የጠቅላይሚኒስትሩ አነጋጋሪ ኩረጃዎች፤ ከአብዲ ኢሌ እስከ ፓስተር ዮናታን |ETHIO FORUM

  Рет қаралды 249,059

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

9 ай бұрын

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Пікірлер: 1 100
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 8 ай бұрын
በአገራችን ብቸኛ አገር ያዋረደ መሪ ውይ አላህ ያዋርድህ
@medhindebas5003
@medhindebas5003 8 ай бұрын
With the help of a lot of Ethiopian
@user-tr3iw1qx5y
@user-tr3iw1qx5y 8 ай бұрын
አብይ ብቻውን አይደለም በተለይ የአማራ ህዝብ ከጎኑ አለ:: ስለዚህ አማራም አገር አዋራጅ ነው:: ጥቂት መልካም አማራዎች ግን ከመጀመሪያ ጀምሮ ይቃወሙት ነበር
@user-qj5sb9cy4f
@user-qj5sb9cy4f 8 ай бұрын
ይሄን የ 7ተኛ ክፍል ተማሪ እንዳትለቁልን ኢትዮ ፎረም የምንግዜም ምርጦች በርቱ 💪💪💪
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-rg8dd5ru5h
@user-rg8dd5ru5h 8 ай бұрын
Maryamn lki nesh ewunetm yesebategna kifl temari😂😂😂😂😂
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 8 ай бұрын
እ ዶክተሩ ምራና?
@MesiAssef
@MesiAssef Күн бұрын
assefamt 😊😅😅😮😮😮😢
@KB-cd5ji
@KB-cd5ji 8 ай бұрын
መረጃን በማስረጃ አስደግፎ ለማቅረብ በጣም አድካሚ እና አሰልቺ ቢሆንም እናንተ ግን ይኸው ሳይታክታችሁ ከሽናችሁ ስለምታቀርቡልን ምስጋና እና አድናቆት ይገባችኋል🙏🙏 የድካማችሁን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 8 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም 🇪🇹 አላህ ልቦናችሁን አይቀይረው ለእውነት እደቋማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እሚገርም እይታ እሚገርም አቀራረብ 💕👌
@sabamula818
@sabamula818 8 ай бұрын
😊
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Erakotun asikerachihut yihen donkoro.
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 8 ай бұрын
ድህነቱ:ሲስተም:ባለመኖሩ:ነው:በካሽ:የምንገበያየው።
@mitikubekeleketo7814
@mitikubekeleketo7814 8 ай бұрын
ምን ልበላችሁ ? ዝግጅታችሁ የሰው ልብ ይሰርቃል ። ከመጠን በላይ እናመሠግናችኋሌን ።
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 ай бұрын
Ethio Forum + One Million Subscribers = Can't Wait To See It !!
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf 8 ай бұрын
እረ ውዋይ ቃል በቃል ትንሽ እንኳን አይቀርም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 8 ай бұрын
Abiy Ahmed spends his time watching TikTok vids like a high school dropout!
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 8 ай бұрын
We getting there keep going 💯👍
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 8 ай бұрын
ይሄ ፋሺሽት full time ስራው ይመስለኛል አገር መምራት ሳይሆን በየሚድያው እየከፈተ ሰዋችያሉት ለማለት ያ በገንዘብ በሆድ በስልጣንም እየተገዛ የሱ ኡጩብጫቢዋች ምድረ ሙትቻ ሰብስቦ ያሰማቸዋል ከያ ያጨበጩብለታል ያኔ እሱ አለምን የጨበጠ ይመስለዋል የፈለግውን ያደርጋል ይህው ህዝቡን እርስ በእርስ አገዳደለን ይሄ ወራዳ ክፉ አረመኔ
@mimiyany3185
@mimiyany3185 8 ай бұрын
እንዲህ አጋልጡልን እንጂ በርቱ
@Roommateforever
@Roommateforever 8 ай бұрын
ሰይጣን ይምራን ያለ ህዝብ .. እንደዚህ ማኣት ቢመጣበት ይገርማልንን?? አሳፋሪ ጊዜ ላይ ነን ያለነው ጎበዝ? Shoutout to Ethioforum 👏🏾🤝
@user-mh9vf9ss4q
@user-mh9vf9ss4q 8 ай бұрын
ዘገባውን አንተ ዘግበዉ ሀቢቢ❤
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 8 ай бұрын
"ለዚህ እኮ ነው አገራችን ኢትዮጵያ የቅርቅሀ መሠሶ ቤት ሆና የቀረችው የጦር መሣሪያ በብድር የጭንቅላት መሣሪያ በሥርቆት : ምኑ ቀረ"
@emiyeee1490
@emiyeee1490 8 ай бұрын
😁😁🤭ኮርጆ ስለሚናገር እንኳን ሀገር ሰፈርኳን ያላስተዳደረው ብቸኛው መሪ ። ጌታ በመውሰጃው ይውሰድህ ኮረጆ ነገር የምር ሲያስጠላ 😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ጭራሽ ከቲክቶክ😂 ያዬ ምርጥ ሰው ❤️❤️❤️❤️❤️👌
@chombechombe8423
@chombechombe8423 8 ай бұрын
ተበዳ
@nadernegash827
@nadernegash827 8 ай бұрын
​@@chombechombe8423 የዲክታቶር አሽከር
@rutafruh6588
@rutafruh6588 8 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏amen
@Jonnye-rb7ei
@Jonnye-rb7ei 8 ай бұрын
ኢትዮ ፎሮም እዉነተኞ የሁሉ ኢ/ያዊ ድምፅ ❤️🙏
@k12h6
@k12h6 8 ай бұрын
@@sadiqejamal6856dedeb neh.
@issacharheylu6002
@issacharheylu6002 8 ай бұрын
​@@sadiqejamal6856እሱን ሄደህ አጠናቅረህ ኣንተ ዘግብልን
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 ай бұрын
​@@sadiqejamal6856ወሬኛ ቀናተ ም😂😂😂😂😂
@k12h6
@k12h6 8 ай бұрын
@@user-yc7uv7ns9s Jawisawoch gin Endet new yemitasbut. Astesasebachu zikitegna new
@user-di9hr9fv2x
@user-di9hr9fv2x 8 ай бұрын
ትንሽ ለወያኔ ልባቸው ስስ ነው። የወያኔን ዘገባ ሲሠሩ ያደላሉ። ከሁለት ዓመታት በላይ ተከታታያቸው ነኝ። በተረፈ ግን ትንታኔአቸውን እወደዋለሁ። ከዛ ዜና ሲያነብ ድምፁ ከሚያስጠላው ጋዜጠኛ በቀር። ንባቡ ለዛ የለውም። 🤔
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n 8 ай бұрын
እቲዮፈሮም ሰላማቹ ይብዛ❤💛❤💛❤💛💙💙💙💙💙🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay
@TeweldeberhanTzeggai-Amenay 8 ай бұрын
ABIY AHMED is not only IGNORANT but also DISHONEST because he should have quoted the source of his speech. Thank you, EF
@talemm
@talemm 8 ай бұрын
Such kind of academic infringement is called plagiarism. It’s the most embarrassing copyright crime. Specially when such crime is committed by a leader of nation, it makes the people of that nation look bad.
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 ай бұрын
ያዬ ዛሬስ አንጀቴን ነው ያራሰከው።በዚህ እንደሱ የተካነ የለም። አንድ ለማስታወስ በዲፕሎማሲው መስክ ቋሚ ወዳጅም ቋሚ ጠላትም የሚለው የዊንስተን ቸርችል ነው።የቸርችል ንግግርም አለ።ያዬ በርታ ማለት እፈልጋለሁ።
@mitikubekeleketo7814
@mitikubekeleketo7814 8 ай бұрын
የምገርም ኩረጃ ነው እንወዳችኋሌን !!
@nejatliben6293
@nejatliben6293 8 ай бұрын
ሰዉዬዉ ያልኮረጀዉ ነገር ቢኖር እብደቱን ብቻ ነዉ ሁሉም copy
@mannykebede7308
@mannykebede7308 8 ай бұрын
እብደቱንም ከ ኢዲያሚን ኮርጆል
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 8 ай бұрын
ከሻዕብያም እየኮረጀ ነዉ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 8 ай бұрын
አረ ከመንጌም 😂😂😂
@MahiletbelayAbebe-zl5qt
@MahiletbelayAbebe-zl5qt 8 ай бұрын
እብደቱንም ከእብዶች ኮርጇል
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 ай бұрын
King Of News Channel = Ethio Forum
@eyobteff
@eyobteff 8 ай бұрын
እኔ በሱ አልገረምም!! በጣም የሚደንቀኝ ወንበር ላይ ተኮልኩለው የሱን ወሬ የሚያዳምጡት በተለይ ማስታወሻ የሚፅፋት ሰዎች በህይወት ካሉት በታች ከሞቱት ትንሽ ከፍ ብለው የሚኖሩ ሰዎች ናቸው። ይሄ ምን አይነት የማህበረሰብአዊ ክስረት ውስጥ እንዳለን ጥሩ ምሳሌ ነው።
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 8 ай бұрын
ይሄው ነው ያክብርህ
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 8 ай бұрын
ጉዳችን ብዙ ነው ዘንድሮ ውርደት እኔስ አፈርኩ
@estifonegash1239
@estifonegash1239 8 ай бұрын
አጥበህ አስጣው ❤❤❤ ያየሰው ምርጥዬ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 8 ай бұрын
ያየሰዉ ሽመልስ ይመችህ ትችላለህ እራቁቱን አስቀረከዉ እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም TikTok ላይም ወሬ ይለቅማል ማለት ነዉ ነገሩ ሲከታተል የሚዉለዉ ነዉ የሚዘባርቀዉ😂
@muluzelalem6720
@muluzelalem6720 8 ай бұрын
Eree seweyew ye buna worea ayekerwem lije😂😂😂
@evenezer8433
@evenezer8433 8 ай бұрын
Ethio Forum, really I appreciate you because the only truth, loyal ,impartial and shun away from unworthy things. Ethio Forum go on and I wish you a victorious work done.❤❤❤❤❤❤❤Wedi Eri!!!
@mulugetateklu3991
@mulugetateklu3991 8 ай бұрын
O! Lord, we long for peace to reign, To end the suffering and the pain
@albehidseidalbehid1143
@albehidseidalbehid1143 8 ай бұрын
❤Can't wait to hear.
@Kafu-toronto
@Kafu-toronto 8 ай бұрын
❤❤I love the journalist presentation / narration!! The story is also holds an entertaining truth! Copying others is losing your identity, pathetic!!
@esayasbabi4713
@esayasbabi4713 8 ай бұрын
እንዳትፊታው ኢሄን ደደ.......
@amanuelreda859
@amanuelreda859 8 ай бұрын
Abiy Ahmed Ali is incapable of generating his own thoughts. He is a notorious plagiarizer. This is not his first time to use other people's academic work as his. In spite of so many questionable behaviors, it is a shame to see his supporters allow him to go this low.
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 8 ай бұрын
ያልፈጠረበትን እውቀት ከየት ያምጣ? መኮረጅ መቻሉ እራሱ ጎበዝ ነው።
@suzawiterobawit8005
@suzawiterobawit8005 8 ай бұрын
ኮመንቲ በድንግሉዋ➥👌ኣብቹ እድሜህ ይህጠር 🙏
@eyerusalemtadese7668
@eyerusalemtadese7668 8 ай бұрын
አሁን ከራሥሽ እድሜ ይቆረጥና ይሠጠዉ ብሎ ፈጣሪ ቢጠይቅሽ እሺ እንደማትይ አዉቃለሁ አንድ የጨረቃ ቤት አግኝተሽ ነዉ እድሜ የምትጨምሪለት ሀገሪቱን የደም ጎርፍ እየሞላት
@teipplestar5586
@teipplestar5586 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@suzawiterobawit8005
@suzawiterobawit8005 8 ай бұрын
@@eyerusalemtadese7668 መጀመርያ እኔ ያልኩትን ገብቶሻል እህቴ በክብር ልጠይቅሽ?
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 ай бұрын
አና ኮ አድማዉ ይጠር ነዉ ያለቸዉ ኢሚን 😂
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 8 ай бұрын
ለይኩን ለይኩን
@almazbreda
@almazbreda 8 ай бұрын
Ethio forum you are the best the true we are so proud of you
@avielavi990
@avielavi990 8 ай бұрын
True 👍
@shlomoayal
@shlomoayal 8 ай бұрын
ለኢትዮ ፎረም አንድ ሚሊዮን እናስገባ ዳይ ጀምሩ
@trussom647
@trussom647 8 ай бұрын
Ethio- forum all you said about precedent today true 👌👌🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mehariabera2771
@mehariabera2771 8 ай бұрын
Thank you EF for the information !!! Ethiopia Tikidem!!!
@sa34315
@sa34315 8 ай бұрын
ያየሰው በርታ መልካም ስራ ነው❤❤
@soloapple3
@soloapple3 4 ай бұрын
ጥሩ ነገር ይኮረጃል። period!
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያመጣልን ያረብ💔💔💔💔💔😭😭😭
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 8 ай бұрын
*በትክክል በኖቤል ሽልማት ወቅትም የፕሬዝዳንት ኦባን ንግግር ቀጥታ ኮፒ አድርገው እንደራሳቸው ሀሳብ ተናግረዋል።ዘመኑ እያንዳንዷ የመረጃ ቋት ተመዝግቦ የሚቀመጥበት በመሆኑ ማንም የሌላን ፈጠራ ሥራ የራስ ማድረግ አይቻልም~*
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
ሰውየው ከኔ በላይ አዋቂ የለም ብሎ የሚያስብ ደደብ ሰገጤ ነው። ከ7ኛ ክፍል ዶክተር ነኝ ከሚል ምን ይጠበቃል!
@abyssinyaethiopia9856
@abyssinyaethiopia9856 8 ай бұрын
Wow Ethio forum! Super analysis!
@getachewzinabu5745
@getachewzinabu5745 8 ай бұрын
Ethio Forum Absolutely Amazing you tube channel
@semaetalem5541
@semaetalem5541 8 ай бұрын
Amaizing...!!!!
@user-jv6hj9hu4l
@user-jv6hj9hu4l 8 ай бұрын
Wowwwww 👏 👏 👏 yayesew Ethio forum media nice presentation 👌
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 8 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም አቀረረባቹሁ ልዩ ነው በርቱ
@hon237
@hon237 8 ай бұрын
በግለሰቡ ላይ የሰራሀቸው ጥናቶች እጅግ ያሰገርሙኛል። አንጀት አርስ ነህ።
@DasashiDas
@DasashiDas 8 ай бұрын
ይሄን ወራዳ ሠዉየ ቶሎ ያዉርድልን
@abadigebre4385
@abadigebre4385 8 ай бұрын
ከ 2013 ጀሚረ የሚካታተለው ኢትዮ ፎረም በተለይ ትግራይ ላይ የተጀመረው ጦርነት ሰለ እውነት ሓቀኛና ትክክለኛ ከነ መስረጃ ይዞ የሚቀርብ ሚድያ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏 በፈት በመታሰራቹም ቡዙ አዝነን ፈርተን ነብር ዳግም በመምጣታቹ ይበለጥ ተደስተን እንካን ለዚ ኣበቃቹ ደሞ ኣልተቻላቹም ንሩልኝ❤❤❤❤❤❤
@yabufikir
@yabufikir 8 ай бұрын
ኢትዬ ፎረም ፍሉያት አምላክ ይሀልወልና🙏🙏🙏
@henirekubogale8864
@henirekubogale8864 8 ай бұрын
Ethio forom is The heros of mida
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 8 ай бұрын
ያንተን ፕሮግራም ደስስስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው ቀጥልበት ጥሩ ዝግጅት ነው አመሰግናለው የዚህን ዱርዬ ማንነት እንዲህ ፍንትው አድርገህ ስታቀርበው ግን ልቤን ነው ደስ ያሰኘህልኝ
@semaetalem5541
@semaetalem5541 8 ай бұрын
Ethio Forum Keep doing your jobs. Quite incredible!!!!! But if all the times be make sure your news must be neutral and if u do it beleive me you will be legend investigative journalist!!!!
@muezgt
@muezgt 8 ай бұрын
አብይ ከማደንቅለት ችሎታ -ችሎታ ከተባለ የመኮረጅ ችሎታው ነው ። ሲኮርጅ እኮ እንደ ቴፕ ሬከርደር ሁሉንም ልቅም አድርጎ ነው ። አክሽኑም ፣ ስርዓተ ነጥብም አይቀረውም ። ደግሞ የኮረጀውን መቼና የት ቦታ መጠቀም እንዳለበት ማወቁም ትልቅ ነገር ነው 😊😊
@Ethiopia2123
@Ethiopia2123 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@SamSamu-gx6bw
@SamSamu-gx6bw 8 ай бұрын
Ethio Form Great
@HB-ig3hv
@HB-ig3hv 8 ай бұрын
እናንተ የሰራችሁትን ማንም መስራት አልቻለም። በርቱ! የበረዶው ግግር እየቀለጠ ነው።
@yhannessisaynew9114
@yhannessisaynew9114 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው
@kaftimerdameka9516
@kaftimerdameka9516 8 ай бұрын
ኢትዬ ፎረሞች ከልብ ከልብ ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@tigrayson8872
@tigrayson8872 8 ай бұрын
the way you convey the message really appreciated 👍
@Freedom-dg3dr
@Freedom-dg3dr 8 ай бұрын
And also from bitweded Eritrea general when first speech abi
@husseinseffaro9875
@husseinseffaro9875 8 ай бұрын
Ethio Forum you are the best giyd❤
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 8 ай бұрын
Bravo ethio forum ሰውየው ወራዳ ነው።🇪🇷🇪🇹
@12120ruth
@12120ruth 8 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚስማማው መሪ ነው ያገኙት ከእንቅልፋቸው ገና አልነቁም እስኪ ነቁ ድረስ ይበላቸው።
@bentiefa3702
@bentiefa3702 8 ай бұрын
ሰምቶ የሚያደንቀውን ሐሳብ መጠቀም ምን ክፋት አለው ? ክፍል ውስጥ አስተማሪ አስተምሮ በፈተና ጊዜ ማስታወስ አቅቶት የሚንከባለል ሰነፍ በበዛበት ዓለም የተለያዩ ሰዎች የተናገሯቸውን ንግግሮችን ከራሳቸው አውድ ሣይጣረስ ብጠቀሙበት ጥንካሬና ብቃታቸው ቢገልፅ እንጂ አያስኮንንም። ያው ተቺ እንጂ አድናቂ መሆን የተሣነን እኛ ዝም ብለን እንተች ሰውዬው ሥራ ላይ ናቸው ።
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 8 ай бұрын
ኢቲዮ ፎረም ❤❤❤ ድል ለፋኖ ከጉራጌ
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 8 ай бұрын
Keep dreaming
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
dreaming like tdf😂🤣😂
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 8 ай бұрын
​@@abuhaile6517 Tdf እኮ ታዝሎ አልተዋጋም 1 ለ 7 ገጥሞ ጣርማ በር ድረስ እኮ አደረሳችሁ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
@@itsme-wj7zg ታዲያ ከጣርማ በር ማን መለሰህ አሜሪካ ናት?🤣🤣🤣
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 8 ай бұрын
@@abuhaile6517 1.5 ሚሊነን ሟች 0.5 ሚሊየን ቆራጣ 2ሚሊየን ሀዘንተኛ 3 ሚሊየን እራብተኛ ህዝብ ተሸክመህ አብይንና ሽመልስን እርዳታ እየለመንህ ዛሬም አፍህን ትከፍታለህ 😂😂😂
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 8 ай бұрын
ብራቮ ያየስው በጣም እናመስግናለን ❤️
@abyssinyaethiopia9856
@abyssinyaethiopia9856 8 ай бұрын
ምናለ ጥሩ መሪ ለመሆን መልካም አመራር ስልት ከሚከተሉት ሀገራዊ መሪዎች ቢኮርጁ?
@user-je3ib4cp7r
@user-je3ib4cp7r 8 ай бұрын
Really u are a smart journalist ,the way u speak and the arrangement of the word you put is an excellent .U are super journalist . I wish all the best to u and ur family.
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 8 ай бұрын
በጣም ስብዕናውን አሳየኸን ይህን ሁሉ ሰው መስማት አለበት
@HabibSeid-du4sk
@HabibSeid-du4sk 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂አቦ ይመችህ እኔኮ የምወድህ በምክንያት ነው ያየ ሰው ጀግናኮ ነህ ይሄን መሀይም እግር በእግር 😂😂😂😂
@Damo6345
@Damo6345 8 ай бұрын
Ethiopia deserves it!
@alsetilhune9696
@alsetilhune9696 8 ай бұрын
መለስ ዜናዊ ሲሞት እንደ እኔ ያለቀሰ ኢትዮጵያዊ መኖሩን እጠራጠራለሁ! ነገር ግን አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣ በማልቀሴ ተፀፅቼ ነበር! አሁን ደግሞ ልክ መሆኔ ነው የገባኝ። መለስ ዜናዊን የሚያክል መሪ ኢትዮጵያን መርቶ አያውቅም።
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 8 ай бұрын
Really you are also investigative journalist too. Amazing triangulation. Good work Ethioforum
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 8 ай бұрын
ያየሰው ጀግና
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 8 ай бұрын
EXCELLENT MEDIA!!!
@ShudyaShady-bw6hx
@ShudyaShady-bw6hx 8 ай бұрын
ምንጥቅም አለው አሁን ስንት ሚወራነገር እያለ ስለኩረጃ
@romanaklilu1646
@romanaklilu1646 8 ай бұрын
እንዳልተማረ ያሳያል የዲግሪ ጋጋታ ብቻ ዋጋየለውም
@woseneg.s.1564
@woseneg.s.1564 8 ай бұрын
I read his first "book". It did not take me a minute to notice the guy steals someone's sayings, principles, works etc...without duly acknowledging or citing. He needs to be investigated for his academic credentials.
@o92134
@o92134 8 ай бұрын
The next Big Media
@gebarhagos9391
@gebarhagos9391 8 ай бұрын
Meshrefet ethipia awaridwa
@Tewodros_Aman
@Tewodros_Aman 8 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ😮😮😮😮
@ha800
@ha800 8 ай бұрын
The good thing is He is taletned to make high copy, and past. no one can do it indeed.
@gurijema1978
@gurijema1978 8 ай бұрын
ድንቅ ማጋለጥ ነው
@HadisDerbewTafere
@HadisDerbewTafere 3 күн бұрын
ኢትዮ ፎሪም ይመችህ
@Sami_Note
@Sami_Note 8 ай бұрын
ኣረ ጉድ😂
@tsionchannelethiopia5269
@tsionchannelethiopia5269 8 ай бұрын
I feel shame as if I did it.
@mulugetawoldu1679
@mulugetawoldu1679 8 ай бұрын
ማፈርያ ጠ/ሚ ዕድሜ ልኩን እንደኮረጀ ሊኖር ነው ይድፋህ አቦ !!
@abyelove2446
@abyelove2446 8 ай бұрын
እሺ ማሰር፣ መግደል፣ ማስገደል፣ ማፈናቀል፣ የሕዝብን ጥያቄ መመለስ አለመቻል፣የኑሮ ውድነትን መቀነስ አለመቻል፣ ስርቆትና ወንጀልን መቀነስ አለመቻል ኧረ ስንቱን እንዘርዝረው... ይህንን ሁሉ መቀነስ እና ማስቆም አለመቻሉ ድንቁርናውን ያሳያል። ወየሁ ሀገሬ እና ሕዝቤ ተሸውደናል። ከዚህ በኋላ ግን......
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 8 ай бұрын
💛❤️💛❤️🌹🙏
@zetamful
@zetamful 8 ай бұрын
Wow good job. About the woman get marrage is too funny hahahaha
@tulufirew
@tulufirew 8 ай бұрын
የራሱ ሃሳብ ስለሌለው በኩረጃ ከሚያደርገውም ሆነ ከቀዳው ሃሳብ በስተጀርባ ያለውን ጥፋት ሰለማያይ በአጭር ጊዜ ብዙ ነገሮችን አወደመ - የሰው ነፍስ: ኢኮኖሚውን: ማህበራዊ ትስስራችንን: ዲፕሎማሲውን: ወዘተ... ለምሳሌ ከዩጋንዳዊቱዋ ቲክቶከር የኮረጀው ሃሳብ የፅንሰ ሃሳብ ግድፈት አለበት:: ገንዘብን ለማህበረሰብ ማቅረብ የማይችልን ኢኮኖሚ ከሚያቀርበው ይሻላል የሚለው የተኮረጀው ሃሳብ ስተት ነው:: ያስገምታል!
@zekariasmulualem5408
@zekariasmulualem5408 8 ай бұрын
እኔ አፈርኩ ወንድሜ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 8 ай бұрын
ወይ ጉድ!
@germayhagos2563
@germayhagos2563 8 ай бұрын
ለኹረጃ ማንብሎት ህፃኑ😂😂😂😂
@Ppghgd
@Ppghgd 8 ай бұрын
ታዲያ ለየትኛው የትምህርት ጥራት ነው? መሪው መጀመሪያ ሳይጠራ።😂 Ethiopia forum ትለያላችሁ 1M ያድርሳችሁ🙏😍
@berekettesfaye554
@berekettesfaye554 8 ай бұрын
❤❤❤Ethio forum is "THE ONE".... "THE ONE" from any media.❤❤❤
@berekettesfaye554
@berekettesfaye554 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ :: በርቱ
@hirutkassahun1406
@hirutkassahun1406 8 ай бұрын
ወራዳ ተዋርዶ አዋረደን ፈጣሪ ይንቀልህ
@aberamengesha3989
@aberamengesha3989 8 ай бұрын
Where is this ideat live? He is very ideat and he got degree by copy too
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 8 ай бұрын
Ethio forumoch betam denk new serachu
@mtslalteka948
@mtslalteka948 8 ай бұрын
❤ ስወዳቹ
@misgungidey34
@misgungidey34 8 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ!!!... ኩረጃ 😂😂😂
@user-tj7nv4jt6g
@user-tj7nv4jt6g 8 ай бұрын
😂😂😂😂ወዮ እረ የት ሄጄ ልሳቅ ሀገሩም አይበቃኝ..😂
@tesfagaberande9878
@tesfagaberande9878 8 ай бұрын
ይግርማል
@IbrahimJabir-sb8pi
@IbrahimJabir-sb8pi 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 62 МЛН
''መክሬህ ነበር ፤ አልሰማህም!'' ኤታማዦር ሹሙ ለአለቃቸው
19:29
ከሃየሎም አርዐያ ገዳይ ጋር የተደረገ ቆይታ | ETHIO FORUM
16:27
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 707 М.