የጠፉት 3ቱ ጳጳሳት - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም - Ethiopian Orthodox Menfesawi Film - 2023 -

  Рет қаралды 38,754

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Жыл бұрын

ወቅታዊ የሆነ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ ሊያየዉ የሚገባ መንፈሳዊ ፊልም
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
መንፈሳዊፊልም#መዝሙር#ስብከት#EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2023Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos#MenefesawiFilm#ortodoxfilm#

Пікірлер: 81
@7seventv21
@7seventv21 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አስተማሪ እና እዉቀት አስጨባጭ መንፈሳዊ ፊልም እንድንሰራላችዉ እባካችሁን ይህን ፊልም ሼር እና ላይክ በማድረግ ይተባበሩን ፤ ዉድ ሰባት ቲቪ ቤተሰቦች ስለሰጣችሁን ሁሉ ገንቢ አስተያየት እግዝያብሔር ይስጥልን
@user-xx6fi8mb1g
@user-xx6fi8mb1g Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 Жыл бұрын
Eshi 🎉🎉🎉
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
አሺ እናመሰግናለን ወንድምቻችን ጎበዞች በርቱ
@kdjdjjjejeje8417
@kdjdjjjejeje8417 Жыл бұрын
እሺ
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
እኛንም የጠፋነውን ልጆቹ ወደ ቤቱ ይመልሰን🤲ተባረኩ
@NoName-qt3oq
@NoName-qt3oq Жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ በሚያምር ሆኔታ አስተምሮኝ ፊልሙ በደንብ ገባኝ ቀጥሉበት
@user-uz4qi8qd9s
@user-uz4qi8qd9s Жыл бұрын
ኣስይይይ ደስ ዝብል መንፈስዊ ፊልም ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ተዋህዶ ንዘላኣለም ትኑር ሃገርና ስላም ፍቅር ያዊሪደልና ኣምላክ❤💒❤
@user-wb6gx7ur6v
@user-wb6gx7ur6v Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጲያ ሀገራችን ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ብዙዎችን እንደማስተምር.ተስፋ እናደርጋለን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@azebhailealamaw3937
@azebhailealamaw3937 Жыл бұрын
አሜን ደስ ይላል
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 8 күн бұрын
እንድህ አይነት መንፈሳዊ ትምህርት እጅግ አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💙💜💙
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፊልም ነው
@dagnewgetasew7701
@dagnewgetasew7701 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Жыл бұрын
አይቼው አይቼው አይቼው የማልጠግበው ፊልም እግዚአብሔር ይሥጣችሁ በርቱልን
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
እስኪ ማነው ይሄን ቻናል ከልቡ በፍቅር ሚወደው በስስት እና በጉጉት የምጠብቀው ቻናል ነው ክበሩልን🙏🏾❣️🥰💜🙏🏼
@esubalewgete1356
@esubalewgete1356 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን!!
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አዲስ ልቀቁልን ⛪
@amoshadd9375
@amoshadd9375 Жыл бұрын
ዋው መንፈሳዊ ፊልም መስራታችሁ እውነት በጣም ደስስስ ይላል በርቱ። ጎበዝ በርቱ እውነት
@yeroo730
@yeroo730 Жыл бұрын
እህ ፈልም ደጋግሜ አይቸዋለሁ ግን አይሰለቻኝም 😢😢❤
@ጥገናቲዩብ2280
@ጥገናቲዩብ2280 Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ደስስ የሚል ፊልም ነዉ ቀጥሉበት❤🥰🥰🥰❤️✝️
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የጠፉትን በጎች ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም በሰደት ያለነውን ለቤታችን ይመልሰን በጣም ደሰእሚል መንፈሳውይ ፎልምነው እግዚአብሔር ይባረካችሁ አሜን🤲🤲🤲
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
ድጋሚ 🤔አዲስ ልቀቁልን ❤🕊🙌
@arsihadush1207
@arsihadush1207 Жыл бұрын
Betam desi emel ena astemer now ketelbet♥️🥰🥰🥰🙏
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
በርቱለን 👏እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አስተማራ መንፋሳውይ ዲራማነው ቀጡሉበት
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🌹
@fefefefe333
@fefefefe333 Жыл бұрын
በርቱ ወገኖቼ 😍😍😍🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Жыл бұрын
በሰመአብ ተባርኩ ለሁላችሁም ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@serkeeshete
@serkeeshete Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነዉ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በርቱልን
@genetasefa7034
@genetasefa7034 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አዲስ ብሰሩልን ደሞ አሪፍ ነበር
@SelamTelaunh
@SelamTelaunh Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
💜
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@familyhome8896
@familyhome8896 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሰገን የተቆረጠው ፊልም የጀመር አይቸው ነበር አሁን እጨረሰው አለሁ
@MaheMahee-un5sl
@MaheMahee-un5sl Жыл бұрын
በርቱልን ❤❤❤
@eteneshsisay2366
@eteneshsisay2366 Жыл бұрын
Dassssss yemil timirti yemi seti film nee❤❤❤
@user-il4tc3yt5n
@user-il4tc3yt5n 10 ай бұрын
ኡፍ ደስሲል❤❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤❤
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን
@user-oc9ws1jx9q
@user-oc9ws1jx9q Жыл бұрын
😢😢እኛንም ይምልሰን😢😢 እግዚአብሔር ይመስገን ይመልሳን አይፀየፍም መጀመሪያ የተከፈተው መዝሙር ዘማሪ ማነው ነገረኝ የምታውቁ😢
@MihiraEqubay-ed5lc
@MihiraEqubay-ed5lc 6 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfayruta7546
@tesfayruta7546 Жыл бұрын
💕🙏💕✝️⛪️🙏
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Жыл бұрын
❤️❤️
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Жыл бұрын
menem.yahel.sew.bekefam.egzabaher.yeketan.new.yastmaren.😭😭😭🙏😘😘betam.asetmariyi.new.❤❤
@burtuqan
@burtuqan Жыл бұрын
⛪️⛪️⛪️🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-lm1fl9md8j
@user-lm1fl9md8j 8 күн бұрын
😢
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
ባታቋርጡት አሪፍ ነበር የምትሰሩት
@birektiniguse665
@birektiniguse665 Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል የለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔም ጥፍቻልው😊
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
❤❤❤
@ጥገናቲዩብ2280
@ጥገናቲዩብ2280 Жыл бұрын
እውነት ነዉ 😢😊
@assegeta3166
@assegeta3166 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም። ከመዳራት ወጣ ብሎ ጥበብን አስተማሪ ማድረግ ምንኛ ጥሩ ነበር። ዳዊት ደግሞ በጣም የምትወደድ አክተር ነህ ከሰላሟ የሶማሌ ክልል ከቀብሪ ደሃር ከተማ
@MebratWoldeWoldeMebrst-km7df
@MebratWoldeWoldeMebrst-km7df Жыл бұрын
Tewahido nati eminet !!!
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
አዲስ ልቀቁልን
@AsAs-ev1ri
@AsAs-ev1ri 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Жыл бұрын
እኛንም ወደቤቱ ይመልሰን በቸርነቱ❤❤❤❤😢😊
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
አዲስ ልቀቁልን ሸር ላይክ ለማድረረግ ከጎናችሁ ነን ጠፍታችሁብናልኮ ሁሌም እየገባሁ ሳይ የላችሁም ከዚህ በኋላ እደማጠፉ ተስፋ አለን በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞❤️❤
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እስቲ ቀጥሉበት😥😥አታቋርጡ
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Жыл бұрын
👍👍👍🙏🙏🙏💯
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
አዲስ እንጠብቃለን❤❤
@gdgdrr6458
@gdgdrr6458 Жыл бұрын
ለሶስተኛ ጌዜ ሳደምጠው ሳየው እኔም እንዲሁ አንድ ቀን እመለስ ይሆናን😢
@tesfayruta7546
@tesfayruta7546 Жыл бұрын
Des yimil asetemari film new
@egizabhreyemesegn5801
@egizabhreyemesegn5801 Жыл бұрын
Egizabher yemesegn endzeh aynat mesenagna film selmsarulen enamesegnalen eheta wondmoch ye twahedo lijoch subscribe eyadrgen lenabretatachw yegbal
@likereslan8459
@likereslan8459 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያን አንብቦ ሰባት ቀን ሆስፒታል በጉልኮስ የተኛ 😢
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z Жыл бұрын
እሄ ነገር ብሎክ ተደርጋል በስትት ቼክ አርገው እባክህን
@yordanossebhatu4167
@yordanossebhatu4167 Жыл бұрын
Jesus Christ is the only way to heaven
@amoshadd9375
@amoshadd9375 Жыл бұрын
ድምጹግን መሃክልላይ።አይሰማም
@coolbro2314
@coolbro2314 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የኦርቶዶክስ ድራማ የለም እባካችሁ በዚህ ቀጥሉ ወንጌልን በድርማ ማስተማር እጅግ በጣም ጥሩ ነው
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec Жыл бұрын
ሃይማኖት ነው ጸሎት ነው ወይንስ የስዕልና የፎቶግራፍ ጋለሪ( አውደ ራእይ) !!
@AsterTiku-cg3fu
@AsterTiku-cg3fu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ይስማልን 😢😢😢
@kidistfelek2318
@kidistfelek2318 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
አዲስ ልቀቁልን
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
❤❤❤❤
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ታሪክ
1:42:34
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 262 М.
ሁለት ዓለም መንፈሳዊ ፊልም / Hulet alem menfesawi film
54:25
አርባብ ቲዩብ / ARBAB Tube
Рет қаралды 55 М.
Ethiopia :  ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም  /BENIONE SPIRITUAL  MOVIE
1:30:54
ETHIO ZEMARIAM ኢትዮ ዘማርያም
Рет қаралды 293 М.
BTS of this trend with my scarry friends 😳| Andra Gogan
0:16
Andra Gogan
Рет қаралды 14 МЛН
Cleaning gadgets #food #funny #comedy
0:19
IK REACTS
Рет қаралды 8 МЛН
Девушка приехала на СТО. Женско-водительский словарь
0:56
Красавица и Чудовище ОФИЦИАЛЬНЫЙ КАНАЛ
Рет қаралды 4,2 МЛН
Дима Масленников
0:12
мехо бот
Рет қаралды 3,2 МЛН
Друзья Сына Считают Её Толстой 😂
0:21
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,5 МЛН