የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 133,634

Ethio Review

Ethio Review

11 ай бұрын

የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2015/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
00:36 Noli Speciality Dental Clinic - አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ስልክ - 0905067777
12:01 - Nathanol Dental Clinic - 22 ማዞሪያ በድሪያ ሞል 6ኛ ፎቅ
ስልክ - 0930303333

Пікірлер: 428
@EthioReview1
@EthioReview1 11 ай бұрын
00:36 Noli Speciality Dental Clinic - አራት ኪሎ አምባሳደር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ስልክ - 0905067777 12:01 - Nathanol Dental Clinic - 22 ማዞሪያ በድሪያ ሞል 6ኛ ፎቅ ስልክ - 0930303333
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 11 ай бұрын
መታጠቢያ ስንት ነው??
@usershop9391
@usershop9391 11 ай бұрын
ኢሻአላአህ ወደ ሀገር ስመጣ እናንተ ጋ መጥቼ ነዉ ምታከመዉ በደንብ እደምትካድሙኝ ተስፋ አረጋለሁ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 11 ай бұрын
ጥርሴ ክፍትጥርስ ነበርና ከላይ አራትጥርስ ተበላሽቶብኝልና አራቱንነቅላችሁ ወርቅ ለማስተከል ስትነው
@nastanettube
@nastanettube 11 ай бұрын
አመሠግናለዉ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 11 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ምርጥ ነሽ የልብ ነው የምጠይቂው ተባረኪ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 11 ай бұрын
በዚህ አርቲ ቡርቲ በሚወራበት ሶሻል ሚድያ ዘመን የተገኘ ምርጥ ቻነል!!! ተባረኪ! ስራሽ ብሩክ ይሁን!
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
Arti burti😂😂😂😂💃💃💃💃💃💃
@rootp9490
@rootp9490 11 ай бұрын
ክክክክክክ አርቲ ቡርቲ
@user-qu6ub6lt8w
@user-qu6ub6lt8w 9 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂 arti burt debrogn neber amesegnalehu zena slalkubet
@ethiopia7544
@ethiopia7544 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ጠያቂ ነሽ እራሴ ቦታው ላይ ሆኜ እየጠየኩ ያህል ነው የተሰማኝ ❤
@user-cw2yk2sh1z
@user-cw2yk2sh1z 11 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ዋጋ ነዉ ዉጭ በጣም ዉድ ነዉኮ ታዳ መቸ ሞልቶልን ነዉ ወደ ሀገር ገብተን የምናሰራዉ😢
@duretibune5555
@duretibune5555 11 ай бұрын
@hayathusen9109
@hayathusen9109 11 ай бұрын
😢😢😢ጥያቄነው
@abeladiss5214
@abeladiss5214 11 ай бұрын
Atashqabx fetala
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
እዉነትነዉ
@user-zb8jv3ko6j
@user-zb8jv3ko6j 8 ай бұрын
ህክምናዉ በጣም ይለያያል እኔ ዉጭ ያሰሞላሁት ሀሽዋ 2አመት ቆየ ኢትዮ ሳሰሞላ በየሁለት ወሩ ይወድቃል
@user-od1fh3wi9s
@user-od1fh3wi9s 11 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ቀላል ብር ነው እኔ እዚህ አሣሥራለው ብዬ ከታችና ከላይ3000ድረሀም ተባልኩኝ በአላህ ፍቃድ ከ6ወር በኃላ ስገባ አሳስሬ ወደ አሰላ ሀገሬ ገባለሁ 🎉🎉
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 11 ай бұрын
በሰላም አገሬ ገብቼ እግር የሚያስገባው ፍጭቴ ሸፍናቹልኝ እንደ ልቤ መሳቅ ናፈኩ እኔ የፈጠርኩት አስመስለው በስድብ የሚያሸማቅቁኝ ብዛታቸው
@sameraha772
@sameraha772 11 ай бұрын
እግር😂😂😂
@yese7783
@yese7783 11 ай бұрын
እንዴትየኔደም መስኮትምአለው
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
Kentew new finchit wibet new eko
@Umufetitube
@Umufetitube 11 ай бұрын
ይህ አያሳቅቅም ተፈጥሮ ነው ስንቶች ጥርሳቸውን አተዋል በበሽታ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 11 ай бұрын
@@salamaseyoum4974 ማርያምን አያስቀናም ያሳቅቃል በጣም ነው የሚያስጠላው ሁለት ጥርስ የወለቀበት ነው ሚመስለው ወላቃ እያሉ ነው ሚጠሩ እማ
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 11 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ መጠየቅ ያለብሽን በትክክል ጠይቀሻል እናመሰግናለን
@user-zw7gr4mi8i
@user-zw7gr4mi8i 10 ай бұрын
ጋዜጤኛዋ ዋውው የልቤን የልቤን ነው እምጠይቀው አቦ ሰላምሽ ይብዛ በርች🌷🌷🌷
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 11 ай бұрын
ይመችሽ ጓዜጠኛዋ ምርጥ ሰው
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ አመሰግናለሁ ውስጤ የነበር ጥያቂ ነበር በቃ ሀገሬ ሰመጣ አስራለሁ አመሰግናለሁ❤️🙏
@astertsegaye2885
@astertsegaye2885 11 ай бұрын
ድዴ 1ጥርሴ ድዴ መያዝ እንቢ ሰላለ ጉኑ ላይ ተጣብቆ ነው ያቆየሁት ነው ምን ማረግ ይቻል ይሀን።
@atoaddisselassy8185
@atoaddisselassy8185 9 ай бұрын
Thanks a lot its very informative.
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 11 ай бұрын
እኔንኮን ወድቄ ጥርሴ በጠቅላሏ ወልቆል በብራትማስተከልነውየምፈልገው ገቢናወጭ የሚባለው አይመቼኝም በብረትማስተከልፈልጋለሁ ይቻላል
@truworkgetaye2763
@truworkgetaye2763 10 ай бұрын
ምርጥ ጥያቄ ነው ግን መጀመርያ አጠቃላይ ነው የምከፍለዉ ክፍያ ወይስ ጥርስ ቭርስ ከተፍታ በሁላ?
@NunshaMitku-dt5nu
@NunshaMitku-dt5nu 11 ай бұрын
እናመሰግናለን 💖
@xpk5509
@xpk5509 9 ай бұрын
ተባረኩ እርግት ያላችሁ ማሮች❤❤❤
@wasansan5781
@wasansan5781 11 ай бұрын
.የኔ.አስቸጋሪነዉ.2ቱ.የላይኘዉ.ጥረሴ.ከፈና ዝቅ.ማለቱ.ሳያንሰዉ.ፈንጭትነዉ.እሰከ.ስንትነዉ.የሚስተካክሉልኘ
@BeBetter25803
@BeBetter25803 5 ай бұрын
Do they treat gum disease and How does that work for people who is outside of Ethiopia meaning How loans it takes the process ?
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 10 ай бұрын
Thank you for sharing Nice information with Nice precis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gamilagamila4601
@gamilagamila4601 2 ай бұрын
ባአላህ ተባበሩኝ አናግሩኝ የወሎ ልጅነኝ ጥርሤ በሙሉ አለቀ በልጅነቴ እባካችሁ ተባበሩኝ አናግሩኝ ተሠቃየሁ እምበላበት አጣሁ ❤❤
@erimyastaye9329
@erimyastaye9329 11 ай бұрын
በጣም ጉበዝ በርቺ
@user-uu7ho9bk1k
@user-uu7ho9bk1k 11 ай бұрын
አጥቦ ነጭ ለማዲረግ ዋጋ ስንት ነው ?
@destamelese3244
@destamelese3244 9 ай бұрын
እናመሠግናለን
@workenashjordan9102
@workenashjordan9102 11 ай бұрын
አሪፍ ነው የበለዘስ ለማፅዳት
@hayattube3185
@hayattube3185 11 ай бұрын
ተባርኪ እህቴ በጣም ስፈልገው ነበር
@matramatta8167
@matramatta8167 11 ай бұрын
ተባረኪ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 9 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ጤናየን በሀገሬ ልጆች
@nastanettube
@nastanettube 11 ай бұрын
የምፈልገዉ ጥያቄ ነዉ እኔ ግን የምፈልገዉ ማስተከል ነዉ ጠይቂልን እስኪ
@umuabdela5009
@umuabdela5009 10 ай бұрын
ሆሊድ እስማል የተባለው ለአንድ ጥርስ ነው3000 ሺ ብር ወይስ ለሙሉው ነው አርቴፊሻሉ ማለት ነው ወደመጨረሻ ያቀረባችሁትን??
@m.4582
@m.4582 11 ай бұрын
እኔ የዛሬ ሰባት አመት በፊት አድስ አበባ ቀጨኔ የሚባል ሰፈር አሳስሬ ነበር በአምስት ሺ ብር. ግን ያለ ሰአቱ አስፈትቸው በደብ አልተስተካከለልኝም ሀገሬ ስገባ. ድጋሚ አሳስረዋለሁ
@h4065
@h4065 11 ай бұрын
ማሳስር በደብ ያስተካክላል ፈልጌነው
@m.4582
@m.4582 11 ай бұрын
@@h4065 አወ ዶክተሮቹ እዳሉሽ ጊዜውን ጠብቀሽ ከቆየሽ. ይስተካከላል እኔ ዱባይ ለመምጣት ፕሮሰስ ጀምሬ ስለነበር መፈቻው ጊዜ ሳይደርስ አስፈትቸው ነው የተመለሰብኝ
@medinanuru1711
@medinanuru1711 11 ай бұрын
ለማሴተከል ጠይቂልን ያምሰቴጥር ዋጋ ሰንትብርነው
@sff5724
@sff5724 11 ай бұрын
በጣም ነወ ማመሰግናለሁ የምፈልገዉ ነበር
@michalgebre1289
@michalgebre1289 11 ай бұрын
Plantation ዋጋው ስንት ነው
@ferafera850
@ferafera850 11 ай бұрын
ዋው ዋጋው ግን አሪፍ ነው
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 7 ай бұрын
ኢንሻአላ በአላህ ፋቃዲ እናመሰግናለን
@BiniMan-op7pb
@BiniMan-op7pb 11 ай бұрын
በርቺ ዉዴ❤
@derarabyata5901
@derarabyata5901 9 ай бұрын
አስተማርሽን የኔ ውድ ⭐️⭐️⭐️⭐️
@mukbilmohamed1094
@mukbilmohamed1094 7 ай бұрын
ሙሉ ጥርስ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል እንዲሁም ዋጋው ስንት ነው ሙሉ ጥርስ
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 11 ай бұрын
Whitening how much the price?
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 11 ай бұрын
የነጭ ማድረጊያውን ዋጋ አልነገረችንም ጠይቂያት😊
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
Ere esus yikir ye tirs mestawot yigodal
@hanlove412
@hanlove412 11 ай бұрын
​@@salamaseyoum4974እረ አሪፍ ነው ስንት ጭቃ ጥርስ አለ ቢታጠብ ጥሩ ነው
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
እኔም እያልኩኝነበር
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ቀጥይበት💖💖💖
@emmy1365
@emmy1365 11 ай бұрын
Thanks!!!😍😍
@beatibeati8851
@beatibeati8851 11 ай бұрын
Nachi lamaragi sitinu???
@Tonyczh312
@Tonyczh312 11 ай бұрын
New life ysen twaldo hikmina ystalu esti wagachewn check arglen bxam nawe minamsgnshi
@eyobabraham2467
@eyobabraham2467 11 ай бұрын
Great ❤❤❤
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 5 ай бұрын
Thank you
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 10 ай бұрын
ለማስተከል ስንት ነው
@rahmabintjemali6972
@rahmabintjemali6972 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ውይ ወላሂ ተሸወድኩኝ እኔ እኮ 5000 dirham new yekefelikut
@user-eh8yk8cn5h
@user-eh8yk8cn5h 11 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር እኔ ጥርሴን ያመኛልና አድ አራቱን አስነቅዬ ለማሠራት ስት ይጨርሳል መልስ ፈልጋለሁ
@uaesharjah
@uaesharjah 9 ай бұрын
ጥርሰ ለማሰተከል የአንድ ጥርሰ ዎጋ ሰንት ነው
@FilibonTeklu-xt3xj
@FilibonTeklu-xt3xj 9 ай бұрын
Berchi sister
@bizukifl6349
@bizukifl6349 9 ай бұрын
እኔስ በስደት ላይ ተሰቃየሁ ምን እደማደርገው ግራ ገባኝ
@user-rx2tf2hj6k
@user-rx2tf2hj6k 9 ай бұрын
በጣም እናመሰጌናሌን
@tsita278
@tsita278 8 ай бұрын
What about whiting price
@user-mt3di2te2u
@user-mt3di2te2u 11 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጡልን😢😢😢😢 ደውለን እድንመጣ
@user-fn3mk4hj4i
@user-fn3mk4hj4i 11 ай бұрын
Hey konjowa zare programme anchem betam new yemtamrut kemr amrobsheal eshi plus ➕️ arif programme new eshi gen atetfeben. Semshenem degemo negeren belen alsemam alshen akuchan honsheben manenem alsemam alshe.lemangnawem enwedshealen yemecheshe eshi. 10q 🙏 🎉❤😅
@user-bi5ke3se4w
@user-bi5ke3se4w 11 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ በስደት ጥርሴን ላሳስር ነበር በቃ ሀገሬ ስገባ አሳስራለሁ እርካሽ ነው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
@hawa6143
@hawa6143 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹
@muboedo2925
@muboedo2925 11 ай бұрын
ለማየት የገባሁት ጥርስ ማንጫን ዋጋ ለማወቅ ነበር ሚገርመው ሁለቱም ላይ አልተናገሩም ያናዳል, ቢያንስ ኤዲቲንግ ላይ ማስተካከል ትችይ ነበር በተረፈ አሪፊ ቻናል ነው በርቺ::
@user-xu8ko6pt9h
@user-xu8ko6pt9h 11 ай бұрын
አይ እኔም የገባሁት ስጥረስ ማጣት ላይ ነበር
@maremas1866
@maremas1866 9 ай бұрын
እኔም ማንጨውን ነው ጥርሴ ሰለም ነበረ ነጭ አዳለም በጠም ያናድዳኘል ሰንት ነው አለወኩም ሰንት ገ ስሳማ አየወሩም 🤔
@msultan4802
@msultan4802 11 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እምፈልገው ነገርነው ኢንሻአላህ ሀገሬ በሰላም ልግባና እማስቀይረው አርቲፊሻል ጥርስአለኝ ይሄው 6አመቱ አሁን እያመመኝነው ኤፌክሺን ፈጠረ መሰለኝ
@hikmuhiku6518
@hikmuhiku6518 11 ай бұрын
አስተክለሽዉ ነዉ ወይስ ጥርስሽ ሳይወጣ አስለጥፈሽዉ
@msultan4802
@msultan4802 11 ай бұрын
@@hikmuhiku6518የፊትለፊት ጥርሴ2ከግነራና ቀኝ የተነቀለነበርና በእሱቦታ አንዳንድ ጥርስ ማጥበቂያ አድርገው 4አድረገው ነበር የተከሉልኝ አሁን ላይ ግን ዝም ብሎ ይደማል ህመም ይሰማኛልና አልታየሁትም
@user-ru4zn7lw3e
@user-ru4zn7lw3e 11 ай бұрын
​@@hikmuhiku6518አሁን እኔ ጥረሴ ሳይወጣ እዛዉ ላይ ባሰተክል ምን ይሆናል ያዉ ጥረሴ አሰወጥቸ ሊላ አላሰተክል እሚወጣ አደለም ጠካራነዉ ግን ፍጭረ ቅጥን ያለቸናት ታሰጠላለች
@user-qe3su3qn9j
@user-qe3su3qn9j 11 ай бұрын
Wow berchi❤❤
@sadeamhmde9169
@sadeamhmde9169 9 ай бұрын
አየ ስደት ጥርሴን ጨረሰብኝ እስኪ ምን ይብቃኝ ምከሩኝ
@masarat2998
@masarat2998 11 ай бұрын
ካገሬ እደገባው የምሰራው ከዚእነው ዱባይልሰራነበር ይቅርብኝ
@marlee5657
@marlee5657 10 ай бұрын
Teeth whitening how much us the price ?
@truworkwube5569
@truworkwube5569 11 ай бұрын
የኔ ውድ መንጋጋ የሚባል ነገር የለኝም ዴንቸር ደሞ አልወድም ሌላ እድል ይኖረኛል እባክሺ ስልክም ካለ ብደውልና ሐሳብ ብሠጭኝ ደስ ይለኛል።
@Interstellar-uj3ie
@Interstellar-uj3ie 9 ай бұрын
Implantation (አጥንት ውስጥ የሚቀበር) የሚባል አማራጭ አለ።
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 9 ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው ሃገር ሠላላል ሢሆን እታሰራለሁ
@ENDLESS216ALWAYS
@ENDLESS216ALWAYS 11 ай бұрын
Please ye pc waga asayin
@xpk5509
@xpk5509 9 ай бұрын
ስታምሩ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
እኔአስነቅየ ትግል አወጣችው ደህና ነበር አለችኝ ቡሀላ አሞኝ ነበር ትንሽምቦርቦር ብሎ ነበር
@selams4468
@selams4468 11 ай бұрын
ነኔ ሀገሬ ልግባ እንጂ የ ጥርሴ ነገር እናንተጋ ነው እምጭርሰው
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 11 ай бұрын
Woww .
@selamTdf-bn3ju
@selamTdf-bn3ju 11 ай бұрын
ነባዕልኪ ለየዓረክስ ዋይ
@yashikonju8805
@yashikonju8805 9 ай бұрын
አየነይታ እያ ዘየዓረየት 😂😂😂😂
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 6 ай бұрын
ወጣ ያለ ጥርስ በስንት ትሰራላችሁ
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 11 ай бұрын
Betam Enmsgnalen ❤❤
@user-vr3cr2lm9e
@user-vr3cr2lm9e 6 ай бұрын
ሁላቸውም፣አውጥቶመቀየር፣ይቻላል፣ማለቴ፣ጥርሦቼ፣እንዳለ፣አገልግሎት፣የላቸውም፣በሥብስዋል፣ንገሩኝ፣ውዶቼ❤
@mamegela3151
@mamegela3151 9 ай бұрын
Whitinig etibet sint nw plz
@misrajdxb8852
@misrajdxb8852 10 ай бұрын
የኔ ሙሉ ጥርስ ጨረስኩ ለማስተከል ስንት ይፈጃል ጠይቂልኝ😢😢😢😢😢
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 11 ай бұрын
የታመመ ጥርስ የመዳን ቻንስ አለወይ ??? የፊት ጥርሴ ታመመ አማራጨ ማስወጣት ነው ከፊት ስለሆነ ያስጠላል ማስነቀል አልፈልግም ነበር ምን ልሆን 😢😢😢 የመንጋጋየን አስወጣሁኝ እፍፍፍ
@madinamohamed-hr9lv
@madinamohamed-hr9lv 11 ай бұрын
አሥወጥተሺ የሱን አይነት ጥርስ አስተክይ
@Interstellar-uj3ie
@Interstellar-uj3ie 9 ай бұрын
በፍፁም አታስነቅይው፣ የጥርስ ስር ህክምና(Root Canal Treatment) የሚባል አገልግሎት ስላለ እሱን አሰሪ።
@areder5751
@areder5751 7 ай бұрын
አገልግሎቱን አሁን ማግኘት እችላለሁ
@user-yq3is1ze5e
@user-yq3is1ze5e 9 ай бұрын
አመሰገናለሁ የት ነዉባታዉ
@gghguj612
@gghguj612 9 ай бұрын
እኔ አሪ ስመጣ የመጀመሪያ ስራየ ጥረሴን መታከም ነው
@user-hx6ld3dk9l
@user-hx6ld3dk9l Ай бұрын
እሽ ሀዋሳ አገልግሎቱን ማግኘት እችላለው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 11 ай бұрын
ብየ 6ወሩ ከማለት ጥርሳቸውን በትንቃቄ መያዝና በየቀኑ መፈቅ እንዳለባቸው መምከር ነው
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
ከሆነስ ምን ይሁን
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 9 ай бұрын
arfi nw thank you❤❤
@enattesfaye9492
@enattesfaye9492 10 ай бұрын
ጥርስ መትከል ስንት ነው?
@mekabogalebeyene4778
@mekabogalebeyene4778 8 ай бұрын
ኢሻአላህ ልመጣስለሆነ እናተጋ አሠራለሁ የኔቴን
@user-yh7kf1ej4c
@user-yh7kf1ej4c 7 ай бұрын
የድድ መሸሽ እክምናቹ እዴት ነው
@user-ck2li5lq8z
@user-ck2li5lq8z 11 ай бұрын
ቁጥር አስቀምጡ
@user-ff4xd7hu9i
@user-ff4xd7hu9i 11 ай бұрын
የኔ እህት እስቲ የአፍጫ ሰርጀሪ ባለሙያ ከነዋጋው አቅርቢልን❤
@sarayoutube5531
@sarayoutube5531 11 ай бұрын
አፍንጫ 😮???
@user-cw2yk2sh1z
@user-cw2yk2sh1z 11 ай бұрын
ምን 🤭 አለደ እኔም እፈልጋለሁ😂 አስታኽፊረሏህ 🤣
@adenawerku
@adenawerku 11 ай бұрын
​@@user-cw2yk2sh1zእኔም እሂም አለ ወይ ጉድ😂😂😂
@fgui789
@fgui789 11 ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂😂
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 ай бұрын
ዶክተር ቴዲ ቦሌ ገርጂ አለልሽ
@skeptic737
@skeptic737 11 ай бұрын
I was here to know the price for whitening but she skips to ask twice. Disappointing!
@timatim1607
@timatim1607 11 ай бұрын
አሪፍነው የምረ
@ramadantube
@ramadantube 11 ай бұрын
ዋው ቃዜጠኛዋ ምርጥ ናት
@uffuufjfgjgj9542
@uffuufjfgjgj9542 9 ай бұрын
መሸ አለህ በጠም ደስይለል❤❤
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 11 ай бұрын
ክክክ ጥርሴንሳሰቀው ሰንትእንደሚፉጀሳሰበው አቤት. እኔጤናልሁንእጀ ቲክቶክ አልወጣ ሆ ኢንሻአላህ አገረሰገባአሰተያየትእዲታርጉልኝ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 9 ай бұрын
እሲ ጥያቄ አለኚ በምን ላግኚሺ በውስጥ ውዴ በማርያም
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 11 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ ለተበላሸ ጥርስ ምን መላ አላችሁ ?
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
የተበላሸ ጥርስን አጥቦ ነርቩን ገሎ ሌላ አርቴፊሻል ማስተከል ስንት ነው? ትሰራላችስ?
@maremas1866
@maremas1866 9 ай бұрын
ሶስት ሺ ሀለት ሺ እንዳ አቅም አላ አሉ
@user-uu7ho9bk1k
@user-uu7ho9bk1k 11 ай бұрын
ጥርሴ በፊት ነጭ ነበር አረብ ሀገር ከመጣሁ ግን ቀላብኝ ብቦርሸውም አይለቅም ቀይሻይ ሻይ ሁልግዜ እጠጣለሁ ምናልባት እሱ ይሆን ? ያቀላብኝ
@hiwotgirma4742
@hiwotgirma4742 11 ай бұрын
አዎ እሱ የኒንም አበላሽቶታል
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 30 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)
8:03
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 2,1 М.
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 30 МЛН