የሰዉ ሀገር - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ሙሉ ፊልም - Ethiopian orthodox Menfesawi Drama Films 2022

  Рет қаралды 81,647

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Жыл бұрын

በሰዉ ሀገር ስትኖር ስትኖሪ ቅድስት ድንግል ማርያምን አጥብቀህ/ሽ ያዝ/ዥ
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
EthiopianDrama#EthiopianComedy#EthiopianMovies#EthiopianComedyDrama#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Пікірлер: 175
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
መንፍሳዊ ፊልም ስወድ በስስት ነው የማየው ልቀቁልን ❤👏💒🙏
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
እኔም
@csscss-m8l
@csscss-m8l 2 күн бұрын
ድምፅ የለም
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ተመስጨ ያየሁት እመቤቴን በመሀል መዝሙሮቹ ሁሉም የነብስ ምግብ ነው ከቤቱ አይለያችሁ አይለየን👏
@RahmaWati-wt1nt
@RahmaWati-wt1nt Жыл бұрын
Muluu🥰🥰🥰🥰❤❤
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 7 ай бұрын
​@@RahmaWati-wt1nt❤❤❤
@user-kh6tm7lf4q
@user-kh6tm7lf4q Жыл бұрын
አረ ልቀቁልን እመብርሃን ጠርታቹ ልቤ ልትንጠለጠልን ነዉ እመብርሃን የኔ እናት እማምላክ ❤
@Tin677
@Tin677 4 ай бұрын
Meche emebetachenen teru?eresun bcha beswa aderegut enji yemetsehaf kidus kal bcha nwe lemastemar yemikerut ende protestantoch.azegajoch alamachehu mndnew serachun begilts adergut
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን, እባካችሁ ሌላም መንፈሳዊ ፊልም ብትሰሩ. ወደነዋል በርቱልን
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Жыл бұрын
በእውነት እደዚህ ያሉ መንፈሳዊ ፌልሞች በጣም መብዛት አለባቸው ከናንተ ብዙ ትምህርት መውሰድ አለባቸው
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው ትነሽ ቀር ያለኝ መስቀል አርጉ ጎሽ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ነው በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ የክርስቶስ ልጅ መሆን የድንግል ማርያም ወዳጅ መሆን መታደል ነው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መንፈሳዊ ፊልም በዚሁ ቀጥሉበት ድንግል ማርያም አትለየን🙏
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын
በእምነቱ የፀና ሰው እንዲህ ይታደጋል ክብር ለሱ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አይቸዋለው ልበል የማይጠገብ ፊልም ነው😘😘😘
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ቃል ሕይወቱ ያሰማልን እ/ር ይባርክችሁ 🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እውነተኛ ህይወታችንን ይባርክልን ትሁቶች ታዛዞች ያድርገን በእውነት ሁላቹንም እናመሰግናለን
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
መንፈሳዊ ፊልም በጣም ነው የምወደው ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@amarikgeto791
@amarikgeto791 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን ኪሩቤል በርታ ብዙ እንጠብቃለን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ የሚል አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m Жыл бұрын
ይህ መንፈሳዊ ፊደል እጅግ ጥዑም ግሩም ድንቅ ነዉ። ደግሜ ደጋግሜ ነዉ ያይሁት ግን ሁሌም አዲስ ነዉ ። በርቱልን በቤቱ ያፅናችሁ ጠርክሩ በዚሁ ቀጥሉበት
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Жыл бұрын
እሚገም ትምርት ነው የተዋህዶ ልጆች ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርቱልን❤❤
@tgabenshtagay6637
@tgabenshtagay6637 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በጣም ተምሬበታለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 8 ай бұрын
ያባት ምርቃት እድሜ ያረስመል አባቴ ባለ ብዬ ተመኘሁ ብቻ ተመስገን የምድር አባቴን ባጣ የዘላለም አባት አለን ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sx8he2pf2w
@user-sx8he2pf2w Жыл бұрын
ባርቱ በጣም ደስ የምልኝይ መንፈሳዊ ፊልም ማየት ነው በእውነት በጣም ስሩሉልን ቅዱስ ዑራኤል የብርካችሁ
@emuyekefal9536
@emuyekefal9536 Жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይሏል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@user-fg4sp7xt8n
@user-fg4sp7xt8n 11 ай бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው ያየሁት የመቤታችንን መዝሙር ስሰማ በስመአም ብቻ ቀጥሉበት በደንብ ነው ምናየው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላቹ
@masritmasirt1319
@masritmasirt1319 Жыл бұрын
በጣም ዴስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ሁላቺንንም በእምነታቺን ጸኑ እና ጠንካራ ያድርገን 🙏🙏🙏🙏
@AsterTiku-cg3fu
@AsterTiku-cg3fu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ይስማልን 😢😢
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እመብርሀን ታጠክራችሁ🥰🥰🥰🙏🙏🙏💕
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dasanpuliyakkod5618
@dasanpuliyakkod5618 Жыл бұрын
ደስስስስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ቀጥሉበት አስፋፉልን እግዚአብሔር ይርዳችኹ
@meazajima6585
@meazajima6585 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ቅልህ ይስምልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-yu7bl6ct6v
@user-yu7bl6ct6v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምስገን እህት አባቶች ቃልህይውት ያሰማልን
@user-hg5vb2rk8r
@user-hg5vb2rk8r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@aestrhi4687
@aestrhi4687 Жыл бұрын
በጣም የሚስተምር ፊልም 💞💞💞💞💞💞💞💞 ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን በርቱልን 🇲🇱👍
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
ከመፃሕፈ ጦቢት የምወደው ክፍል ነው የመላኩ የቅዱስ ሩፋሄል የሁም በረከት ይደርባችሁ ተባረኩ🙏🥰🥰🥰🥰
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
በጣም ዴስ የሚል ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
@dgyfhj3487
@dgyfhj3487 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል አስተማሪ ድራማ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እስከ መጨረሻ በእምነታችን ያፅናን❤️‍🔥🙏
@fishazebene
@fishazebene Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@fhhgggv6367
@fhhgggv6367 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ኣስተማሪነው ታዛዮች እንዲንሆን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን በረከታቹ ይደርብን አሜን /3/✝️
@urltube7298
@urltube7298 Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ትምርት ነው ግን አንገታችሁላይ መስቀል እሰሩ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
አዎ መሐተብ አንዳቸውም ላይ አላየሁም
@mercyeshetu8559
@mercyeshetu8559 Жыл бұрын
Alechiwe shurbu new yeshafanechiwe
@entelem
@entelem Жыл бұрын
እጅግ እፅብ ድንቅ አፅናኝና አስተማሪ ነው ስለዚህ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
መፈሳዊ ፊልም ሳይ ሂሊናየ ነፃነት ይሰማኛል በርቱልን
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
በእማምላክ ልቀቁልን ስወዳችሁ ክብሬም ሞገሴም አለኝታየም እናቴም ስቄም ማርያም ናት በባእድ ሀገር ያለሷ ባዶ ናት ሂወቴ እንጠብቃለን የተዋህዶ እንቁዎች⛪⛪
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
ደስ የሚል መንፈሳውይ ፊልም
@DubaiUse-em7bc
@DubaiUse-em7bc Жыл бұрын
በርቱ ሁላችንም ደጋፌዎቻችሁ ነን እግዚአብሄር ይባርካችሁ አሁንም እመቤቴ ከጎንህ አትለይህ
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ነው 👏👏👏
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል በርቱልን በስስት ነው የጨረስኩት❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tr9gv3fn8z
@user-tr9gv3fn8z Жыл бұрын
😍😍😍 በእውነት አስተማሪነው
@luwamchildofGode4666
@luwamchildofGode4666 Жыл бұрын
ደሰ ሲይል ኢገዛቢሂረ የጠቡቓቹ❤🙏
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
በማርያም ደስ ሲሳ መንፈስን የሚያረሰርስ 😢😢😢😢😢ልብን የሚነካ መፈሳውይ ፊልምነው ባላለቀ ብየ በጉጉት ነበር ያየውት😢😢😢😢እግዚያብሄር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሞን ይመልስልን 😢😢😢😢😢😢😢
@teriteri2157
@teriteri2157 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
የትህትና እመቤት እመብርሐን ቅድስት ❤❤❤እናቴ❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
ይለቀቅልን አስቱ ቆነጃጅት ሚለውን ስንቴ አየሁት ሁሉም ይማሩበታል መንፈሳዊ ፊልም 💗
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
እረ ስንት ግዜ ነው የምታሳዩን አስዲስ ነገር መስሎኝ ነበር የቆየ ነው እኮ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አባቴ እሰከ ሞገሳቸዉ ሲያምሩ ኦርቶዶክሰ ብዙ አሰምሮ አላት
@user-zh4li2wh6w
@user-zh4li2wh6w Жыл бұрын
🙏🙏❤❤❤❤አሜን አሜን
@Ayal19
@Ayal19 Жыл бұрын
ይሄን ፊልም የአጥንት ልጅ ነው እንደ ሊለቀቅ ነው ተተባለ ሰነበተ ዛሬ ኅዳር 8 በጥበቃ አንቃቃችሁን እኛ ትምህርት አንማር ድራማ ሲሆን አፋችንን ነው ከፍተን የምንጠብቅ
@alemmoges1552
@alemmoges1552 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎን ነው ያየነው በርቱ
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜነ አሜን
@milknbd
@milknbd 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏💘
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 8 ай бұрын
ገና ከማየተ ሰብስክራይም አርጌአችሀለሁ ሳዳምጠው በእንባ ነው እግዚያብሄር ታላቅ ነው
@user-zv6rt1gb9u
@user-zv6rt1gb9u 11 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ተመስጨ ያየሁት እመቤቴን በመሀል መዝሙሮች ቃል ህዉት ያሰማልን ❤😢❤
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o Жыл бұрын
በርቱ ቃለ ህይወት ያሰማል💒💚💛❤🙏
@zeinabkourani2654
@zeinabkourani2654 Жыл бұрын
Ymg"a filmi tbarkulini
@user-ic6sx5ed9v
@user-ic6sx5ed9v 7 ай бұрын
በጣምደሥይላየማናዉቀዉንአሣዉቆኑል❤❤❤❤❤
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Endet das yemil newu bee ewunet degagime ayewut yemayi xageb Asitemari😍😍😍Egizahber Yibarikachu😍🙏
@gabereegzabherewldeeysuse5271
@gabereegzabherewldeeysuse5271 Жыл бұрын
Amen betame deshe Yelalale bertu
@yeshworkadsu8860
@yeshworkadsu8860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ግንን ምነው አንድም ሰው ላይ ማህተብ አላየሁም መች አንገታችሁ ስለሚታየኝ ነው
@weleteamanual2128
@weleteamanual2128 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልኝ ይኸ ታሪክ ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተወሰደ የጦቢት ታሪክ ነው
@user-lw2ig3zp3x
@user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ያክብራቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በርቱልን
@asmiratebeje
@asmiratebeje Жыл бұрын
መድሀኒያለም ያበረታችሁ በጣም አስተማሪ ፊልሞች እያሳያችሁን ነው
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
በእውነት በጣም አለቀስሁ በርቱ በጣም ጥሩ ነው ግን እግዚአብሔር ከሰው አፍይጠብቀን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
❤️✝️🙏
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Жыл бұрын
ጥሩ ተጫዉታችሁት እያላችሁ በመጨርሻግን በቃለመጠየቁ ላይ ለምሳሌ እግዚአብሔር አምላክ ሴት የወንድን ልጂ አትልበስ ይላል ግን ደንቅራለይ ሲቀጥል እደት እናማትባለን ብላ የተጠየቀችዉ ከአመታተቧ ላይ የእጃችንን ጣት ሠብስበን ሳይሆን ሌባ ጣታችንን ግደታ የመስቀል ምልክት መስራት አለባት በተርፈ በርቱ
@21MarYam
@21MarYam Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያበርታችሁ
@21barkot
@21barkot Жыл бұрын
በናታችሁ አትደጋግሙት አድስ ነገር ስሩልን በዙ ታርኮች በቅዱስ መፅሀፋችንና በገድላት አሉ ስሩ አሳዩን እሱኑ እርእስ ብቻ አትቀያይሩ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
ልቦና ይስጥሽ፡ ስንት ደክመው ነው ላንቺ በነፃ የሚያቀርቡት፡ ብትችይ ብርታት የሚሆን ቃላት ተጠቀሚ፡
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Жыл бұрын
Yalayew bizu ale bidegagmem timhret alew
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ያላየን አለን መኅፈሳዊ ነገር ቢደጋገም ጥሩ ነው ስት ፕራንክ ደጋግመን እናየለ
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Жыл бұрын
🙏💕🙏💞 እግዚአብሔር ይመስገነዉ ጎበዞች በርቱልን😍😍😍😍😍😍 ተመስገን🙏💕🙏💞
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
በርቱልን በእውነት እፍፍፍፍፍ
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
ሰው ባያበረታህም ፈጣሪ በሰጠህ ጥበብ ሰው አንቃ ላንተ ብል የማይበላው ተቀማጭ ነው ሰው አትጠብቁ ጊዜው ሲያባንነው ያየዋል የቆረቆረኝ ሰው ያበርታን የሚለው ነው እሱ ከናተ ጋር ነው አታቋርጡት ባይታይም
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
ትክክል ግን ያሳዝናል ወሬ ቢሆን እሄኔ ስንት ሰው ያየው ነበር
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ደስስስስስስስስስስስስስስየሚልመንፈሳዊፊልም ነው አይቸዋለሁ ካሁን በፊት ባነሩ የማምላክ ስም ስለሆነ አድስ መስሎኝ ነበር እዩት የተውህዶ ልጆች በርቱልኝ
@user-ps9fq3bz6r
@user-ps9fq3bz6r Жыл бұрын
ይለቀቅልን😘😘😘😘
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን
@Tube-mk8wo
@Tube-mk8wo Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት ደስስትሉ በጣም የምወዳችሁ ወንድሞቻችን እህቶቻችን በእውነት 👏 እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ የእምየተዋህዶልጆች ፕሮፋይል በመጫን ለመልካም ነገር ነው የከፈትኩት👏በእውነት ፍቅር ያሸንፋል 👏
@asterchuchu
@asterchuchu 10 ай бұрын
ጽድቅ በቀራንዮ መስቀል ላይ እርቃኑን ስለተቸነከረው ስለኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ መመስከር ፣በእርሱ እውነት አምኖ በክርስቶስ መኖር ፣ በሕይወት መመስከር ፣ሁሌም ስለኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት በመመስከር እንጂ በማብላት በማጠጣት ጽድቅየለም ፣ማብላትና ማጣት ትእዛዝነው ኢየሱስ ክርስቶስ ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጣችሁን አንዳይለን የምንፈጽመው ተግባር ነው
@user-di7cb9ks9d
@user-di7cb9ks9d Жыл бұрын
ጸጉራችሁን ተቆረጡ መፈሳዊ እየሰራችሁ እያስተማራችሁን አደለ በደንብ ህይወታችሁ እዲያስተምር እላለሁ በተረፈ መፈሳዊ ስራችሁን እያየሁ ነው በርቱ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын
በጣም ደሰይላልቀጥሉበትበርቱ
@user-ey8ds1bq2z
@user-ey8ds1bq2z Жыл бұрын
EgziabhEr ysatln bertu Tenkru. BeTam astemari new bertu
@user-ps9fq3bz6r
@user-ps9fq3bz6r Жыл бұрын
እናመሠግናለን❤❤
@yeshewubet855
@yeshewubet855 7 ай бұрын
Kalehiot yasemaln Amen
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እና አስተማሪ ነው ቅር ያለኝ ነገር አለ እሱም ማህተብ አድርጋችሁ ብትሰሩ ሳራ አባቷ ወዘተ ባዶ አንገት ናቸው ካጠፋሁ ይቅርታ
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
ይለቀቅ በጉጉት አለቅን💕💗
@aberashadaneadane4258
@aberashadaneadane4258 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@ZahraZahra-yi1sx
@ZahraZahra-yi1sx 3 ай бұрын
የኔ ብቻ ነው ከ30 ደቂቃ በቀር አይሠማም😢😢😢
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
የተዋዶ ልጆች የት ናችሁ በርቱ ጸጉራችሁን ሽፍን መስቀል እሰሩ ከግብጾች ተማሩ
@nahomfisseha3998
@nahomfisseha3998 Жыл бұрын
des yilal betam gn megelechachn meskel new meskel hayil new meskel beza new meskel hiwot new meskel angetachin lay metfat yelebetm enantem lay binor
@MesfinFeyisa
@MesfinFeyisa 5 ай бұрын
Fetari yebarekelen beretulen
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ophonetastic6069
@ophonetastic6069 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ፌልሙ አስተማሪ ነው ተመችቶኛል ግን ማህተብ አላደርጉም አንገታቸው ላይ አይታይም ኦርቶዶክስ መሆናቸውን ምንም አያሳይም ደሞ ምስለ ስእል አይታይም የምጸለያው ቦታ እንጂ በተቀርው አሪፌ ነው ቀጥሉበት
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
Thanksthanksliked❤️❤️💒💒❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ቀጠሮ አጭር መንፈሳዊ ድራማ
24:36
አርባብ ቲዩብ / ARBAB Tube
Рет қаралды 9 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
አሱ ጓል አክሱም  is livewelcome gays
አሱ ጓል አክሱም
Рет қаралды 12
ዘንባባ 200ሺ ብር😂😂
11:08
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 2 М.
Ethiopia :  ቤኒኦኒ መንፈሣዊ ፊልም  /BENIONE SPIRITUAL  MOVIE
1:30:54
ETHIO ZEMARIAM ኢትዮ ዘማርያም
Рет қаралды 293 М.
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 77 М.
የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
1:35:44
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 637 М.
Dại gái thật tê tái || Beautiful angel and stupid thief #shorts
0:23
Giga Chad locks in 🔒🗿 #gigachad #comedy
0:19
The Logan Chitwood
Рет қаралды 4 МЛН