የጠፋብንን የ TikTok ፓስዋርድ ለማግኘት

  Рет қаралды 17,272

አብዱል  አፕ

አብዱል አፕ

Жыл бұрын

TikTok Password : How to Find TikTok password if Forgotten

Пікірлер: 51
@Afomia-dq5om
@Afomia-dq5om 8 ай бұрын
ወንድሜ እባክ መልስልኝ ምን ላርግ የ tiktok አካወንቴን በ poon namber ነበር የከፈትኩት ግን በድንገት ተደልቶ ጠፋ እንደገና ስከፍት ፓስወርድ ይጠይቀኛል ፓስወርዱን ደሞ ረስቼዋለዉ 😢እባክ እርዳኝ ምን ላርግ🙏🙏🙏🙏🙏😥😥 መልስህን እጠብቃለዉ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ እናመሠግናለን
@BezaGashaw-ns3mp
@BezaGashaw-ns3mp 14 күн бұрын
Egziyabher ybarkh 🥰
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i Ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም የምረ ማሻ አለሕ
@Birre-ji3fj
@Birre-ji3fj Жыл бұрын
ይመችሽ ብሮ
@TEJITUASMAW
@TEJITUASMAW 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-gv5tz9ew9q
@user-gv5tz9ew9q Жыл бұрын
የከፈትኩበት ቁጥር የለም እና ምን ማድረግ እችላለው በፊት በማንኛውም ስልክ እገባ ነበር ሎጋውት እያልኩኝ አሁን ግን እቢ አለኝ
@shemim6079
@shemim6079 7 ай бұрын
እንደኔ😢
@AbushNew
@AbushNew 3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እድሜ እንዴት መቀየር እንችላለን
@motakranyo
@motakranyo Жыл бұрын
ቁጥሩ አለኝ ግን በቁጥሩ ሥከፈት ኮድ ይልክልኛል ከዚያ ኤሜል ኮድ ሁለተኛ ይጠይቃል በአላህ ከቻልክ መልሥ
@Sara_Jesus
@Sara_Jesus Жыл бұрын
❤❤
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
ወድሜ እኔ ጭራሽ ኮዱ ጠፍቶኛል እደት ላድርግ የላከልኝ ኮድ ጠፋኝ ኣልከፈት አለኝ😢😢😢😢😢😢
@hayath8841
@hayath8841 4 ай бұрын
እኔም ማሬ😢😢😢
@AsmarechMihret
@AsmarechMihret 5 ай бұрын
@Radiahmed
@Radiahmed Жыл бұрын
ከምር ቅድም በቲክቶክ ጠይቄህ ነበር እናመሠግናለን ሥልክ ቁጥሬ ተዘግቷል ኮድ አይልክም ኢሜል ግን አሥገብቻለሁ እና ባሥወርዴን ባላቀው ችግር የለውም እዴ?
@user-lq5qn3ye5m
@user-lq5qn3ye5m Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው
@motakranyo
@motakranyo Жыл бұрын
የጠፋብን ኤሜልሣ በአላሀ ከቻል መልሥ በኮመትምቢሆን
@deginshhosani9141
@deginshhosani9141 11 ай бұрын
የቲክቶክ ፎርሞች እባክ እንዴት ማሞላት እን አለብኝ አላቅም አባክ ነገርን🥰🥰
@user-rl7uw9vl2f
@user-rl7uw9vl2f 11 ай бұрын
Bro ine yene silki teftobign silanber ahun yenbregnin yetiktok gmail asgebichalew gn coode inbey alegn maftew modena
@SisayTigraway
@SisayTigraway 11 ай бұрын
Ok
@yena133
@yena133 7 ай бұрын
አብዱ በናትህ በአላህ🙏🙏 መልስልኝ ስልኬን ፎርማት አድርጌ tiktok እቢ አለኝ የከፈትኩት በቁጥር ነበር መልሼ በዛው ቁጥር ስገባ እቢ አለኝ እንዴት ነው መመለስ ምችለው በናትህ
@bekelechmedia343
@bekelechmedia343 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cb2id2bp2d
@user-cb2id2bp2d Жыл бұрын
በነትህ ፎረማት የተባለን እንዴት ማግኝት ይቻላል ፖስዋረድዴን አላቅም ስልክ ቁጥረም ቀይሬ አለሁ በእነትህ እንዳታልፈኝ😢
@merihabesha8494
@merihabesha8494 Жыл бұрын
ሲጄመር እኔ ስልክ ኢሜል ነበረኝ ግን ባልከው መሰረት ስልኬ እኔጋ ስላልሆነ ቼንጅ ላደርግ ስል አይልም
@zenabmuhammad3194
@zenabmuhammad3194 Жыл бұрын
አድራ እንዳታልፍኝ የኔ ትክቶክ ቢሪፍይ አርግውብኛል በኢሜሌነ በስልክ ቁጥሬ ነበር የክፍኩት ቢሪፍይ እንድተድርግ ያሳየኛል እባክህ መላ ካለህ
@MmMm-go2yl
@MmMm-go2yl Жыл бұрын
በአላህ የሠሬለት ሰው አለ እኔ እቢ አለኝ
@user-gn9jt6bq3v
@user-gn9jt6bq3v 11 ай бұрын
ስልክ ቁጥሩ ጠፍቶብኝ የምወደው ቲክቶኬ እያየሁት አመለጠኝ😭
@hayath8841
@hayath8841 4 ай бұрын
እኔም😭😭
@user-ux8xu2zw7j
@user-ux8xu2zw7j 3 ай бұрын
እኔም
@user-rh1nf1by4r
@user-rh1nf1by4r 2 ай бұрын
ወድም የቲክቶክ ፓስወርዴን ረሳውት ተዘግቶብኝ ነበር ቲክ ቶኬ ባክህ
@HafizaKamil-ps2ot
@HafizaKamil-ps2ot 9 ай бұрын
ወንድም እባክህ እርደኝ አታ በሰየሀን እስቴፕ አልሰራ አለኝ ቃይነው ሚየሰየኝ ክፍት የምጠቃምበት አከውት ለመክፈት ንብረት በስልኬንበር የከፈኩት ስልክ ስሞላው ቃይነው ሚየሰየኝ በነትህ እንዴት መክፈት እደምችል አስራደኝ،😢🙏
@hayattube7978
@hayattube7978 9 ай бұрын
እኔ በቁጥር ቲክቶክ ከፍቼ ቁጥሩ አለ ዴግሜ ቁጥሩን ሳስገባው አልከፍት አለኝ ምን ላርግ በአላህ መልስልኝ
@user-zm3ym9dn1q
@user-zm3ym9dn1q 10 ай бұрын
Ebi aleve
@user-sv8tu2cd9l
@user-sv8tu2cd9l Жыл бұрын
😢😢😢😢
@semutube-cg2wi
@semutube-cg2wi 9 ай бұрын
Verify lmaderg kutru bota dersh embi alegn😢
@fadelayoutube5411
@fadelayoutube5411 Жыл бұрын
አሰሊሚለይከሚ👍👍👍👍👍
@user-ub4zo2zs4u
@user-ub4zo2zs4u Жыл бұрын
Er yaleku eku selki wyem yekfetekebet ketefabek magebet techelalek alalekem 😮
@mermaaber
@mermaaber 7 ай бұрын
coudnT reset password እያለኝ ነዉ
@user-vr7rh1yq6l
@user-vr7rh1yq6l Жыл бұрын
እረላላህ ብለህ በቲክቶክ የለቀኩትን ቢድወ እዴትላጥፋው ቲክቶኩም የከፈትኩበት ቁጥር ጠፍቶቷል በሌላ ቲክቶኬ ስየው የለቀኩት ቢድወ አለ እና አግቸ ምጥፋት ፈልጌ ነበር በአላህ አይተህ ዝም እዳትለኚ😭😭🙏🙏ሙዚቃነው ብሞትኳ እሚያጠፋው የለም ፕሊስ ተባበረኚ🙏
@EskeeEskee
@EskeeEskee Жыл бұрын
ፕሮፌይልሽ ገብተሽ ሶስት ነጠብጣብ ስትጫኝ ዲሌት ያመጣልሻል
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 10 ай бұрын
አረበናትህ ትክቶኬንእደትነውመመለስየምችለው
@gantgant6451
@gantgant6451 3 ай бұрын
የቲቶክ በርዝደይ 2023 የመጨረሻ ይለኛል ከዛ ገና አልደረስሸም ይለኛል እንደት መጨመር አለብኝ ፕሊስ ንገረኝ❤❤❤
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 2 ай бұрын
ስትከፍች 1986አድርጊው
@rahmarahma4386
@rahmarahma4386 8 ай бұрын
ቲክቶኬተደለተብኝሙሉለሙሉእደትነዉእምመልሠዉ😢😢😢
@Toyba-jj7tc
@Toyba-jj7tc 11 ай бұрын
እረባአላህ አቢ አለኝ ምን ላርግ
@DddDdd-dx9qt
@DddDdd-dx9qt 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ጣፍቶወል
@WubalemazanawWubalemazanaw
@WubalemazanawWubalemazanaw 3 ай бұрын
አላ
@abrahamabebe6812
@abrahamabebe6812 Жыл бұрын
Please ኤሜል
@user-br6tt6nb7d
@user-br6tt6nb7d 10 ай бұрын
የተከፈተበት phon number የለም እና ወደ Email መቀየር ፈልጋለው
@motakranyo
@motakranyo Жыл бұрын
ቁጥሩ አለኝ ግን በቁጥሩ ሥከፈት ኮድ ይልክልኛል ከዚያ ኤሜል ኮድ ሁለተኛ ይጠይቃል በአላህ ከቻልክ መልሥ
ትክክለኛ የ TikTok አካውንት አከፋፈት
9:29
አብዱል አፕ
Рет қаралды 56 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
የጠፋብንን የ Email ፓስወርድ ለማግኘት
5:38
አብዱል አፕ
Рет қаралды 34 М.
የጠፋብንን እሜል  ፓስወርድ መልሰን ማገኘት ይቻላል
10:07
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
Рет қаралды 11 М.
የጠፋብንን የ TikTok ፓስወርድ ለማግኘት
5:40
Murad Ahmed Official
Рет қаралды 7 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН