የጥርስ መቦርቦርን መከላከያ መንገዶች/NEW LIFE EP 367

  Рет қаралды 21,500

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#New_Life

Пікірлер: 55
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ያረቢ በጣም እፈራለዉ የጥርስ እመም በተለይ እንደ ጠላት በለሊት ነዉ የሚቀሰቅሰዉ።
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
ወይኔ እኔም ማታ ልክ ስተኛ ይጀምርኛል
@meremhassen2773
@meremhassen2773 Жыл бұрын
ዉዴ መድሀኒት ከፈለግሽ ላስልክልሽ
@kalokalo1263
@kalokalo1263 5 ай бұрын
ወላሂ እኔም ማታ ወድምኛታ ስገባነው የሚነሳብኝ አሰቃየኝ
@user-ms1qv2rs2m
@user-ms1qv2rs2m 5 ай бұрын
​@@meremhassen2773ላኪልኘ ጥርሴ አለቀ በስደት እህህህህህህረ
@mehubabentbaba7461
@mehubabentbaba7461 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ጥርሴ እየተቦረቦረ እየጠቆረ ነው ህመም ግን የለውም ህክምና መሄድ አልችልም በቤት የሚዘጋጂ ነገር ካለአሳውቁኝ
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@hayathworku3792
@hayathworku3792 2 жыл бұрын
ቁጥርህን ቡልክልኝ ደስ ይለኝ ነበር እኔ እሚስተካከል ቡዙ አለኝ እናም በጣም እናመሰግናለን
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
ላክልን😍😀😎
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ቸኮሌት በጣም የምወደው ዶ/ር ትክክል እናመሰግናለን
@fikrete106
@fikrete106 2 жыл бұрын
Thank you so much.
@gghguj612
@gghguj612 10 ай бұрын
እኔ እቦረሸዎለሁ ግን ተቦረቦሮ አለቀ እፍፍፍ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 8 ай бұрын
ይሄ የጥርስመቦርሻ ምንምጥቅምዬለውምአያጠራም የእጨት መፋቃይሻላል
@muleman9590
@muleman9590 11 ай бұрын
tnx
@kedus2010
@kedus2010 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@samiraEbirahem
@samiraEbirahem 2 ай бұрын
አረ ተሰቃየሁ ስልክህን ንገረን ሌሎችም እሉ
@amtulah2515
@amtulah2515 2 жыл бұрын
እኔ አሁን ሙሉ በሙሉ ተቦሠቡሯል ምን ይሻለኛል
@lidyadulla8020
@lidyadulla8020 Ай бұрын
ጥርሴን ተነቅዬ እብጠቱ አልጠፋም ደሞ በጣም ህመም አለው ዶክተር
@user-ji9lg7zu2d
@user-ji9lg7zu2d 2 жыл бұрын
ወይ ደኩተር የኔን ጥርስ ያሳስናል
@abeeredily4400
@abeeredily4400 3 ай бұрын
እናመሠግናለንዶክተረ እኔሙሉጥረሤተቦረቡሮልእንአሑንምንማዲረግእችላለሑ ሥልክሕንበወሥጥብታሥቀመጥልኚዴሥባለኚ
@SelamSelam-ky8cz
@SelamSelam-ky8cz Жыл бұрын
Yet neki Dr
@KisanetAlemseged-js5by
@KisanetAlemseged-js5by 8 ай бұрын
Adress yet new pls ngerun
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ማማከር ዬምፈልገው ነገር አለኝ ከይቅርታ ጋር ዬውስጥ መስመር ስልክ
@user-jw5iv2gs3v
@user-jw5iv2gs3v 2 жыл бұрын
ዬትነዉ የለሀዉ እኔ ተቸግረለዉ
@user-py5pg3ox9c
@user-py5pg3ox9c 2 жыл бұрын
ሰላም ጥያቄ ነበረኝ
@SelamSelam-ky8cz
@SelamSelam-ky8cz Жыл бұрын
Are yene Edale kelay xokero Eyamemey new
@FaaxumaaSafiFatiyaasafi
@FaaxumaaSafiFatiyaasafi 4 ай бұрын
ይቅርታ እንደምን ቆያችሁ እኔ ምላው የጥርስ ህክምና መውሰድ እፈልጋለሁ ነጋር ግን 1በጣም አሞኝ ከ3 ወር በፊት ነቅዬው ነባር እናም ለ2ተኛ ጊዜ ደሞ እንደ አዲስ ሌለ ጥርሴ ተቦርብራል መፍቴውን ንገሩኝ
@user-du1yq6ll2o
@user-du1yq6ll2o 2 жыл бұрын
ጥርሴን ጨርስኩ
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@hayathworku3792
@hayathworku3792 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ተቦርቡሮቡኝ አስነቀልሁ እና ለማስተከል ፈልጌ ነበር አሁንም የተቦረቦረም አለ ሞሞላት ይቻላል
@user-zj2si5oi4i
@user-zj2si5oi4i 11 ай бұрын
ያፍ ሽታ ያመጣል ይላሉ ይቅርብሽ
@medinawol8859
@medinawol8859 Жыл бұрын
ወላሂ የኔ አልቆል በተለይ መጋጋየ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 8 ай бұрын
ዬኔም ነጭነውግንዝብሎይወዲቃልከጎን
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 8 ай бұрын
ርዬኔተቦርቡሮአለቀባስሞላውምይወዲቃል😢
@user-vg3qb2rt4j
@user-vg3qb2rt4j 6 ай бұрын
አልቋልበመነቀል😢
@fjjuvbjj634
@fjjuvbjj634 11 ай бұрын
Wwww
@lulukebede1713
@lulukebede1713 2 жыл бұрын
እውነቱን ነው ፊትን በጣም ያበላሻል የጥርስ አለመስተካከል
@nefisatube7837
@nefisatube7837 2 жыл бұрын
እሺ እኔ በሁለቱም ቦታ ተቦርቡሮብኛል ስበላ ራሱ ያመኛል ምን ይብጀኝ
@user-mh9vf9ss4q
@user-mh9vf9ss4q Күн бұрын
😢
@rahmetali2463
@rahmetali2463 2 жыл бұрын
ዶክተርየ በምን የልቤን አገኘኽው መፍትሄው ምንድን ነው ተሰቃይቻለሁ።
@meremhassen2773
@meremhassen2773 Жыл бұрын
እኔም ተሰቃይቸ ነበር 😢አሁን ግን ተሽሎኛል መድሀኒት ከፈለግሽ ላስልክልሽ የተ ነዉ ያለሽዉ?
@bebe-ff7fh
@bebe-ff7fh Жыл бұрын
​@@meremhassen2773 ebaksh lena lakilgn lmot new
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 8 ай бұрын
​@@meremhassen2773እረ ቀማርያም ለኒ ተባበሪኝ
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 5 ай бұрын
​@@meremhassen2773ለኔ ላኪልኝ
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
አድራሻ
@gamilagamila4601
@gamilagamila4601 Ай бұрын
ወሬ አድ መፍትሄ የላችሁም ሥልክ አትመልሡ
@hayathworku3792
@hayathworku3792 2 жыл бұрын
አንተ የት ነዉ የምትኖረዉ እኔ ዱባይ ነበርሁ
@meremhassen2773
@meremhassen2773 Жыл бұрын
መድሀኒት ከፈለግሽ ላስልክልሽ ?
@user-gk5is6pv9j
@user-gk5is6pv9j Жыл бұрын
​@@meremhassen2773 😢😢😢ለኔ ንገሪኝ እረ
@meremhassen2773
@meremhassen2773 Жыл бұрын
@@user-gk5is6pv9j የት ነሽ ዉዴ
@bebe-ff7fh
@bebe-ff7fh Жыл бұрын
​@@meremhassen2773 ar lenam ngerign ebaksh
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 8 ай бұрын
​@@meremhassen2773ለኒ አቡዳቢ ነኝ
@semeratube4098
@semeratube4098 2 жыл бұрын
qqqqa
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 68 МЛН
Dental carries , የጥርስ መቦርቦር እና መፍትሄዎቹ
13:21
የድድ መድማት - Gum bleeding
11:33
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 9 М.
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,3 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 24 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 13 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН