የተነጠቀው ገበታ...

  Рет қаралды 16,858

Fana Television

Fana Television

11 ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 192
@nano2012
@nano2012 11 ай бұрын
ሲዳማ ክልል የተማረ ሰው የለውም ማለት ነው እንደነዚህ ዓይነቱን ጭፍልቅ መሀይሞች የቢሮ አላፊ አድርጎ ያስቀመጠው? ያሳዝናል::
@ethinew
@ethinew 11 ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲን ከደገፍክ መማር ዕውቀት አያስፈለግም ...ስልጣን ይሰጥሃል አንተ በሙሉ ልብህ ብልፅግናን ደግፍ ..ለተማረ ሰው ያለው ክፍት የስራ ቦታ ጠመንጃ ይዞ መሸፈት ብቻ ነው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 11 ай бұрын
የብሔርፖለቲካ በተለይ በሙያዊነገሮች ላይያለው ውጤትይሄነው።በዚላይያለውችግር በጣምበጣም😢ያማል😢
@tigistdisha3618
@tigistdisha3618 11 ай бұрын
የእውነት ፋናዎች እንደዚህ አይነት ተምሮ እየተንከራተተ ላለ ንፁህ ዜጋ ድምፅ በመሆን ለሌሎች ማስተማርያ በሚሆን መልኩ መረጃ አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁ እጅግ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ክልሉ ግን ቦታ ሰቷቸው ህዝብ ያገለግላሉ ብሎ ያስቀመጣቸው ተሿሚዎች የራሳቸውን የትምህርት መረጃ ሊመረምር ሁሉ ይገባል ንግግራቸው ሁሉ ያልተማረ ቀጣፊ መሆናቸውን ከበቂ በላይ መረጃ ስላላችሁ ዶክተሮቹ ወደ ስራ ከካሳ ጋር ተመልሰው ወንበር ላይ ያሉት ደሞ የሚገባቸውን ቅጣት ሊያገኙ ይገባል ጋዜጤኛው ትችላለህ በርታ🙏
@sanbatogetu4210
@sanbatogetu4210 11 ай бұрын
18ዓመት ሙሉ ለፍተው የተማሩት ሲንገላቱ ማዬት በጣም ያሳዝናል😭😭 ፍትህ ለእኚህ ወንድሞቻችን!
@AddisTadesse-ni1ne
@AddisTadesse-ni1ne 11 ай бұрын
ፍና ካልዋቹ ምርጥምር ጋዜጠኞች ይሄልጅ አንዱ ነው በ
@bereketbekele1112
@bereketbekele1112 11 ай бұрын
እንዲህ አይነቱን "ሰው ሀብት" ተብየው የክልላችን አንድ አመራር ሆኖ በማየቴ በክልሉ አፈርኩ። Bravo Investigation Journalist Bro, go ahead !!!
@lubaba.k
@lubaba.k 11 ай бұрын
የቴክቫ ኢትዮጵያ ዘገባን አይቼ ነው የመጣሁት ወይ ሀገሬ የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለው ነገር እዚህ ጋር ይሰራል ስንት ሰው የእነዚህን ባለሙያዎች እጅ እየጠበቀ ነው ባለሙያዎቹስ ይሄንን ያህል ጊዜ ለፍተው ለቤተሰብና ለሀገር ደረስን ባሉ ጊዜ በማንም ካድሬ እንዲ መሆናቸው ያሳዝናል።
@bereketkifle7149
@bereketkifle7149 11 ай бұрын
የሁለት ቀን ምርመራ አድርገው የ17 ሰው እንጀራ ይዘጋሉ😢 ኸረ እንደው ወገን
@mintesnotgirmabunusha2450
@mintesnotgirmabunusha2450 11 ай бұрын
ረጅሟ እጅ ከዚህ ጉዳይ ተመዛ በመውጣት መቆረጥ አለባት ካልሆነ ፍትህ ተዳፍኖ የመቀጠሉ ሁኔታ አይቀረ ነው።
@ace11235
@ace11235 11 күн бұрын
Amazing investigative work. Keep it up and expose all those who abuse their authority.
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
Fana broadcasting Thank you for doing your job. Keep it up This is part of your job to teach others not to do fraud.
@ashenafikure9409
@ashenafikure9409 11 ай бұрын
What a program ... ዘራችሁ ይባረክ !!!
@sisaybelihu3034
@sisaybelihu3034 11 ай бұрын
ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏 ግን እንዴት አንድ ተቋም በ mafia group ይመራል # ፍትህ ለጤና ቧለሞያዎች።
@AkinawWagari
@AkinawWagari Ай бұрын
May My God Bless Your Work. Stay safe and Blessed.
@koyachewaychew5860
@koyachewaychew5860 28 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ
@yosephberhanu476
@yosephberhanu476 11 ай бұрын
ከዚህ ድራማ ጀርባ አደገኛ ሙስና አለ።
@abiyothumo2456
@abiyothumo2456 11 ай бұрын
Ewnet betam ale
@selamawitkibru6098
@selamawitkibru6098 11 ай бұрын
ቀላል አለ ...ሌቦች ናቸው እዛ ሆስፒታል
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z Ай бұрын
ፋናዎች በርቱልን
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 Ай бұрын
ምን አይንት ድልብ ማህይሞች ናቸው በእናታችሁ!!!! ይህንን ያክል ተምረው የመጡትን የሕክምና ባለሙያዎች በእነዚህ ጭንጋፎች ሀገር እየተበጠበጠ ነው፡፡ ወይ ሀገሬ!!!!
@firehiwotdesalegn5381
@firehiwotdesalegn5381 11 ай бұрын
ትንሽ እንኳን እፍረት የላቸውም የእግዚአብሔር ፍርድ ያገኛቸዋል
@gudukassa1478
@gudukassa1478 28 күн бұрын
ኤልያስ ተባረክ ምርጥ ልጅ። መንግስት ግን እራሱን ቢያጠራ መልካም ነው።
@osmanmunwere7592
@osmanmunwere7592 11 ай бұрын
ሀገር ተስፋ ምታስቆርጠው እንዲ አይነት ገልቱና ሰገጤ ሰዎች እጅ ስትወድቅ ነው
@melesseashine6975
@melesseashine6975 8 ай бұрын
ባልተማረ አእምሮ የተማረን ማንገላታት እንዲህ ነው፡፡ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ፡፡
@edtran383
@edtran383 Ай бұрын
Amazing journalist, you deserve five stars 🌟 ❤. Justice for health professionals ⚖️
@abinetmasse820
@abinetmasse820 11 ай бұрын
ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች መዉሰድ ነዉ ይህን ጉዳይ
@tigistatnafu8849
@tigistatnafu8849 11 ай бұрын
ሲጀመር ከዚ በፊት በማስታወቂያ ቀጥሮ ማያውቅ ዛሬ ፈትኖ ቢቀጥር ህገወጥ ይላል😅😅😅አይዞን ጓደኞቼ ...በዛ ክልል ያሉ ሁሉንም ሆስፒታል ብትጎበኙ ጥሩ ነው
@user-wd4eg8nq3k
@user-wd4eg8nq3k 11 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛና ጣቢያው ሊመሠገኑ ይገባል የክልሉ አመራሮች በገዳዮቹ ላይ የሚሠጡትን ውሳኔ እንጠብቃለን የጥናት ቡድኑ ያሳዝናል
@user-chuga
@user-chuga 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፋና የምርመራ ቡድን በርቱልን
@seifuargaw374
@seifuargaw374 11 ай бұрын
በዛው በነካ እጃቸው አይናለም ይህ ቦታ ለመቀመጥ እደው የትምርት ደረጃቸው ይመጥን ይሆን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 ай бұрын
አይዞችሁ ! እግዚአብሔር ሁሉን ያያል !
@segededemissie3505
@segededemissie3505 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ! አይዞችሁ ? እንዲህ ሆነና ? እንዴት ሀገራችን ታድጋለች ? ግን ? መልካም ነገር ስርታችሁል! እንዲ ሌባና , አጭበርባሪን ማጋለጥ መቻል ? ሀገርና , ቤተስብን , ወገንን ? ኢትዮጵያን ካለባት የሌብነት , የዝምድና ስራ ? አጥፍቶ እማማ ኢትዮጵያ ለሁላችንም እንደችሎታችን ወዘተ ችግሮች ድነን ? ለሁሉም ከበቂ በላይ ትሆናለች ! ይህ መልካም ትልቅ ጂማሬ ነው ! በርቱ , በርቱ?💚💛❤️
@tarikuadesta2072
@tarikuadesta2072 11 ай бұрын
እንዲህ አጋልጥልኝ እሰኪ። የሚመሩን ስዎች እንኳን ትምህርት ሊጨርሱ አፋቸውን እንኳን በአግባቡ አልፈቱም!
@merontesfu340
@merontesfu340 11 ай бұрын
Thank you Fana🙏🙏🙏🙏
@jossyr6662
@jossyr6662 11 ай бұрын
አንዳንድ university GPA አይሰጡም ይላል መሃይም 😢
@danielabebe83
@danielabebe83 2 ай бұрын
ersu eko be timhrt bet ber bekul alalefem leza new
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
ፋና ብሮድካስት ዋና መሪው ልመሰግን ይገባል:: ጋዜጠኛው አጠያየቅህ እና ማፋጠጥህ ያስመሰግንሃል:: እንዚህ የሆስፒታሉ አስተዳዳሪዎች ተባብርው ተማክርው ዶ/ሮቹን ከሥራ አባረዋል:: እነርሱም እድላቸው ከሥራ መባረር ወይም እስር ቤት መሆን አለበት::
@kalebtawoke
@kalebtawoke 11 ай бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር አለላችሁ!
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 Ай бұрын
በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ይሄ የሰው ሀብት ኀላፊ ተብሎ የተቀመጠውን ሰው በትክክለኛ ከዩነቨርስቲ ተመርቆ የወጣ ሰው አይመስለኝም እንደተረዳሁት የሰው ሀብት ተብዬው በቂ እውቀት የለውም እንደውም በሀዋሳ ዪኒቨርስቲ መፈተን ያለበት እሱ ነው ። አቅም የሌላቸው የስራ አመራሮች በየቢሮ የተሰገሰጉ ብልሹ አሰራር በህዝቡ ላይም የሚፈፅሙት ከዚህ አንፃር ነው ። ስለዚህ የሲዳማ አስተዳደር እነዚህን በአሉባልታ ሀገር የሚመሩ መንደርተኞች ስህተታቸውን ተቀብለው ይቅርታ መጠየቅ ሲኖርባቸው ግትርተኝነት ነው የሚታይባቸው ግን ይሄ የሚያዋጣ አይደለም ። የህክምና ባለሞያዎቹን ወደ ስራ እንዲቀጥሉ ማድረግ እና የፓለቲካ ሹመኞቹን በማባረር ከሞያው ጋር የሚዛመድ እውቀት ያለው ባለሙያ መመደብ ግዴታ ነው። ሰዎችን ስልጣንህን ተገን በማድረግ ከስራ ከማባረርም አልፈህ እስር ቤት በማስገባት እነሱ ግን የግል ስራቸውን እየሰሩ በስራ ገበታቸው ላይ አይገኙም ። የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ማነው ? ይሄ ሁሉ ስራ በዘመድ አዝማድ እኛ ለምን አልቀጠርንም በማለት የግል ኪሳቸውን ለማደለብ የሚደረግ ግብ ግብ ነው ።
@jastube9564
@jastube9564 10 ай бұрын
Big credit for the journalist 🙏🙏🙏
@user-ef6ix7eh7e
@user-ef6ix7eh7e 11 ай бұрын
ችግሩ ምን መሰላችሁ ከታች እሰከ ከላይ ያሉት የስልጣን ሰዎች ያልተማሩ እና በዚህ የተበላሸ አሰራር የግቡ ስለሆነ የተማረ ሰው ድካም እና ልፋት አይገባቸውም አስቡት በጤና ተቋም የሚገቡ ሰዎች ምን አይነት እንደሆነ ማወቅ እንችላለን .... ከታች እሰከ ላይ ያሉት የስልጣን ሰዎች ወይ በፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ወይም በዘመድ የገቡ ናቸው :: ፋና እናመሰግናለን ይቀጥሉበታል ሲዳማ ክልል ላይ ብዙ የተበላሸ አስራር አለ
@aklimokovic1651
@aklimokovic1651 11 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል።
@Aschsoftwaremaintenancet9676
@Aschsoftwaremaintenancet9676 11 ай бұрын
wowጉበዝ በርታወንድሜ ጋዘጠኛው
@southethiopia9620
@southethiopia9620 11 ай бұрын
I appreciate your your efforts
@user-nv5tv1jp5t
@user-nv5tv1jp5t Ай бұрын
ምንአለበት እንደከተማዉ ጥሩ ባለሥልጣን ብኖረዉ።
@teferielfu7600
@teferielfu7600 11 ай бұрын
አይ ሀገር !!!
@eshetualemayehu4039
@eshetualemayehu4039 11 ай бұрын
መርማሪ ኮሚትውና ሆስፕታል በህግ መጠየቅ ሽልብት፡፡ bravo journalist!
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ዓይን ያወጣ ክህደት!!
@abrhamdawit9737
@abrhamdawit9737 11 ай бұрын
ፈጣሪ ለሁሉም የስራው የሚከፍልበት ግዜ ቅርብ ነው! ዛሬ ላይ በፈጣሪ ፍቃድ ሀዝብን በቅንነት እንድታገለግሉ ባገኛችሁት ስልጣን ሰውን የምታስለቅሱ ነገ ፈጣሪ ለስራችሁ ወጋችሁን እንደሚከፍላችሁ ልብ ልትሉ ይገባል። ሁሉንም ፈጣሪ ከላይ ሆኖ እያየ ነው😢
@hewanawita2220
@hewanawita2220 9 ай бұрын
You know a perfect way how to investigate but unfortunately the time is not yet to ............
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝምናልም ያማልም እነዚህን የመሰሉ ወጣት ባለሙያዎች ብባልት
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 11 ай бұрын
የተማረ ባልተማረ ሲገፋ ሲፈተን እንደማየት የሚከብድ ነገር የለም::
@andinetasefa
@andinetasefa 11 ай бұрын
May God Bless you reporter for revealing the cap of iceberg.
@aleshilegngemechu6217
@aleshilegngemechu6217 11 ай бұрын
ጀግና
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 11 ай бұрын
ፍትህ ለጤና ባለሙያዎች በልተኝነት አድሎ የሚደረግባቸው ስራተኞች 👈ያሳዝናል
@YoKaliyahStar
@YoKaliyahStar 11 ай бұрын
Well done, Fana
@tesfayetilahun6994
@tesfayetilahun6994 11 ай бұрын
እሳት የላሰ ጋዜጠኛና ተብታባ ሐላፊ እንዴት ይመጣጠኑ፡፡ ፍትህ ለባለሙያዎቹ፡፡
@TesfalidetDakamo-rg4om
@TesfalidetDakamo-rg4om 11 ай бұрын
Fana 🙏🙏🙏#1
@yemsrachwendimagrniselem-he5ch
@yemsrachwendimagrniselem-he5ch 11 ай бұрын
አይ ታደስ ዬኢ ቦርጮ በቃ ተበልተዋል በቃ ይመኑ
@azebnerea937
@azebnerea937 11 ай бұрын
bravo journalist
@tsiontesemma6429
@tsiontesemma6429 11 ай бұрын
የህክምና ባለሞያዎች በከፍተኛ ሁኔታ የሚገፋ ሀገር ነው ባጠቃላይ 😢😢😢😢
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 11 ай бұрын
ቀጣሪዎቹ አይገርማቸውም ከዚህ የበለጠ ስለሚያደርጉ አይገርማቸውም ። ምነው የመሬቱንስ ጉድ ብትሰሩልኝ በጫረታ ያሸነፍነውን መሬት ያንተ አይደለም ተብሎ ማስረጃ እጃችላይ እያለ ። ደሞ ፍርድቤት የውሰነልንን አንቀበልም የሚሉናቸው ። ይግባኝም በፌደራል የተውሰነውንም አንቀበልም የሚል የህግ አስከባሪ ያለበት አገርነው ለምን ቢባል የተደራጀ ብድነው ያለው ። እናም እናተ ይን ብሰሩም ምንም እርምጃም አይውሰድም ። እርግጠኛ ነኝ።።።።።።
@dogopamalaro
@dogopamalaro 11 ай бұрын
You are true journalists. It is not only killings of generations hope but also symptoms or indicators for a corrupted environment. How you requested a so-called GPA dor graduate Dr. Thanks
@mulunedemissie614
@mulunedemissie614 11 ай бұрын
እንድህ ያልተማረ እና በልምድ ቦታ የያዘ ሰው የስንቱን እንጀራ ዘግቶታል ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ጋዜጠኛውን በርታ ማለት ፈልጋለው ።
@kibebew
@kibebew 11 ай бұрын
የምስክኖች እምባ አንድ ቀን እንደ ገርፍ ይወስዳቸዋል....
@millionmelkamu7679
@millionmelkamu7679 11 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ 👍በርታ ገና ምን አይተህ ነው ሙሉ ክልሉ እንደዚ ነው የሚንቀሳቀሱት
@firezerdebebe4262
@firezerdebebe4262 Ай бұрын
የሚያሳዝን ነው ይህ ሰውዬ እኳን በህክምና ዙርያ ቀርቶ ለጥበቃ ም አይሆንም በአሰቸኳይ መባረር ያለበት እራሱ ነው
@seifuargaw374
@seifuargaw374 11 ай бұрын
ስንት ወጣት አልቆ የመጣ ለውጥ በደዚህ አይነት ላጠፋው ጥፋት መልስ እንካን መስጠት የማየችል አመራር እንመራለን ብዬ አላቅም ለዚህ ለውጥ አንድ ወንድም ነበረኝ እሱንም አጣሁት ወንድሜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ብቻ አመመኝ መሀይብ ዶክተር ሲያገላታ እዴት ያማል
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
ዶ/ሮቹ በአስቸከይ ወደ ሥራ ገበታቸው ይመለሱ!!
@birukseifu5488
@birukseifu5488 11 ай бұрын
ወ/ሮ አይናለም ፊደል ቆጥረዋል? ኮሌጅ በጥሰዋል? 😂😂 አልተማሩም 😢😢
@dimblaltube7035
@dimblaltube7035 11 ай бұрын
ለ መክሰስ አቅም ከሌላችሁ እንርዳችሁ .ክሰሱ ይታሰሩ አመራሮቹ አይን ያወጣ ሌብነት ጋዜጠኛው ግን አንደኛ መርማሪ ፖሊስ ነበር የሚመስለው💪💪💪💪💪💪💪💪
@20204606
@20204606 11 ай бұрын
በአዳሬ አፍረናል። ፍትህ!!!
@FeyiduMabaro
@FeyiduMabaro 10 ай бұрын
የጋዜጠኛውን ደህንነት ብቻ ጠብቁልን ገና ብዙ የተዳፈነ እሳት አለ!
@emushabraham
@emushabraham 11 ай бұрын
Shame on you it's so hectic
@shimetj6633
@shimetj6633 11 ай бұрын
Abet Getahoy mach nw Mehayim kuchi bilo yetamare misadedew 😭😭😭😭😭 Yehew Live Wurdetttttt
@DureteTilahun-dx1xo
@DureteTilahun-dx1xo 11 ай бұрын
Sholle kine
@mintesnotgirmabunusha2450
@mintesnotgirmabunusha2450 11 ай бұрын
እያወቀ የተኛን የመብረቅ ብርቅታ አይቀስቅሰውም
@tarekegenasefaw9340
@tarekegenasefaw9340 11 ай бұрын
እስከ መጨረሻው መሄድ አለባችሁ ።
@endalelunje8291
@endalelunje8291 11 ай бұрын
የለውጡ ቱሩፋት ነው
@danielyonatan9787
@danielyonatan9787 11 ай бұрын
እውነት መንግስት ካለ የእነዚህ ሁለቱን ሰዎች የትምህርት ማስረጃ ያጣራ ....እነርሱ ራሳቸው የኮሌጅ በር አይተው የሚያውቁ አይመስልም።
@HaluCourt
@HaluCourt 11 ай бұрын
'አቶ' 'ዶ/ር'ን ከስስራ ሲያባርር ,????
@wondugeleta568
@wondugeleta568 11 ай бұрын
Model for journalist .keep it up bro.
@CHERNETAYELE-io5re
@CHERNETAYELE-io5re 11 ай бұрын
ሐዋሳ ላይ ያለዉ ሙስና በእውነት የትኛዉም ቢሮ ግባ በተለይ ሲዳማ ክልልል ሁሉም ነገር በጉቦ ነው። እንዲያውም የሃዋሳ ከተማ በሙስና ወንጀል ምክኒያት ሃገር ጥሎ ሄድዋል።
@NafarraSA
@NafarraSA 11 ай бұрын
Mool-iito...ስምህን መልዐክ ሲያወጣው❤
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
To punish such crimes start From media to court በውጪ ሀገር ዶክተርን ከሥራ ማባረር ይቅርና በስህተት በሽተኛ በእጄ ብሞት አይጠየቅም
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 11 ай бұрын
Ere gud new
@emushabraham
@emushabraham 11 ай бұрын
በድሐው ህዝብ ላይ ነው የቀለዱት.
@yegnamedia1
@yegnamedia1 11 ай бұрын
Ewnet,tizegeyalech enj atikerm!!jegnach fanawoch ,mirmeraw yetewatalet professional new,tenx v.m
@abaynehasrat2213
@abaynehasrat2213 11 ай бұрын
አሳፋሪ ነው:: እነዚህ ግለሰቦች ከስራ ካልተባረሩ ግፉ ይቀጥላል
@gebitarago3297
@gebitarago3297 11 ай бұрын
የሰው ሕይወት አበላሽቶ ጥቃቅን ይላል አያፍርም
@biruktib4689
@biruktib4689 11 ай бұрын
Yaltemare yetemarewun simera like this betam yasazenal
@gl5183
@gl5183 Ай бұрын
ወይ ቅሌት። እነዚህም የተማሩ ሆነው ነው የተሾሙት? ሴትየዋ ???
@jorgestephen7438
@jorgestephen7438 11 ай бұрын
የብልፅግና ፍሬ ነው!!! ማንም ተነስቶ የሰው ህይወት ላይ ሚፈርድበት ዘመን በእርግጠኝነት ገንዘብ ተደራድረው ስላላገኙ ነው በቃ!!!!
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 7 ай бұрын
እውነቱ ሀላፊዋቹ ገንዘብ ፈልገው አልተከፈላቸውም።
@yonatantekle3283
@yonatantekle3283 11 ай бұрын
ይህቺ ናት ኢትዮጵያ....ጋዜጠኛውን ግን አንበሳ ብዬዋለው።
@amanuelfikru9340
@amanuelfikru9340 11 ай бұрын
አረ በስመአም ምን አይነት ድፍንነት ነው የሰሩትንኳን አያውቁትም😡😡😡
@user-ot2cp2vs8d
@user-ot2cp2vs8d 20 күн бұрын
I appreciate what you are doing,, but you focus on South region,,,why?,,,,A lot of people from Addis have more complain,,,can you show me one? Again thank you for your service
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 Ай бұрын
Enezih leboch ena ejig asafari sewoch nachew wede hig mekreb alebachew:: Ewnet lemenager betam yasafralu weshetamoch tiwld gedayoch nachew
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z Ай бұрын
የበላሽው ገንዘብ አላወዛሽም ማዲያት ሆኖብሻል አጎሳቁሎሻል አዥጎርጉሮሻል አሁንም ኑሮሽ ቤትሽ ትዳርሽ ጤናሽ ይጎሳቆል እንቅል እጫ ሰላም ይናፍቅሽ
@user-xb9mb3ne3k
@user-xb9mb3ne3k 11 ай бұрын
btm yasazinal gezetengahu wow
@abiyothumo2456
@abiyothumo2456 11 ай бұрын
አላፊተብ ዮቹ ቢፈተሽ የ8ኛ ክፍል ውጤት የላችውም 😂😂😂😂😂😂
@yihungetu9897
@yihungetu9897 11 ай бұрын
Enez leboch kesra metaged alebet
@mekbibmengesha1188
@mekbibmengesha1188 11 ай бұрын
Togoo sholinynyi sirchi'anera iilloonkke😂😂😂
@kumsakanae8982
@kumsakanae8982 7 ай бұрын
ልክስክስ, ክልል መሆን እንድህ ያስቀዝናል ለካ?
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 Ай бұрын
ሲጀመር እንባ ጠባቂ የሚባል መስሪያ ቤት ምንም አቅም የሌለው በመንግስት መስሪያ ቤቶችሁሉ የተናቀ ምንም አያመጣም ተብሎ የሚታሰብ መስሪያ ቤት ከሆነ ሰነባብቷል ። ስለዚህ በድጋሚ የህግ ጉልበት የሚያገኝበትን አሰራር የምክር ቤት አባላት ተወያይተው አብዴት ቢያደርጉት ጥሩ ነው ። አቅም የሌለው እንባ ጠባቂ የሚል ስም ሰይመህ በየክልሉ ቢሮ ብትከፍት ምን ዋጋ አለው ? ከአቅም በላይ የሚሆኑበትን ፓሊስ ተጠቅሞ ቢሮአቸውን በማሸግና በማስጠበቅ ጥብቅ ምርመራ ማድረግ ካልቻለ ምኑን እንባ ይጠብቃል ? ይሄ ፌዝ ነው ። ካልሆነ መስሪያ ቤቱ መፍረስ አለበት ። በአጋጣሚ ይህንን አነሳን እንጂ ፀረ ሙስና የሚባለውም መስሪያ ቤት ተመሳሳይ ነው አቅም የለውም ፤ እስከ አሁን የሆነ ሚኒስተር በፀረ ሙስና ቁጥጥር ስር ዋለ ሲባል አንሰማም ምክንያቱም የፓለታካ ሹመኞችን በእንደዚ አይነት ተግባር መወንጀል ሀጢያት ነው ወይም ማን ያስደርሰዋል በራስ ላይ ገመድ እንደመጠምጠም ይቆጠራል ።
ከአቃቂ እስከ ጫካ - የዕይታ ስፋት የትልም ከፍታ  ክፍል 1
53:12
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 25 М.
Story Of Kuriftu Resort - Tadiwos Belete - S08 EP89
1:31:19
MERI PODCAST
Рет қаралды 188 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 58 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
የተነጠቀው ገበታ...
53:29
Fana Television
Рет қаралды 4,6 М.
ሰው በዛ የመኖሪያ ቤት ጠፋ
19:54
Fana Television
Рет қаралды 162
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 54 М.
ህገ-ወጥነት የተጫነው
39:54
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 58 МЛН