የምታፈቅሪው ከተቀየረብሽና ከሸሸሽ እነዚህን ነገሮች አስተካክዪ

  Рет қаралды 11,991

 FREZER FKADU

FREZER FKADU

Ай бұрын

Frezer fkadu 0964310316

Пікірлер: 147
@Argobwa
@Argobwa Ай бұрын
የዚህ ልጅ ምክር እኔ ብቻ ነው እሚመቸኝ አመሠግናለሁ ከተፈጥሮ ሰው ከራቀኝ ለመራቅ ፈጣን ነኝ ፈጣሬይን እንጂ ለሠው መለማመጥ አልወድም
@user-be4xi4ev3w
@user-be4xi4ev3w Ай бұрын
Likinahi mikirihi tamachitogali baunati alaminimi bafisumi
@user-be4xi4ev3w
@user-be4xi4ev3w Ай бұрын
Kabadinewu bahiwote zamani yemasaxalagi nagari katidari wuci kawonidiga matagatinewu yiqafafegali
@ormooapss442
@ormooapss442 Ай бұрын
💞💞🎂🍓🎂🍓🎂🍓 አንበሳ እኔም ከወደድኩኝ አንድ ከጠላሁም እስከመጨረሻው ፍቅር ከፍጣር ነው ❤❤❤
@melkethany
@melkethany 25 күн бұрын
እኔም እራሱ ዝም ብሎ ታላቅ ወንድሜ ይመስለኛል
@RihnaHassen
@RihnaHassen Ай бұрын
ለዝሙት አልተኛም አልሳምም ።የማይቀየር አቋም !መቸም፣አላሰበዉ።ወንድ የፈለገዉን ቢያህል ቢያሰብ ሴት ትበልጠዋለች ባሰተሳስብ የ40አመት ወንድ የሚያሰበዉን የ20አመት ሴት ልጅ ታሰበዋለች ዉበት እንደ፣ኖሮዉ ነዉ፣አትጠወልግም ባክህ ራሷንመጠበቅ እሰፓርት መሰራት just feta
@Mamitu-i3b
@Mamitu-i3b Ай бұрын
አንተ የስጋ ወንድሜ ብትሆን ኖሮ አቤት እንዴት እንደምደሰት የምትመክረን ምክር ሁሉ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ❤❤❤❤❤❤ከልብ አመሰግናለሁ።
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q Ай бұрын
እኔ አለሁጅ የሚወደኝ እያለቀሰ የምወደዉ እያስለቀሰኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ😢😢😢
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ሳይመሽ እወቂበት
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q Ай бұрын
ከባድ ነዉ ወለ
@tigestferda
@tigestferda Ай бұрын
Ehete.atshwji.ymewudshga..tmelsh..endza.lmadrege.bikbdeshime..sayrfide..tmelshi
@user-rx9vk4oz2q
@user-rx9vk4oz2q Ай бұрын
@@tigestferda እሽ ዉዴ ይከብዳል ግን ለመተዉ እየጣርኩ ነዉ
@Zamu-ou6rv
@Zamu-ou6rv Ай бұрын
Allh yagizish ihite
@ritu-wn2sm
@ritu-wn2sm Ай бұрын
1ኛ ነኝ ዛሬ so እናመሰግናለን የኛ ውድ ወንድም❤❤
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r Ай бұрын
ወንድሜ ፍሪዘር ሰላም ነህ እንኳን ደህና መጣህ ሁሉም እውነት ነው በትክክል ሴቶችየ ወንድ ከምንም በላይ ቁጥብ ሴትን ነው የሚፈልገው ቁጥብ እንሁን የፈለገን ሁሉ የሚያገኘን መሆን የለብንም በርቱ
@MuluAbreha
@MuluAbreha Ай бұрын
ያ በጣም ኣሳቢ ወንድማችን ነህ በርታልን🙏🙏🙏 ከእውነት ኣልራቅክም ጆሮ ያለው ይስማ።
@mobiworld7247
@mobiworld7247 Ай бұрын
ወድሜ አንጀቴን ነው ያራስከኝ እና ወድሜ ተባረክ እኔ አረብ አገር ነኝ6አመት ኦነኝ ግን እኤን ዘመን አላቀውም ለዚ ተመስገን ክብር ለግዛብኤር አሜን
@Melata-ry8sw
@Melata-ry8sw 13 күн бұрын
የእውነት።በጣምአመሰግናለው።ምክርህ።አስተምሮኛል
@Melata-ry8sw
@Melata-ry8sw 13 күн бұрын
አመሰግናለው።ምክሮችህአስተማሪነው።ወድሜ
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 Ай бұрын
አምሮብሀል ወንዲማችን እናመሰግናለን ስለምክሮችህ እግዚአብሔር ያክብርልን ዘመንህ ይባረክ ወንዲም
@hawa406
@hawa406 Ай бұрын
አሏህ ያቆይህ በረካሁን ወንድማችን❤❤
@Keirkm.
@Keirkm. Ай бұрын
ፍሬዘር ትምህርትህ ደሰ ይላል በረታ ደሞ የክላሲካል ምረጣህ ዋውውውው👌👌
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Ай бұрын
You are write! you are real BrotherBewenet Leyu Mekarei nehe !! Mewaled kuwankwa new you are my brother 👌tanks
@user-lj6bv1by5u
@user-lj6bv1by5u Ай бұрын
ወንድሜ ሴትልጅ የምታብበት የተለየ እድሜ የላትም ጠንካ ና ደሥተኛ ሴት ከሆነች ሁሌም አበባ ነች አጠወልግም ተሣሥተሀል
@RahwaRahwit-su9gx
@RahwaRahwit-su9gx Ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
ወንዶች ምላሳቸው ማርና ቅቤ ነው አዑዙቢላህ ብቻ ሁሉም አይደሉም ደግነቱ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Ай бұрын
አረ ሁሉምማለትይቻላል በአሁንሰአት አፈርይብሉና ዛሬ ያወሩትን ነገአይደግሙትም ቱቱቱ
@BELETCH
@BELETCH Ай бұрын
ፍሬ ወንደማአለም እንኳን ደና መጣክ
@Mary-yc6ri
@Mary-yc6ri Ай бұрын
Ferzare batemee ture temerte now Tanks ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl Ай бұрын
ትክክል የእኞ ወንዲም ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZaraQen
@ZaraQen 23 күн бұрын
ጣፋጭ የሆነ ቃል ለዛያለዉ ምክርህን ስወደዉ
@user-dv4ur4rd3x
@user-dv4ur4rd3x Ай бұрын
በጣምአሪፍምበጣምአሪፍምክርነውደስይላልአመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@Gr-sm9lm
@Gr-sm9lm Ай бұрын
በጣም እነመሰግነለን ውድ ወንድመቺን
@user-tg6oj2bs9j
@user-tg6oj2bs9j Ай бұрын
የኔ ወንድም ምክርህ በጣም ከልብ ሚገባ ምክር ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@SeadaGerba
@SeadaGerba 13 күн бұрын
ትክክል❤
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Ай бұрын
ትክክል ወንድሜ
@user-jd8cl9xf5o
@user-jd8cl9xf5o Ай бұрын
rejem edmna tena yesteke yewnte telyalke ante❤❤❤❤❤❤❤❤
@metasebiyameti9114
@metasebiyameti9114 Ай бұрын
😊ተባረክ❤😊
@AbateSitotaw-f5x
@AbateSitotaw-f5x 12 күн бұрын
ትክክል ወዲሜ የደረሰበት ያውቀዋን😔
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 9 күн бұрын
Uffff endat endmewodeki mariyamn ❤❤❤ Anten yemtageba set tadela wuyiii Agebtekal ? Demo zare yeblte Amerobekal
@CellnetCelenskws
@CellnetCelenskws Ай бұрын
ዋውውው በጣም ነው ያብራራከው
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k Ай бұрын
❤❤ዋው ጥሩ መካሪ ትምህርቶችክ ተመቸኝ
@SadaR-bw5fl
@SadaR-bw5fl Ай бұрын
ወላሂ ላንተ ቃል የለኝም በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ እንኮን ገና ነኝ ምክርህ ግን ለወደፊቱ ❤❤❤❤❤
@user-ml9hs1jb5b
@user-ml9hs1jb5b 18 күн бұрын
100% እውነት ❤❤❤❤❤
@HanaYasin-ug7zb
@HanaYasin-ug7zb Ай бұрын
የምር በጣም ምርጥ ምክር ነዉ
@extraaccount-nb1ro
@extraaccount-nb1ro 22 күн бұрын
❤❤ትክክል
@AbcAbc-wn2rz
@AbcAbc-wn2rz Ай бұрын
እናመስግናለን
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Ай бұрын
ወላህ ስለ ፍቅር ብዙ ያምለፈልፉ ዩቱበሮች አሉ መናቸው አይመቹኝም ግን የንቴ perfect👌
@kebenardi938
@kebenardi938 Ай бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 16 күн бұрын
በርታልኝ ወድሜ
@mebinakenzu-xx5pq
@mebinakenzu-xx5pq Ай бұрын
👍👍👍👌በትክክል
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Ай бұрын
Thank you
@jazeeragetarakiae5258
@jazeeragetarakiae5258 Ай бұрын
ባጣም እናምሳግናለ 🥰🥰🥰🥰
@user-zw2un9kf8y
@user-zw2un9kf8y Ай бұрын
Esemahalen bzu tmrt temrenal bruk hun
@HanaAyalew-co6do
@HanaAyalew-co6do Ай бұрын
Esmamalehu wendma
@ZebibaHassne-nz1eg
@ZebibaHassne-nz1eg Ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ
@awelendris-xc4tl
@awelendris-xc4tl 22 күн бұрын
አይ ማሪያምን ትክክልነህ ወድሜ በጣም እዉነትህንነዉ😢😢😢😢 እና እግዚአብርሔር ይጠብቅህ እዉነትህን በጣም ትክክልነህ😢😢😂
@Fh5F
@Fh5F Ай бұрын
በጣምተመችተኸኛል በዚሁቀጥልምክርህአረፍነወ
@AaAa-vk5lp
@AaAa-vk5lp Ай бұрын
እናመስግን አለን❤❤❤❤❤
@ZeynabHussin
@ZeynabHussin Ай бұрын
ቁጥርህን እንደት ነዉ የምናገኝዉ ፈጣሪ የጨምርልህ ስለ ምክርህ ወንዴሜ
@user-sz7hp2ok7j
@user-sz7hp2ok7j Күн бұрын
يارب الله👍👍👍👍
@karimamuhammed5592
@karimamuhammed5592 Ай бұрын
ምክርህ አሪፍ ነው ወንድም ግን ትዳር ከላይ ሢፈቀድ ሢሠጥክ ነው
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y Ай бұрын
አመስግናለን❤❤❤❤❤😢
@نعمهالفروان
@نعمهالفروان Ай бұрын
ማሻአላህ
@HanaMerga-nv6ys
@HanaMerga-nv6ys Ай бұрын
Bexam yemigerm mikir new wandime inamesginalen
@MahlatMahi-nn5ro
@MahlatMahi-nn5ro Ай бұрын
Eshi
@tshh8118
@tshh8118 Ай бұрын
የኔወዱም በጣም ናፍቀህኚ ነበር ሸበካ የለኚ ሁኖ
@adanemekdes2499
@adanemekdes2499 Ай бұрын
ትለያልህ
@ፍሬወትመካንን
@ፍሬወትመካንን Ай бұрын
አዎ ወንድሜ እኔም እንደዚያው አርጌነው የማስብ
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 Ай бұрын
Enkuan dena metak
@asnakehberihun4437
@asnakehberihun4437 Ай бұрын
Kalat Atekakmhi Teru Aydelm
@sofyiamohammed3637
@sofyiamohammed3637 Ай бұрын
አድስ ነኝ wlcome to🎉
@DenaytTesfamaryam
@DenaytTesfamaryam Ай бұрын
Filezer selam new benath malet dfret sayhon slkhn laklgn yelbei awerahalew mkrhn des bologna kechalk bedmxei lawurah mefteihei stegn betam yetamemku new ena lawurah fkadegna hunlgn slkhn laklgn filezer e wendmei
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
ሲጀምር ሳታ ገቢው አብርን እንተኛ ታለሽ ጥርግ በል በይው
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i Ай бұрын
Enmsgnallene ❤
@user-uy9xf2of1k
@user-uy9xf2of1k Ай бұрын
ትለያለህ ወንድሜ
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp Ай бұрын
❤❤❤
@user-dv4ur4rd3x
@user-dv4ur4rd3x Ай бұрын
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 Ай бұрын
Dhugakeetii
@user-sl2ht6gl7d
@user-sl2ht6gl7d Ай бұрын
❤❤❤👌
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 Ай бұрын
❤❤
@user-mx9gt9vw4x
@user-mx9gt9vw4x Ай бұрын
እኔምደርሶብኝልወንድሜእና.ላወራህእፈልግለሁእባክህ❤❤❤
@nanifirome9285
@nanifirome9285 Ай бұрын
Ena lamen atedawelelgnem selow ayemachegnem yelale beqa eneleyaye selow erasen atefalow yelagnal betame new mewadow hewoten new mesatow gen geza yelowum lane eski mekaregne men lareg lerakow lebe tesaberowal
@rahimarahima1051
@rahimarahima1051 Ай бұрын
የት አለ ቁጥር እኔ እፈልጌህ ነበር
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s Ай бұрын
የኔውድ ወንድሜ ግልፅ ነው የምታወራው ምን መቶብህ ነውግን ልቦና ያለውን የምናደርግ እኛ ሰውች
@user-sj6cs4qv4w
@user-sj6cs4qv4w Ай бұрын
እፍ እኔ ደከመኝ 😢 እኔ ከተዋወቅን ሁለት አመታችን በ3ቀን አንድ ግዜ ነው የሚደውልልኝ አምስት ደቂቃ አውርቶ ይዘጋል እኔ ስደውል አያነሳም በቴክስት ይመልስልኛል ለምን አደውልም ስለው ቢዚ ሁኙ ይለኛል ያለመፈለግ ስሜት እየተሰማኝ ነው ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይርቃል ካልሆንከኝ ራቀኝ ስለው ጥፋተኛ ያደርገኛል ምክር ስጡኝ😢😢 ግራ ገብቶኛል
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j Ай бұрын
እደኔ በቃ ሌላ አማራጭ የለም መራቅ ብቻ
@hiwot6050
@hiwot6050 Ай бұрын
እሄ ግልፅ ነው አብቺን ማጣት የማይፈልገባት ነገር አለ ምናልባት ካንች ጥቅም ፍልጎ ነው ደሞ ዉስጡን እና መሰርቱን ሳታጥኑ ሰዉን የኔ ነው ብሎ ማሰብ ከባድ ነው በተለይ ርቅት ላይ ሆናችሁ ወንድየው ሃገርውዉጥ ካለ አይጠቅማችሁም ወድ ሀገራችሁ ስትግቡ ሁሉም በጊዜው ይሆናል!!
@user-lb9pj4es1w
@user-lb9pj4es1w Ай бұрын
ይቅርብሽ እኔ አንዴ ልክ እንዳቺ ሲፈልገው አላገኘውም ስተወው ይመጣል ከዛ ምንእንዳረኩ ታውቂያለሽ እርግፍ አርግቼ ስተወው ያየጠፋሰው ስልክ መደወል ኦላይበየሰአቱ አየውት ሲልክ ደጋግሞ ሲደውልልኝ ሁለተኛ እንዳደውል አልኩት የኔናሱ ግኑኙነት አቆመ እልሻለው
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Ай бұрын
አች ሁለት አመት ነው እኔ 10 ሙሉ ግብግብ እያልሁ ነው
@AsNew-dp1ov
@AsNew-dp1ov Ай бұрын
enemwelahi
@SadaR-bw5fl
@SadaR-bw5fl Ай бұрын
ወላሂ እኔ የሚወደኝ ልጅ ነበር እኔ ተማሪ ነበርኩ ብዙም ለፍቅር ቦታ አልሰጥም ነበር እሱም ተስፋ ሳይቆርጥ ይከተለኛል ምን ላድርግ ምከሩኝ አግባ ብለው እቢ አለ
@Samirah-hj1gu
@Samirah-hj1gu Ай бұрын
ተክው እኔምደርሶብኝል ቁጥርክ አስቀምጥ ደዊዬ ልነግርክ
@WubaBele
@WubaBele Ай бұрын
Uneti new yene wonidi 😢😢😢😢
@bmm3152
@bmm3152 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-yf1vr3ve6r
@user-yf1vr3ve6r Ай бұрын
Yees
@SnaySnay-bo7jc
@SnaySnay-bo7jc Ай бұрын
❤❤❤❤
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Ай бұрын
ፍርየ ኧረ ስልክህን ስጠኝና የ10አመት ታሪክ አለኝ ልገርህና ለእህቶቸ አስተላልፍልኝ
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
😊😘😘😘😘😘😘
@user-qj4wn9pn4y
@user-qj4wn9pn4y Ай бұрын
እያለቀስኩ የማዳምጥህስ ነገር 😢
@FertaMhmed
@FertaMhmed Ай бұрын
betam new menfkrew agbashlew new melegn amnwalew gen ken ga yefkakral aydewlem aytsfem selaw bicha gera gebgn.. men. laderg
@SenaitAbebe-cz3dp
@SenaitAbebe-cz3dp Ай бұрын
እኔ ደግሞ ምንምሳይነግረኝ እራቀኝ😢😢😢ግንሲአወራኝግ። ለወደፊትነው የሚአውሪኝ። የነበር። ለማንኛውም። ወድማችንእናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
😘😘😘😘😘😘
@aminaomar9899
@aminaomar9899 9 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yf1vr3ve6r
@user-yf1vr3ve6r Ай бұрын
💯👍❤❤❤❤
@MBaba-sk3xm
@MBaba-sk3xm Ай бұрын
ቃልየለኝም አድስነበርኩግን ትለያለህ
@mariyamiihadhaakoo1333
@mariyamiihadhaakoo1333 Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Ай бұрын
🔥🔥🔥😍💙👌
@GhTy-cq3dd
@GhTy-cq3dd Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሽኩራን
@ummuamartube2117
@ummuamartube2117 Ай бұрын
መንነተችንን ፈልጎ ይምጣ ግዝያዊ ውበትን አይቶ ይምጣ በምን እንለየዋለን
@ferhoudlebanon9978
@ferhoudlebanon9978 Ай бұрын
❤❤😢😢
@Berta-lg4wl
@Berta-lg4wl Ай бұрын
አብሬአላደርከምግንውጪነኝ
@Samirah-hj1gu
@Samirah-hj1gu Ай бұрын
❤❤❤ተክው
@gloriap7621
@gloriap7621 Ай бұрын
Ghadema.alechen.esa.kageba.neche.gar.alech.11amet.abrawe.echonawe.nat.bizhu.amet.arghu.arakatem.ante.yemitlewe.tollo.yerkal.alke.
@user-ug3fn3ru9f
@user-ug3fn3ru9f Ай бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@gegeabate-lv1gd
@gegeabate-lv1gd Ай бұрын
ወንድሜ እባክህ አይተህ አትለፈኝ በጣም ጨንቆኛል
@gegeabate-lv1gd
@gegeabate-lv1gd Ай бұрын
በየት ላግኝህ
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l Ай бұрын
ስልኩ ፕሮፋይሉስር አለኮ
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 38 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
ካንቺ ፍቅር ከያዘው የሚያረጋቸው 7 ነገሮች
23:35
የእውነት ያፈቀረ ወንድ 12 ምልክት
10:41
FREZER FKADU
Рет қаралды 29 М.
ሁሉም ሴት የሚወደው ወንድ!
17:16
Rawuel Esfarlos
Рет қаралды 12 М.