የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023

  Рет қаралды 949,960

Salkan Tube

Salkan Tube

8 ай бұрын

New Ethiopian Movie 2023 - የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE Full Amharic Movie 2023
don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#የጠፋ ጊዜ- YETEFA GIZE
#SalkanTube

Пікірлер: 526
@aseed792
@aseed792 8 ай бұрын
ማነው እደኒ ቃልን አይቶ የመጣ ገና አላይሁትም ግን ቃልን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤😊
@MuluGisme-fo3ct
@MuluGisme-fo3ct 8 ай бұрын
እኔ
@abrhammengstu6053
@abrhammengstu6053 8 ай бұрын
እኔም ቃልዬን አይቼ ነው የገባሁት
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 8 ай бұрын
እኔ እውነት አልመሰለኝም
@zinashchereka2275
@zinashchereka2275 8 ай бұрын
Enem
@onlylovemu
@onlylovemu 7 ай бұрын
እኔ
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro 8 ай бұрын
ገና አላየሁትም ቃልዬን አይቼ ነዉ የመጣሁት ስወዳት እኮ ሁላችሁም በርቱልን😍❤
@fiyorina7896
@fiyorina7896 8 ай бұрын
እኔም
@dinknesh3268
@dinknesh3268 8 ай бұрын
ቃልዬን የምትወዱ👍
@tenayutub
@tenayutub 8 ай бұрын
ቃልዬ መጣች በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ባንቺ እንካን እንፅናና እንጂ😢ዉድ ኢትዮጵያን ባለንበት ሁሉ የዛሬዋ ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@BerhanuYadeta-ky8zi
@BerhanuYadeta-ky8zi 8 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 8 ай бұрын
አርሴማ እንኳን እኔን ልትጠብቅ እራሷን መጠበቅ አትችልም። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 8 ай бұрын
​@@MihratuYegetaእኮ 😂
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
​​@@MihratuYegetaካላወቅህ ዝም ማለት ይቻላል።ብሮ አንተም ራስህን ወይም ቤተሰብህን እጠብቃለሁ ብለህ ታወራለህኮ
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
​@@BereketBereket-xh4cgአለማወቅ ከባድ ነው።ንቃ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ወደ ፊልም መጣሽ ተመስግን❤❤❤❤
@EKRAM357
@EKRAM357 8 ай бұрын
ቃልዬ እኖድሻለን ፊልም መስራት ፍላጎት እንኳን ባይኖርሽ ለኛ ስትይ አትጥፊ ❤❤
@habhandhi8875
@habhandhi8875 7 ай бұрын
እኔ እኮ በሳልቃን የሚለቀቁ ፊልሞች እንጂ ሌሎቹን ማየት ትቻለሁ በቃ እዚህ ሳይ ትክክለኛና አቅም ያላቸው ሰዎች የሚሰሩበት ፊልም ነው የሚሰራው ልብ ይሞላል አትጥፉ ፕሊስ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን🙈💓💓💓
@edenmelesse78
@edenmelesse78 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰገናለን ቃልዬ ስላየነሽ በጣም ደስ ብሎናል አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g 8 ай бұрын
ፀፀተ እንዲህ ሲያገበግብ ጥሩ ነው ሰው እራሱን ፈልጎ ለማግኘት ይረዳዋል እንዲህ ድቅ እና መሳጭ ፊልም ሰርተክልን መጨረሻውን በእዚህ መልኩ ከሆነ ያስተዛዝበናል ክፍል ሁለት ሊኖረው ይገባል በርታ ይህንን የደረስከው ደራሲ ስራህ ልዩ ነው ❤❤
@betalhemtube
@betalhemtube 8 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 😍
@user-vj7kx4sh9u
@user-vj7kx4sh9u 8 ай бұрын
አሜን❤❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 8 ай бұрын
ኣሜንንን 🙏🙏🙏
@dejochishayzegu55
@dejochishayzegu55 8 ай бұрын
❤amen le hulchin
@ashetiUNITED3404
@ashetiUNITED3404 8 ай бұрын
አሜን ተባረክልኝ ውዴ ♥️🙏
@alumitualumito
@alumitualumito 8 ай бұрын
@meeenegn3361
@meeenegn3361 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልን የእኔ እናት❤ አሪፍ ፊልም ነው ግን መጨረሻ ደስ አይልም እባካችሁ ቀጣይ አሳዩን part 2 ካለ ደስ ይላል pls part 2😢😢❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤🇪🇹
@danieltadesse2869
@danieltadesse2869 8 ай бұрын
እንዲህ ነው የማይገመት የኢትዪጵያ ፊልም ገና ሳንጀምረው ነበርኮ መጨረሻውን ምናውቀው! ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ!!!!!
@seadi_
@seadi_ 8 ай бұрын
ማነዉ ቃልን አይቶ የመጣ🤩
@galtigray2070
@galtigray2070 8 ай бұрын
እኔ❤
@betywondimu4647
@betywondimu4647 3 ай бұрын
እኔ
@kingworku3388
@kingworku3388 8 ай бұрын
ፊልም ማየት ናፍቆን ነበር %%%%👍👍👍
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 8 ай бұрын
ቃልየ ይሔ ፈገግታሽ ኮስታራነትሽ ለዘብታሽና ደማቅ ሳቅሽ ናፍቆኝ ነበር ወደስራሽ ስለተመለስሽ ደስ ብሎኛል
@abigirma4540
@abigirma4540 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አንድያውን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስጠት ዓላምን ሁሉ ወዶአልና ስለዚህ ልጁ ያለው ህይውት አለው ኑ ወደ ኢየሱስ
@sabasaba2633
@sabasaba2633 8 ай бұрын
Welcome Salken እኔ የ ኣለም ሰገደ ተስፍዬ የ ስላም ተስፍዮ የ እድለወረቅ Film ማለት የነሱ ስራ ናፈቀኝ ❤️‍🩹 Much love 💗 and respect always appreciated Ethiopian Artists Bezi agatami le hulachum tilk kibr alegni I love Ethiopia
@heli2769
@heli2769 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም የድሀ ልጅ ሀብታምን አፍቅሮ ወይ አፍቅራ ምናምን ከንደዛ አይነት ውጪ ስራ ይዛችሁ ስለመጣችሁ thank you 🙏🏾
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 8 ай бұрын
በጣም ደስብሎኝ ያየዉት ፅድት ያለ ፊልም ቁጥር ሁለት እዳለዉ ተስፋ አደርጋለሁ !!!
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 8 ай бұрын
ቃልዬ፡ስላየሁሽ፡ደስ፡ብሎኛል
@meskremtesfaye2350
@meskremtesfaye2350 7 ай бұрын
ቃልዬ ስላየኃት ደስ ብሎኛል እናቷ ሆና የሰራችዉ ስወዳት❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
ቃልዬ እኳን ደህና መጣሺ ወደፊልሙ አለም አቺን ሳይ ያመራ ሀዘን ትዝ ይለኛል ባባዬ አልሞተም ባቺዉስጥ እናየዋለን አትጥፊብን ስለፊልሙ እመለሳለሆ አሬፍ እደሚሆን አልጠራጠረም👍😘😘😘😘
@user-li4xt3sg6j
@user-li4xt3sg6j 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትውና እና ታሪክ ተዋናይ ዳይሬክተር ምስጋና ና ሁላችሁም በርቱልን እንዲ አይነት ትዕይንትን ያብዛልን ::
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል❤❤❤❤
@HayimFiker
@HayimFiker 8 ай бұрын
ቃልዬ ወደ ስራ ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
🙄🙄🙄እስቲ አታዝጉ ሆ ለተቀረትፀ ስት ግዝዜ የሆነውን ፊልም ስለመጣሽ አላየንሽ piiririm pararam atbelu
@HayimFiker
@HayimFiker 8 ай бұрын
@@meseretrefera2664 ምን አቃጠለሽ መቼም ትቀረፅ
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 8 ай бұрын
እስክ ለሎችም እንደዝህ ምራቅ ዋጥ የምያደርግ ፍልም ስሩ ።ዋዉ ዋዉ ከፍዬ ባዬዉ ደስ ይለኝ ነበረ merci Beaucoup❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 8 ай бұрын
ያለምዬ ጎበዝ ድንቅ ተዋናይ ጀግና እናት ነሽ!
@betty4950
@betty4950 6 ай бұрын
ፀፀት እራሱ ፍትህ ይሰጣል ጊዜውን ጠብቆ ከሰው ብንደበቅ ከህሊና መደበቅ አንችልም በኑሮ ሂወታችን ሁሉ ፍትህ ፍትህን ለምንጠብቅ እግዚአብሔር ፍትህን ያምጣልን
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 8 ай бұрын
ቃልኪዳን የኔ ቆንጆ ሳይሽ ደስ አለኝ በርች የኔ ቆንጆ ለልጂሽ ስትይ መኖር አለብሽ ❤
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 7 ай бұрын
ይሄን የሚገርም እና የሚደንቅ አስተማሪ ፊልም በድርሰት በተውኔት በፕሮዲውሰርነት በሁሉም ዝግጅት ለተሳተፋችሁ ብርቅዬ የጥበብ ልጆች ለሁላችሁም ክብር እና ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው❤ አመሰግናለሁ በቀል የእግዚ አብሔር ነው ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል ድርሰቱን በትረካ መልኩ ሰምቼው ስለነበረ አሁን በፊልም ሲቀርብ ይበልጥ ተረዳሁት❤❤❤ክብር ይስጥልን❤❤
@Abdulsemedbedru-qy1gb
@Abdulsemedbedru-qy1gb 8 ай бұрын
ቃል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ምርጥ ፊልም 100% 100% ምርጥ ፊልም አደራ ግን ክፍል ሁለት ይኑረው ተጠልጥለዋል እዳይሞት
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 8 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው 🤗🤗🤗 ሁላችሁንም በጣም ከልቤ አመሰግናችሁዓለሁ, በርቱልን 🤗🌻🌻🌻🌻🌻
@Lol-qz4wp
@Lol-qz4wp 8 ай бұрын
This is what we call professionally done excellent drama ty ❤ Ethiopian film industry deliberately made look silly by unprofessional artists and producers thanks to this kinds of excellent drama films we can say there is still hope for a better future 👏🏾
@tube6676
@tube6676 8 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ወደ ስራሽ በሰላም መጣሽ የኛ ውድ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 ай бұрын
ቃልዬ ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏♥️♥️♥️♥️🥰🥰
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 8 ай бұрын
" ማን ለማን ይፈልጋል እሱስ ምን ይደርጋል " ድንቅ ፊልም ነው ለኔ
@jonikeyofficial
@jonikeyofficial 8 ай бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል. መጥፎ ሀሳብ ከፍርሀት ይመነጫል. የድርጊት ሰው አለመሆን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል. 😭😭👌
@yabatwa
@yabatwa 8 ай бұрын
ቃል የኔ ጠንካራ ሴት ከዚህም በላይ እጠብቃለን ካች በርችልን የኔውብ❤
@hienokgebretnsae1324
@hienokgebretnsae1324 8 ай бұрын
እኒየ ኤርትራዊ ነኝ etiopean film ኣያለው ቃልዬ የሌለችበት ኣላይም ቀጥይበት❤❤
@HawaAlebachewu-hg8dx
@HawaAlebachewu-hg8dx 8 ай бұрын
❤❤
@user-gk3iv5ko7w
@user-gk3iv5ko7w 8 ай бұрын
ቃልዬ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በጣም አሪፍ ፊልም ግን ክፍል 2 መኖር አለበት
@ayehuyebezaenat6818
@ayehuyebezaenat6818 7 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው ግን ጥንቃቄ ይጎድለዋል ቀራጮቹ ድምፃቸው እና አዳዴም ይታያሉ ያ ነገር ይደብረናል ❤❤❤
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የመጨርሻው ነገር አሳሳቢ ነው ፖርት ቱ ይቀጥል
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 8 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ቃልን አይቶ የገባ❤
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 8 ай бұрын
እኔ
@almu-zc7fz
@almu-zc7fz 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ደናመጣሺ ስላየሁሺ ደስብሎኛል እንወድሻአለን🙏
@ashg8757
@ashg8757 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ቃልን በማዬቴ
@mcmcmc809
@mcmcmc809 8 ай бұрын
ቃልየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ! ግን እኔ የማምነው የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ! በሚለው ነው
@user-mb8db9oh4n
@user-mb8db9oh4n 8 ай бұрын
ግሩም! በአንጋፋዎች የተሰራ ድንቅ ነበር በፊልሙ መሀከል ግን ከአስሩ ዘጠኙን ግምቴ ትክክል ነበር ሳልቃን የምርጥ ስራ መገኛ ቲዩብ።
@meklitzeleke
@meklitzeleke 8 ай бұрын
ቃልዬ welcome! የኔ ውድ🥰🥰🥰
@MeseretGirma-qp2pg
@MeseretGirma-qp2pg 8 ай бұрын
ሳሚ፣ምስጌ፣መሲ፣ቃልዬ 👏👏👏👏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lp7fs9or6b
@user-lp7fs9or6b 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ገና አሁን ወደድሮዎቹ ተመለሰ ፊልማችን
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 8 ай бұрын
At first, I was interested to watch the movie because of Kalkidan (❤) but to my surprise, the movie turn out to b great. It should have a second part. Thanks!
@misrach2350
@misrach2350 8 ай бұрын
ቃልዬየኔማርእንኳንድህና፣መጣሽውደፊልሙበጣምነውየምውዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ተዋንያን ያሉበት የቃልየ እናት ሆና ምተውነው በጣም ነው ምወዳት
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 8 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ እዝነትና ቸርነት አይለያችሁ ያሰባችሁትን በሙሉ ያሳካላችሁ🤲♥️
@user-nt7cw2ty8m
@user-nt7cw2ty8m 4 ай бұрын
😢
@-mj8cn
@-mj8cn 8 ай бұрын
ውድ ኢቶቢያዊያን ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😊😊😊❤❤
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 8 ай бұрын
ቃል እንኳን ደህነ መጠሽ ❤❤❤
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 8 ай бұрын
ያለምብርሀን ስላየውሽ ደስ ብሎኞል ሁሉም ነገር በግዜር ፍቃድ ነው የሚሆነው እረጅም ጊዚ ትወናሽን ካየውት ላሳያችውን እድሜ ይስጥልን የቀሩትንም አስታውሱልን ለዝች ቀሪ ዘመናችን
@SeniTube-mu8zm
@SeniTube-mu8zm 8 ай бұрын
ይቺ ምታነቡ በስደት አለም ያላቹሁ እመብርሃን ሃሳባቹሁ አሳክታ ላገራቹሁ ታብቃቹሁ❤❤❤❤
@likukebede8440
@likukebede8440 8 ай бұрын
እውነት ነው የሠው ደም ያለበት ሠው ሞቶ እስኪገላገል በኅሊና እዳ ሲሰቃይ ይኖራል😅😅😅
@NetsanetGirma-ri9ck
@NetsanetGirma-ri9ck 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣሽ
@user-zg1ft1if1p
@user-zg1ft1if1p 8 ай бұрын
ቃል እኳን በሰላም መጣሽ በፊልም እስከምናይሽ ተናፍቀሽ ነበር
@felizhappy253
@felizhappy253 8 ай бұрын
ምስጌ ስትናፍቀኝ ብታይ እንሳሮ 2 ይሰራልን እስቲ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@ezhak6348
@ezhak6348 8 ай бұрын
በጣም የማደንቃት ተዋናይ ቃልኪዳን
@fikirtekassa2314
@fikirtekassa2314 8 ай бұрын
this is exactly what we needed. perfect story excellent acting and professional production. thanks and we need more nuruln
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 8 ай бұрын
Yesp!!Yes!!! 0wo Derulo movi specially the production they are great they know were they insert the back ground music well done thankyou
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 7 ай бұрын
ከስንት ጊዜ በሁዋላ ምርጥ ፊልም አየሁ ዋው በጣም ምርጥ ነው 😍😍😍
@tigistmisir8754
@tigistmisir8754 8 ай бұрын
After such long time welcome back kale , yalem strong women I’m happy to see in the movie. The writer, producer,camera and sound man …all of you done Absolutely a great job 👏🏼 👍you came up with a new way I don’t see any reputations one more thing everything written in Amharic language which almost forgotten in other Amharic movies👌
@Bisrate
@Bisrate 8 ай бұрын
ዳይሬክቲንጉ፣ ሳውንድ ትራኩ እና ተዋንያኖቹ ምርጥ ነበሩ, ነገርግን ለምንድነው እየሰለቸኝ ያየሁት? ምስጌ ግን በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 8 ай бұрын
ቃልየ የኔ ጠንካራ እንኳን ደህና መጣሺ❤❤
@mhiretayele-fb7on
@mhiretayele-fb7on 8 ай бұрын
ቃልዬዬዬዬዬ የኔ ትሁት እንኳን ደና መጣሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 8 ай бұрын
ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለ🇪🇹👈 የመዳም ቅመሞች ያልታሠበ የማታ እጀራ እግዚአብሔር ይሥጣቹ ይሥጠን❤ ፈጣሪ🥰 ፕሊሥ ደምሩኝ ሥደት መረረኝ😢
@solyesolyesolyelove7358
@solyesolyesolyelove7358 8 ай бұрын
Amne
@samirawadisse6793
@samirawadisse6793 8 ай бұрын
@@solyesolyesolyelove7358 amen
@haymanotayle2099
@haymanotayle2099 8 ай бұрын
ሀምሌትን ሰራው መድረክ ላይ የሚገርም አርቲስት ነው ከጀርባው የሚሰማው ሙዚቃ ጋር ሌላ አለም ይወስዳል
@galtigray2070
@galtigray2070 8 ай бұрын
ቃልየ ስለ ዝረእኩኺ ደስ ኢሉኒ ማዓረይ❤
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm 8 ай бұрын
ቃልዬን እስካይ ጓጓው ኮ💓
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 8 ай бұрын
ይህ ፊልም እረኛዬን ነው ያሥታወሰኝ የሆነ ክላሢካሉ ምን አለ እረኛዬ ባላለቀ ነበር😢😢😢
@mameWallo-lx2nb
@mameWallo-lx2nb 8 ай бұрын
ደግመሽ እይው😂
@user-rj9hp8le3g
@user-rj9hp8le3g 8 ай бұрын
@@mameWallo-lx2nb በቃ አወራህ ደግሜ ባየው ያንኑ እጂ ለውጥ የለውም 😏😏
@abelsintie9441
@abelsintie9441 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን ተመለሽልን እንወድሻለን❤👏
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 8 ай бұрын
ቃልየ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ እንዳትጠፊ
@warkamedia
@warkamedia 4 ай бұрын
እንዴት እስከ ዛሬ ሳላየው ይሄን ምርጥ ፊልም🤔🤔 ድንቅ አተዋወን አሪፍ ቀረፃ❤❤❤
@bulaetube2848
@bulaetube2848 8 ай бұрын
ቃል በጣም ነው ምወዳት እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 7 ай бұрын
ከብዙ ጊዜ በኋላ ገራሚ የአማርኛ ፊልም አየሁ ዋው ብያለሁ🙏
@tamratansa1744
@tamratansa1744 8 ай бұрын
ቃል በጣም አሪፍ ፍልም ነዉ በሪቺ ገና ብዙ ትሰራለሽ እንጠብቃለን
@user-fb9gd9od6t
@user-fb9gd9od6t 8 ай бұрын
ቃልዬ ወደ ሰራሸ ሰለተመሰሸ ደሰ ብሎናል በርችልን
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 8 ай бұрын
ወጣ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 7 ай бұрын
ቆንጆ ፊልምነው. በስንትጊዜዬምርጥ የኢትዮጵያፊልምአየሁ. ብዙፊልሞች የይድረስ ይድረስነው እሚሰሩት. እጀምርእና ምንም ስለማይጥሙኝ አቆማቸዋለሁ.
@mnegn9913
@mnegn9913 8 ай бұрын
የሆነ የሚሰለች ነገር አለው ፊልሙ ብዙም አልተመቸኝም፡፡
@TsehayTsehay-wc3qr
@TsehayTsehay-wc3qr 8 ай бұрын
የከረመነዉ ወይስ አድስነዉ አድስ ከሆነ ቃልዬ እንኳን ደስራሽ ተመለሽ ማማዬ😥😥😥
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 8 ай бұрын
የኔም ጥያቄ የበፊት ይመስለኛል🙋
@misrach2350
@misrach2350 8 ай бұрын
አዲስነውውገኖች❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 8 ай бұрын
ቃልዬ እሰይ እንኳን መጣሽልን የኔ ውድ❤❤❤🤗🤗🤗
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
ቃል እንኩዋን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ስላየዎሽ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት በአንቺ ውስጥ ባባዬን እናያለን አትጥፊብን በርቺ 🥰ምስጌ ምርጥ ድርሰት ነው ከምርጥ ተዋንያን ጋር በርታ ወንድሜ 🥰ፓርት (2)ሊኖረው ይገባል 🤔
@ethio4397
@ethio4397 8 ай бұрын
ቀጣዩ ይፍጠን እረ የድሮ ተዋንያኖች እንደዚህ ብቅ በሉልን
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 8 ай бұрын
-👍👍👍👍👍👍ምርጥ ስራ ምርጥ ተዋናኝ 😊
@abuhabesha2200
@abuhabesha2200 8 ай бұрын
Thank you salkan tube ❤🙏🏽🙏🏽
@aziza2714
@aziza2714 8 ай бұрын
ቃልዬ ካለችማ አየዋለሁጨ❤❤❤
@raheldereje0259
@raheldereje0259 8 ай бұрын
Wow amazing kaliye 1:30:58 part lay I can't 😢😢😢😩 ye yekrta leb igzihabiher yesten🙏🙏 sewu yezerawun nw meyacidewu
@user-di6sx1eu7z
@user-di6sx1eu7z 8 ай бұрын
እንደነ ቅልዬን የሚወድ በላይክ❤
@Mrs.LadeyBug
@Mrs.LadeyBug 7 ай бұрын
“Solomon” is an amazing actor! I don’t speak Amharic - I understand a few of the basic words and phrases. But am thoroughly enjoying this movie and very much appreciate this acting. I have subscribed to the channel to subversively learn Amharic, and this is the first content I’ve watched. Excellent!
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 7 ай бұрын
You are welcome.❤ And I have an appreciation that you are willing to learn Amharic ( One and the most wildly spoken language in Ethiopia) stay bless መልካም❤ በኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት ከሚነገሩት ቋንቋዎች አንዱ የሆነውን አማርኛ ለማወቅ ያለህን ፍላጎት አደንቃለሁ።❤ተባረክ
@user-qm6er8gc1n
@user-qm6er8gc1n 6 ай бұрын
subversively?
@Mrs.LadeyBug
@Mrs.LadeyBug 6 ай бұрын
@@user-qm6er8gc1n Lol!! What on earth?! I was using talk-to-text and didn’t look through my comment properly afterwards. I don’t remember what I said, but I definitely didn’t intend to say “subversively”. The last thing Ethiopia needs right now is any more subversion. 🤦🏼‍♀️
@user-qm6er8gc1n
@user-qm6er8gc1n 6 ай бұрын
@@Mrs.LadeyBug 😂 Are you Ethiopian?
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
My favourite actress “Abeba ” I don’t know her real name and the gentleman (Solomon) are favourite actors. And the up and coming actress Kal, welcome back.bring back our golden era, literature, performance of the arts,
@dawetkasadawetkasa7549
@dawetkasadawetkasa7549 8 ай бұрын
ዋዉ የሰለሞንን ካራክተርን የተጫወተዉ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነዉ
@Black-lioness
@Black-lioness 8 ай бұрын
Awo a legend.
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 8 ай бұрын
ምርጥ ትወና እና ዝግጅት 🙏🙏🙏🙏🙏👍
@Seni3031
@Seni3031 8 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ፈጣሪ ሁላችሁንም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ 🙏🙏ከስንት ጊዜ ቡኋላ ቆንጆ ነገር አየሁ አይናችንን መጫዎቻ አድርገውት ነበር እናመሰግናለን ለፊልሙ
@danm1829
@danm1829 8 ай бұрын
ቁጥር - 2 እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ👍
@Omosuger3838
@Omosuger3838 8 ай бұрын
ቃልየ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለኮሜንት አይቼ መለሳለዉ
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 28 МЛН
የሰኔ ግርግር  - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022
1:44:08
Salkan Tube
Рет қаралды 2,8 МЛН
የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023
1:26:08
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 4,7 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,3 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН