የነታማኝ የቀድሞ ቤት ውዝግብ አስነሳ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 111,690

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 819
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
በየትኛውም ህግና ስርዓት ሰው እየኖረበት እንዲህ አይነት ግፍና በደል መፈፀም በጣም ያሳዝናል ባለጊዜ ብቻ የሚኖርበት ዘመን ፍትህ ያስፈልጋታል
@marcillasyoutube2703
@marcillasyoutube2703 2 жыл бұрын
exactly ethiopian asazenchign yemtaw hulu aslekash hune egzabeher kin yawetalin 🙏🙏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@marcillasyoutube2703 ደምሩኝ
@tna9771
@tna9771 2 жыл бұрын
አነዚ፣ልጆች፣እኮ፣ተወልደው፣አድገውበታል፣ግን፣ትልቅ፣ሰው፣ስለሌላቸው፣ነው፣ግን፣አተ፣በርታ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@tna9771 ባያድጉስ ቃል እስካለ ድረስ የፖለቲካ መጠቀሚ መሆን የለባቸዉም ጥፋተኞች ከሁለቱም ጎሳ ባለስልጣኖች ዝብ ምን ያዉቃል ተፋቅሮ በኖረበት በግድ ተጣሉ ሆ 😥😥💔 ሰብ አርግኝ ማ
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
Ene yemegermegn ,,,,! Amaraw rasu,, yerasun wegem segoda seyaseqay seyasasir segedil yegermegnal !!^!!
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ኤል በርታ እንደዚህ ነው ጋዜጠኝነት ሞያ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
ኣሉባልታ ነው ብዙ የምትጠብቂው 🤣🤣🤣🤣
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@sarahbay3607 eko😂😂😂😂😂 wera sewedu ade gazxena mene liyamexa fesame😂😂😂
@yohannesdires6583
@yohannesdires6583 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ በወንበዴዎች የምትመራ ሀገር በጣም ያሳዝናል!!! የእነዚህ ልጆች ቤት በአስቸኳይ እንዲመለስላቸው እንጠይቃለን:: ይህ አይነት ግፍ የብዙ ሰውች ግፍ ነው::
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@feqerselam2998
@feqerselam2998 2 жыл бұрын
Wenebede becha debegna majerat mechiwoch eji
@kergamekdes3574
@kergamekdes3574 2 жыл бұрын
የሰማዩ አምላክ ይፈርዳል. ያኔ ሁሉም የእጁን ያገኛል.በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም. 😭😭😭😭😭😭
@AmyAmy-pz5cj
@AmyAmy-pz5cj 2 жыл бұрын
ልጆቼ ብላ መስሎኝ ያስደገቻቸው አቶ ዳንኤል በጣም ታሳዝናላችሁ ሲበዛ ግፍኞች ናችሁ አክስት ማለት እናት ነች የስራችሁን ይስጣችሁ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እነዚህ ልጄች ሜዳ ላይ ጥሎ ሌላውን ስው ማስገባት ምን ይባላል እነዚህስ ሰዎች አይደሉም ማለት ነው ምን አይነት ጭካኔ ነው ያሳዝናል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 жыл бұрын
የምሰማው በሙሉ ይዘገንናል
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
አረ ጉዶ ነው መታጠቅ ነው እሚያስፋልገው ትግስት የለንም
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@BoomBoom-un5xu ደምሩኝ።።
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ይህንን እያየን እንዴት ነዉ ስንት አመት ደም ተፍተን የሰራነዉን ገንዘብ ሀገራችን ላይ ምናፈሰዉ ይሄ ግልጽ ዘረኝነት ነዉ እግዜር ይይላችሁ እዉነት ፍትህ ይገባቸዋል በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ነገር
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Awo!! betam yasazinal
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Exactly
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ የዘረኝነት ገመድ የዘረጋ የወያኔ መንግስት ዛሬም ተረኛነን ባዮች መርዛቸውን ይረጫሉ። ዘረኝነት ይጥፋ።
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
@@rahelwolde146betkkl
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@rahelwolde146 ደምሩኝ
@asteramaha733
@asteramaha733 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ የቀበሌ አስተዳደሮች በሙሉ በልጆቻችው ና በሕወታችው ፈጣሪ ይቅጣችው ጊዜ የፈጣሪ ብቻ ነው
@Zez295
@Zez295 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።።።
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 2 жыл бұрын
Tebarek!!!
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
ፍትህ ለነዚ ህፃናት ያስፈልጋል የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳችኅል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ወይ ህዝቤ ምን መአት መጣባቹ አምላክ እረ በቃ በለን ባክህ ሀጢያታችን በዝቶ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ይገርማል , አወይ ዘንድሮ .......... ማለት ይሄኔ ነው እምለው ጠፋኝ 🤭☹️ ፍትህህህህ ለዚህ ቤትሰብ 📣📣
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ሰሚ ያጣ ጆሮ እኔ ልብላዉ አለ አዝማሪዉ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ኤላስዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥሩ ቤተሰብ አንጾ በሥርዓት ያሳደገህ እግዛብሄር ዋጋህን በምድርም በሰማይም ይክፈልህ እንዳንተ ሁሉም ለሆዱ ሳይሆን ለሂሊናው ቢኖር ሃገራችን እንደዚህ ባልተመሰቃቀለች ነበር እህቴ አይዞሽ የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ያልፋል ፍርድ ለነዚህ ሴት ልጆች
@user-fy7ns5nz5r
@user-fy7ns5nz5r 2 жыл бұрын
ጥያቄየ ለምን የታማኝ ፎቶ አሥፈለገ ከታማኝ ቡኃላ የተርከበውን ለምን አለጠፍችሁትም ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ልጆቹም ፍትህ ያስፈልጋቸዋል
@lidyawo4575
@lidyawo4575 2 жыл бұрын
ኢትዬ ኢንፎ የታማኝን ስም መጥራት አስፈላጊ አልነበረም😏
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው ባገሩ መገላታት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን 💔💔💔😭😭
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
ለኢቶዮኢንፎ ምስጋና ይገባችዋል ክበሩልን ልጅቷ ስታዛዝን ፈጣሪ እንግዲህ ይርዳችው አይ ኢትዮጵያዬ ጉልበታኛ ብቻ የሚኖርብሽ ሆንሽ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
ፍትህ ያለ አግባብ ግፍ ለሚደርስባቸው ኢትዮጵያዊያን✊✊
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
wede agera tegeray tihide wera😏
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
@@rozazouba7538 ዘረኛ ለምን ትግራይ ትሄዳለች ሰው በመሆኗ ብቻ መከበር አለባት😏
@amkonjo9721
@amkonjo9721 2 жыл бұрын
ትግረዋይነትን ተገን ያደረገ ጥቃትነው ፈጣሪ ይፍረድልሽ እህቴ
@victoramore9477
@victoramore9477 2 жыл бұрын
Tigraway kehonech ema ezaw tigray heda tigmama Egna ke demegnochachin gara menor anfeligim oky
@tegestcherinet2496
@tegestcherinet2496 2 жыл бұрын
አይ ግዜ ወይ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።
@nebiyatkebede5059
@nebiyatkebede5059 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለ ድሀ ፍትህ ለ ሴቶች ፡
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።።
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
ነግ በኔ ነዉ እኛስ በሰዉ ሀገር ለፍተን ደክመን ሀገር አለን ብለን ብንገባ መጨረሻችን ምንድነዉ ቆይ እንዴ ይሄ ሁሉ የዘረኝነት እርግማን ነዉ ፍትህ ለነዚህ ልጆች ፍትህ ፍትህ ፍትህ🥺🥺
@asterkiros2549
@asterkiros2549 2 жыл бұрын
ይሄ ነው መልካም ጋዜጠኝነት በጣም ያሳዝናል ያገራችን ሁኔታ ጎሬቤቶቹ ደስ ሲሉ በዚ ዘመን ማስጠጋታቸው የክፍለ ከተማው ሰውዬ ምንድነው የሚለፈልፈው አውጥቶ ከመጣሉ በፊት ነገሩን አያጣራም ወይ በጣም ብዙ ሰዎች በዚ አይነት ችግር እየተጠቁ ናቸው በጣም በጣም ያሳዝናል!!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@almazheriakos6458
@almazheriakos6458 2 жыл бұрын
I'm sorry to hear when a young Ethiopian girl going through this hard time. I say one thing to you my dear. You still young, brliant with long amazing future. God is with you and your Sister! We pray for the other part to for Justice!!! God bless you all!!!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሸ !Ethio info የታማኝን ፎቶ እና ሰም ማንሳት ለምን አሰፈለገ?
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሰው ከቤቱ አስወጥቶ በደሃ ደሃ ማለት ምን ማለት ነው እነዚህ ልጆች የራሳቸው ቤት ካለ ለምንድን እንደዚህ ግፍ መስራት መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰራ ስራ የለም
@ninatezera9964
@ninatezera9964 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለመሪዎች ልቦና ይስጣችሁ!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@feqerselam2998
@feqerselam2998 2 жыл бұрын
Lebona sayihon mekera yisetachew ke Ethiopia meder yiqelachew
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
@@feqerselam2998 zegi buda tegerawaye nate aydele meqela thide buda agera meqela newe alqe sermuxa asqabcoce
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
ወንድም ራስህ ነው በሌሉበት ያልክ እንጂ ልጅትዋ በሌለሁበት ተከፈተ ሁሉም ንብረት ሳይሆን ትንሽ ንብረት ወጥቶ ነበር ነው ያለች ግን እናመሰግናለን ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ብለህ ስለኣቀረብካት እድሜና ጤና ይስጥህ እህቴ ደግሞ ኣይዞሽ ያልፋል ምክንያቱ ፈጣሪ እያየሽ ስለሆነ ይረዳሻል ከጎንሽ ነው ለኛ ብሎ የማይተኛ ኣምላክ ኣለን ኣይዞሽሽሽሽ 🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ዋው... ጋዜጠኛ.. አልያስ... አንጀት አርስ ጋዜጠኛ ነህ ... በጣም ፊር የሆነ ወሳኝም.. ጥያቄ ነው የጠየከው... እግዚአብሔር.. ይባርክህ.. ኤልያስ 🙏🙏🙏✝️❤️
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 жыл бұрын
እግዚኦ ዘድሮ ምን ጉድ መጣ መጨረሻችን ምን ይሆን አዲሱን አስገብቶ ነባሩን ማስወጣት የጎዳና ልጆች ማብዛት አይ ጊዜ እግዚሓብሔር ይጠብቅሽ ኢትዩጵያየ ሁሉም በየተራ ይበድልሻል ማን ይሆን ላች ቆሞ ልጆችሽን በሃቅ የሚዳኘው ለማንኛውም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ለሞያክ የቆምክ ፈጣሪ ይባርክክ ይሄን የጀመረከውን ቅን ሃሳብ እስከመጨረሻ ጥግ እድታደርሰው በፈጣሪ ስም እማፀንሃለው አመሰግናለው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ዘረኝነቱ ከፍታል
@aynedxb7663
@aynedxb7663 2 жыл бұрын
ፍትእ ለነዚ ልጆች
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይሁናቸዉ ደምሩኝ
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አጠያየቅህ ሥነሥርአትህ በጣም የሚበረታታ ነው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ጋዜጠኞች👍 ደምሩኝ
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 2 жыл бұрын
እናንተም በጊዜያቹህ በህገወጥ ነበር የወሠዳቹህ አሁን ደግሞ ተረኞቹ የእናንተን ነው የደገሙት ፈጣሪ በቃ ይበለን ይህ የተረኝነት ፖለቲካ ስንቱን አሠቃየ
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 жыл бұрын
በየካ ኣማራ ደም እያለቀሱ ነው ኣብዪ ቤተ መንግስት ሊያሰራበት ስለዚ ኣሁን እሰይ በል ባለፈውም እሰይ ብላቹ ነበር ኣሁን እናንተ ላይ ደርሶ ፍትህ ለፋኖ ብላቹ ሰለማዊ ሰልፍ ሰሚ በሌለበት እየጮሃቹ ነው ምክንያቱ ፈጣሪ ያያል እሰይ ያለ ደም እምባ ያለቅሳል ነገ እስከንድር ነጋ ኢትዮ 360 ሰለማዊ ሰልፍ ፍትህ ለኣማራ ብላቹ እንድትንከባለሉ ጥሪ ተደርጓል እንዳትቀሩ 🐒🐒🐒🐒👎👎👎👎👎
@yag2181
@yag2181 2 жыл бұрын
ትልቁ የኢሃድግ ጥፋት እሱ ነበር፣ ከስራ እያስወጡ የነሱን ሰው ያስገቡ ነበር ።
@user-db8jb7ys3q
@user-db8jb7ys3q 2 жыл бұрын
@@yohannesabraha5711 አንተ እሰይ የምትለው ነገ አንተም እሰይ እንድትባል ነው?
@halimashammam4760
@halimashammam4760 2 жыл бұрын
Kkkkk ega sefer tafo bemech Amhar metweqa ayesetwem zebelsh begezech ateby hezeben megist ley dedeb
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
@@yohannesabraha5711 tebtaba Agame
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ በጣም ያሳዝናሉ እንዴት አይነት ህግ ነው ወይ ሀገሬ 😭😭😭
@astertefera151
@astertefera151 2 жыл бұрын
ይሄንን እያየን ነው ኢትዮጵያ ኢንቨስት አድርጉ የምትሉት ከወያኔ የበባሰ ሁኔታ ዘረኝነቱ ከፍቷል
@etalemmanye2252
@etalemmanye2252 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግፍ እስከጭንቅላት አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለሴቶች
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 2 жыл бұрын
ቤታቸው ነው መመለስ ነው ያለበት!!!!!
@genete8037
@genete8037 2 жыл бұрын
Amazing reporting! Good job! Make them accountable.
@yanesima5760
@yanesima5760 2 жыл бұрын
It is so sad to hear what the girls are going through. Like this issues are my biggest concern when Im think going back to my country. Please consider kids and women first 🙏 when such decisions are made.
@hebeshaendirs7824
@hebeshaendirs7824 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉን የሚያይ አምላክ አለ ፍርዱን እሱ ይስጥ
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
ኢቲዮ ኢንፎ የታማኝን ፎቶ ለምን መለጠፍ አስፈለገ ሰሙንስ ማንሳት ለምን አስፈለገ ከባለጉዳይዋ ጋር ምንም አይገናኝም የማይገናኝን ነገር ማገናኘት ተገቢ አይደለም? ልጅቷ ጥያቄ አንስታለች የሚመለከተው አካል ምላሽ ይሰጣታል ክረምቱ ከመግባቱ በፊት ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 2 жыл бұрын
ተመልካች ለማግኘት ብለው ነዋ። ስለሰው ስም ኣይጨነቁም
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 жыл бұрын
በጣም ስተት ነው ፎቶውን ማንሳት አለባቸው ።
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 2 жыл бұрын
እደ ተረኝነት መንፈሳቸው የአ.አ ህዝብ ገና ብዙ ነገር ይገጥመዋል ብየ አስባለው!! እግዚአብሔር እውነትን፤ፈትህን ይስጥሽ እህቴ ።
@alemselamenideg9562
@alemselamenideg9562 2 жыл бұрын
ለምን ሌላ ቤት ይፈለግላቸዋል ካደጉበት ቤት ለምን ይወጣሉ በጣም ግፍ ነው የግፍ ግፍ ሴትን ልጅ ጎዳና መጣል ቤታቸው መመለስ አለባቸው
@alenialeni9012
@alenialeni9012 2 жыл бұрын
ትግሬ ስለሆነች ነዋ አወተው የጣሎት ምድር ዘርኛ ሁሉ
@Kidist136
@Kidist136 2 жыл бұрын
ዛሬም ቢሆን ከዚህ ልንማር የሚገባው ነገር ባለጊዜ ነን ተብሎ በግፍ የሰው ንብረት መዝረፍ ነገ በልጆቻችን ላይ ምን ያህል ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል ነው ! 😢
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@wubalemmoma
@wubalemmoma 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም ያአሳዝናል አንዱን እየበደሉ አንዱን ማኖር ምንአይነት እሊህና ነዉ ያአላቸዉ
@zeynebesmael1059
@zeynebesmael1059 2 жыл бұрын
ምንአለ ዘረኝነት ቢቀር አይዞሽ እህቴ
@zd6344
@zd6344 2 жыл бұрын
ተረኝነት ማለት ይሄ ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ወራሾች የሆኑት ልጆች ከሚኖሩበት ሁለት ሰው ሚዳ ላይ ይጣላሉ ሟች በህይወት ዘመናቸው ልጆቼ ብለው ካሳደጉአቸው ወራሽ ካደረጉአቸው ለምን ያሶጧቸዋል ? የሆነ የተውሰበሰበ ነገር ይኖራል ? ለምንስ የታማኝን ስም መጥራት አስፈለገ ? 🤔🙄🤭
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 2 жыл бұрын
እውነት እዝጋብሔር ይባርክክ ኤልዬ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አይዞሽ እህታችን
@user-py3bc4mf4n
@user-py3bc4mf4n 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ፍትህ የሌለበት አገር ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሁሉ ነገር በብሄርና በዝምድና ነው
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 2 жыл бұрын
ለሁሉም ግዜ አለዉ አይዞሽ እግዛብሔር ይርዳችሁ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
ተረኞቹ አንኳን ሰው ከቤት ማባረር ሰው ዘቅዝቀው የሚሰቅሉ ጉዶች ናቸው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
dege argu esye enate edargacuti newa man asetemaracewe millkina hayele selase edadergewe newa waxuti meneme atamexume beqa beti kalese secati werna deqala gena ke oromiya tinqelalcu xebequ😂😂😂
@saronfikir5962
@saronfikir5962 2 жыл бұрын
@@rozazouba7538 kkkkkkkkkkkkkk ደንቆሮ።
@amytk6095
@amytk6095 2 жыл бұрын
@@rozazouba7538 በድንቁርናችሁ የምትኮሩ ላሞች ቲሽሽሽሽሽሽ።
@meronasnake3907
@meronasnake3907 2 жыл бұрын
@@rozazouba7538 mehaym dedeb zergna wesha ematrbi nesh eshi gegema beshk anchin nber zekzko megdl gematam tenb sehtetsh eshi gematam
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ... ፍትህ.... ከፈጣሪ ለዝች እህታችን... ማንም ተቆርቆሪ የሌላት... የሌላችው... ለምን ለምን ስቃይ የሚበሉት... እነዚህ ተረኞች ሁን ብለው ነው... ፍትህ... ፍትህ... ፍትህ... ከፈጣሪ... በጣም ያማል ይቺን... የቲም... ምስኪን.. መርዳት መረባረብ.. እለብን... ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏…. ማን ይሆን .. በሀገራችን ደስተኛው???
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 2 жыл бұрын
ቀበሌ ማለት ሌቦች ስብአዊነት የሚባል ነገር የማያውቁ ለገንዘብ ብቻ የሚኖሩ የክፋት ጥግ መጨረሻ። ቤቱ የንግድ ስለሆነ እነዜ ብር ተወስዶበታል
@fantish7680
@fantish7680 2 жыл бұрын
በህገ ወጥ ካልተቀለበ ቀበሌ በትክክል አይሰራም ሲጀመር ቀበሌ ቤት የለውም ያ ቤት ሌላ ንፁህ ዜጋ ላቡን ጥብ አድርጎ የሰራው ቤት ነው በህገ ወጥ የተወረሰ ነው
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@marthagebrehewot3403
@marthagebrehewot3403 2 жыл бұрын
Great job for giving voice to the voiceless.
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 жыл бұрын
አቤ ፈጣሪ ምን አይነት ዘመን ነው ሰው በሀገሩ ሀገርን ናፈቀውውው💔💔💔💔💔💔💔ያሚል
@aminahasen161
@aminahasen161 2 жыл бұрын
ኢትዮኢንፎ ጥሩ ጋዜጠኛ ነው እናመስግናለን
@ethiopialove7733
@ethiopialove7733 2 жыл бұрын
እንዴት አገኛችሁት
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያስተካክልላችሁ
@soliyan
@soliyan 2 жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው የራሱ ቤት እየተወሰደበት ነው በተለይ አዲስ አበባ የተከራዩት ሰወች ካርታ አስርተው ቤቱ የኔ ነው አንወጣም ብለው የሚከራከሩ ብዙ ናቸው እንደዚህ አይነት ዘመን ገጥሞን አያውቅም
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ይድረስላችሁ 😢😢💛❤️
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ያሳዝናል ደምሩኝ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
This is so sad! She deserves justice!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።
@happyfamily4088
@happyfamily4088 2 жыл бұрын
ፍትህ ለነዚ ልጆች በዚህ ግዜ ቀበሌ ክፍለ ከተማ ፍርድቤት ጉዳይ አይግጠማችሁ ውይ አይ ሀገሬ የነዚህ አይነት ሰዋች መጫወቻ ሆንሽ ደሞ ልጆቹ ስሜታዊ ሆነው ነበር ይላል ማፈሪያ ከሞቀ ቤታቸው አውጥታችሁ ጉዳና ስትጡሉዋቸው ምን ይሁኑ እነዚ አንድ ፍሬ ልጆች ፍትህ ፍትህ
@alamalam262
@alamalam262 2 жыл бұрын
ሀራም አላህ አይወድላችሁም ግፍ ይሆንባችኋል አላህን ፍሩ
@hayatqtr9852
@hayatqtr9852 2 жыл бұрын
ኤሊያስ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነህ ግን የታማኝን ፎቶ እና ስም መጠቀምክ ምንም አስፈላጊ አይደለም አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
አግዚአብሄር ያግዚሽ የኔ አህት አይዞሽ
@Mesalemiya
@Mesalemiya 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@almazhmariam3872
@almazhmariam3872 2 жыл бұрын
Thank you for your help those two girls I felt it what that us me, the enterviewer excellent job this Ethiopia means about, thank you again, keep helping 🙏
@samrialem1917
@samrialem1917 2 жыл бұрын
Rip English
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
Google translate በደንብ አይተረጉምም። ለሁሉም ፍሬ ነገሩ ፣ አንቺም ደርሶብሽ ነበር። ግን መጨረሻው እንዴት ሆነ?
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
ሌቦች በየቀበሌው ተሰግስገው ጉቦ ለምደው ነው ሴቶች ስለሆኑ ጉቦ የሚሰጡት ስለለላቸው ነው ፍትህ ፣ክብር ለሴቶችና ለህፃናቶች
@hassenmuhammed819
@hassenmuhammed819 2 жыл бұрын
አቦ በልጆችህ አግኘው ባለጊዜ ነህና በሰአቱ አታውቀውም ጉቦኛ።
@habebamohammed9729
@habebamohammed9729 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ
@Seni1286
@Seni1286 2 жыл бұрын
Thank you journalist for ur standing the truth egeziabher yerdachu.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል😪 ግፍ ነው። ይሄ ቁልጭ ያለ የዘረኝነት ችግር ነው። እነዚህ ልጆች ምን ባደረጉ? ገና ለገና የትግራይ ልጆች ናቸው ተብሎ... ተዉ እናንት ግፈኞች ደሀን የምታስለቅሱ ንዑሳን ባለሥልጣኖች... እግዚአብሔር የፈረደ ጊዜ መቆሚያችሁ የት ይሆን??
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
እኮ ደምሩኝ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ኤልያስ... በጣም በሳል.. ጎበዝ ፊርም.. የሆንክ ልጅ ነህ... በእውነት በጣም... የስራ ዘርፍህን... በብቃት የተወጣህ... ጀግና ብዬሀለሁ.. በእውነት ልጆቹ ልቤን ስበሩት... ያውም በዚህ... ክረምት... በዚህ ባለቀ ዘመን... ...ስው በተጨካከነ.. ግዜና.. ወቅት.. እጅግ.. በጣም ያሳዝናሉ🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የወበዴ መናህረያ ሆንሽ የነዚህ ህፃን እንባ ይፍረድባቹ አሰራርቸዉ እንዳለ በሙስና የተጨማለቀ እግዚአብሔ አንተ ፍረድ ሌቦች ሺአመት ላይኖሩ እንዲህ አይነት ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም ባስቸኳይ መልሱ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በየቦታዉ ለምያለቅሰዉ ምስኪን ህዝብ
@tesfayehussen3843
@tesfayehussen3843 2 жыл бұрын
በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው በመጀመሪያ ደረጃ እነዚህ ልጆች እንደ ልጅ በቤቱ ያደጉ እንጂ ሶስተኛ ወገን አይደሉም። በሁለተኛ ደረጀ እኔም ሆንኩኝ ቤተሰቦቼ ምስክሮች ነን እነዚህን ልጆች ወ/ሮ አስኳል አጽበዓ ለማሰደገቸው እናም ይገባቸዋል ጥላቻ አልያም የፖለቲካ አሻጥር ካልሆነ በቀር። በጣም አሳፋሪ አስነዋሪ ድርጊት በመሆኑ አስቸኳይ እርምት ሊደረግ ይገባል።
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 жыл бұрын
ፍትህ ለዚህ ምስኪን ቤተሰብ 😭😭😭
@fasikatsige4159
@fasikatsige4159 2 жыл бұрын
What a journalist, Ethical, professional, and well articulator.
@karimasedetube
@karimasedetube 2 жыл бұрын
አላህ ቀን ያውጣልሽ የሼየኔ እጅ አለበት ፍትህ በብሄር ለሚጎዱው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
sene mine yargese werna😛
@lidacall5379
@lidacall5379 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድባቸው ኢትዮጽያዊ ናቸው ምንም አያውቁም አክስታቸው አሳደገቻቸው መኖር ይችላሉ ጎረቤቶቻቸው ባይኖሩ ጎዳና ወጡ ማለት እኮ ነው ሲቀጥል ጋዜጠኛው አንደኛ ነክ አስደሰትከን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 2 жыл бұрын
ሠው መሣሪያ ሚያነሣው ወዶ አይደለም
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ሰብ አርጉኝ🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
@@yohanneswoube3116 ዘረኝነት የሰፈነዉ ባለስልጣኖች ላይ ህዝብ ምን ያቃል የዉነት በራሳቸዉ ይመለስባቸዋል የሰዉ እንባ ይፈርዳል
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 жыл бұрын
የትግራዋይይይ ስቃይይይ ስታሳዝን ቀን ያልፍን እደዚ አይነት ጎረቤትትት እግዛብሄር ያብዛልንንንንንን
@user-fm3nd3ps4t
@user-fm3nd3ps4t 2 жыл бұрын
መርጦ አልቃሽ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
"ለሀያ ሰባት አመት ሙሉ የነበረው የኢትዮጵያውያን ስቃይ ሙቪ movie ነበር እንዴ .😳😳😳😳
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 жыл бұрын
Sad 😥
@Sara2127
@Sara2127 2 жыл бұрын
ያሳዝናል በእውነት 🥺🤔
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ይሕነው ትክክለኛ የጋዜጨኝነት ስራ በርታ
@senaitgebrat4394
@senaitgebrat4394 2 жыл бұрын
በጣም ጓበዝ ጋዜጠኛ ነህ አመሰግናለሁ. ግን ልኽ አይደላቹም እንዴት አርጋቹ የራሳቹ ዜጎች እንደዚህ ጭኻኔ እንደገና እንካን አኽስት ማነኛውም ሰው ባሳድግህ እናት አባት ነው መልስህ ልክ አይመስለኝም በጠም ስርአት የሌለው ስራ ነው 2ኛ ልጆቹ እየሄዱ የተናገሩ ያልኸው ምን ልያረጉ ፈለክ አቅም የላቸው ሚረዳቸው የለም ብላቹ ህግ ያልሆነ ነገር እንዳደረጋቹ ነው የሚያስታውቅ ንእግዛብሄር የድሀ አምላክ ነው እናንተ ደሞ ህልና ግዙ ለነዚህ ምስኪን ልጆች ፍትህ😭
@user-tr1xr5ck4s
@user-tr1xr5ck4s 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ህግ የለም ማለት ይቻላል ሰዉ አዉጥተህ መይዳ ላይ ይጣላል እግዛብሄር ይፉረዳቹ የእትዮጵያ አምላክ ይፉረዳቹ የምስክን እምባ ይፈርዳቹሃል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።።
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ነገሩ ሴቶች ናቸው ልጆች ናቸው ቅድሚያ ሴፍቲ ነው ግን መጀመርያ እንዴት ተወሰደ ከታማኝ ወደ እነሱን እንዴት ደረሰ መረጃውን ማወቅ እውነቱ ለሌላውም መፍትሄ ይሆናል
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።።።።
@hanyezedin817
@hanyezedin817 2 жыл бұрын
ከታማኝ በኃላ ሌላ ሰው ለረጅም ጊዜ መኖሩን ተናገረች ሲቀጥል አሜሪካ ለሚኖር ሰው የቀበሌ ቤት ይቀመጥ ነው የምትለኝ ?
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 жыл бұрын
አይ ባለግዜ እስቲይሁን መጨረሻቹህ ካማረ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
yeqebela beti newe eko ema alqe tegera begizewe asegebacewe ahun lelawe begezawe wesde yeqebela beti balbeti yeleweme mikinyatume wanawe balbetu yeti edale manme ayqi lezi esa meqela thide zeroca ga alqe wera newe bela ezi meta lekisese telalce tegera kadesaba megeseti eyasoxa newe zeroca beseruti gefe esa teqexace beqa yehe newe ewentu alqe tamaneme bihone betu yesu aydelme
@hiwotmehari2893
@hiwotmehari2893 2 жыл бұрын
😭😭😭አቤት ግፍ ምን አይነት ጉድ ነዉ???😭😭😭
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 2 жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ ለሶነ ነው የሜገባት አሰታማ አድጋበት ፈጣሪን እነፍራ ተው
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 жыл бұрын
ፍትህ የታለና ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህቴ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 жыл бұрын
ሲጀመር የቀበሌ ቤት የሚባለው እኮ ለፍተው ሰርተው ትርፍ ቤት ተብሎ የተቀማ የሰው ደም ነው።
@genettadesse641
@genettadesse641 2 жыл бұрын
አዎ አብሮ እንደሰራ የተቀማ የቤተሰቦቻችን ላብ ነው አሁን የማንም መጫወቻ የሆነው
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 жыл бұрын
የምር በጣም ጭካኔ ነው ወይ ሀገሬ 😭
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ አላህ የትም አይጥላችሁም
@geniigenni3262
@geniigenni3262 2 жыл бұрын
This is so sad to hear that
@houston-ethio3842
@houston-ethio3842 2 жыл бұрын
Great reporter
@user-vl1kb3rn9y
@user-vl1kb3rn9y 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 81 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 28 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 81 МЛН