No video

‘’የታስሮ-አደሩ መዝገብ’’-ግራ ቀኝ ክፍል 9

  Рет қаралды 255,740

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

‘’የታስሮ-አደሩ መዝገብ’’-ግራ ቀኝ ክፍል 9 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 205
@danyatube7892
@danyatube7892 Жыл бұрын
የዛሬው ችሎት በጣም ከመግረሙ የደራሲውን የዳይሬክተሩን የተዋንያኖቹን ምርጥ ብቃት አሳየን ችሎት በዚህ ልክ በትወና ተዋዝቶ ሳይሰለች የሰውን ስሜት ተቆጣጥሮ መያዙ የኪነጥበብንና የከያኒዎቹን ውበት ያሳያል።ሁላቹንም እናመሰግናለን
@1_B_3_D
@1_B_3_D Жыл бұрын
ይህ እና " ምን ልታዘዝ " በጉጉት የሚጠብቅ 😊
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 Жыл бұрын
በትክክል
@madotube3523
@madotube3523 Жыл бұрын
የትዉና ብቃት ይልሀል ጥበብ ለዘላለም ትኑር
@ethioqataryoutube8329
@ethioqataryoutube8329 Жыл бұрын
ወይኔ ማነው እንደኔ በሳቅ ሚደክመው ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታየ
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын
እንዱህ ድራማ ያስደሰተኝ የለም።በርቱ
@super12star
@super12star Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ሲትኮም ❤
@ZimareTube4Christ
@ZimareTube4Christ Жыл бұрын
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ሲሰደቡ የምር ከልቤ ነው ክው ብዬ የደነገጥኩት💗💗
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p Жыл бұрын
ይሄ ፍርድቤት የደርግ ግዜ አይደለም አሁን ብልፅግና ዘመን ነው 100%
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 Жыл бұрын
በትክክል!!! መንጌ ኢትዮዽያን በማስመሰልና በወሬ ሳይሆን በተግባር ወዶ ያሳየ ምርጥ መሪ ነው። ከነችግሩ
@sportfootballtribunbybiniy2973
@sportfootballtribunbybiniy2973 Жыл бұрын
ደርግ በጣም Democratic አልነበር
@me-fs4yy
@me-fs4yy Жыл бұрын
Absolutely true!
@jojodubai4362
@jojodubai4362 Жыл бұрын
ጥሩ እይታ
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 Жыл бұрын
እርግጥ ነው በአየዎ አሁን ነው
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
እውነት እስኪመስል ድረስ ሁሉም ነገር አይሰለችም ክቡር ዳኛ ጌታዬ እያዩ ሚካኤል ሙሉ ክሮ አባላት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@honest241
@honest241 Жыл бұрын
ኧረ ጥበብ በእውነት ሁላችሁንም ደራሲው አዘጋጁ ተዋናዮቹ እናመስግናለን ከፍትህ የሚማሩትን እንጠብቃለን
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 Жыл бұрын
ጎድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዪ 😂😂😂😂 እንደዚህም አሽቃባጭ ነበር በሶሻሊስት ስርዓት 😂😂😂
@honest241
@honest241 Жыл бұрын
አሁንስ ጓድ ወንድሜ ነው ይህ ግን የሚያሳየው መርምር እንጂ
@mikiasbelayneh
@mikiasbelayneh Жыл бұрын
ahunm ale Daniel kibret misale new
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
ግሩም ነፍሴ❤❤❤❤❤
@munaadam8353
@munaadam8353 Жыл бұрын
ለግሩም ልዩ ክብር አለኝ
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 Жыл бұрын
@@munaadam8353 ሁሌም ምርጫዬ ነው እሱ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Жыл бұрын
This is Absurdism at its best ❗️ Thank you the three Galacticos 🌟🌟🌟 ፍትህ በተጓደለበት ዘመን ነፃ ሰዎች ያሉት እስርቤት ነው 🙏🙏
@sofirita710
@sofirita710 Жыл бұрын
ድል ላማራ ፋኖ !!!
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Күн бұрын
ይህ ድራማነዉ የፋኖን ጉዳይ በሌላ ዜና አልቅሱ
@abitsegaye1186
@abitsegaye1186 Жыл бұрын
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ 😂😂😂😂😂 በርሶ መጀን😅😅😅😅
@rahelwbshet2769
@rahelwbshet2769 Жыл бұрын
😂😂😂
@YerosenAregash
@YerosenAregash 10 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ሁሉንም ነገር ተመችቶኛል እንደዚ ዓይነቱን የጥበብ ሰዎች በእውነት ያቆይልን አመሠግናለሁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
አብዮት ጠባቂዋ ምርጥ የደርግ ሴት :: ተዋናይ አመራረጥ መቼም 1ኛኛኛኛኛኛ
@user-qb1fp5sn2o
@user-qb1fp5sn2o Жыл бұрын
ጥበብ ትወና ምን እደምትመሰል በናንተ ጀግና አርቲሰቶች ማየታችን ትልቅ ክብር ነወ
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ምርጥ ትወና ወንጀለኛው ተመቸኝ እናመሰግናለን ።
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 Жыл бұрын
እዋይይይይ,,ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ እንዳልተባለ እኛን የተከበሩ ፈላጭ ቆራጭ ሻለቃ ዳኛን ሲዋረዱ ማየት ለአብዮታችንም እኮ ክስረትና ውርደትም ነው ዋይ ዋይ😀
@Blackfitnessdawa
@Blackfitnessdawa Жыл бұрын
እናንተ እያላቹ ነው። ጥበብ ያልገባው ሚዲያውን የተቆጣጠረው በርቱ ምርጥ ስራ ነው
@zeraimebrahtuhabtu226
@zeraimebrahtuhabtu226 Жыл бұрын
አኔም ዞር ሳልል ነው ስትኮሙን የተክታተልኩት
@1_B_3_D
@1_B_3_D Жыл бұрын
እኔ ደግሞ ከማህል ጀመሪው ደግሞ ግራ ዘመም ቀይ ዘመም ጀመርዋል ብዬ ለሰው መናገሬ 😮😮😮
@Derese-sh7dk
@Derese-sh7dk Ай бұрын
የምርጦች ምርጦ የተቀናጁበት ምርጥ ነው
@ismaileagraw5876
@ismaileagraw5876 Жыл бұрын
ምርጦቹ እንኳን በ ሰላም መጣችሁልን
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 Жыл бұрын
አይ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ! ጭራሽ ይጀናጀናሉ!? ኦ...ሯ....!
@YoditWolde-be7kw
@YoditWolde-be7kw Жыл бұрын
Thanks for making my day. This’s the third time watching it. I can’t get enough of it. You all are incredible but the prosecutor is on Fire😊 thumbs up 👍👍👍👍
@gogottelevision
@gogottelevision Жыл бұрын
Wow ትወና ጥግ ደረሰ🤗🫶🇪🇹
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
ዋዉ የትወና ብቃት👌አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g Жыл бұрын
ግሩም ሲዝን ነው በቃ ይለያል ❤❤❤ ለሁለተኛ ጊዜ እየገረብኩት ነው
@EthAdis
@EthAdis 10 ай бұрын
ያገራችን ገራሚ አርtስቶች ድንቅ ብቃት ያየንበት ምርጥ ስራዎች........
@danielsemu7304
@danielsemu7304 Жыл бұрын
አቤት ትወና!!! የሚደንቅ ብቃት❤❤❤❤❤
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 Жыл бұрын
ጋሽ አቤ ግን እንዲ ...ምን አይነት ብቃት ነው ሰው ብዙ ያንቀሳቀስ ብዙ ሳያወራ እንዲ መተወን ይችላል ግን???? ስለሚለይብኝ እና ጥያቄ ስለሚሆንብኝ እንጂ....እነ ግሩሜ፣ሚኪ፣ሁሉም ክሩ የተለየ ነው....😎😎😎😎
@Nigat_Media
@Nigat_Media Жыл бұрын
ከቶ ይህን ድራማ ጓድ መንግስቱ ሀ/ማሪያም ያዩት ይሆን?
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
የእኔ ጥያቄ ሁሌም ይሄ ነበር
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
የምን ልታዘዙ አያልቅበት በሳቅ ገደልከን እኮ ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ
@kiyahab5915
@kiyahab5915 Жыл бұрын
❤❤❤❤ትችላላቹ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
አቤ አቤት ስትችልበት አንተ በይኝ ሁላችንም ጏዶች ነን😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤ሚኪቾ ❤❤❤❤ግሩሜ ❤❤❤❤
@GalaxyAa-sr4kc
@GalaxyAa-sr4kc Жыл бұрын
😂😂😂😂 ይሄኛው ክፍል ደግሞ ይለያል ክበሩልን ክቡር አርቲስቶቻችን ድል ለፋኖ😋
@jmezgebu2279
@jmezgebu2279 Жыл бұрын
🫏🫏🫏
@uniqueaaaa3733
@uniqueaaaa3733 Жыл бұрын
The best drama
@DaveDave-hg5xb
@DaveDave-hg5xb Жыл бұрын
ከጠበቃው ጀርባ ያለችው ጥቁር የለበሰችው ልጅ የእውነት ወድጃታለሁ እንዴታባቷ ነው ምታምረው፡ባውቃት ኑሮ እጠብሳት ነበር
@kedirsolomon5293
@kedirsolomon5293 Жыл бұрын
ይመቻል
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
I like the way he sit-down and stand-up mekrawen bela eko😂😂😂❤
@user-fiyonat
@user-fiyonat Жыл бұрын
ድል ለፋኖ💪💪💪👑👑👑
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
ያበደ : ትወና best of the best !
@leulenkuslassie474
@leulenkuslassie474 Жыл бұрын
Heni you was so amazing. Am very sure you will be the next hero!!
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ውይ የአቃቤ ህግ ምላስ🙆‍♂️
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 2 ай бұрын
Shaa aleka dagna getaye....ማሽቃበጥ እይ የትወና ብቃት
@biniyambirhanu7520
@biniyambirhanu7520 Жыл бұрын
ዋው EBC እናመሰግናለን it is pieces of magic ❤❤👏
@abdulfatahibrahim6823
@abdulfatahibrahim6823 Жыл бұрын
አብዮታዊ እግዞኦ 😂😂😂😂
@joman523
@joman523 Жыл бұрын
Our weekend ❤❤❤❤❤
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Жыл бұрын
Thank you!!
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 Жыл бұрын
Girum girum new! Thank you all
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 11 ай бұрын
መጠርጠሬን ስለጠረጠረ ጓደኛዬን ጠርጥሬዋለሁ /እሔ ነው አብዮታዊ ተውኔት
@mehdichala2074
@mehdichala2074 Жыл бұрын
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ዛሬ ትክክለኛ ማንነታቸው ተነገራቸው
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ግሩሜ ቅኔ ነው¿???🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
ወይ ደርግ 😂😂
@derejetesfaye9476
@derejetesfaye9476 Жыл бұрын
enamesegenalen yehen yemesele denk sera selakerebachulen ewnet thank yoy
@ffg1354
@ffg1354 Жыл бұрын
እናንተን በመጠበቅ ❤❤❤❤❤
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ወደ ኃላ ያለመዞር መሀቀብ it's so funny 😂😂😂
@JoJo-ij1xv
@JoJo-ij1xv Жыл бұрын
የዛሬው አንደኛ ነው
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 Жыл бұрын
ጥበብ እዝህ ቤት ነግሳለች❤❤ሳቅታ ሴትዮ ዛሬ የት አለች ስወዳት
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 11 ай бұрын
ትወና መማር የሚፈልግ ሰው "ግራ ቀኝ"ን ድራማ መመከት ብቻ በቂው ነው
@derejegulmame
@derejegulmame 10 ай бұрын
ጎድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዪ
@ethiohope690
@ethiohope690 Жыл бұрын
ዛሬ እጁን መንሳት ነው ካልሆነ እንደ አፃ ቴድሮስ😂😂😂😂😂😂
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 2 ай бұрын
ግሩሜ ተንኮል ሲፈልግ ያስገባላቸዋል
@henokgebrebulcha6798
@henokgebrebulcha6798 Жыл бұрын
#1 comment👍
@wondewosensisay8434
@wondewosensisay8434 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በጣም
@abumohd7904
@abumohd7904 Жыл бұрын
ምናለበት ሺ አለቃ ዳኛ በነካካጂህ የሄንን የኢትዮጵያ ነቀርሣ የሆነውን መሬ ቢረሽኑልን ዋይ
@user-fiyonat
@user-fiyonat Жыл бұрын
እሄ ዘመን የታሪክ ነው😂😂😂
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 Жыл бұрын
አብዮታዊ እግዚዮ... የተልዕኮ መኃይሞች... የተማሩትን ሲያስሩ
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 10 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@user-xs9vt5dt5v
@user-xs9vt5dt5v Жыл бұрын
ዛሬ ዝውር የለም ጎዲ ሻለቃ ዳኛ አምረዋል
@tadeledebebe3290
@tadeledebebe3290 Жыл бұрын
ዝውር 😂😂😂😂
@d-gymmotive9646
@d-gymmotive9646 Жыл бұрын
ቤናታቹ በሳምንት 2ግዜ አቅርቡልን በጉግት ጨረሳቹንኮ
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
ይሄ ነው ጥበብ ችሎታ የሚችሉ ሰዎች ሲገናኙ እንዲህ ነው።
@user-hq9ug8ry5v
@user-hq9ug8ry5v Жыл бұрын
Ygernal twena ❤❤❤
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 10 ай бұрын
ማነው ደራሲው ጎበዝ?
@yoseftsion7667
@yoseftsion7667 Жыл бұрын
This short drama can tell the longest story of chaos in Ethiopia.
@mulugetaademe8359
@mulugetaademe8359 Жыл бұрын
...በጊቤ በርሃ ላይ ለ100 ዓመት በፅኑ እስራት.. የዛሬው ደግሞ ይለያል...በሳቅ ገደላቹህን እኮ።
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
ገጥሩ ነው ግን 10 ዓመት ነው ፍርዱ መሆን ያለበት ፣ ተከሳሹም በዚህ ደስ ሊለው ይገባ ነበር ፣ የእኔ ሀሳብ ነው
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 Жыл бұрын
wowwwwww
@messia8257
@messia8257 Жыл бұрын
ዛሬ የአቃቢው የበላይ አሽቃባጭ እራሱ ወንጄለኛው ነው መጄን ሳስበው ኦሮሞ ዳኛ ከተከሳሽ የኦሮሞ ዳኛ ጋር በዚህ መልኩ ነው ሚዳኙት😢
@danyatube7892
@danyatube7892 Жыл бұрын
ሚኪን ናፍቄ መጣሁ
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 Жыл бұрын
ከቀበሌ ቀጥሎ ከፍተኛ እንጂ ወረዳ አልነበረም በደርግ ዘመን።
@sharonfritz5146
@sharonfritz5146 Жыл бұрын
amazing!!
@SurgeryForAll
@SurgeryForAll 10 ай бұрын
It was my best episode until now 😅😅 😂😂
@eskindiksolomon9772
@eskindiksolomon9772 Жыл бұрын
👍👍👍
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Hayal new❤
@Addis1625
@Addis1625 Жыл бұрын
Very Mengistu time, soon these amazing artists will show us Abcho drama to teach us only Arat kilo parlama clock is the winner, even if it is still not working.
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 Жыл бұрын
ፋኖ ይህን የዙምቢው አብይ ስርአትን ለመለወጥ አይተኛም
@lilibini4870
@lilibini4870 Жыл бұрын
በርቱ ❤ ብቃታችው የሚደነቅ ነው።
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
አንደኛ👍👍👍👍
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 11 ай бұрын
ዛሬ ሆዴ ቆሰለ በመሳቅ😂😂😂
@aaaw1865
@aaaw1865 Жыл бұрын
❤🎉 ደርግን ጊዚዊ ሕብረተስባዊት መንግስትን ኢስፓኮን ኢስፓን ህደሪኢ መንግስትን ይሰሩት የነበረውን ሁሉ ያስታውስናል ወደፊት ደግሞ በሕይወት ካለንሕወሃን ኢሃድግን ብልፅግናን( ብልግናን) ለመግልፅ ተዘጋጁ
@tomytomy2863
@tomytomy2863 Жыл бұрын
ተከሳሽ እኮ በስተመጨረሻ የሚፈልገው ኣግኝተዋል ክክክክክ
@rebizeynu5304
@rebizeynu5304 Жыл бұрын
ት ገ ር ማ ላ ች ሁ ከነ ቅኔአችሁ ይመቻችሁ
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 10 ай бұрын
min ayinet Jeginoch nacheiew 3tachihum ye Ethiopia ye Tibebi kuratoch
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ነው
@nuredingebi978
@nuredingebi978 11 ай бұрын
Ayii derg quc iko nw ydrgachut
@sirajbeshere9281
@sirajbeshere9281 Жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢቀርብ አሪፍ ነበር
@user-xu4xs8nm6q
@user-xu4xs8nm6q Жыл бұрын
እውነት ይለያል።
@cherenetdagne6160
@cherenetdagne6160 11 ай бұрын
ጥበብ ነግሳለች እዚህ አዳራሽ ውስጥ
@asnakeayalew310
@asnakeayalew310 11 ай бұрын
አብዮታዊ እግዞ
"የእብደት መምህርቷ" - ግራ ቀኝ ክፍል 8
47:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 312 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 285 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 191 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 248 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 7
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 263 М.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 308 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 840 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 12
34:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 104 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 191 МЛН