የጥርስ ህክምና አገልግሎት ዋጋ በአዲስ አበባ / Tooth clinic Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 2,222

Ethio Review

Ethio Review

2 ай бұрын

የጥርስ ህክምና አገልግሎት ዋጋ በአዲስ አበባ / Tooth clinic Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 12
@BirtukanKindie-rq1ul
@BirtukanKindie-rq1ul Ай бұрын
ደከተር ሀመልማል ዋጋ ብትነግሪን ደስ ይለናል
@GenetKassahun-zr8gs
@GenetKassahun-zr8gs 2 ай бұрын
በጣም አሪፋ❤❤
@fitalenegashu6846
@fitalenegashu6846 2 ай бұрын
Wwwwwwwo thanks
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 2 ай бұрын
👏👏👏
@selamsweetlal9284
@selamsweetlal9284 Ай бұрын
Brgt card 50(100)bhonm babzagnaw enante yregachut method gn ewketn lemestet brachun kft maregach yblte gnzaben yfetral tebareku🎉
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 11 күн бұрын
ፍጭት ታስተካክላላችሁወይ. ዋጋውስ
@hwi9801
@hwi9801 2 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ መልሱልኝ እኔ ጥርሴን ማስተካከል እፈልግ ነበር ይቻላል የኔ ደህና ነው ግን አፊት ጥርሴ ሁለቱ ቲንሽ ከሌላኛው በለጥ ይላል ማሳጠር ፈልጌ ነበር ግን አሁንላይ ሀገር አይደለሁም ለማወቅ ስለፈለኩ ነው ይቻላል ወን ዋጋውስ እንዴት ነው እባኮትን መልሱልኝ 🙏
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 ай бұрын
ደና ጥርስሽ አታስነኪ ያልተናካን ነገር የመሰለ የለም
@hwi9801
@hwi9801 2 ай бұрын
@@meskeremegza1448 አመሰግናለሁ ለምክሩ አጌጥ ብሎ መመላለጥ እንዳንመጣ ጡሩ ምክር ነው የኔ እንኳን ደህና ነው ቲንሽ ማስቀነስ ነገር ነው ብዬ ነው ምናልባት ሲስተካከል የመናጋት ባህሪ ካመጣብኝ እንድተወው ነበር ባለቻናሉም ዝም አለ ሲጠየቁ መልስ አይሰጡም ጥቅም እየመሰላቸው
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 ай бұрын
@@hwi9801 የጥርስ ማሽን አንዴ ኣፍሽ ውስጥ ከገባ ገዛ በቃ ደና ጥርስ ኖሮሽ አያውቅም በእኔ የደረሰው ነው ላጊጥ ብዬ ተመልጪ ነው 😭
@hwi9801
@hwi9801 2 ай бұрын
@@meskeremegza1448 አይዞሽ እህት እውነት ለመናገር ልክ ነሽ አንድ ጓደኛ አለችኝ እና አንድ ጥርሷን ያማት ነበር አንዱን ብቻ እንዲነቀል እና እንዲስተካከል ብላ ከጎን እና ከጎን ያለውን ሁለቱንም ነቀሉት ማለቴ ተናጋ የሷ ግን ተነቅሎ ሌላ መተከል ነበር የኔ ምንም መነካት አልፈልግም ግን የፊት ጥርሴ ሁለቶቹ ረዘም ያሉ ናቸው እነኛን ማሳጠር ብቻ ነበር መከርከም ከሌላዎጋ ማስተካከል ነበር ያም ችግር ከፈጠረብኝ እተወዋለሁ ለማወቅ ፈልጌ ብተይቅም መልስ አይሰጡም ማሳጠር ነበር ሌላውንማ እኔ አልወደውም ማሳሰር ምናምን አይመቸኝም የኔ ሁለቶቹን አጠር ለማድረግ ነበር ማለቴ ምንም ሳይነካ መከርከምም ይሁን ብቻ ማሳጠር ነው ከስሩ እንዲነካብኝ አልፈልግም ይኸ ብቻ ነበር ለማወቅ የፈለኩት ካልሆነ እተወዋለሁ
@hwi9801
@hwi9801 2 ай бұрын
​@@meskeremegza1448 ልክ ነሽ አንዲት ጓደኛዬ አንዱን ጥርሷን አስነቅላ በዛ መተካት ፈልጋ አንዱን እናወልቃለን ብለው ከጎን እና ከጎን ያለውን ሁለቱን አናግተውባታል የኔ ደህና ነው ጥርሴ ግን ቲንሽ ሁለቱ ጥርሴ ከሌላው በለጥ ይላል ያንን ማስቀነስ እፈልግ ነበር ሲቀነስ ከስር የማይጎዳየኝ ከሆነ ጥርሴን የሚጎዳ እና ህመም ያለው ከሆነ ይቀርብኛል አጌጥ ብሎ መመላለጥ እንዳይመጡብኝ
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 115 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
የድድ መሸሽ በሽታ መፍትሄዎች (Gingival Recession)
8:03
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 2,4 М.
Dental carries , የጥርስ መቦርቦር እና መፍትሄዎቹ
13:21
Ethio Tebib Hospital
Рет қаралды 4,6 М.
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН