ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn

  Рет қаралды 248,877

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 215
@realitymedia9115
@realitymedia9115 Жыл бұрын
ወገን የዚህ ድራማ አድናቂዎች። ያልኖርንበትን ወይም ነፍስ ያላወቅንበትን ዘመን እያዝናና ለሚያስቃኘን ግራና ቀኝ በቻላችሁት ሁሉ ድጋፋችሁን ግለጹ።የ እኔንም ጎብኝታችሁ የማበረታቻ አውራ ጣት አዋጡልኝ። 👍👍👍👍
@MahederShiferaw
@MahederShiferaw Жыл бұрын
አበበ፣ ግሩም እና ሚካኤል 👏👏👏 ተከሳሽ ሆነው የሚመጡትም ድንቅ ናቸው። የችሎት ታዳሚዎችን ጨምሮ
@henockbelay7188
@henockbelay7188 Жыл бұрын
Michel is One Of the best actor of this generation
@jahjira3135
@jahjira3135 Жыл бұрын
የመጨረሻዋ ሳቅ (በራሷ አስመሳይ ለመምሰል ያረገችው ሙከራ ሲሳካ መልሶ አሳቃት) 😂😂 I love ተከሳሽ. She’s beautiful ❤❤ ❤
@thetruetruth9098
@thetruetruth9098 11 ай бұрын
በኢቲቪ ከመተላለፉ በቀር ... ዋው!
@mikovich0900
@mikovich0900 11 ай бұрын
Etv mnu yastelal 😁
@sirakseyoum98
@sirakseyoum98 Жыл бұрын
ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ እግዜር ይማኖት😮😮😮😮😮 አቢዮታዊ ው እግዜር ይማሮት
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 Жыл бұрын
Enem egzer ymarot byalew.😂 /shaleka Dagna.❤
@Gedijama-xm9to
@Gedijama-xm9to Жыл бұрын
በሶሻሊስታዊ አቢዮት ውስጥ እግዜር የለም ወዳጄ😂😂😂😂
@sirakseyoum98
@sirakseyoum98 11 ай бұрын
@@Gedijama-xm9toአይጻፉት እታረምለሁ
@Gedijama-xm9to
@Gedijama-xm9to 11 ай бұрын
@@sirakseyoum98 ተቀብያለው ይመኑኝ ጌታው እታረማለው ያው የሶሻሊስቱን ሀሳብ ለመግለፅ ያህል እንጂ የኔ ሀሳብ እንደዛ ሆኖ አይደለም።
@eliaslamesgen8703
@eliaslamesgen8703 11 ай бұрын
​@@sirakseyoum98😂😂😂😂😂
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 11 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው። በኢቲቪ ባይቀርብ ደግሞ ይበልጥ ያምር ነበር
@mikovich0900
@mikovich0900 11 ай бұрын
Etv mnu yastelal 😁
@hayrdinnaser7300
@hayrdinnaser7300 Жыл бұрын
የዛሬው ችሎት በጣም አስቂኝ ነበር ለማንኛውም ድንቅ ችሎታችሁን በእውነት ሳላደንቅ አላልፍም
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe Жыл бұрын
ከሳምንት ሳምንት በጉጉት እየጠበኩ እንደዚህ የተዝናናሁበት የሀገራችን TV series የለም!!!!! በጣም ልዮ ስራ!!!!
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 Жыл бұрын
የሀማቱማ መፅሀፍ ቢያልቅ እእኩዋን በዛ ዘመን ከነበሩ ከተተገበሩ ታሪኮች እና ሌሎች መፅሀፎች በመነሳት ታሪኩን መቀጠል አለባቹ በአጭሩ እንዲያልቅ አልፈልግም
@biruktube
@biruktube Жыл бұрын
የዛሬው ጠበቃ ልዮ ነው ደግሞ ሌላ ውበት ምርጥ ጥምረት
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 11 ай бұрын
......በስላቅ ዘና እንድንል ዋስትና የሚሰጥ ምርጥ ስብሰብ ከምርጥ ስራ ጋር....እናመሰግናለን !!!
@kibromgebdremariyam6551
@kibromgebdremariyam6551 Жыл бұрын
ዋው ሚኮ ከትወናቹ በላይ የሚሰጠው የፍርድ ውሳኔ በጣም ነው የሚያዝናኝ አቦ ይመቻቹ
@hilmekalsemon627
@hilmekalsemon627 11 ай бұрын
ከዛሬ ጀምሮ ሻለቃ ዳኛ የሌለበት ድራማ ሆነ ፊልም ላላይ ወስኛለው !! ጨርሻለው ሻለቃ ደኛዬ ❤❤❤❤!!!!
@ahmedyirad889
@ahmedyirad889 Жыл бұрын
አፈፃፀሙን እንደት እንደነበረ እንገማገም 😂😂😂😂
@alemayatube
@alemayatube Жыл бұрын
ዛሬ ጠበቃው ወንድ ወጦታል
@MezmurETH
@MezmurETH 11 ай бұрын
እውነት ለመናገር አብዮታዊ ፍቅር ነው ያስያዘን!
@husseinadem6233
@husseinadem6233 Жыл бұрын
ድንቅ አዝናኝ የአብዮቱ ችሎት!! ተመችቶኛል!!
@mitikuteka5183
@mitikuteka5183 Жыл бұрын
ETV ማየት ከተውኩት አመታት አስቆጥሬ ነበር አሁን ግን ግራ ና ቀኝ መልሶኛል
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 Жыл бұрын
ውዶች ላለማችሁ ብዝት ይበል ደስስስ ትሉኛላችሁ ጠበቃው ብዙ ስለማታሸቃብጥና መቶአለቃ ስለሆንክ ምርጫዬ ነህ ግን ይቺ አማላይ የድሮ የኢሀፓ ሰላይ የመሰለች ጉብል ከመጣች ወዲህ ከሻለቃ ዳኛ ጀምሮ ማሽኮርመም ጀምራችኋል ሆኖም ፋታ አልሰጧችሁም በዓይን እንኳን ሻእንዳትወስዱ ቁጣቸው ያስፈራልና ስራችሁን እንዳታበላሽ ኑሩልን👍❤❤
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Ай бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው:: ከምን ልታዘዝ ቀጥሎ የወደድኩት ፕሮግራም ደስ ይላል::
@azouzmed7473
@azouzmed7473 11 ай бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ምርጥ ትወና ነው የለፈውን የደርግን ስርአት በሰአቱ የነበረኩ የህል አንዲሰማኝ ያደረገ አዝናኝ ድራማ ነው ግን ትንሽ ቅር የሚለኝ አስተላለቁ ነው ሁሌም አቃቢውን ብቻ የደገፈ መሆኑ ትንሽ መጨረሻውን የተወቀ እንዲሆን የሚያደረግ ይመስለኛል በተጨማሪ ደሞ የ ደርግ ስርአት በሁሉም ነገር ላይ ስህተት የተሞላበት ተደርጎ ባይወሰድ ጠንካራ ጎኑንም ብታሳዩን ደስ ይለኛል። አመሰግናለሁ
@AbdurahmanKemal-zn3lw
@AbdurahmanKemal-zn3lw Жыл бұрын
ፀሀፊዋ የያዘችው መዝገብ የዛ Hመን አይመስልም
@eskinge
@eskinge 10 ай бұрын
My hats off to Hama Tuma. Ethiopian script writers, please learn how to write a play or a dram from this legendary man. Now, I realize that we have capable actors to perform anything if there is a good script.
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
The legend ..... ሃማ ቱማ ፣ ለእኔ የምንጊዜም ቁጥር አንድ 🎉🎉🎉🎉❤❤
@temutemu9526
@temutemu9526 11 ай бұрын
ገሩም ዘነበ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@brightsideofself8543
@brightsideofself8543 11 ай бұрын
መስፍን ጠጆ እስኪ ቀላቅሉት።
@ffg1354
@ffg1354 Жыл бұрын
በናፍቆት አበድኩላችሁ እኮ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ❤
@bereketbere4443
@bereketbere4443 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ambaw1004
@ambaw1004 8 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያዝናና እና የትወና ጥግ ያየሁበት ድንቅ ድራማ ነዉ
@geminimars7704
@geminimars7704 11 ай бұрын
I love love this drama!!! Everyone is amazing! Thank you so much again!
@yonaskebede6460
@yonaskebede6460 11 ай бұрын
ዋው በእውነት በዚህ ችሎት ላይ አንድ ቀን ብታደም እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ምን አይነት መሰጠት ነው ያላቹህ በጣም ታስቀናላቹህ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ አምላክ ይማሮት😂😂😂😂
@binyamkflemariyam617
@binyamkflemariyam617 Жыл бұрын
ሶሻላዝም ላይ ባታርፍ ውርድ ከራሴ 😂😂😂😂😂😂😂
@eyasugensa
@eyasugensa 3 ай бұрын
😂😂😂
@user-sol321
@user-sol321 11 ай бұрын
ተከሳሿ ልጅ ትችላለች ብቻ አይገልፀውም 🎉🎉🎉❤ ዋው አሳሳቅሽ የድራማው ውበት ላይ ሲጨመር ልዩ አረግሽው ።❤
@SRTeta1
@SRTeta1 Жыл бұрын
Collection of Best actors.Nice work
@nejadele8867
@nejadele8867 Жыл бұрын
ሚካኤል ተምሬ ትወናን ይተውነት
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 11 ай бұрын
የትወና ጣሪያ ፥ benchmark,,,,,,,,,,,,, best actors , best acting, best performance
@user-ig6er3uu7c
@user-ig6er3uu7c Жыл бұрын
ድራማው እንዳይጠገብ ያደረገው ሦስቱ ዕንቁዎች ሰለሰሩት ነው
@d.republicofgreattigray6256
@d.republicofgreattigray6256 11 ай бұрын
የደርግ ግዜ ዘመን እንደዚህ ቀለል አደረጋችሁት.....
@user-iw3yp2ec5q
@user-iw3yp2ec5q Жыл бұрын
ውይ ሰላማችሁ ይብዛ!! ፈታ አደረጋችሁኝ ከፍቅር በኋላ ግን እንገማገም ደስ ይላል!
@abdllog1723
@abdllog1723 Жыл бұрын
ይህ ድራማ ደሰ ይላል ያለፈውና የዛሬውም ትውሰታ ጥሩ ነው
@tewodrostesfaye4153
@tewodrostesfaye4153 Жыл бұрын
ምናለበት ግን በሳምንት ሁለቴ እንዲታይ ብታረጉልን ቢቻልማ በየቀኑ ቦታሳዩን አስተማሪ አዝናኝ ቁም ነገር ያለበት የዋላው ዘመን እንዴት ከባድ ዘመን እንደ ነበር የሚያሳይ ነበር ዳ አይሳቅ ሲገርም እግዚአብሔር እንኳን ይህንን ሁሉ ሰቶን እንዲ አላለንም ተመስገን
@genetrobel2980
@genetrobel2980 11 ай бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ 🥰🥰🥰
@abayaddis1064
@abayaddis1064 Жыл бұрын
መሳቅ ለድሆች የተከለከለ ነዉ፤ ድሀ መሳቂያ እንጂ ፣ መሳቅ አልተፈቀደለትም።
@user-rk1bm9cr3y
@user-rk1bm9cr3y 11 ай бұрын
አሁን አያየነን ያለው ebc በተሻለ ነገር ላይ እንዳለ ነው ።
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 11 ай бұрын
ጠበቃ ግሩሜ ዛሬ አልተቻልክም❤❤👍👍👍 ብራቮ አይ አካሔድ እና ተቋውሞ ታዲያ ምን ያረጋል በአቃቤ ህግ የቀረበው የፍርድ ሀሳብ ታመው እንኳን በመጡት ጉድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ መራራት የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም እድሜ ልክ ይፈርዳሉ አዳራሹን ማንቀጥቀጥዎት ሳያንስ ፍርደ ገምድል እየሆኑ የ40ዓመቱን የልማት አብዮታዊ ትግል እቅድ እንዴት ማሳካት ይቻላል ለማንኛውም ህመምዎ እንዳይፀናብዎ ቀዝቀዝ ይበሉ እግዜር ይማርዎ❤❤👍👍👍👍👍.
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 11 ай бұрын
ከዋና ተዋናዮቹ በየ ችሎቱ ተከሳሽ ሆነው የሚቀርቡት ተዋንያን በወቅቱ የነበሩ መስለው በብቃት የሚወጡ የእለቱን ትወና የሚያጣፍጡ ናቸው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
ፀደይ ከየት ተገኘሽ? አክቲንግ ጨምረሽ ነው የመጣሽው ሁላችሁም በትወናችሁ አንደኛ ናችሁ አይጊዜ ደጉ
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 Жыл бұрын
የዛሬ ዉሳኔ ደግሞ ይገርማል። በዘመኗ ሁሉ በደመ-ነፍስ እንድትመላለስ።
@chimelak
@chimelak Жыл бұрын
አአብዮታዊው መንግስታችን ይለምልም ጏድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ
@tewodrosshimeles251
@tewodrosshimeles251 11 ай бұрын
ዉሳኔው ብዙ ባይጋነን ጥሩ ነው። ታሪከ እንዳየበላሽ።
@TediBoss-xf5mo
@TediBoss-xf5mo 4 ай бұрын
በጣምደስየሚል ድራማ ሳምንት እስኪደርስ ይናፍቀኘ ነበረ እንደው መቀጠል ቢቻል
@silie8026
@silie8026 Жыл бұрын
ቀሪ ህይወቷን በደመ-ነፍስ እንድትመራ...😂😂😂
@tensayabate19
@tensayabate19 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም ልዩ የሆነ ትወና እጅግ ድንቅ እወዳችኋለሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድሆች መሳቅ ተከለከሉ እንዴ😂😂😂😂
@amanuelmekuria4312
@amanuelmekuria4312 Жыл бұрын
ገና ሳላየው ነው ይህን ድራማ download የማደርገው።
@ayuman16
@ayuman16 11 ай бұрын
It's the best play i ever watched, you should consider The man who played on. "YE EGZIER DILDIY *YEAYERAD*"
@get8891
@get8891 Жыл бұрын
Girum zeneb is best
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 11 ай бұрын
ወደር የማይገኛለት የምርጦች ምርጥ አክተር ሚኪ
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 11 ай бұрын
ግሩም አንደኛ ተዋናይ
@kedirsani6387
@kedirsani6387 11 ай бұрын
እንደዚህ ድራማ የያዘኝ የለም
@hk1636
@hk1636 Жыл бұрын
Indet des Idemitulunge❤❤❤❤❤ gin Ibakachu besamint 2 gize Arigut ❤❤❤ Iniwedachiwalen bertu
@Tetanos-b8e
@Tetanos-b8e Жыл бұрын
በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ከች አለ wow
@familypromotion9552
@familypromotion9552 11 ай бұрын
ጓድ ሸላቃ ዳኛ ጌታዬ የዛሬው ልዩ ነው
@redwanbedewi5069
@redwanbedewi5069 Жыл бұрын
ቆፍጣናው ጠበቃ በስተመጨረሻ ኩምሽሽ አለ 😂😂
@mehamedahmed-gn2by
@mehamedahmed-gn2by 8 ай бұрын
የደርግ ስርአት እንደዚህ ከነበረ እንኳንም በዚያ ዘመን አልነበርኩ
@blueviewssecurity8909
@blueviewssecurity8909 Жыл бұрын
When I watched this dramatically act I just 😂😂😂😂. My sleep even when I weakup midnights
@ayeleyilma7366
@ayeleyilma7366 11 ай бұрын
I read the book written and translated by HAM Tuma & Hiwot Tadesse respectively Three times. The play give it more life with some spice.
@miekmimi-gm6zu
@miekmimi-gm6zu 11 ай бұрын
ወይኔ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂
@Abtipical
@Abtipical Жыл бұрын
Amazing 👍👍👍
@mukeremmohammed2026
@mukeremmohammed2026 11 ай бұрын
ሚኪ አቤ ❤❤❤❤❤ ጠበቃው😊😊😊😊
@israeldu3876
@israeldu3876 11 ай бұрын
በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!በጣም ልዮ ስራ!!!!
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 10 ай бұрын
ቤተክርስቲያን መዘጋቱን ለማረጋገጥ ካልሆነ በስተቀር አልወጣም😂~~~~
@abdelanuri
@abdelanuri 11 ай бұрын
wow wow wow kemalet wchi mnaregalehu
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 10 ай бұрын
አንደኛ ተከሳሽ 😅😅😅😅
@TadelaMenala
@TadelaMenala Жыл бұрын
ችሎቱ ላይ ተሳታፊዎች እየሳቁ ለምን ፈገግ አልሽ ብሎ መከሰስ ምን ይሉታል ?
@user-fe6um7dm2m
@user-fe6um7dm2m Жыл бұрын
ዋው ችሎታ ትችላላቹ ♥️♥️👌
@movicomp304
@movicomp304 11 ай бұрын
የሚመስለኝን ለመናገር ያህል በአእምሮአችን ላይ የደርግን ስርአትም ሆነ ባለስልጣናቱን ጭራቆች አድርገን እንድንስል እየተሠራብን ይመስለኛል። በርግጥ እኔ የደርግን ስርአት በሩቁ ነው የማውቀው ግን ይሄ በጣም የተጋነነ መሠለኝ። እርግጠኛ ባልሆንም። የተከበራችሁና በጣም የምወዳችሁ ተዋኒያኖቻችን ግን ይሄን እያስተዋላችሁ ብትሰሩ ብዬ አስባለሁ።
@birukwalelgn1438
@birukwalelgn1438 11 ай бұрын
አብዮታዊ ሳቅ ነው ብትል ትሸለም ነበር 😂😂😂😂😂ኧረ ግን ካድሬዎች ምን ጉድ ናቸው ሲጨንቁ 😢😢
@alemayatube
@alemayatube Жыл бұрын
ስጠብቃቹሁ ነበር መጣቹሁ
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw Жыл бұрын
ዳኛን የሚያስደንቅ መረጃ ሚኪ ማኛ
@dawitkassahun9064
@dawitkassahun9064 11 ай бұрын
best acting best script best dearacting
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 11 ай бұрын
Best acting ever!
@antenheeijgu3162
@antenheeijgu3162 9 ай бұрын
shaleka yemarote
@dasewole4740
@dasewole4740 Жыл бұрын
ውሳኔዎቹ ገራሚ ናቸው 🙈🙈
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
ሚኪዬ❤❤❤ ምርጥ እክተር ወይኔ ስወድህ ❤❤
@blackboy3461
@blackboy3461 Жыл бұрын
the best show in ethiopia
@kirubelabzaw8658
@kirubelabzaw8658 11 ай бұрын
አቢዮታዊ ወሲብ 😂😂😂😂😂😂
@josephabraham7788
@josephabraham7788 Ай бұрын
ግሩም ዘነበ ወይ መቶ ኣለቃ ኣራርሶ ትወናው ያሳብደኛል!!
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 11 ай бұрын
ግሩም ትወና
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Жыл бұрын
ለፍቶ አዳሪዉ ገበሬ እዉነት ብለሀል ግሩሜ እኔም ገበሬ ሲነካ ያንገበግበኛል ።
@ahmedengida3049
@ahmedengida3049 3 ай бұрын
የመተወን ችሎታ ከፍታ ላይ ሲደርስ።
@user-ot7ct4gm8e
@user-ot7ct4gm8e 11 ай бұрын
thank you!
@fikremarkoshomeofkids8427
@fikremarkoshomeofkids8427 11 ай бұрын
ድራማ ብሎ ዝም
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 11 ай бұрын
በናንቴ ዉስጥ አልማዮ ታደሰ ብጨሚርማ ዋዉ 😮😮😮 ሁላችሁም ከመቶ 200%❤❤❤
@sikosilo6233
@sikosilo6233 11 ай бұрын
ቀሪ ህይወቷን በደመ ነፍ ስ እንድትመራ 😂😂😂
@Sibseba
@Sibseba Жыл бұрын
ሰው ለሰው የሚነጠፍበት ዘመን
@samri-4rtr
@samri-4rtr 11 ай бұрын
Abe is no.1
@MulalemNegat
@MulalemNegat Жыл бұрын
ምሬቱበዛ እያናደደ ከመምጣቱ የተነሳ ትንሽ ግር ብሏል ተዋናዬቹ ብርቱ በመሆናቸው በጉጉት ይጠበቃል እንጂ ሴራው
@robajunir_21
@robajunir_21 11 ай бұрын
Ye zare demo emigerm nw bemaryam migerm sitcom nw 👌
@bobbab9304
@bobbab9304 Жыл бұрын
ውይ አሁንም እንደዚ አይነት ችሎት በኖረ
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 285 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 19
30:15
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 403 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
ግራ ቀኝ ክፍል 7
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 263 М.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 36
28:55
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 364 М.
| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4
44:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 303 М.
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
"የእብደት መምህርቷ" - ግራ ቀኝ ክፍል 8
47:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 312 М.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 308 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 896 М.
‘’የታስሮ-አደሩ መዝገብ’’-ግራ ቀኝ ክፍል 9
39:09
My cat really liked the trick #cat #cats
0:22
Prince Tom
Рет қаралды 135 МЛН
😄📸
0:15
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,4 МЛН
Ném bóng coca-cola🥤
0:33
Tippi TV
Рет қаралды 43 МЛН
PUNISHMENT FOR BREAKING A CARDBOARD BAG!#asmr
0:36
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 13 МЛН