@Genet-tw8js 11 ай бұрын
Bante yale Grace lemulu alem yesema
@tesfayedaba7533
@tesfayedaba7533 Жыл бұрын
Amen
@asfawaddisu5829
@asfawaddisu5829 10 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
@asterdamssa2409
@asterdamssa2409 Жыл бұрын
Amen hallelujah praise God may God bless you more.
@genettora67
@genettora67 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@liyaroba3441
@liyaroba3441 Жыл бұрын
Egziyabher ybarkih sle menfes kidus gilits aderegihiling tebarek!
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ!
@Genet-tw8js
@Genet-tw8js 11 ай бұрын
Prophat you are right person
@mehritlove5066
@mehritlove5066 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜን ዋውውውውውው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነብይ ጥሌ ታበረክልኝ
@EYOBAMESHE
@EYOBAMESHE 2 ай бұрын
Widd inna yetebareke sewu neh.
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@elroigospelmissionaries114
@elroigospelmissionaries114 Жыл бұрын
God bless you Tile
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Tebaraki Tile!!!
@tigigeresu4004
@tigigeresu4004 Жыл бұрын
Tbarikelje Gata ymsgen tmhertoech tbarik ale❤
@sabameharisemere960
@sabameharisemere960 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ጳውሎስ ሆንክብኝ አሜን
@senuzerai5641
@senuzerai5641 Жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn halleluja
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 Жыл бұрын
God made u with special understanding of Trinity.
@kalkidan7918
@kalkidan7918 11 ай бұрын
Glory to GOD Amen Amen. sty blessed
@martemarte1407
@martemarte1407 Жыл бұрын
Amaneee kibre le egzabhre yhune yane sibkate samiche altagibime zamanhe yibarki tiliye
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ጥለኮ የፍቅር ስው ነው ፀጋ ያብዛልህ 😍😍😍😍😍
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em Жыл бұрын
tsegaw yibezaleh
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em Жыл бұрын
amen amen
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын
Glory to God Amen 😢😢
@idmy4531
@idmy4531 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zetseattaye9864
@zetseattaye9864 Жыл бұрын
God bless you Brother Tilesh
@jesusischrist.7579
@jesusischrist.7579 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ከእኔ ጋራ ነዉ።
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Жыл бұрын
ጌታ "ጥሩ የማስተማር ፀጋ ሰጥቶሃል"ክብሩን ጌታ ይውሰድ ግን ችግርህ"ብዙ ቦታ አየሁሁ ሰዓት አታከብርም፤ የያዝካቸውን ፕሮግራሞች ፎርፌ ትወጣሐህ፣የጀመርካቸውን ተከታታይ ትምህርቶች ሳትጨርስ ታቋርጣሐህ።"ከእንደአንተ ካሉ ጥልቅ የእግዚአብሔር ቃል "ከሚያስተምሩ ይህ አይጠበቅምደ"እንወድሃለን "
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ነብይ !!!seriously u ar man of God ታድለ❤😘ጌታ ወደደ አንተም ኣፀፋዉን በትጋት አየሄድክበት ነዉ ተባረክ እልሃለሁ የኤልያስና የኤልሳ ጉዳይእንደተፈፀመ እኔ ንግግር ስብከት እየወደድኩ ኣፌ ኮልታፋ ነዉ ።እባክህን ፀልይልኝ lets you transfer to me እወድሃለሁ ተባረከህ ቅር
@Troubledumly
@Troubledumly Жыл бұрын
Zebenhe ybarek profet telahun!!! Btam newu yetebareknewu
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
❤️ Waaaaaaaaaaw ❤️ praise ❤️ God 🙏,,,,,, haleluyaaaaaa 🙏,,,,,,, bless 🙏 you 👏 more 👏 and 👏 more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏
@adanemekdes4658
@adanemekdes4658 Жыл бұрын
ተባረክልን😍😍😍😍😍😍😍
@worldpeacepeace6985
@worldpeacepeace6985 Жыл бұрын
Tabareki🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
@teddy6862
@teddy6862 Жыл бұрын
all glory be to jehovah God and his son Jesus Christ ❤❤
@alemayehutadese4603
@alemayehutadese4603 Жыл бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥላሁን ።የወንድም ማሙሻ እና የዝህ ወንድም ድምጽ ያለ ቪዲዮ መለየት ያስቸግራል ።
@yeabsirakassahun9727
@yeabsirakassahun9727 Жыл бұрын
😔🙈🙌
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 Жыл бұрын
Waw u are so ......mastemarih yileyal
@zerihunfantu1018
@zerihunfantu1018 Жыл бұрын
እየሱስ ዘመንክን ይባርከው
@user-hh2nw3ru9f
@user-hh2nw3ru9f Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@batvprophetdaniel2556
@batvprophetdaniel2556 Жыл бұрын
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
Tebarek nebiy
@sebleayele2518
@sebleayele2518 Жыл бұрын
ኢየሱስ ሲሰበክ መንፈስ ቅዱስ ይሰራል
@semi4072
@semi4072 Жыл бұрын
Tebark 🙏🙏🙏
@user-ve9be3zm7n
@user-ve9be3zm7n Жыл бұрын
ይቅርታ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን።
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 Жыл бұрын
Amen amen amen kbr legeta yhun!
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-xc9pw7ht9u
@user-xc9pw7ht9u 11 ай бұрын
🙏🙏
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Www God bless you🙏🙏❤❤
@abwasas2864
@abwasas2864 Жыл бұрын
Wow Amen
@samdeyee
@samdeyee Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eliltaznabu6075
@eliltaznabu6075 Жыл бұрын
Wooww praise God blessed 😇
@infinityflower2872
@infinityflower2872 Жыл бұрын
Stay blessed 😇
#part_2 የጴጥሮስ ከእስር መፈታት | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Prophate Tilahun Tsegaye | Ethiopian Amharic Teaching  2022
58:17
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 115 М.
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 353 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 57 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
50:25
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 67 М.
ፀሎት    (ነብይ ጥላሁን)
39:36
Ethiopian Evangelicals Channel
Рет қаралды 50 М.
#part_3 እግዚአብሔርን ማወቅ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 129 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 125 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 90 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 2,3 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 522 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 19 МЛН