የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur

  Рет қаралды 12,124,941

አሜን ቲዩብ - Amen Tube

አሜን ቲዩብ - Amen Tube

Жыл бұрын

Yetshal Neger
Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual songs
_________________________________________
Welcome to the official Amen Tube channel on KZfaq, where you can discover a vast collection of Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual songs of exceptional quality. Be sure to subscribe to our channel and keep up with our latest song releases!
_____________________________________________
ይህ ትክክለኛው የአሜን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል ነው
በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በጥራት የሚያገኙበት ቻናል ነው ፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የምንለቃቸውን መዝሙሮች በመከታተል መንፈስዎን ያለምልሙ !
አሜን ቲዩብ
____________________________________________
#neworthodoxmezmur #EthiopianOrtodoxmezmur #AmanTube
-----------------------------------------------------------------------
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Aman Tube

Пікірлер: 4 400
@user-el1lk7il9p
@user-el1lk7il9p 11 ай бұрын
አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ገጥሞኝ ፀበል ቦታ ነኝ ፈጣሪ ይማርህ በሉኝ
@marttufa452
@marttufa452 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ
@Lidettereftefera
@Lidettereftefera 11 ай бұрын
Fetar yimarishe
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@simretamaree1957
@simretamaree1957 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏
@eyerusalemwolde8907
@eyerusalemwolde8907 11 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ! ተሻለክ?
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 10 ай бұрын
እኔ ታማሚ ልጅ ነበረኝ ሞቶብኝ ተሰባብሬ ነበር እሱ አያልቅበትም በአመት ፍጹም ጤነኛ ልጅ ሰጠኝ።እግዚአብሄር እንባችንን ያብሳል።ክብር ይግባው
@rahelchera371
@rahelchera371 10 ай бұрын
እሰይ እንኮን እረዳሽ እህቴ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 10 ай бұрын
Amen
@etsehiwotgetachew9609
@etsehiwotgetachew9609 8 ай бұрын
Amen
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
አሜን!!! ምስጋና ለፈጣሪያችን መድሐኒያለም !!!እንኳንም ተፅናናሕ!!!እንኳንም ካሳ ተካሳችሁ !!!
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TMan-c6p
@TMan-c6p 9 күн бұрын
ልጅ እየወረደብኝ በጣም ተቸግሬ ነበር። ይህን መዝሙር በተደጋጋሚ እየሰማዉ አለቅስና እፅናና ነበር ለካ ነዓለሙ ጌታ አትቸኩይ ያለኝ መንታ ሊሰጠኝ መሆኑ መች ገባኝ። አምላኬ የተሻለ ነገር አስቦልኝ እኔ ስቸኩል ነበር። አዉን ልጆቼ(መንታ ወንድ እና ሴት) 10ወር ሞላቸዉ። እግዚአብሔር ይመስገን። እኔን የሰማ አምላክ እናንተንም ይስማቹ።
@Black-lioness
@Black-lioness 5 күн бұрын
Egzhabir yerdash!!!!!
@TheSkyman55
@TheSkyman55 4 күн бұрын
igzihbeher yirdash ❤❤😢🙏
@user-io2ds1ww1r
@user-io2ds1ww1r 4 ай бұрын
አባቴና እህቴ ታመዉብኝ እፀበል ቦታ ናቸዉ አመት ሊሞላቸዉ ነዉ ከሄዱ እህቴ አሥራመት ሙሉ እሠዋገር ነበረች ከዛ ነዉ ታማየመጠችዉ አባቴ ደሞ ማዉራት መራመድ አይችልም እጁም አይቀሣቀሥ አመቱ ይሄዉ እፀበልቦታ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ😢😢😢
@user-es3tm7kk5l
@user-es3tm7kk5l 4 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርልሽ እመቤቴ ትዳብስልሽ ሁሉም መልካም ይሆናል
@fafabatu4415
@fafabatu4415 4 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ያቅርብላቸው
@meazi2116
@meazi2116 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-jk5ds2xq7h
@user-jk5ds2xq7h 4 ай бұрын
ይማርልህ
@hanateshome3562
@hanateshome3562 4 ай бұрын
Fetari be mihiret ejochu yidabisilish
@lovelet0124
@lovelet0124 11 ай бұрын
ያለ አባት አሳደገኝ ቆይቶ ደግሞ እናቴ ሞተች፣ ብቻየን እህት የለኝ ወንድም ዘመድ ምንም ሳይኖር ብቻየን ስንቱን ረሀብ ስንቱን ችግር አየሁት፣ እግዚአብሔር ግን ታሪኬን ቀየረ እግዚአብሔር የሁሉንም ሰው እጅ በአፋቸው አስጫነ፣ ታሪክ ተቀየረ ቃል የለኝም በትዳር በልጆች ባረከኝ ከእድሜየ በላይ በክብር በሞገስ እያኖረኝ ነው። እልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
አሜን ላቸ የደረሰ አምላከ ለኔም ይደረሰልኝ ሀዘላይ ነኝ የምወደውን በሞተ አጥቼ
@lovelet0124
@lovelet0124 10 ай бұрын
Egziabher yatsenash
@mentesnotjhon7202
@mentesnotjhon7202 3 ай бұрын
እኔ በዚህ ምድር ላይ እናቴ ብቻ ነው ያለችን ኑሮዬ ስለ እርሷ ነው ዐማኑኤል ይጠብቅልኝ
@AbayneshAddisuAbera
@AbayneshAddisuAbera 10 күн бұрын
amenkbru yisfa
@TinaSeli-il3se
@TinaSeli-il3se 10 ай бұрын
አኔ ደግሞ በስደት በጣም ተሰቃይቼ ነበር ይሄን መዝሙር የጋበዘኝ ዊ ግን ሁሉ ችግሬን ለ ባዕታ ለማርያም ነግራት ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን አሁን ያሰብኩበት ደርሻለው ማርያምን ነው ምላቹ
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
እሰይ እልልል!!!
@yanetniguse994
@yanetniguse994 Ай бұрын
Esey kbr le medhanialem. Bebetu yaxnash mengstum yawrssh. Abune gebremenfes kidue kanchiga yhun
@Haakiya-rm3ez
@Haakiya-rm3ez 8 ай бұрын
ጨንቆኛል ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይድረስልሽ በሉኝ እህቶቼ ስደት ላይ ነኝ መቼም ቢሆን በ እግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም😢😢
@nitsuhtesema6968
@nitsuhtesema6968 8 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ቸሩ መዳኒያለም ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@user-vb3mv9ze7x
@user-vb3mv9ze7x 8 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን
@Haakiya-rm3ez
@Haakiya-rm3ez 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-xo2st5nk5x
@user-xo2st5nk5x 7 ай бұрын
ayizoshi ehete egezaberi yiredashi
@hirutsemago4349
@hirutsemago4349 7 ай бұрын
Emebrhan tedegefsh ayzosh nege addis ken newe selye. Tarik hono yalfal.
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 20 күн бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ውስጤን ነው የነካው የኔ ሂወት ነው 😢😢😢😢😢
@kingdawit3367
@kingdawit3367 11 күн бұрын
ነይ ወደ ቤቱ እህቴ የተሻለ ነገር የሚያስብ አሐ እህቴ
@abebatemesgen3800
@abebatemesgen3800 Жыл бұрын
ከዚህ ኮሜት የተረዳሁት ቢኖር ሁሉም ሰው እንደኔ በየቤቱ በጭንቀት እና በሀሳብ ብዙ ነገር እንደሚያሳለፍ ነው እግዚአብሄር የልባችን መሻት ይፈፅምልን 🙏እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon Жыл бұрын
Amen 🙏
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын
Egzabher ken alew lehulum neger
@enattareko4994
@enattareko4994 Жыл бұрын
ሁሉም ነው
@freab4321
@freab4321 Жыл бұрын
Amen
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/od6SotWg3tjFoKc.html ደህፉኝ
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
ሁላችውንም አመስግናለው ክብሩልኝ ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች እዲደርስልኝ ሼር ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ እድታበረታቱኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለው
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@user-lg9vl8og2u
@user-lg9vl8og2u Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኖርሽ ሰምቼ አልጠግበው ብያለሁ መስከርምየ
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
እይዛሽ፡በርች
@yetaytube4308
@yetaytube4308 Жыл бұрын
ተሽርተዋል
@tsyonadey6274
@tsyonadey6274 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ እንደራረግ እህት ወንድሞቸይ
@nanihaile
@nanihaile 5 ай бұрын
በጣም የምጽናናበት መዝሙር ነው። ለረጅም አመት በህመም እና ልጅ በማጣት እየተፈተንኩ ነው በጸሎታችሁ አግዙኝ
@senacious7723
@senacious7723 5 ай бұрын
Fetari tseloteshin yisemaw/ yisemahi
@belaynema4723
@belaynema4723 5 ай бұрын
ፀሎትሽን ይስማሽ አይዞሽ እህቴ
@SolomonWollie
@SolomonWollie 3 ай бұрын
ይኽን ስሰ ማ ጥሩ ነዉ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አዲስ አበባ ከሆንሽ ጎጆ አርሴማ ሂጅ
@BarkotHeywet
@BarkotHeywet 2 ай бұрын
አምላኬ አንተ እኮ ህይወቴ ነህ ያለ እናት አባት ያለህትወንድምያሳደከኝ አሁን ደሞ ለእናት ያበቃኸኝ መንትየ.ወንድና ሴት የሰጠኝ ሁሉን በአንድ ጊዜየተካኝ አምላክ ሆይ ያለሁት ስደት ነውና ከልጆቸ ጋር በሰላም አገናኘኝ አስበኝ❤❤❤❤❤❤
@hanahailu13
@hanahailu13 Жыл бұрын
የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ ሠዉነኝ መቼም እቸኩላለዉ የሀሳቤን ቶሎ እሻለው አንዳንዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን አዝ,,,,,,, , የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ አንዱን ችግር ሳልሻገረዉ ይደረባል ደሞ ሌላኛዉ የሕይወትን ዉጣ ዉረድ አይቻለዉ ስንቱን መንገድ ጨለማዉም ቢረዝም ለሊቱ አይኔ አይቀረም ብርሐን ማየቱ እሩቅ የመሠለዉ ይቀርባል ሠላም ወደ ቤቴ ይገባል አዝ የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ ፈተናዬ ቢበዛብኝም የሐዘኔ ማብቂያዉ ቢረዝም አምላክ በኣንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል አንተ አትሳሳትም በስራሕ ፍፁምና መልካም አባት ነሕ እስከሚሆን ድረስ ተራዬ እጠብቅሐለዉ ጌታዬ አዝ, የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ አለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ይሐዉ አለሁኝ ፅናት ጎሎኝ ልቤ ቢያማርር ያሰብክልኝ ያልከዉ አይቀርም አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ
@kidhgs717
@kidhgs717 Жыл бұрын
Enamesginalen
@tsgefisha9401
@tsgefisha9401 Жыл бұрын
Enamesgenalew
@user-cn4bh3ew6i
@user-cn4bh3ew6i Жыл бұрын
አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድዋ እህታችን በጣም የምያጽናና መዝሙር ነው እንዴት ደስ ይላል
@muneerabanu9800
@muneerabanu9800 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተስፍ ቆርጪ ነበር ፣በፈተናዎች ብዛት ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በአንቺ መዝሙር የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
አሜን👏
@MimiMimi-jw2hx
@MimiMimi-jw2hx Жыл бұрын
Ayezoshe enam endaci ngen hiwate aseteltgen alce egeziabher ande ken bekacwe yelanale
@kidisti8089
@kidisti8089 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn
@gravitymobile6369
@gravitymobile6369 Жыл бұрын
@@amen_tube. አሜን 🙏🙏🙏
@Tube-gl8er
@Tube-gl8er Жыл бұрын
በርቺ እህቴ
@freweyniknfe9474
@freweyniknfe9474 6 ай бұрын
የተሳለ ነገር ኣስብህልኝ ነው ፈተናው የበዛው ነገ መልካሙ ቀን ኣያለው በዚህም ኣምናለው ❤ ሰው ነኝ መቺ እቸኩላለው የሃሳቤን ተሎ እሻለው ኣንዴ ኣንዴ ማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኒን ትቶኛል ኣንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኝ ኣለህ በግዝየው ኣንተ እኮ ኣትፈልግም ውድቀቴ ሁልግዚ በጭንቀት ማንባቴ ❤ ኣንዱን ችግር ሳልሻገረው ይደረባል ቀዝፎ ሊላኛው የሂወትን ውጣ ውረድ ኣይቻለው ስንቱን መንገድ ❤ ጨለማው ብሬዝም ለሊቱ ኣይኔ ኣይቀርም ብርሃን ማየቱ እሩቅ የመሰል ይገባል ሰላም ወደ ቤቴ ይገባል ❤ ፈተናየ ቢበዛብኝ የሃዘኔ ማብቅያው ብርቅም ኣምላክ ባንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል ኣንተ ኣትሳሳትም በስራህ ፍጹም እና መልካም ኣባት ነህ እስከ ሚሆን ድረስ ስራየ እጠብቅህ ኣለው ጌታየ ❤ ኣለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ኢሄው ኣለሁኝ ጽናት ጎድሎት ልቤ ብያማርር ያሰብክልኝ ያልከው ኣይቀርም ኣንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኝ ኣለህ በግዝየው ኣንተ እኮ ኣትፈልግም ውድቀቴ ሁሉ ግዝየ በጭንቀት ማንባቴ ❤❤❤❤
@martadesalgn-bj5mv
@martadesalgn-bj5mv Ай бұрын
ኢሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ ነው የሚመስለኝ ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው በጣም ብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ እንዲያወጣኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማው ነው የምረጋጋው ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@ferazeleke5902
@ferazeleke5902 Жыл бұрын
ኢሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ ነው የሚመስለኝ ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው በጣም ብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማው ነው የምረጋጋው ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@thebesistersever
@thebesistersever Жыл бұрын
እረ ለኔ ነው ሁለት ከአመቴን ይዣለሁ በጭነቀት ውስጥ በተደገፍኩት ተክጄ
@onelove6229
@onelove6229 Жыл бұрын
@@thebesistersever አይዞህን እህቴ ለሌላ ጊዜ ፈጣሪ ሊያስተምርሽ ፈልጎ🙏
@debewhailu7085
@debewhailu7085 Жыл бұрын
በዉነት ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እህቴ እናም አትጨነቂ ፈጣሪ በጎ ነገርን አስቀምጦልሻል እኔም መጀመሪያ አልሳካ እያለኝ አማርሬዉ ነበር ፈጣሪ ግን እኔን ከ ክፉ ነገር ለመሠወርና በጎ ነገርን በማስቀመጥ እየተጠባበቀ ነወ።
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Жыл бұрын
@@thebesistersever Egzabher ken alew lehulum neger
@thebesistersever
@thebesistersever Жыл бұрын
@@onelove6229 እግዚአብሔር ያውቃል
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 Жыл бұрын
በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ ።
@user-ch8ls1uv8h
@user-ch8ls1uv8h Жыл бұрын
መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-ll5yn3sp6q
@user-ll5yn3sp6q Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክ ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏
@legsentekle5083
@legsentekle5083 Жыл бұрын
እንደ እኔ ይገርማል
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዜያብሄር ካንች ጋር ነው
@lanaabuhijleh2589
@lanaabuhijleh2589 Жыл бұрын
Aman
@user-gy3sg8is4u
@user-gy3sg8is4u 6 ай бұрын
የ Protestant ዕምነት ተከታይ ነኝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙር ደስ ይለኛል❤❤❤
@tinbitauto560
@tinbitauto560 7 ай бұрын
😢በብዙ ተፈትኛለሁ አሁንም በፈተና ውስጥ ያለሁት ይህን መዝሙር ስሰማ የውስጤን የተናገረችልኝን ያህል ይሰማኛል።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@almazreta9110
@almazreta9110 10 ай бұрын
እደማንኛዉም የገጠር ቤተሰብ የተወለድሁ በብዙ ዉጣ ዉረድ በበሽታ በችግር አንዱን ፈተና ሲያልፍ ሌላዉ እየተቀያየረ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ ፈጣሪዬ በቃሽብሎ በበጎ ቀይሮልኝ ድቢ ደርሶኝ አሜሪካገብቸ የተንጣለለ ቤት ገዝቸ ባማረ መኪና እየተንፈላስሁ ሁለት ልጆች ካላባት አሳድጌ ትልቋ ልጀ የአራተኛ አመት የኮለጅ ተማሪ ነች አንደእግዚአብሔር ፍቃድ በ2024 {በዚህ }አመትየ ትምህት ዘመን ትመረቃለች ክብሩን ሁሉ እሱባለቤቱ❤ ይዉሰድ!!!
@genitesfa4821
@genitesfa4821 10 ай бұрын
Yene eht commentsh kemtasbiw belay new encourage yaregegn thanks
@Samery-vw6tn
@Samery-vw6tn 10 ай бұрын
አሜን ላቸ የደረሰ አመለከተ ለኔም የደረሰ የምወደውን ሰው በሞተ አጣሁተ የተሻለውን ይሰጠኝ።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 ай бұрын
​@@Samery-vw6tnየኔ ናተ አይዞሸ እኔም ነኝ2 ወረ አለሆነውም😢😢🥺🥺🥺🥺🖤 ገና እሱ የተሻለውን ይሰጠን😢😢😢😢😢
@almazreta9110
@almazreta9110 8 ай бұрын
እህቶቸ በደረሰባችሁ አዘንበ ጣም አዝኛለሁ ግን ደግሞ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር በወደደ ነዉ የሚሆነዉ በርቱ ፈጣሪን አምኖ ጠይቆ የወደቀ የለም ይዘገይ እነደሆን እንጂ!!
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
ፈጣሪ ምን ያልቅበታል!? እሰይ እልል እንኳን ሆነልሽ ተሳካልሽ!!! ያንቺን ሕይወት የቀየረ ፥መረዳት ለሚገባቸው እንድታግዢ ነውና የብዙዎችን ሕይወት እንደምትቀይሪ.፥እየቀየርሽም እንደሆነ ተስፋ አለኝ!!!ለሑላችንም ታሪካችንን ይቀይርልን፥ሐገራችንንና ሕዝባችንን ሰላሙን ያብዛልን፥በፍቅር ያኑረን፥ከየትኛውም ችግር ያውጣልን፥ከሑሉም በላይ ከፈጣሪ ስር አያውጣን!!ከበረከቱ ከጥበቃው አይለየን !!! ከአምልኮቱ እንዳንወጣ ለዘለዓለም ይጠብቀን ይጠብቅልን!!!የዘላለም መንግስቱን ለመውረስ ያብቃን!!!
@tiza2572
@tiza2572 9 ай бұрын
ፀልዩልኝ ወገኖቼ ፈተናው በዛብኝ ስደተኛው ነኝ
@EMEDIA-mp2cm
@EMEDIA-mp2cm 9 ай бұрын
አይዞን በስራ ቦታም ሆነ ባለንበት መፀለይ ያስፈልጋል
@user-cl5xh2jg3d
@user-cl5xh2jg3d 9 ай бұрын
ኣሁን ይፈታል እመኚኝ\ን\ ያልኩ ጠብ ኣይልም ጭንቀትሽ ያበቃል እሺ 😊😊
@bilisumamitiku7701
@bilisumamitiku7701 9 ай бұрын
Sedeten fetari beqachu yibelen enem eredashalew yesew hager yesew new fetari beske ena betena wede hagerachenyimelsen man ende hager selehulum fetari yimesgen
@tigistnigussie1288
@tigistnigussie1288 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም እና ደስታ አብሮህ ይሁን! ከባድን ግዜ የሚታለፈው አይናችንን ፈጣሪያችን ላይ ስናደርግ ነው! ወጀቡ የሚታዘዙለት ያንተንም ድልድይ ሰርቶ ያሻግርሃል! አይዞህ! ተስፋህን ብቻ እሱ ላይ አድርግ!
@roseawk6631
@roseawk6631 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሑለን ችግርሕን ይፍታልሕ!!! አይዞሕ ወንድም ዓለም!!!
@user-nh5um5rb5v
@user-nh5um5rb5v 6 ай бұрын
ጌታሆይ እባክህ የተሻለዉን ነገር አምጣልኝ ሁሉም ነገር ጨለማ ሆኖብኛል ግራ ተጋብቻለ😢😢😢
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 7 ай бұрын
እውነት ነው ነገ መልከሙን ቀን እግዚያብሔር ለሠሡ ምን ያሠነዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይህ መዝሚር የሚወደው ብቻ ላይከ ያረገ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@53067
@53067 9 ай бұрын
ግራ ሲገባኝ ስበሳጭ ነገሮች አልሆንልሽ ሲሉኝ ህይወት ውስብስብ ስትልብኝ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አማረዋለውሁ ያደረገልኝን ሁሉ እረሳና አንተማ አትወደኝም ለምንስ ፈጠርከኝ ብዬ ምርር ነው የማደርገው አይ አለማስተዋል እኔ እንዲሆንልኝ ከፈልኩት ይልቅ እሱ ያደረገልኝ እጅ እልፍ አእላፍ ነው እናም ይህንን መዝሙር ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት እሰማለው ሁሌም እዚሁ ቻናል ላይ ነው እየገባሁ የምሰማው ግን ዛሬ ነው አስተያየት የሰጠሁት ለምን ብትሉኝ ስለተለወጥኩበት ስበሳጭ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ልቤ ሲሰበር ብቻ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም ግን ይህንን መዝሙር እሰማለለ በቃ የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እንኳን በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እኔ በሶቴም ብከፍታም በዝቅታም ሲሞላም ሳይሞላም እሱን ማመስገን አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ንዴት ሲመጣ በዚህ መዝሙር ቅንድቡን ብዬ አባርረዋለው ተስፋ መቁረጥ ሲመጣም የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እግዚአብሔር ይመስገን እላለው ናም ክፋት እየሸሸ ይሄዳል የታባቱ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም በምንም ነገር ይሁን ለእስከዛሬው ምህረቱን ያብዛልን አስቸጋሪ ልጁነኝ የኔ አባት ያላደረገልኝ እኮ የለም እኔ ግን ለማይረባ ነገር ስንቴ ወቀስኩት አንተው ይቅር በለኝ ግን ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 ай бұрын
እኔም እዳች ነኝ ፍቅረኛይን ካጣሁ 2 ወረ አለሆነውም ግን በጣም ጨቀተ ሲሲማኝ ይህንን ነው የምሰማው እሱ የተሻለውን ይሰጠኝ አምላኬ ተመሠገን ለበጎ ነው ይህም የሆነው ምናልባተ ነገ አመሠግን ይሆናለ ህይወቴ ተሰተካክሎ😔😔😔😔😔😔🖤🖤😓😓🥺🥺🥺
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Жыл бұрын
ዉድ እህቴ እሄንንን መዝሙር የዘመርሽዉ ለኔ ምን ልበልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈስ ቅዱስ ይሙላብሽ በቤቱ ያፅናሸ አሁንም በበለጠ ይቀባሽ 💚💛❤💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@alamalam9424
@alamalam9424 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohank8478
@yohank8478 Жыл бұрын
ለኔ ብቻ ነው
@samsungj6plus400
@samsungj6plus400 Жыл бұрын
Ewent nw zamari malekit yasemalegn
@konjo7249
@konjo7249 Жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭😭😭
@aberhamabersh9716
@aberhamabersh9716 Жыл бұрын
ቲሚማ
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
ከዛሬ 14አመት ጀምሮ በጣም ከባባድ ችግሮችንና ሀዘኖችን አሳልፌአለሁ የእውነት የሚያሳዝኑ ተስፋ መቁረጥ አመታቶች ሀዘኖች ለቅሶዎች ጭንቀቶች በየገዳሙ እየሄድኩ አለቅስ ነበረ አሳልፌ ከሁለት አመት ጊዜ ጀምሮ እየተስተካከለልኝ ነው ነጀ ደሞ የበለጠ የተሻለ ጊዜና ቀን እንደሚመጣ እጠብቃለሁ ከፈጣሪ ጋር እሱን የያዘ መቼ ያፍራል
@TesfahunDesta-jb5xb
@TesfahunDesta-jb5xb 6 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ቢሆንም የኦርቶዶክስ መዝሙሮችን እወዳለሁ💚💛❤
@di6651
@di6651 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ መዝሙር 👏🙏🏼 ሰውነኝ መቼም ቸኩላለው የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ ጌታዬ 🤲
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
አሜን👏
@wogayehukassa8049
@wogayehukassa8049 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው የኔ ቆንጆ ፀጋውን ያብዛልሽ
@tegstme2262
@tegstme2262 Жыл бұрын
@@wogayehukassa8049 ቕው
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hemalot2407
@hemalot2407 Жыл бұрын
@@tegstme2262 🌻🌻🌻🌻🌻
@meseret5
@meseret5 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት የክርስቶስ ሠላምና ፍቅር ቸርነት አንድነትን ያደለን አይለያችሁ የነበርን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር በርቱ አገራችን እግዚሕብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያደርግልነ ስለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን በርቱ እልልልልልልልልልልል👏👏💐💐👏💐💐👏👏👏💐💐💐👏👏💐👏👏👏👏👏💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃሊወት ያሰማል እህቴ በርች በቢቱ ያፀናሸ እማ
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
አሜን👏
@fanohunde6859
@fanohunde6859 Жыл бұрын
aaqàaa you aaaaq
@raniuseif2603
@raniuseif2603 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤እልልልልልልልል🤲🤲👏👏👏
@sendalsolomon3437
@sendalsolomon3437 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ‏
@erminadew7087
@erminadew7087 3 ай бұрын
የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ፣ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚህም አምናለዉ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ መቼም አትተወኝም ፣አሜን አሜን❤❤❤
@user-vr9uj5qs1c
@user-vr9uj5qs1c 21 күн бұрын
አቤቴ የኛን ውድቀት አይፈልግምና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የተሻለ ነገር አሳየን አገራችንንም ጠብቅልን
@ortodoxsonelove-em5qn
@ortodoxsonelove-em5qn 10 ай бұрын
የተሻለውን ቀን አታርቀው አቤቱ ታረቀኝ ጌታሆይ ይህን ጊዜ ታሪክ አድርገህ ፈተናዬን አርቅልኝ ! ተሪኬን ቀይረው
@tsegaadem
@tsegaadem 11 ай бұрын
የእኔን ህይወት የሚገልፅ ነው ይህ መዝሙር ለነገሮች በመቸኮሌ ዛሬየቆምኩት በኪዳነምህረት ምልጃ ነው ነገዬን የምትመራኘም ኪዳነምህረት ናት
@MesiBezunh
@MesiBezunh 21 күн бұрын
እህቴ ይህ መዝሙር ለኔ የዘመርሽልኝ ሁሉነው ሚመስለኝ እግዚአብሔር ዝማሪመላክ ያሰማን
@ewawa11412
@ewawa11412 8 ай бұрын
በሀገራችን ላይያለውን ፈተና ምስቅልቅል አምላካችን በምህረት እንደሚለውጥልን አምናለሁ ይኸመዝሙርለሀገራችን የተዘመረነውየሚመስለኝ ምህረቱንአምላክያቅርብልን
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e Жыл бұрын
አሁን እኔ ኮሜት ስሰጥ ሁለተኛ ግዜየ ነው የተዋሕዶ ልጆች ይኸ ዝማሬ በትንሽ ግዜ 1.4ሚሊዮን ተመልካች ስላገኘ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘማሪወቻችን እናበረታታቸዉ መምህሮቻችንም ሰባኪወቻችንም የሰይጣንን ቤት ከማድመቅ የእግዚአብሔርን ቤት እናድምቅ ቤቱን በእልልልታ እንሙላዉ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን የሀገራችን ኢትዮጵያን እምነታችን ተዋህዶን የሀይማኖት አባቶቻችንን ሞላው ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አገራችን ሰማይን እናታችን ማርያምን ናፋቂ ያድርገን🙏✝️☦️
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
አሁን ያለሁበተ ፈተና ችግረ ነው መዝሙሩ አፀናናኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ አበረታኝ🙏🙏😭
@wasefetene8330
@wasefetene8330 18 күн бұрын
አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው እውነትነው ፈጣሪን ምን አዳሰበለን አናቅም አኛ ሀፂያትችን ስለበዛ እንጂ ይቅር ባይ አምላክ የተሻለውን የሚያስብ አምላክ አለን
@ayeledegu4975
@ayeledegu4975 3 ай бұрын
ይበልጥ በፈጣሪዬ ልዑል እግዝአብሔር ተስፋ እንዳልቆርጥ በጥዑመ ዜማሽ አበረታሽኝ። እግዝአብሔር ይባርክሽ መስኪ
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 11 ай бұрын
በጣም ከባድ ጊዜያት በህይወቴ አሳልፌ ነበር ፈጣሪ ግን ከኔ ጋ ስለነበር ታሪኬን ቀይሮ የሞቴን ደብዳቤ በህይወት ቀየረልኝ ክብር ምስጋና ለአምላካችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔን ሂወት እንደጎበኘች የሁላቹንም ትጎብኝላችሁ
@user-xg7zy8xc8x
@user-xg7zy8xc8x 10 ай бұрын
እዚያብሄርምንይሳነዋን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
አሜን ሜን አሜን 5 አመተ ፍቅረኛዬን በምተ ካጣሁተ14 ቀኔ ነው ይህን መዝሙረ ነው የሚያፀናናኝ😭😭😭😓😓 አምላክ እረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-if8fk2ez5p
@user-if8fk2ez5p 10 ай бұрын
እዘሸ😢😢😢
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 10 ай бұрын
እሸ😢😢😢😢
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
አሜን ጨርሶ ያፅናናሕ/ያፅናናሽ!!!✍
@mrtm13
@mrtm13 5 ай бұрын
ዛሬ ጥር 25 ነው በሒወቴ በጣም ከባድና አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ እያለፍኩ ነው ነገር ግን የተሻለ ነገር ስላሰበልኝ ነገ መልካሙን ቀን አያለሁ 😊
@Shita-ck9yp
@Shita-ck9yp 7 ай бұрын
አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ግጥምኝ ፈጣረ ይማርህ በሉኝ
@semenawit8438
@semenawit8438 7 ай бұрын
"Egziabher Amlak" cherso yemarh🙏
@temesgen4303
@temesgen4303 7 ай бұрын
egzabehare yemarhe/yemarshe
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 ай бұрын
እመቤቴ ጨረስ ትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማርሺ
@ethiopiaethiopia9377
@ethiopiaethiopia9377 9 ай бұрын
ምን ግዜም በፈጣሪ ብቻ ተስፋ ካደረግን የተሻለ ነገር አለ🤲🥰🥰🥰🥰
@helinayemareyamleji6985
@helinayemareyamleji6985 Жыл бұрын
አቤት ይህ መዝሙር የሁሉንም ልብ ይሰብራል በሰማሁት ቁጥር እንባዬ አያቋርጥም😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ በርች እህታችን👏👏👏
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 Жыл бұрын
Zemene aleke Befetena😭😭😭😭😭teraye meche yihon yihon abate😭😭😭😭
@misganawdegu3783
@misganawdegu3783 7 ай бұрын
ተስፋ ለቆረጠ ሰዉ ምርጥ ዝማሬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@gytigyti1450
@gytigyti1450 8 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ተስፋ ልትቆርጥ የደረሰችሁን ነብሴን ባሃሴት ይሞላል ❤❤ በተላይ የተሻለነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ስትል ወደዋላ የቀረችዉን ልቤን ወደፊት እድትመለከት ይረዳኛል❤❤❤ እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤
@surafelmarkachew4363
@surafelmarkachew4363 11 ай бұрын
እኔ በኑሮየ ዉስጥ ሁሌም ምፈልገው ነገር ለምን አሎነልኝም ብየ በጣም ማማረር ሰዉ ነበርኩ ግን ፈጣሪ እኔ ካሰብኩት ይበልጥ እሱ የሰጥኝ እጂግ በጣም ልዩ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e Жыл бұрын
የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አድነት ከኔም ከናተም ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይኑር አሜን (3🕊☦️⛪️⛪️☦️🕊🕊 ዘማሪ መስከረም የዘመኔ እቁ ዘማሪ ነሽ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ⛪️☦️☦️🕊))
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ❤❤🙏🙏🙏
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
አሜን👏
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen elllllllllllelllllllllllellllllllllll zamar melayit yasemaleng ame neger melkamun keni
@samsungphone9771
@samsungphone9771 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enatmedia1245
@enatmedia1245 Жыл бұрын
Amen
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፤ መዝሙርሽ ውስጤ ነው የገባው፤ ስለ አገራችን ስለቤተክርስቲያን የዘመርሽ እስኪመስለኝ እንደ ኦርቶዶክሳዊ የብዛብንን ፈተና ገለጥሽበት ተባረኪ፤ እውነት ነው ጌታ የተሻለ ያስብልናል
@user-fp2oe3ry2e
@user-fp2oe3ry2e 3 ай бұрын
ዓሚ አንዳበከኩ ዝስምዓ ዝነብርኩ ኩሉ ኣይስዕክን ምስ በለኒ ተመስገን ሎሚ ዓመት ኩሉ ንጽቡቀይ አዝጋቢሄር ኣምላክ ንሕና ንድሎ ዘይኮንስ አሱ ባዕሉ ዘድለና ዩ ዝህብና ።
@user-qg9po5vb2c
@user-qg9po5vb2c 3 ай бұрын
Neaki yemsleni haftey
@mekdesyemaryamlij2804
@mekdesyemaryamlij2804 Жыл бұрын
ልብን የሚያርስ መዝሙር እማየየ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
አሜን👏
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 11 ай бұрын
በመጀመርያ ለመዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በመቀጠል እኔ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ፈተናው የጀሠረኝ ግን እረጅምና በጣም ተስፋ እየቆረጥኩም ቢሆንም ግን ዛሬ የተሻለ ነገር ላይ ደርሻለሁ እና ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው ተመስገን እለዋለሁ። አወ ነገም የተሻለ ቀን ነው።
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w 4 ай бұрын
ምሮሀል ልመናህም ተሰምቷል፣ እንደ እምነትህ ሆኖልሀል፣ አልተውም አልጥልህም የሚል አምላክ ጎብኝቶሀል፣ በርታ፣
@asnakechtilahun9375
@asnakechtilahun9375 Ай бұрын
መደሐነያ አለም ይድረሠልን ለታመመነዉ ለተቸገረነዉ ግራ ግብት ላለን እሡ በቸረነቱ ይጎበኝ
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon Ай бұрын
Amen 🥹
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd Ай бұрын
Amen
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 Жыл бұрын
ይገርማል ከፀሎት ስመለስ ይህን ሰማሁ ተመስገን ❤
@girmaytekeste8590
@girmaytekeste8590 Жыл бұрын
ፈጣሪየ ከቅብዝብዝ ህይወት አውጥቶ በእሱ እርዳታ ኑረየ እተሻሻለ ነው:: ምስጋና ለድንቁ ፈጣሪያችን::
@roseawk6631
@roseawk6631 7 ай бұрын
አሜን !!!እሰይ!!!
@user-ui7jq5cp5y
@user-ui7jq5cp5y Ай бұрын
ስደት ላይ ነው የምነሮው ከ1 አመት በፊት የሆነ ፈተና ገጠሞኝ ነበር እና በጣም ተጨንቄ ተስፋ ቆርጬ መጥፎ ውሳኔ እስከ መወሰን ደርሼ ነበር ነገር ግን በእግዚአብሔር ሃይል አለፍኩት ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያመነ አይወድቅም ይሄ መዝሙር ስሰማ የሚሰማኝ ጥንካሬ እንዴት ደስ እንደሚል ዝማሬ መላእክት ያሰማልነ
@user-ee1li2cn1r
@user-ee1li2cn1r 10 ай бұрын
ዕልልልልልል ጥዑም ዝማሬ ኣምላኬ ሆይ ያለሁበት ኣልፌ ለማውራት ታሪከኝ ቀይርልኝ ደሞ ኣምናለው የኔ መድሃኒዓለም የተሻለ ቀን እደምታመጣልኝ እጠብቃለው በተስፋ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Жыл бұрын
እውነት የኔን ህይወት አይታ የዘመርችልኝ ነው የመስለኝ ለ 100 ግዜ ስስማው የኔ ውድ እህት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ በርችልን💔🌻 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልን ነው እምንፍተነውና እምንስቃየው ፍተናውን ያቅልልን 😢
@bitewsahlemariyam-id8zm
@bitewsahlemariyam-id8zm Ай бұрын
ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ኀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 4 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ሳደምጠው እንባዬ ከየት እንደሚመጣ ሰውነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጥብኛል
@nahileje8393
@nahileje8393 9 ай бұрын
የኔም በዛ እልና ያደረግልኝን ሳስብ ይቅር በለኝ ይህን ያጣ ስንት አለ እላለሁ❤ ሁላችሁም ለበጎነው በሉ እሱ አይሳሳትም የተሻለ ነገር ሚሰጥ አምላክ ነው
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ፈተናዬ በዝቷል ካቅሜ በላይ ሆኖል እባክህ በቃሽ በለኝ
@HaniNif
@HaniNif 3 ай бұрын
hi
@HaniNif
@HaniNif 3 ай бұрын
Hi
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 3 ай бұрын
Enes wyy 😭😭😭
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 11 ай бұрын
እሄ መዝሙር ያፅናናኝል ሁሌም የመዳም ቅመመች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Жыл бұрын
ማርያምን በሀገራችን ያለው ሁኔታ ይህ መዝሙር ሲሰማ በእምባ ነው መጨረሻው💔😭😭✝️👏
@tesfayemergo447
@tesfayemergo447 6 ай бұрын
ድንቅ የሚያበረታ እና በእምነት የሚያበረታ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@abebamamushet-yu9tf
@abebamamushet-yu9tf 5 ай бұрын
እኔ ይህን መዝሙር ሰምቸም አልጠግበውም ሲጨንቀኝ ነው ማዳምጠው የጨነቀኝ ሀሉ ይለቀኞል ቃለ ሂወትን ያሠማልኝ ተባረኪ መሥኪየ❤❤❤❤❤
@MeseretYenealem
@MeseretYenealem 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ለኔም የተሻለ ነገርን ስጠኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እህታችን ዝማሬመ ላእክትን የሰማልን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር ብቻ አይደለም😢 ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትምህርትም ነው። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እና ባለንበት ፀንተን የድንግል ማርያም ልጅን እንጠብቅ ሁሉም በግዜዉ ይሆናል ያየሁት ነገር ስለሆነ አይዟችሁ ምዕመናኖች ፀልዩ 💒💒💒🙇‍♀️♥️🇪🇹
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
🤲🤲🤲☝️🥺
@mahinurga6
@mahinurga6 Жыл бұрын
ትክክል😔😔😔
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@mahinurga6 🙇‍♀️♥️
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Жыл бұрын
አሜን👏👏👏
@user-vf6io7oc8q
@user-vf6io7oc8q 8 ай бұрын
ዘማሪት መስከረም ዝማሬሽን በጣም እንወድሻለን: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋን ሰቶሻል: በርች ጠንክሪ: የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በተዋሕዶ ያፅናሽ::
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 ай бұрын
ብስ ማው ብሰ ማው የማ ይ ሰለቸኝ😢😢ለሃገሬ 💚💛❤ለእምዬ ለኢትዮጵያ ቅድስት🙏✝️ቤተክርስቲያናችን ልጆች እና💚💛❤ኢትዮጵያውያን በ ፈተና ውስጥ ላሉት ሁሉ ነገመልካም እንዲሆን እም ናለሁ🙏😢
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 Жыл бұрын
ደስ ይበላችሁ ፈቴና ስበዛ እግዚአብሔር የምወዴዉን ነው የምፈትነዉ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታን ድንቅ የሆነ መዝሙር ነዉ በቤቱ ያፅናሽ አሜን
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
🙏🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ሀገሬ ልጆች 🙏🥰 ሰላማችሁ ይብዛ
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
አሜን👏
@tajethiopia
@tajethiopia Жыл бұрын
Ameen 🤲⛪🙏
@amen_tube.
@amen_tube. Жыл бұрын
ሶል ሼር አርጉልኝ
@mhiretwedimu5111
@mhiretwedimu5111 Жыл бұрын
amen amen🙏🙏
@WhinshetLala-kr9gx
@WhinshetLala-kr9gx 12 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ለኔ ብቻ የተዛማረ ነው የምመስለኝ😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 9 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ እንዴት እንደምፅናና ነገን ለማየት እየጓጓሁ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ በፍተነ ውስጥ ነው የምኖረ ግን ፈጣሪ ይመስገን
@meseretyenesew1336
@meseretyenesew1336 11 ай бұрын
አንተ አትስሳትም በስራህ ፍፁም እና መልካም አባት ነህ እሰከሚደርስ ድረስ ተራዬ እጠብቅሃለሁ ጌታዬ አባ ፈተናዬን አቅልልኝ
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 Жыл бұрын
Mee ijollee biyyaa oroma jiratanu mudanoo baay'ee qabana Shera Like godhaa 😭😭😭❤❤❤❤
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Жыл бұрын
tolaa sis
@Felenatan263
@Felenatan263 12 күн бұрын
አቤት ልጄ ይህንን መዝሙር ሲወደው ገና በአንድ አመቱ ሲሰማ ቅዥቅዥ ያደርገዋል ሌላ ሲከፈት ያለቅሳል ይህን ግን በደስታ ነነው የሚያየየው አፍ ፀጋውን ያብዛልሽ
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 8 ай бұрын
ይህ ድንቅ ዝማሬ የኔ ህይወቴና ታሪኬ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅሽ በጽናት እስከ መጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ ❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ክብር ለስላሴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s Жыл бұрын
የተሰበረን የሚጠግን መንፈስን የሚያድስ አጥንት የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ከነጣቂ ተኩላዎች ይጠብቅሽ!!!
@NetsantMamo-sd4hx
@NetsantMamo-sd4hx 11 ай бұрын
እውነት ነው ፈተና የሚበዛው ለተሻለ ነገር መሆኑን አምናለውከታመምኩ ከ10አመት በኋላ የተኛሁበትን አልጋ ጥዬ በእግሬ ለመቆም በቅቼ የድንግል ማርያም ልጅ እረድቶኝ ዛሬላይ የተሻለ ነገር ላይ ነኝ ክብር ለድግል ማርያም ይሁን።
@nanihaile
@nanihaile 5 ай бұрын
ለአንቺ የደረሰ አምላክ እኔንም ያስበኝ። ስለተደረገልሽ ምህረት እግዚአብሔር ይመስገን።
@MituT53
@MituT53 2 ай бұрын
ደከመኝ አባቴ ተመልከተኝ እንጂ ይህ ህይወት ለእኔ አይገባም በቃኝ😢
@samuelberhane3276
@samuelberhane3276 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ የተሻለ ቀን ይመጣል ተስፋ አትቁረጥ🙏
@silmaynegerew.....
@silmaynegerew..... 8 ай бұрын
በአንተ በአምላኬ መቼም ተስፋ አልቆርጥም።እጠብቅሃለሁ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።
@simretamaree1957
@simretamaree1957 11 ай бұрын
ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 11 ай бұрын
በዚህ ኣለም ፈተና ቢበዛብኝም ሁሉ የዚች ኣለም ነገር ከንቱ ነዉ እንደ ምንም ብሎ ማለፉ ያልፋል 😢😢ግን እኔ የምፈራዉ ነብሴን የት ይሆን ስፍራዋ ኣምላኬ እንደ በደሌን ሳይሆን እንደቸርነትህ ኣስበኝ 😢😢
@SintalembekenaSintu16-mr1le
@SintalembekenaSintu16-mr1le 3 ай бұрын
ይህ መዝሙር ቀንሙሉ ስሰማው ብውል እንኳን አልሰለቸው ።አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ለአንቺ እና ለህዝብሽ መታሰብያ ትሁንልኝ ሃገሬ ዞሮ መግቢያ ቤቴ ፣ ህዝቤ መንገድ ዳር ብወድቅ አጉራሼ ረዳቴ ፣ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቀን።❤❤❤😢😢😢❤❤❤
@abebetessema3950
@abebetessema3950 9 ай бұрын
የሚያጽናና :የሚመክር ተስፋ የሚሰጥ ትክክለኛና ደስ የሚል የእኛ መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን!
@TAOLOGOSTUBMELE
@TAOLOGOSTUBMELE Жыл бұрын
የተሻለውን ነገር ለእኛ የሚስብ አባት ስላለን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ የሚቀበል ልብ አለን መስኪ እህቴ በእንባ የሰማሁት ዝማሬሽ ነው ፀጋውን ያብዛልሸ
@kidisti8089
@kidisti8089 Жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn ❤❤❤❤🙏
@dagkyl2710
@dagkyl2710 7 ай бұрын
አለፈኮ ዘመኔ እያልኩኝ በማጉረምረም ይሄው አለሁኝ ጽናት ጎድሎት ልቤ ቢያማርም ያሰብክልኝ ያልከዉ አይቀርም🤲🤲🤲
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 3 ай бұрын
የኔን ህይወት ነው የዘመረችው
@mitmitmi
@mitmitmi Жыл бұрын
ሰው ነኝ መቸም እቸኩላለሁ የሀሳቤን ቶሎ እሻለሁ አዳዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደረግልኛለህ በግዜው😭❤.✝️ በዕውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ👏❤
@ateneshzekareya3636
@ateneshzekareya3636 Жыл бұрын
Amen amenamen welco 🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😓🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏👐💚💛❤❣
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ወቅቱን የጠበቀ ዝማሬ ነዉ የብዙዎቻችን ህይወት የምፈትሽ መዝሙሚ ነዉ 👏👏👏
@hirutbekele6906
@hirutbekele6906 Жыл бұрын
እግዚር እስከመጨረሻው በሀይማኖትሽ ያፅናሽ
@aboneshboku
@aboneshboku 7 ай бұрын
እህቴ መስከረም በጣም ግሩም የሆነ ዝማሬ ቀኑን ሙሉ ነው የምሰማው ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
@user-cw8by9nu5n
@user-cw8by9nu5n 2 ай бұрын
በብዙ መከራ አልፌያለው ዛሬም እዛው ነኝ።ነገ ግን አዲስ ቀን እንደሚሆን እና እንደማልፈው በእግዚአብሔር አምናለው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Ай бұрын
ያልፋል፡ሁሉም ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው😢😢
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon Ай бұрын
Me too God I trust you
@birtukangirma3362
@birtukangirma3362 10 ай бұрын
አሜን ለሁላችንም የተሻለ ነገር ያድርግልን እስኪደረግልንም ትግስቱን ይስጠን
@fegegta56
@fegegta56 Жыл бұрын
የልቤን ለማውራት ፈልጌ ቃላት አጠረኝ። ያንን ሁሉ ጊዜ አምላኬን ያማረርኩት ዛሬ የተሻለ ነገር ሊሰጠኝ እንደነበረ ባውቅ እና በአመሰገንኩት ብዬ ተፀፀትኩ ግን አሁንም ትንሽ ቢፈትነኝ እኮ ማማርር ሰው ነኝ። የሰው ሃሳብ እና የእግዚአብሔር ሃሳብ ፍፁም ነው። ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 2 ай бұрын
ከጭንቀቴ እስቅወጣ ያጽናናኝ መዝሙር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አዎ የተሻለ ነገር ነበር ያሰበልኝ ክብሩ አሱ የሁን:: እኖራለው ባላልኩበት ዘመን እያኖረኝ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 2,7 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
"እናቴ ባትኖሪ ኖሮ" ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን | Zemarit Kalkidan Mekonen | Ethiopian Orthodox Mezmur
8:31
Zemarit kalkidan Mekonen (ዘማሪት ቃልኪዳን መኮንን)
Рет қаралды 311 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 409 М.
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 115 М.
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 805 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 9 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды (Премьера песни) 2024
3:39