የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

  Рет қаралды 151,241

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 477
@tsehaytsehy8343
@tsehaytsehy8343 2 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን ያለ ምንም ምክንያት ፈጣሪን የምናማርረው አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን የኔ እህት በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ፈጣሪ በትዳርሽ ይካስሽ እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ ጋር በሰላም ታገናኝሽ እህቴ ነይዞሽ መቼም ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@seyoummeshesha5270
@seyoummeshesha5270 2 жыл бұрын
ሸገሮች መጨረሻውን እንደምታሳውቁን አንጠራጠርም መስዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አቤት የሴት ልጅ ፈተና ገና በ14አመትሽ ሲንቱን ፈተና አሳለፍሽ ከምንም በላይ ደሞ የእናት ሞት እጅጉን ያማል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ
@melikumbayam4415
@melikumbayam4415 2 жыл бұрын
Amenn
@saratuji389
@saratuji389 2 жыл бұрын
.
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@koekob2638
@koekob2638 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@suzankassa9719
@suzankassa9719 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልል አንቼ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ያሳለፍሺው ነገር ፌልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም ጥንካሬሽ እጅግ በጣም ይገርማል ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ባልሽም በሰላም መቶ በደስታ እደምትኖሬ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@medenekiagared6887
@medenekiagared6887 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው በተለይ የናትሽ ታሪክ ድራማ ነው የሚመስል አይዞሽ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ያአሣምርልሽ
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ።እግዚአብሔር አንቺ ጋር ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራውያን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 2 жыл бұрын
እህቴ የእዉነት ከሠማሁት ታሪክየአንች የተለየ ነዉ አይዞሽ ጠንካራነሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@netsanetdebebe8093
@netsanetdebebe8093 2 жыл бұрын
መስ ያዛሬው ፍልም ነው ምመስለው ጌታ ብርተቱን ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ 😥🥺🥺 ጆሮ ለምን አታድግ ሲሉት ይሄን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል 😭😭ስለ መደፈር ሲወራ እንዴት እንደሚያመኝ ☝🏿😢😢😢እኔ በ5አመቴ ነው የተደፈርኩት 😢እንዲሁም በ14አመቴ ግን ለምን? ጊዜው ረዥም ቢሆንም ልረሳው አልቻልኩም 😢የእናትሽ ሞት ግን ያማል ያማል ያማል 😭 እናቴን እጅግ ነው ምወዳት 😘የዕናት ሞት እያደር ይቆረቁራል ☝🏿😢😢ዕናት አባት ያላችሁ ተንከባከቡ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
ወንዶች ጨካኝ ናቸዉ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
አይዞን
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ከዚህ በፊትም ሌላ ኮሜንት ላይ እንዲህ ፅፈሽ አምብቢያለሁ በጣም አዝናለሁ የኔ ቆንጆ ሁሉም ከፈጣሪ ዋጋቸውን ያገኙታል አንቺ ግን ሂዎትሽን ተረጋግተሽ መኖር መቻል አለብሽ ለፈጣሪ ስጭዉ
@semret978
@semret978 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የልብሽ መሻት ሁሉ ይስጥሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@semret978 😘🙏🏿እሽ ማማዬ 🥰🙏🏿
@felekushumi3473
@felekushumi3473 2 жыл бұрын
መሲዬ መልካም ሰው ስወድሽ የሰውን ችግር የምትረጂ መፍትሄ የምትሆኚ እዳንቺ ያሉትን ያብዛልን ኑሪልን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥሽ ውድድድድድድ
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 2 жыл бұрын
አይ የሴትልጅ መከራ አይ ወንዶች መከራችንን እንዳበዛቹ መከራቹን ያብዛው እግዚኦ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽየኔ ሚስኪን
@gebraelzeno2010
@gebraelzeno2010 2 жыл бұрын
Besetem ale eko enem beset yetegodahu neber selezih anefred
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 2 жыл бұрын
@@gebraelzeno2010 አብዛኛውን ጊዜ ግን ሴት ላይ ኑው ወንድ እኮ አያረግዝም በፍቅር ወይ በጥቅም ቢጎዳ ነው የሴት መከራ ከባድ ነው ወንዱ ምኑ ተነክቶ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@user-sp5vu6uh5j ሳህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
የእውነት ጠንካራና ብርቱ ነሽ እመብራሃን ካንቺ ጋር ትሁን
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬ ሁሌም አስተማሪ ታሪክ እያካፈላችሁን ነው እናመሰግ እኅታችን አይዞሽ በርቺ ጠንኳራ ሴት ነሽ በርቺልን እውነት ነው የአረብ ሀገር ብር አሲድ ነው ቶሎ የሆነ ነገር ላይ ካላውልነው ከባድ ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ፈጣሪ በጤናና ብልጅችሽ ይባርክሽ እዞሽ ሚዲያ አቅራቢዋ እመቤቲ ማርያም ትጠብቃችሁ
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ትእግስት እንደ ስምሽ ትእግስትሽ ጥንካሬሽ ፅናትሽ በምን ቃል ልግለፅሽ እግዚአብሄር ከልጅሽ ያገናኝሽ ባለቤትሽም የሀገር ጀግና ነው በሰላም ያገናኝሽ ወንድምሽም ነገ በፀፀት በይቅርታ መምጣቱ አይቀርም አይዞሽ ይሄንን ሁሉ አሳልፈሻል ከዚህ በኋላ ያለው ከእግዚአብሔር ጋር ምንም አያቅትሽም ለየወደፊት ሂወትሽ መልካም ነገር አስቀምጦልሽ ነው
@mekdes9004
@mekdes9004 2 жыл бұрын
አባት ሆይ በትንንሿ ችግሬ ስለ አማረርኩኝ ይቅር በለኝ
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 жыл бұрын
አይ አንች አለም ታዘብኩሽ 😥😥 ለአንዱ እሾክ ለአንዱ ምቾት እናቲን አዝዬ አ.አ ገባሁ ስትይኝ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭 አይዞሽ እህት አለም አንች ብርቱ ጠንካራ ነሽ የምትችይውን አድርገሻል አሁንም በርች እጅ እዳሰጭ ፀልይ አይዞሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
በጣም አሳዘሽኝ መጀመሪያ ላይ ስታወሪ እናትሽን ያጣሽበት መንገድ ያስለቅሳል እግዚብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እናት አትሙት ኡፍፍ
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 3 ай бұрын
መሲ ብዙ እኛን የሚያስተምሩ ታሪኮችን ታቀርቢያለሽ በማንኛውም መልኩ ይምጡ እንዴትም ይናገሩ ታዳምጫለሽ ቀእርጋታ ጊዜ እስኪበቃቸው ትሰጪያቸዋለሽ በእውነት ትገርሚኛለሽ ታስደስቺኛለሽ ❤❤❤አታዋክቢም ጣልቃ ገብተሽ አታቋርጪም ታድለሻል ነው የምለው ❤❤❤ ከባለ ታሪኮቹ አንጻር ምንም ሳንሆን በጤና እያለን እግዚአብሄርን ለምናማርር ሰዎች እሱ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ይበለኝ!! ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺዐ።
@user-bp5by4yy3k
@user-bp5by4yy3k 2 жыл бұрын
ሴትና መከራዋ እግዛቤር ልቦና ይስጣቸው ለሀገራችን ወንዶች አይዞሽ እህቴ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን አይነት ታሪክ ነው ፈልም ነው የሚመስለው በተለይ የእናቷን ሞት እና ስቃይ ያየችበት በስማአም ጠንካራ ነሽ አክስት ተብየው ግን ብድሩን ታግኛው እግዚአብሔር ልጂሽን በሰላም ያገናኛችሁ ባልሽንም በሰላም ያምጣልሽ ሌላ ልጅም እመብርሀን ትስጥሽ እግዚአብሔር ሆይ ስላደርክልኚ ሁሉ ክብሩን አንተ ውሰድ ተመስገን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ " መከራን የቻለ አሸናፊ ነው " አሁን አንቺ ጠንክሪ ሁሉም ይልፋል ሁሉ ለበጎ ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@mamegebremichael4437
@mamegebremichael4437 2 жыл бұрын
አሜን መሲ አንቺ የሁሉን ችግር ትካፋይ ሲያለቅሱ አልቅሰሽ እኔ ምንም አልልም እግዝአብሔር እድሜ ጤና እንዲሰጥሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው ሀገሬ መልካም ሰዎች አሉሽ ክፉዎችም እድል!!!
@wagoneman36
@wagoneman36 Жыл бұрын
Aw masiyeee betam nw yamwdeshii kemeri huluu nw yamiktatalatii yesuw pirogramii huluee nw yamketteleuuu masiyee allh edem en ten yesteshii yane kojo
@etsegenetmeseret5625
@etsegenetmeseret5625 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ የቻልሽውን አድርገሻል እግዚያብሄርል ቦናውን ይመልስለት እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ሁሉም አልፎ አንድቀን ተፀፅቶ ይመለሳል
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
እመቤቴ መጨረሻሺን ያሳምረው እጂግ በጣም ጠንካራሴትነሺ ኡፍፍ እናት ምንም ሳይቸግራት ልጇን ለማንም አሳልፋ አሰጥም ይረዳሻል እህቴ 💕💕 አይዞሺ በርችልኝ
@ityutubuu804
@ityutubuu804 2 жыл бұрын
Batakakal💔😭🙏🙏
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
መሲ።።።። ስፈራ ስፈራ ቆይቼ ዛሬ ጨክኜ ሰማሁት የእህታችንን ታሪክ። ኸረ ስንት ሰው ጠንካራ አለ ወገኖቼ።። ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እውይይይይ በስመአብ እረ ልቤ ቆሰለ ምንአይነት ታሪክ ነው 😭😭😭😭 እንዲህም አለ ።አይ ሞኝነቱ ወንድምሽ ሲአልፍ ይቆጨዋል እንዲህ ተቃጥለሽ እሱ አይሆኑ ሆነ ያሳዝናል ግን ከሱስ እንዲወጣ ፀበል ይጠመቅ ምክር ያስፈልገዋል ። ውዱ ጀግናው ባለቤትሽ ክብር ይገባዋል ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀው ፍቅራችሁ ይለምልም በልጅ ተባረኩ 👏👏👏 ልጅሽን ግን አግኝው ላንች ትንፋሽሽ ሽታሽ ብቻ ይበቃዋል ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትሽን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው 😭👏 አመሰግናለሁ መሢ ❤
@user-fp7gd9yw5p
@user-fp7gd9yw5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድል ይመልስሰው አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ
@felekushumi3473
@felekushumi3473 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልኝ በሰላም ይመለስልሽ ባለቤትሽ መልካም ኑሮ ይስጥሽ
@leyakober1312
@leyakober1312 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ያሳለፈች ጀግና ልጅ ነቨ ፈጣሪ ረድቶት ባለቤቶ በድል ለቤቱ ያብቃላት አይዞሽ እህቴ አምላክ የሚሰራውን ያውቃል እና በቅርቡ የምስራች በቤትሽ ይሆናል በርቺ🙏🙏🙏
@sarafetel846
@sarafetel846 2 жыл бұрын
ባልተቤትሽ እግዜር በሰላም ያምጣልሽ ውለጅ እህቴዋ መውለድ ነው ጥሩ
@gklidya1701
@gklidya1701 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ። አምላክ ባለቤትሽን ጠብቆ ያምጣልሽ። እራስሽን ጠብቂ ። መሲ እናመሰግናለን።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እመቤቴ በጣም አጠገብሽ ንች ወደፊትም ምንም አትፍሪ አይዞሽ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እማ በጣም በአንቺ ቁስል ውስጥ ነበርኩኝ ከአንቺ ልዩነቱ እናቴ አለች ሌላው ተመሳሳይ ነው ማርያምን መደፈር በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭 እስከ ሞት ህመም ነው 😭😭😭😭 ምኞቴ ትልቅ ነበር ግን አልሆነም ግማሽ መንገድ ላይ ቀረው የኔ ስቃይ ከዘጠኝ አመት ይጀመራል እማ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ የእውነት ለወንድ ጥሩ ሀሳብ አለሽ አንቺ እኔ ግን ወንድ አላምንም ወንድ😭😭😭😭😭😭😭😭
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
እማ በቅንነት ስብስክራይብ አረጊኝ😘
@adutube9951
@adutube9951 2 жыл бұрын
እፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበኅ ነው
@bizuayehutebeje8197
@bizuayehutebeje8197 2 жыл бұрын
አቤቱ የፈጣሪ ያለህ ወይኔ ጽናትሽ እግዚብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!
@firegamztheblaze
@firegamztheblaze 2 жыл бұрын
አሚን መሲየ እኛም እንወድሻለን እርስ ሀገር እድሜ ን ይበላል
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 жыл бұрын
በምን ልግለፅሽ ጀግና ነሽ ይሄም ያንስሻል የረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በእውነት ከብዙ ሰዎች እየተማርኩኝ ነው
@dyuw35sty35
@dyuw35sty35 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እናትን በመጥኑም ቢሆን እህት ትተካለች ይኼንን ሁሉ መከራ የተቀበልሽው ሴት በመሆንሽ የእናት ምትክ ነሽ ወርቅ በእሳት እንደተፈተነ የሰው ልጅም በመከራ ይፈተናል ይኼንን ሁሉ መከራ እግዚያበሔር ቆጥሮልሽ ጥሩ ኑሮ ቀሪ ዘመንሽን ይስጥሽ
@aishwynshet1418
@aishwynshet1418 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር፣ፍፃሜሺን፣ያሳምርልሺ፣ጠካራ፣ነሺ
@almassmass336
@almassmass336 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው ያሳለፍሽው በተለይ እናትን ያህል በጅሽ ላይ ማጣትሽ የዘላለም የውስጥ ህመም ነው ፈጣሪ ብርታቱን ሁሉ ይስጥሽ እህቴ
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ😘
@wiha6094
@wiha6094 2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ::
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 2 жыл бұрын
በማልቀሥ የጭርሥኩት ታሪክ መጭርሻሺን ያሳምርልሺ እህታችን ተድሥተሺ የምናይሺ ይሁን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ ባልሽን ይጠብቅልሽ ወደ አረብ አገር የላኩሽ ሰዎች የሚገርም ጥሩነት ነው በታሪክሽ ውስጥ መልካም ታማኝ ሰዎች እንዳሉ አየንበት
@ayouyutube800
@ayouyutube800 2 жыл бұрын
እጅግ ከባድ ነው ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ያፅናሽ
@mesiraabdallah9894
@mesiraabdallah9894 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም እከ ታ ተልሻ ለው
@ethiopiaethiopia6197
@ethiopiaethiopia6197 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው የሰው ሃገር ትርፉ ድካም ነው እንጂ ምንም ጠብ አይልም ከነገ ዛሬ እመለሳለሁ እያልን የወጣትነት እድሚያችንን በሰው ኩሽና እየጨረስን ነው ሁላችንም ጋር የውስጥ ቁስል አለን አንዳንዴ ቤተሰብ አንኳን እማይረዳበት ወቅት አሉ እና ሁሉ መልካም ይሆናል
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
እጅግ ከባድ ነው ህይወት የእኛ ሴቶች ህይወታችን ከባድ ነው የእናትሽ ሞት ከባድ ነው ነገርግን ሁሉም ለበጎነው በርች አሁንም ፈጣሪ ቀሪዎ ዘመንሽን ይባርክሽ እህቴ አይዞሽ ህይወት ፈታኝ ነች ነች በጣም
@shamsiharon3662
@shamsiharon3662 2 жыл бұрын
መሲ እድሜ ጤና ከነቤተሰብሽ ሰቶ ያኑርሽ ለኛ ለስደተኞችም ብዙ ትምህርት ነው እንዳች አይነት ቅን ሰዎችን ያብዛልን ባለታሪኳም በጣም ጎበዝ የልጅ ጠንካራ ነሽ አይዞሽ ችግርሽን ቅንነትሽን ልፋትሽን አይቶ ጌታ ክሶሻል በባልሽ ልጅሽን ለማግኘት ሞክሪ በስደት እየተሰቃየን እየረዳናቸው ምንም ችግራችን አይረዱም እኛም አንጨክንም ግን ፈጣሪ ይክሰናል እያልን ነው በተስፋ በማድረግ ተመስገን ማለት ነው አይዞሽ ትግስት ጥሩ ነው በሰላም እንዲመለስ ፆለት አድርጊ
@zinshassefa4355
@zinshassefa4355 2 жыл бұрын
እግዜያብሔር ፅናቱን የሰጠሽ ጀግና ነሽ በርቼ
@user-tk1ts3vn3e
@user-tk1ts3vn3e 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም። በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ እውነት በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@amen1978
@amen1978 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ ጥሩው ነገር ይስጥሽ እመብርሃን ትካስሽ።
@mesimeseret6490
@mesimeseret6490 2 жыл бұрын
ፅናትሽ የኔ እናት ምስኪን ውይ ስታሳዝን በጣም ምን ልበል አይዞሽ
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 жыл бұрын
በጣም ያማል ቀሪው ዘመንሽን በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ በሰደት አብሶ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ቤት ህይወት ወደራሳችሁ ኑሮ ህይወት እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ አሜን
@kokobfantaye6515
@kokobfantaye6515 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መስየ
@user-lq4tc3pg9g
@user-lq4tc3pg9g 2 жыл бұрын
ውይ ህይወትሽ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ባለቤትሽን ይጠብቅልሽ እህቴ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሰመረው ባልሽ በድል ይመልስልሽ አይዞሽ ልጅ ልጅ ❤️❤️ ነው ይቅርታ ያደርግልሻል🙏
@eyubelinyoutube9223
@eyubelinyoutube9223 2 жыл бұрын
እውነት ያንቺን ታሪክ ስስማ ጥንቃርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ፍጣሪ የሚወደውን ነው የሚፍትነው እመኚኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ የኔ አህት
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ተስፋ አተትቆረጭ በርች መፈተን ለበጎ ነው
@bethelehemnigussie6184
@bethelehemnigussie6184 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ ጠንካር ሴት ነሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን የደስታና የእረፍት ያድርግልሽ አትጨነቂ እግዚአብሄር ሁሌም መንገድ አለው!!!!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አቤቱ የሴት ልጅ ፈተና የኔ ዉድ በጣም ጠክራ ሰው ነሽ በጣም ዉድሽ አለሁ ውድ እህቴ ❤️❤️🙏🙏
@semharwoldu2679
@semharwoldu2679 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ,የእግዚአብሄር ሰላም ካንቺጋር ይሁን , እረፍት በ እግዚአብሄር ዘንድ ነው ጌታ ይባርክሽ ::
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
መሲዬ ጰባዬ ሰናይ ሰላየሁሸ ደሠ ብሎኛል ለሀገራችን ሠላም ያውርድልን እህታችን አይዞሸ ሥደት ያለን ከእህታችን እንማር
@adanechyvlog7461
@adanechyvlog7461 2 жыл бұрын
እማ በቅንነት ሰብስክራይብ አረጊኝ😘
@askaletsegaye136
@askaletsegaye136 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ባለቤትሽም ከግዳጁ በሰላም ይመልስልሽ አንችም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉ ነገር ያልፋል
@arkabazega817
@arkabazega817 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ነገን የተሻኑሮ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 жыл бұрын
ጥንካሬዋን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ማርያምን እናቴን በስደት ነው ያጣሁት ሁሌም ስለ እናት ሲወራ በጣም ያመኛል 😭😭 መደፈራ በጣም ያማል በእውነት ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው😭 እግዚአብሔር አምላአክ ከልጅ ጋር አንድ ሆነሽ በሰላም ያኑርሽ እኅታለሜ
@samstwentyone5268
@samstwentyone5268 2 жыл бұрын
🙂😓😓😓😭😭😭
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት እንዳመመኝ ህመምሽ አቤት ሰው ጽኑ ነው ሲወርድበት ሲጥልበት የት ይደረሳል ምንኛ ክፎ ሂወት ነው ያሳለፍሽው እናት እህ እህህህህ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነች ብትማር ደሞ አስቡት በዚህም ውስጥ በጣም ከባድና አሰቃቂ ፈተናም ውስጥ አልፋለች መጨረሻዋን ያሳምርላት ህይወታም ያስተካክልላት ፈጣሪ።
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት በጣም ጠንካራ ነሽ በእውነት የኔናት አይዞሽ የኔ ቆጆ
@gdhhx1654
@gdhhx1654 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጣም የእውነት አጀቴን በላሽው ያማል እኔም እዳቺ ነኝ እህቴ እናትም አባትም የለኝም ግን እዳች ብዙ ፈተና አላየሁም አሁንም በስደት ነው ያለሁት እህቴ እግዚአቢሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@amentube6132
@amentube6132 2 жыл бұрын
አሜን መሲዬ ❤❤❤❤❤አይዞሽ እህት ሁሉ ለበጎ ነው
@Sarasara-tf7rs
@Sarasara-tf7rs 2 жыл бұрын
መሲዬ በርቺ መልካሟ እህት ለተቸገሩት ደራሽ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥሽ የምታቀርቢው ፕሮግራም አስተማሪ ነው
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 2 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር. ይርዳሸ አአይዞሸሸ የድንግል ማር ያም ልጅ የሚሳው የለም
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
አሜን፫ መሲ❤👏
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ አያዞሽ ፈጣሪ ሁሉ ነገር ያስተካክልሽ አያዞሽ
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
መስዬ የኔ ቅመም ሺህ አመት ኑሪልኝ የኔ ሰው አክባሪ ስንቱን አየነው እግዚሆ
@ethiomuday
@ethiomuday 2 жыл бұрын
ከዚች ልጂ የተማርኩት ትልቅ ትምህርት ስብአት ለአብ አይምሮየ ውስጥ የተቀርጸ ታሪክ ነው መቼም አርሳውም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ትክክልእሙየ ደምሪኝማሬዎየ
@helenfekadu4215
@helenfekadu4215 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው በጥሩ ሁኔታ ነው የሚያድገው ስለዚህ ይረዳሻል አይዞሽ
@mehrettirfe8947
@mehrettirfe8947 2 жыл бұрын
መሰየ እግዚአብሔር ከንቸጋር ይሁን
@user-ci5eg4wm1f
@user-ci5eg4wm1f 2 жыл бұрын
እረ ተመስገን አምላኬ እኔም በፊት ላማረርኩህ ይቅር በለኝ
@arsemasewnet7814
@arsemasewnet7814 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለፈውን ችግርእሽን ቆጥሮ መጭው ዘመንሽ በፍቅረ በደስታ እምታሣልፊ ያረግሽ እመቤቴ ከነልጆ ትጠብቅሽ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዝአብሔር ከአችጋር ይውን አውን ከአለው የአሳለፍሽው ሰለምበሌጥ አውንም ጠካር ውኝ ርህት እግዝአብሔር አይለይሽ በርች
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጎብዝ ነሼዬ ግን ልጅሼን ብታገኝው ጥሩው ነበረ እናት ለሁሉም ነገር እግዜያብሄር ያገናግኝሼዬ
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እሕት ሑሉም ያልፋል ፈጣሪ ባለቤትሽን በሠላም በድል ይመልሥልሽና ወልዶ ለመሣም የብቃሽ እኔም የአምሥት ልጆች እናት እንከራተታለዉ በሥደቱ አለም ምንም ላይሞላ ሕሕሕሕሕ
@hanaengdawerk2961
@hanaengdawerk2961 2 жыл бұрын
የንእናትበሰላምወደሀገርሺትመልስሺእመቤማርያም
@aynalemfekagu7863
@aynalemfekagu7863 2 жыл бұрын
ጀገናዋ ኢሂታችን አይዞቭ በርቺ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አንቺ አሁን ሀሳብሽን የሚያቀልልሽ ሰው ነው ሚያስፈልግሽ ባለቤትሽ በሰላም እስኪመለስድረስ ሲያወሩት ይቀላል የልብ የምትይው ሰው ጋር የሚሰማሽን አውሪ ቤተክርስትያን ሂጂ ፀልይ ሁሉ ሙልካም ይሆናል ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አላህ ያጠነከረሽ ከበስተሗላ ያስቀመጠልሽ ጥሩ ነገር ይኖራል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@tjiitji3161
@tjiitji3161 2 жыл бұрын
Amen mesye xelotshin ysema betesebochishin ybarklshi
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አትጨነቂ ተጨንቀን የምንለውጠው ነገር የለም ጥንካሬሽ እኮ የሚገርም ነው የምትደነቂ ነሽ ደሞ እግዚአብሔር ካንቺጋ ነው ማነው በ14 አመቱ ይሄንን የሚያስብ ከአእምሮ በላይ ነው የሆነብኝ ሀሳብሽ እግዚአብሔር ካንቺጋ ስለሆነ ነው ማንም የማያደርገውን ነው ያደረግሽው በእንባ ነው የጨረስኩት ቪዲዮውን ግን የእናትሽን ውለታ ከፍለሻል ባለቤትሽም በድል ይመለሳል የሐዘን ግዜ አብቅቶ ደስተኛ ህይወትን ኖረሽ እንድናይሽ ፈጣሪ ይርዳን ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብም ከጎንሽ ነው የለቅሶ ግዜ ያበቃል የምንስቅበት ቀን ቀርብ ነው
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው አይዞሽ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
መሰዬ ለምታደርገው መልካም ሥራሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ❤️🙏
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
ያረቢ ሱባሀን አላህ ለማመን ይከብዳል ላያስችል አይሰጥም ይባላል አጅብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 2 жыл бұрын
በስመአም ምን ጉድ ነው አያድርስ እግዚአብሔር ቀሪውን ህይወትሽን ያስተካክልልሽ
@user-tl1fk8mt4n
@user-tl1fk8mt4n 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም ጠካራ ነሺ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ያሳካልሺ 🥰🥰🥰
@burtukantube7226
@burtukantube7226 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aboneshsada8523
@aboneshsada8523 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እህቴ በርቺ ዛሪም ትችያለሽ ነገ ሊላ አዲስ ቀን ነው። 🙏🙏🙏
@alamalam8507
@alamalam8507 2 жыл бұрын
መስየ በጣም ነበር የናፈቅሺን ጠፍሺ ሰላም ነሺ መስየ ስወድሺ
@vivilove8469
@vivilove8469 2 жыл бұрын
This is my true story 😭😭😭 Still I am in Beirut Lebanon
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 96 М.