No video

የተነጠቀው ገበታ...

  Рет қаралды 5,074

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#በቀጥታ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 42
@wardahwarda-iq3be
@wardahwarda-iq3be Жыл бұрын
ፋናዎች በርቱ በሁሉም አአባቢዎች በውሸት መስረጃ ነው ሁሉም ዘመድ እና ገንዘብ ያለው የሚቀጠረው ፋናዎች በርቱ አናመሰግናለን
@sayedali9757
@sayedali9757 Жыл бұрын
በጣም ነው እማደንቅህ ወንድሜ በርታ ጠንክር ከማለት ባሻግር ምንም የማለት አቅም የለኝም!!
@demissietigist
@demissietigist Ай бұрын
ፏናዎች በርቱልን እንደነዚህ ያሉትን የወጣቱን አይምሮ ለማኮሰስ በየቦታው ያሉትን የህዝብ ዘራፊና በዘር ወጥመድ ውስጥ ያሉትን የሀገር አጥፊዎች ስለምታዋርዱልን እናመሠግናለን በርቱል እህትና ወንድሞቻቸው የተወሰደባቸውን የሞራል ካሳ ማግኘት አለባቸው
@barok8920
@barok8920 2 ай бұрын
ለህግ የበላይነት ሁሉም ይትጋ።
@yonasekubay3758
@yonasekubay3758 Жыл бұрын
ፋና በተለይም ጋዜጠኛዉን እናመሰግናለን ሀገሪቱ በሌላ በጀት ልጆቹም በመከራ ያገኙትን ዕዉቀት እና ስራ አንደዚህ ማበላሸት በግፍ ከስራ ማፈናቀል ያማል ። አዚህ ጉዳይ ዉስጥ ከንቲባው አጁ ያለበት መሆኑ ይታወቃል ።ሰለሆነም ነዉ በየቢሮው ቅሬታ አቀረበው መልስ ያላገኙት ።
@FasikaYehayesh
@FasikaYehayesh 2 ай бұрын
የመጨረሻውን ወሳኔ በአጭር ጌዜ አሳውቁን
@sileshi_sisay
@sileshi_sisay Жыл бұрын
አንበሳ ነክ አዘጋጁ🙌 አንተባተባቸዉኮ ወገን ምን አይነት ቅሌት ነዉ
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 2 ай бұрын
እነዚህ ቅሌት ብርቃቸው አይደለም ሆዳሞች ናችውአፈርይብሉ
@derejetadesse5962
@derejetadesse5962 Жыл бұрын
በእውነት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ! እንደ አንተ ያሉ የሌቦችን ጉሮሮ የሚያንቁ፣ የተበዳይን እምባ የሚያብሱ ብዙዎች ያስፈልጉናል ጦርነቱ በሁሉም አቅጣጫ ስለሆነ። አምናለሁ በኢምግሬሽን ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ እንደ passport ጉዳይ ማለቴ ነው እርምጃ እንደተወሰደ እዚህም እንጠብቃል በርቱ።
@dagniyetsegaye1555
@dagniyetsegaye1555 Жыл бұрын
ጋዘጠኛዉን አደንቃለዉ።
@demissietigist
@demissietigist Ай бұрын
ሁለቱንም በአመራር ላይ ያሉት አላፊወች መነሳት እና በሕግ መጠየቅ አለባቸው
@alichali1533
@alichali1533 11 ай бұрын
የመጨረሻውን እንዲታሳውቁን
@yidnekachewmatewos3272
@yidnekachewmatewos3272 Жыл бұрын
ይሄ የሚያሳየው እቺ ሀገር በምን ዓይነት ሰዎች እንደምትመራ ነው
@AdamMd-hm6mz
@AdamMd-hm6mz Жыл бұрын
Ok
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 2 ай бұрын
ይቺ ደሞ ማንበብም አልቻከችም በድንጋጤ ትንቀጠቀጣለች እግዚአብሄር የልጆችሽን ገበታ ይነጥቃል በቤት ላ ፍርድ ይምጣ
@user-rm6cd6gj6i
@user-rm6cd6gj6i Жыл бұрын
የማይማን ስብስብ ነዉ አጣሪ ኮምተ የተባሉት በሙሉ። ይህ የሚያሳየዉ በክልሉ ዉስጥ ያለ አቅማቸውና ያለቦታቸው የተሰገሰጉ ደካሞች በብዛት እንዳሉ አመላካች ነው።
@hope12512
@hope12512 Жыл бұрын
መንግስት እነዚህን ሳያጣሩ የወሰኑ ታደሰ እና አይናለምን የነሱን ስራ በመረጃ መርምሮ ከስራ ሊያባርራቸዉ ይገባል። እንዲሁም ዶክተሮቹን ግን ሆስፒታሉ በይቅርታ ካሳ ሰትዋቸዉ ባስቸኳይ ወደ ስራቸዉ ይመልሳቸዉ ይሄ ነዉ ፍትህ።
@danielyonatan9787
@danielyonatan9787 Жыл бұрын
Well dpne🎉🎉🎉
@user-vn4rs6wz9e
@user-vn4rs6wz9e Жыл бұрын
ከዝህ wurdet ይጠብቀን ፈጣሪ
@birukbuamo7150
@birukbuamo7150 Жыл бұрын
ጋዘጠኛው ጀግና ነው
@alichali1533
@alichali1533 11 ай бұрын
በእንደዚህ አይነቶች ማህይም እየተመራ ነው እንግድህ ሰው ሃይል ተብሎ የሰው ህይዎት የሚበላሸው
@4babyo
@4babyo Жыл бұрын
እውቀት ያላቸው የቱጋ እንዳሉ ፈልጉ እስቲ😅😅😅
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
ትውልድ ከናንተ ምን ይማር
@ethinew
@ethinew Жыл бұрын
ያሳዝናል ዕውቀት ሳይሆን በብሄር የተደራጀ ባለስልጣን እንዲህ ነው ህዝብ የሚያስለቅሱ..ብልፅግና ፓርቲ በንግግር አያምኑም በጠመንጃ ነው ማናገር
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
እውቀት ባለው እንዳይመራ ከቀበሌ እስከ ክልል ተበጣጠስን እውቀት ያለው እንዲመራ መቼ ተፈለገ
@awardtube8704
@awardtube8704 Жыл бұрын
ተቀጣሪዎች እራሱ አጭበርባሪ ናቸው
@dagniyetsegaye1555
@dagniyetsegaye1555 Жыл бұрын
ያማል እዉነት😅😊
@wardahwarda-iq3be
@wardahwarda-iq3be Жыл бұрын
ስንቱ የተማረ የሰው ሀይል በየቤቱ ሥራ አተው ተቀምጠዋል ዘመድ ወይንም ብር የሌለው የተመረ የሰው ሀይል ሥራ አያጀኝም የሚያዛዝን ጊዜ ነው በለስልጣኑ በሙስና ዠተጠማለቀ ነው
@user-lv2jd1wz6z
@user-lv2jd1wz6z Жыл бұрын
Ereee derkinaaa belewwww😂😂😂😂😂😂😂
@nano2012
@nano2012 Жыл бұрын
ሲዳማ ክልል የተማረ ሰው የለውም ማለት ነው እንደነዚህ ዓይነቱን ጭፍልቅ መሀይሞች የቢሮ አላፊ አድርጎ ያስቀመጠው? ያሳዝናል::
@yonasekubay3758
@yonasekubay3758 Жыл бұрын
በሀሰተኛ መረጃ ሆን ብለወ ሰዉ አባረው ሀይ የሚላቸው አንድም አካል የለመ።አሁን ምን ይባላል
@user-ln6op4mk4r
@user-ln6op4mk4r Жыл бұрын
መጀመርያ የጥናት ቡድኑ እራሳቸው ሀላፊዎች መሆን ነበረባቸው?ለሌላም ትምህርት ነው ቀጥልበት
@fikirlove3350
@fikirlove3350 Жыл бұрын
ይህ ነው መርማራ ጋዜጠኛ በርታ። ግን በ የ ቢሮው ምን አይነት ደደብ ሰው ነው ወንበር የያዘው። ለተማረ ሰው ቦታውን ይልቀቁ
@286solomon
@286solomon Жыл бұрын
gobez
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
አቤት አንቺ ሀገር ፈተናሽ ብዛቱ
@asneharf997
@asneharf997 Жыл бұрын
Ye metu mrteye sra fanoch bertu Sew tmralubtebelo yeteshome gelemloch magaletachu ketlu Huulm mesera😂😂😂bet wust aytefum bertuuu
@jareda.6279
@jareda.6279 Жыл бұрын
Adare ዘረኛ እና ሌባ ሙሰኛ የተሰበሰበበት ተቋም ነው
@TesfalidetDakamo-rg4om
@TesfalidetDakamo-rg4om Жыл бұрын
Ere gifinw
@henoktilahun2875
@henoktilahun2875 Жыл бұрын
@AdamMd-hm6mz
@AdamMd-hm6mz Жыл бұрын
Ok
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
የተነጠቀው ገበታ...
54:16
Fana Television
Рет қаралды 20 М.
የሩዝ ምርት ስብሰባ በሶማሌ ክልል
5:47
Fana Television
Рет қаралды 3,8 М.
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 64 М.
ህገ-ወጥነት የተጫነው
39:54
Fana Television
Рет қаралды 9 М.
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН