የጠፋው አይንዋ የበራላት እድለኛ! የአንድ ሰው ህይወት የቤዛ ክፍል፡1

  Рет қаралды 1,934,798

Donkey Tube

Donkey Tube

10 ай бұрын

የዛሬዋ እንግዳችን ቤዛዊት ጥላሁን ትባላለች በ በልጅነቷ በድንገት ሁለቱም አይኖቿ ማየት ያቅታቸዋል ቤዛ በትምህርቷ ገበዝ ተማሪ ስለነበረች እና መማር በጣም ስለምትወድ አይኖቿ ባያዩም ለመማር ከነበራት ፍቅር የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ትመዘገብ ነበር ሆኖም እራሷን በከፍተኛ መጠን መታመም እና የሚጥል ህመም ስለተጨመረባት የግድ ትምህርቷን ማቋረጥ እና ህክምና መከታተል ጀመረች ሆኖም ያዓለም ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ወደምታቀው የዐይን ህክምና ማእከል ትልካትና ሀኪሙ ወደሚኒሊክ ሆስፒታል ሪፈር ይፅፍላቸዋል ዳግማዊ ሚኒሊክም አይኖን ለመታደገ ጊዜው እዳለፈ እና መፍትሄው አይን የሚለግስ ሰው ከተገኘ አይኗ እደሚያይ ነገሯት ሆኖም ቤዛ ተስፋ ቆርጣ ስለነበር ደስተኛ አልነበረችም እናቷ ተስፋ ሰጥተዋት ወደቤታቸው ይመለሳሉ ከብዙ ቆይታ ቦኋላ ከ ዳግማዊ ሚኒሊክ ተደውሎላቸው ከውጭ ሀገር ለ ዓይን ህክምና ሀኪሞች ስለሐጡ የቤዛንም አይን እዲያዩት ጠዋት እዲመጡ ተነገራቸው ቀኑ የቅድስት ስላሴ ወራዊ ክብረ በዓል ስለነበር በእግዚአብሔር ሙሉ ተስፋ አደረጉና የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና ለጋሽ ስለተገኘ ቀዶጥገና የቀኝ አይኖን በተሳካ ተከናወነ ለማየት የምትጓጓው ቤዛም የታሸገው አይኖ ሲከፈት የምትወዳትን እናቷን በቁስል አይኖ አይታ አለቀሰች ደስም አላቸው።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ ያላችሁ በዚህ ኢሜል donkeytubeshow@gmail.com መልእክታችሁን እና ስልካችሁን አስቀምጡልን
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
የጠፋው አይንዋ የበራላት እድለኛ! ያሳለፈችው እፁብ ድንቅ ነው#new #life #challenge #lifestyle #lovestory
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 4 500
@mukerasilk5669
@mukerasilk5669 10 ай бұрын
እሸቱ በእናትህ መጨረሻው ተሎ በል ቤዛዊትን የረዳ አምላ እኛንም ይርዳን በዚህ አጋጣሚ ለዓይን ባንክ ዓይኔን ስሞት መለገስ አለብኝ ዋና ነጥቡ ይሄ ነው።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
❤❤❤ፈጣሪ ፀጋዉን ይብዛልሽ
@ritagetachew5375
@ritagetachew5375 10 ай бұрын
Me too ✋️
@classytube6766
@classytube6766 10 ай бұрын
Awo enem wesgnalew
@TsegaTeshome
@TsegaTeshome 10 ай бұрын
ebakachu lqequt kfl huletn
@tmaxflash
@tmaxflash 10 ай бұрын
Of course enem eyasebikut nw ayenen meleges alebign
@nadi8082
@nadi8082 10 ай бұрын
ሙሉውን ታሪክ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ። እንኳንም ስላሴ በእለተ ቀኑ ማረሽ እንኳንም ድነሽ ፈተናዎችሽን እንደ ታሪክ እንድትናገሪ አደረገሽ። ልዑል እግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን።
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@YergalemYergu-fe7vd
@YergalemYergu-fe7vd 10 ай бұрын
ክፍል ፪ ይቀጥል በጣም አስተማሪ ታርክ ነው
@etsegenet1178
@etsegenet1178 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 9 ай бұрын
Amennnn hul gize simu yibarekkkkkkk
@cherinet_fikadu1619
@cherinet_fikadu1619 9 ай бұрын
😢🥺😔 ምን ይባላል ተመስገን 🙏
@WudasemariamSolomon
@WudasemariamSolomon 10 ай бұрын
በቅድስት ሥላሴ😢😢😢 አልቅሼ ጀምሬ አለቅሼ ጨረሰኩ......አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል❤እናቴ ሰማዕቷ የጅርዋ ንግስት አምላክሽ ይመስገን😘 ተመስገን🙏🙏🙏
@ferehiwotkebede
@ferehiwotkebede 10 ай бұрын
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 9 ай бұрын
Yejeruwa Aresemye.....silanchi min tenagere yalkal...ahunem dabeshin ateleyign...
@messihaile
@messihaile 9 ай бұрын
Egna gn egziabher yimesgen malet endet nw yerakebn eee 😢😢😢😢
@keyhaKonjo
@keyhaKonjo 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@betyhailay1079
@betyhailay1079 9 ай бұрын
mechers alchalkum ufffff
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 5 ай бұрын
እውነትም ጠንካራ ነሽ እናት ትልቅ ትርጉም አላት እናት ለምን ትሙት ትሂስድ አጎንብሳ ያለ ምክንያት አልተባለም እናት...... ተስፋችን ገበናችን ብርታት ጥንካሬ ሰጪ መልካሙን ሁሉ ተመኘው ለሁሉም እናቶች ቤዛ ላንቺም መልካሙን ሁሉ ተመኘው
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 5 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ተአምር አቤት ቀን አለው አቤት የሰው ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ባንቺ ስላደረገው ስለሁሉ ስሙ ይክበር መፅሐፍ ፃፊ እባክሽ አይኔን ለደም ባንክ ለመለገስ ቃል መግባት እንዳለብኝ አሳሰብሽኝ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 10 ай бұрын
ጅሩ አርሴማ የኛ ሀገር ሰማዕቷ እንኳን ማረችሽ 🙏🙏🙏🙏
@selinateklesion9398
@selinateklesion9398 10 ай бұрын
GEITA YESUS NEW MIMREW ESU NEW MIFEWSEW ARSEMA AYDELECHM GEITA YESUS BCHA NEW FEWASI KBRU ESU YWSED BEYESUS SM
@TihonGebregziyabher-kc8cj
@TihonGebregziyabher-kc8cj 10 ай бұрын
​@@selinateklesion9398 Fetare lakebere semaete laregew minew ante techenek
@MahletKumlachew
@MahletKumlachew 10 ай бұрын
​@@selinateklesion9398egziabher bekidusanu layi hono yiseral hawaryatum yifewusu neber begita Hulu yichalal arsima gedam tamrawi gedam new tsebelu fewash new egziabher bekidusanu layi yiseral🙏😍
@etsehiwotgetachew2637
@etsehiwotgetachew2637 10 ай бұрын
@@selinateklesion9398 አርሴማንም እንዴት አዳንሻት ብትያት ልክ እንደ ጵጥሮስ መዳን በማንም የለም በ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ትልሻለች!ለ ቅዱሳን ሰማዕታት ፀጋን ያለበሰ ጌታችን እና መድህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን!የሰማእቶ ፀሎት እና በረከት አይለየን❤
@elhambeyan3279
@elhambeyan3279 10 ай бұрын
እባክሽን እንዴት ነው ጅሩ አርሴማ መሄድ እችላለው::
@adismulugeta9984
@adismulugeta9984 10 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሸ የኔ እናት 🙏🙏😍😍
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 5 ай бұрын
የአስተማሪው ስህተት የዚህችን ልጅ መከራ በእጅጉ አበዛው መከራውን በፅናት አለፈች እግዛብሄር እረዳት ከዛ ሁሉ መከራ ወጣች!
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 5 ай бұрын
እውነትም እንዴት ነው መልሶ የሰራሽ እግዚአብሄር ሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ❤❤❤ወንድምየው እህቶችሽ ሁሉም ቤተሰብሽ ደስ ስትሉ❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
ሁሉን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን❤❤❤
@MayaMurad-jb4sj
@MayaMurad-jb4sj 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MayaMurad-jb4sj
@MayaMurad-jb4sj 10 ай бұрын
Zvmie❤❤❤❤
@GideenaAlene-qo3lc
@GideenaAlene-qo3lc 10 ай бұрын
amen amen ❤
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 10 ай бұрын
Amen!
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 10 ай бұрын
Amen!!!
@Mshawaab
@Mshawaab 10 ай бұрын
የአላህ እኛንም አላህ የተስተካከ ንሮ የእርፍት እጀራ ይሰጠን ያርብ ሙስሊም ኬርስታኑ ተሳስቦ የሚኖርበት አገራችን ትመለስልን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@misganabere6115
@misganabere6115 10 ай бұрын
አሜን
@MeriMTube
@MeriMTube 10 ай бұрын
አሚንአሚን
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 10 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን
@user-qn7et6nc1s
@user-qn7et6nc1s 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 10 ай бұрын
አሜን
@user-ihitegebre64
@user-ihitegebre64 9 ай бұрын
የዓይኔን ብሌን ዛሬውንው እንደምለግስ በቤዚ ስም ቃል እገባለው። እሼ ክፍል ሁለት ላይ የምጽፍው ኮሜንት እሱ ነው ሚሆነው። ኣንተ ተባረክ! ክብር ለ ቅድስት ሥላሴ😍🙏🙏🙏
@SofiyaKemal-pj4nk
@SofiyaKemal-pj4nk 9 ай бұрын
ልጆች ምን ያህል እንክብካቤ እንደሚገባቸው ያስተምራል በተለይ ዱላ አዕምሮን የሚነካ የመምህራን ቅጣት የስንቱን ጓዳ አንኳኩቷል ለሁሉም ት/ት ይሰጣል መጠረሻውን P/s አሏህ ለሁላችንም ይምራን አሚን❤❤❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 10 ай бұрын
ከዚህ የምንማረው እግዚአብሔርን በደስታም ሆነ በሐዘን ማመስገን እዳለብን ነው። ሁሉ ለእርሱ ይቻለዋልና።
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 10 ай бұрын
Bitikill lehulum mamsegn new megban😮😮😮
@semenez49
@semenez49 10 ай бұрын
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 10 ай бұрын
Amen
@binientertainment3816
@binientertainment3816 6 ай бұрын
Amen it's true 👍
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 5 ай бұрын
እኔ ፡ በጣም ፡ ታምሜአለሁ ፡ ሀሞቴን ፡ አስወጥቼ ፡ ነበር ተሰቃየሁ
@Selasea
@Selasea 10 ай бұрын
ስላሴ አቦይ ክብርን ምስጋናን አምልኮን ውዳሴን ንአካ ይኩን ንዘልአለም አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-gc3li9gx2g
@user-gc3li9gx2g 2 ай бұрын
ባንቺ ሂወት ደስታ የመጅመርያዋ የተደሰትኩ አንደኛዋ እኔ ነኝ አንድ ቀን ያማረ ሂወት እደምትኖሪ አምን ነበር ዶኪ ቲዩብ 3:15 ተመልሼ መልካም ዜናሽን ለማውራት ስለበቃው ቅዱስ ሚካሄል ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤የኔ የዋ እንኩዋን ደስ ያለሽ መልካም ጋብቻ ❤❤❤
@AsratTerefe
@AsratTerefe 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ:: የልጅቱን እይታ የመለሱ ሀኪሞች ምስጋና ይገባቸዋል:: ዐይኑን የለገሰው ሟች ነፍሱን በገነት ያኑረው:: ምህረትን ያደረገው እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን::
@foziatabit8428
@foziatabit8428 10 ай бұрын
ልጄ ስለአንቺ ተጨነቅኩ፣መከራን የቻለ አሸናፊ ነውና ያንንሁሉ አልፈሽ ለዝህ በቅተሻለችና አልሐምዱሊላህ ይህን ታሪክሽን በማስታወሻ ላይ አኑረሽ መጽሐፍ ይወጠዋል እንኳን ለዝህ አበቃሽ።❤❤❤❤❤❤❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 9 ай бұрын
ትክክል እህቴ መጽሐፍ ይወጣዋል።
@millionaregatadesse5640
@millionaregatadesse5640 10 ай бұрын
አጋእዝተ አለም ዘላለም ሥሌሴ ይክበር ይመስገን። ሁለተኛውን በጉጉት እንጠብቃለን እሼ በርታ እንዲህ አይነት ታሪኮች በጣም አስተማሪ በመሆናቸው በደንብ ልትሰራበት ይገባል ። እንደ ደንቅ ልጆች በተረፈ እንደ ባለፈው ክፍል ሁለትን እንዳታስቀረው
@AberaGebregiorgis
@AberaGebregiorgis 10 ай бұрын
ሥላሴ ስትፅፉ ይህኛው ሥ ተጠቀሙ
@millionaregatadesse5640
@millionaregatadesse5640 10 ай бұрын
@@AberaGebregiorgis 🙏 እሺ አመሰግናለሁ።
@yoftaheadal239
@yoftaheadal239 9 ай бұрын
እኔም እያነባሁት ነው። እግዚአብሔርዬ ታአምርህንና ፍቅርህን መገለጫህ ድንቅና ልዩ ነው! እግዚአብሔርዬ ተመስገን! እሼ ባጋጣሚ in person ባገኛት የማደንቃትና የምነግራት፣ she's one in a million and special እንደሆነች ነው ። Donkey Tube, In my lifetime በጣም የሚያስደንቁኝ ነገሮች Limited ናቸው። All your teamwork እና የእሼ ስራ taking over. በርቱ ቀጥሉበት Keep up good work.❤❤❤
@YeMareamLij
@YeMareamLij 5 ай бұрын
ተመስገን ማለት ትልቅ ነገር ነዉ !ፈጣሪ ሆይ በሆነዉም ባልሆነዉም ነገር ሁሉ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህዬ እኔንም የደረቀውን ልቤን በቁረአን አርጥብልኝ የልቤን ብረሀን አብራልኝ ያረብ የዝችን ልጅ ታሪክ የቀየርክ ፈጣሪ በመተናነስ እለምንካለው ያረብ😢 ሀገራችንንም በመልካም በሠላምና በፍቅር ቀይርልን
@zahralama8064
@zahralama8064 9 ай бұрын
አሜን
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 9 ай бұрын
አሜን። 🙏🙏🙏
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 9 ай бұрын
አሜን
@ggvvv7767
@ggvvv7767 9 ай бұрын
አሚን የሁላችንንም ያረብ
@hawa-ne
@hawa-ne 9 ай бұрын
አሚን ያረብ😢
@niserekana
@niserekana 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ:: የልጅቱን እይታ የመለሱ ሀኪሞች ምስጋና ይገባቸዋል:: ዐይኑን የለገሰው ሟች ነፍሱን በገነት ያኑረው:: ምህረትን ያደረገው እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን:: 🙏🙏🙏🙏🙏
@meruaj8646
@meruaj8646 9 ай бұрын
Ameen 🙏🙏🙏
@etalem3596
@etalem3596 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fantayedegemu
@fantayedegemu 9 ай бұрын
ሶስቱ ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባቸው መዳህናለም ክበር ተመስገን እኔ ቃላት አጥሮኛል ብቻ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እት ዘመንሽ ይባረክ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የጨረስኩት ክፍል 2 በጉጉት ነው የምጠብቀው ምርጥ ሰው እሼ እንዴት እንደማከብርህ ከልቤ ነው
@diguatube568
@diguatube568 9 ай бұрын
ሥላሴ !
@user-ff5pj1tz5x
@user-ff5pj1tz5x 9 ай бұрын
እጀን ከአፌ ላይ በመገረም ይዥ ጨረስኩት😢 ድንቅ ታሪክ ነው አላህዬ ምስጋና ይገባህ አልሃምዱሊላህ
@ghionyihene786
@ghionyihene786 10 ай бұрын
ክብርና ምሥጋና ለፈጣሪ ይሁን፤ ሥላሶች ፀሎታችን ይስሙን!!*** እጅግ የገረመኝ ደግሞ የቤዛ ታሪኩን የመግለፅ ዓቅም !!
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 10 ай бұрын
Amen Amen Amen! Tekekel ❤
@rahilajabbari
@rahilajabbari 10 ай бұрын
እግዜአቤሔር ይመስከን ቅድስት አርሴማ ማረችሽ ቅድስት ስላሴዎች ማሩሽ እስከ መጨረሻው እያለቀስኩ ስማሁት እግዜአቤሔር ታሪክ ይቀይራል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 10 ай бұрын
አሜነ አሜን
@mintesnothamle7641
@mintesnothamle7641 10 ай бұрын
ስላሶች አይባልም አንድ አምላክ እንጂ ሶስት አምላክ ስለማንል 🙏።
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 9 ай бұрын
Amen 🙏
@wosent7336
@wosent7336 9 ай бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ክብር መገለጫ ስለሆንሽና ከዚህ ሁሉ ፈተና አልፈሽ እንደታሪክ ለመናገር በመብቃትሽ አምላክ ይመስገን፡፡ ለኔም እጅግ ብዙ ነገርን አርጎልኛል፡፡ ለኛ ያረገውን ነገር ለሁሉም እንዲያረግ እመኛለሁ፡፡
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ህይወት እግዚአብሔር ትረፊ ሲል በምንም ተመስሎ ያተርፋል ቤዛይት የልጄም ስም ነው አንቺ ለሰው ልጅ መማሪያ አድርጎ ነው የፈጠረሽ ቀሪው ዘመንሽን ስላሴዎች ይከተሉሽ አድናቂሽ ነኝ ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ ❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏
@abuyetube
@abuyetube 10 ай бұрын
በጨነቃችሁ ጊዜ ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ❤ ሰላም ለምድራችን እመኛለሁ❤ እስኪ አበረታቱኝ ውዶች❤
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 10 ай бұрын
አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yoni21
@yoni21 10 ай бұрын
አሜን❤
@user-by4xt7ob3x
@user-by4xt7ob3x 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@birhanemengistu
@birhanemengistu 10 ай бұрын
Ameen
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አጋእዝተ ዓለም ሥላሤ አያቷ የተማፀኑላት አሳልፈው የሰጡአት ታቦት ናቸው ቀዶ ጥገናውንም ያከናወኑላት እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ላበቃት አምላክ ❤ እባክህን ክፍል ሁለትንም ቀጥል እናመሰግናለን !!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም ይዞ ያፍር የለም 😭የኔ ዉድ ድንግል ጠብቅልን እህታለም ❤️🙏እሺህየ አንተ ቅን መልካም ሰው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድማለም አመሰግናለሁ ❤️🙏
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 10 ай бұрын
ታሪክሽን ስስማ አልቅሻለሁ የአብርሀሙ ስላሴ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ቡዙ ያስተምራል በርቺ እህቴ ፅኚ ሁለተኛውም አይንሽ ይበራል እግዚሐቤር ታማኝ ነው ክብር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ የታመመው ሁሉ ይዳን እሸቱ እናመሰግናለን ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው ያቀረብክልን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 10 ай бұрын
ካንቺ ሂወት በጣም ትልቅ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ምክነያት ያረገሽ ጤነኛ ሆነን ለምናማርር ሰዎች የተላክሽ ነሽ ከፈጣሪ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬ ላይ ቆመሽ ይህንን ለመናገር ያበቃሽ አሜን ❤❤❤❤
@user-mq1cn5tl7e
@user-mq1cn5tl7e 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ስራውና የማዳን ሃይሉ የተገለጠበት በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነው። አሸቱ በእድሜና በጤና በልፅገህ በመልካም ስራህ ዳብረህ ኑር። ቤዛ ፅናትሽ ጥንካሬሽ ለሌሎች መልካም አራያ የሚሆን ነው። በምህረት የጎበኘሽ አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን።
@user-dr7vz1dc3z
@user-dr7vz1dc3z 9 ай бұрын
ሁሉን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይብበር ይመሰገን እንኳን ለዚህ አበቀሽ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤
@user-if1ji6un2d
@user-if1ji6un2d 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ጥንካሬሽን በእግዚአብሔር መታመንሽን አድንቂዋለው እንኳን ስላሴዎች ምህረቱን ላኩልሽ ያንቼ ታሪክ ከልጄ ጋር ስለሚመሳሰል እንባዬን መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ነው ያለቀስኩት እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልሽ የእኔም ልጅ እመቤቴ በምህረቷ ከልጇ አማልዳኝ ከሚጥል በሽታ ተፈውሶልኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@----SPORTETHIOPIA
@----SPORTETHIOPIA 10 ай бұрын
ከቀረብን ይልቅ የሆነልን በጣም ብዙ ነው 🙏🥺 የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🥰🥰❤
@meklithailu2047
@meklithailu2047 9 ай бұрын
እረ እሼ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የኔ ቆንጆ ታሪክሽ ልብ ይጠግናል የሚገርምሽ እኔም እናቴ በህይወት ልትለየኝ ስትል እንደአያትሽ ነበር የየሰናበተችኝ ነፍሳቸውን ይምማረውን በመንፈስ እያዩሽ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም እረዳሽ ክብርና ምስጋና ለስላሴ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikadubilew6837
@fikadubilew6837 9 ай бұрын
ኡፉፉፉ ....ምን አይነት አሳዛኝና ትንፋሽን ሰቅዞ የሚይዝ ታሪክና የልጅቷ ፅዕኑ ጥነካሬ ያሳያል።የአያቷ እምነት ልዩ ነው። ሞተውም በመንፈስ የሚያዩ ይመስለኛል።ሞት እንኳን ጨክኖ የሚለው የጥላሁን ዘፈን እዚህ ላይ ያስፈልጋል። ያመምህር ግን ያይን ብሌን የሚሰጣት ይመስለኛል።።።።
@elhambeyan3279
@elhambeyan3279 10 ай бұрын
ቃላት አጣው የምፅፈው ; እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ! ክብር ለአብርሃሙ ሥላሴ🤲🤲🤲
@user-ym7hj3lz3z
@user-ym7hj3lz3z 10 ай бұрын
ላንቺ የደረሱ ስላሴ ለሁላችንም ይድረሱልን
@diguatube568
@diguatube568 9 ай бұрын
ሥላሴ !
@judihabte9289
@judihabte9289 9 ай бұрын
Amen
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 5 ай бұрын
Amen❤❤❤
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 3 ай бұрын
Amen
@user-dj2gs2qy1g
@user-dj2gs2qy1g 9 ай бұрын
ይህንን ያደረግ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን !እጅጉን እፁብ ድንቅ ታሪክ ነው ባላለቀ ብየ ነው የተመኘሁት በጣም ነው ደስ የምትይው አነጋገርሽ ሁሉ አንችም ከዚህ የበለጠ የህይወት ደረጃ ያድርስሽ የኔ ውድ ❤
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec 4 ай бұрын
ቅድስት ሥላሴ ክብሩን ሁሉሉሉሉሉሉሉሉሉ ይውስውድ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን። አይንሽን ስለመለሰልሽ ብቻ አይደለም ሰው ስላደረገሽም ጭምር እንጂ ማመስገንን እንድታውቂ ለኛም ማመስገንን እንድታስተምሪ ስላደረገሽ። ከዛ ውጪ ግን እጅግግግ ምርጥና ጤነኛ አያትና እናት ነበሩሽ አሉሽ እና ከሁሉ ከሁሉ በነሱ ብቻ እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ እናትሽ በሕይወት ካሉ አብዝቶቶቶቶ ይባርካቸው ለደጉ ዘመን ቅድስት ሥላሴ ለሚከብሩበት ወርቅ ዘመን ያድርሳቸው ያድርሳችሁ። ድንቅ የእምነት ቤተሰብ።
@ekramehussen6185
@ekramehussen6185 5 ай бұрын
ማነው እደኔ ቀለበቷን ካየ በኋላ ተመልሶ ከቲክቶክ መቶ እያየ ያለው
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 4 ай бұрын
አኔ
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 4 ай бұрын
enem ende addis eyayew new
@berakebede2809
@berakebede2809 4 ай бұрын
ማሪያምን እኔ
@menenali8158
@menenali8158 4 ай бұрын
እኔ
@user-zo6uu6pg3z
@user-zo6uu6pg3z 4 ай бұрын
Getan ena😂
@user-yy5gj8ju9s
@user-yy5gj8ju9s 10 ай бұрын
ለአንቺ የደረሱ የአብርሀሙ ስላሴዎች ለኛም ይድረሱ የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽን እምትደሰችበት በሙሉ ጤና እምትኖሪበት ያሰብሽው ሁሉ የሚሳካበት የበረከት ዘመን ያርግልሽ ❤❤❤
@meskitiztaw1665
@meskitiztaw1665 9 ай бұрын
Amen 🙏
@diguatube568
@diguatube568 9 ай бұрын
ሥላሴ!
@mirkofetene-jf2ri
@mirkofetene-jf2ri 4 ай бұрын
Yetuga new ye abiriham silase yemetut melak enji ere anbibu metsihaf
@ruthdemeneh8490
@ruthdemeneh8490 9 ай бұрын
“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” ሮሜ 8፥28
@yordanoskassa7953
@yordanoskassa7953 9 ай бұрын
Endet hiwot yemiset kal new❤
@aberhameyirga-je5tj
@aberhameyirga-je5tj 9 ай бұрын
የአብርሐሙ ሥላሴ ምስጋና ይደርሰው እንኳንም እግዚያዓብሔር እረዳሽ
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 5 ай бұрын
አሜን
@lijmayk2121
@lijmayk2121 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እሼ በርቱ ። ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር 2 እየጠበቅን ነው ❤❤❤❤
@kalkidanaddisu9457
@kalkidanaddisu9457 9 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በቃ እቺ የተመረጥሸ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ታምራቱን ባንቺ አደረገ 🙏🙏🙏
@TmesegnAmelaki
@TmesegnAmelaki 10 ай бұрын
በስማአም የእግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ማሪያምን እንደዛሬ ተሰምቶኝ አያቅም እመብርሃን ከዚህም በላይ መልካም ቦታ ታድርስሽ ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያት ስለ እናት ሀገራችን ፀልዩ ።
@uaex2464
@uaex2464 2 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ኢትዩጰያ ሰላምሽ ይብዛ
@enateasefa2807
@enateasefa2807 4 ай бұрын
ቤዝዬ የረዳሽ የታወረዉን ዓይንሽን የከፈተ ጌታ የተመሠገን ይሁን ።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 9 ай бұрын
ወይ እህቴ የሠው ልጅ ታሪክ ሁሉም መጽሀፍ ነው ያንቺ ደሞ ይለያል አያትሽን በገነት ያኑርልሽ ይህን ሁሉ ምህረት ላወረደልሽ አምላክ ክብር እና ሞገስ ይገባዋል ዘመንሽን በትዳር እና በልጆች ባርኮልሽ እውነተኛ ታሪክሽን ጽፈሽ መጸሀፍሽን ጽፈሽ በቤታችን እናስቀምጣለን ግን ለእግዚአብሔር ምን የሚሳነው ነገር አለ? እናንተ ቤት የገቡ ስላሶች እኛም ቤት ይግቡ አሜን
@SayuMayu-wh1dn
@SayuMayu-wh1dn 10 ай бұрын
ስላሴ ይመስገኑ እናቴ እውነት እንዲ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል ስለተሰጠኛ ነገር እንዳመሰግን ነው ያደረግሽኝ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ
@nigistbogale8834
@nigistbogale8834 10 ай бұрын
በስላሴዎች ስም! እጅግ በጣም የሚገርም ታአምር ነው በዚች እድሜሽ ያየሽው! ተስፋሽ ግን ብዙ እደሆነ ይታያል የኔ ቆንጆ ❤❤❤እግዚአብሄር መርጦሽ ነው ይህን ሁሉ መከራ የተወጣሽው ለሰው ልጅ አስተማሪ ሊያደርግሽ ፈልጎ ነው በርች ታሪክሽ መጨረሻው ይናፍቃል
@nafuya
@nafuya 5 ай бұрын
ክብር እና ሞገስ ለቅድስት ስላሴ እናመሰግኖት ዘንድ ልቦና ይስጠን❤❤❤
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 9 ай бұрын
በየቤታችን ብዙ ነገሮችን ያሳለፍን አለን ምንም አይነት ነገር ቢሆን እግዚአብሔር ማረግ ይችላል ላንችም ለእኔም እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አደረገልን የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የናትሽን ድካም አየሁት እናትነት ጽናት ደግሞ ስታምሪ እሄ ታምርር ነው
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውርልን የሁላችንንም ታሪክ ይቀይርልን 🙏ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️‼️‼️‼️
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 10 ай бұрын
አሜን፫
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 10 ай бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 ♥️ ❤️ ❤
@immoimmo8766
@immoimmo8766 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 10 ай бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሺን 2006 ዓመት እናቴንም ምንም ማየት አትቺልም ነበር እንዲህ ሆና ከአንድ ዓመት ቦኃላ ነው ማየት የቻለቹው 😭😭የታምራቱ ሁሉ ባላቤት እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይሁንለት ክፍል ሁለት plz 🙏የሶው ልጅ ሆይ እግዚአብሔርን አመስግን ❤❤
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 10 ай бұрын
እንኳን ዳነችልሽ ግን በምንድን ነው የዳነችው እናትሽ
@add9654
@add9654 10 ай бұрын
በምድነው የተሻላቸው እናትሽ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 9 ай бұрын
እኳን ተሻላት ውደየ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 9 ай бұрын
🎉እንኳን ብርሀንሽን አላህ መለሰልሽ አላህ የምትፈልጊውን ነገር ሁሉ ይስጥሽ🎉
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 5 ай бұрын
አሚን
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 4 ай бұрын
ስለ ተፈወስሽ እንኳን ደስ አለሽ አዳኝ እግዚአብሔር አብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ነዉ።
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 10 ай бұрын
ቃልም የለኝ የኔ እናት!!! እግዚአብሔር መልሶ ሰራሽ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ከሁሉ በላይ የአስታማሪሽን ሁኔታ ስትናገሪ አልቻልኩም 😭 አሁን አይቶሽ ቢፅናና እራሱን ይቅር ቢል ደስ ይለኛል። ቅድስት ስላሴ ይክበር ይመስገን በህይወትሽ ስለሆነው መዳን 🙏🙏🙏
@asmamawsilesh3931
@asmamawsilesh3931 10 ай бұрын
የዚች እህት ታሪክ ለአሰተማሪዎች፣ ለሐኪሞች፣ ለታካሚዎች፣ ለወላጆች፣ ለወጣቶች፣ ለተማሪዎች፣ ለሃይማኖተኞች .. . ሁሉ አስተማሪ ነው! በጣም ነው የደነቀኝ! እሼ ባለታሪኮቹን ከየት ነው የምታገኛቸው?
@MKDAs-tl2ul
@MKDAs-tl2ul 5 ай бұрын
የእዉነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ጀግና ነሽ እግዛብሄር የመስገን እንኮንም ነሻለሽ ጠካራ ሴት ነሽ
@AD-qy3tm
@AD-qy3tm 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለስላሲዋች ላንቺ ተአምራትን ያደረጉ ስላሴዋች ለጎደኛዪም ብርሀኗን ይመልሱላት ፀልዩልን
@sabiamboo
@sabiamboo 10 ай бұрын
እንካን አምላክ ረዳሽ የኔ እናት 🙏🙏አልቅሼ ሞትኩ 😢😢
@hanaabitew1960
@hanaabitew1960 10 ай бұрын
ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ። እግዚአብሔር ትልቅ ነው ። ታላቅም ነገር አደረገልን አሜን። ቆንጅዬ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንኳን ለዚህ አበቃሽ። እመቤቴ ቅድስት አርሴማ አሁንም ከፊት ከኋላ ትጠብቅሽ። ክፍል 2 በጉጉት ነው የምጠብቀው ይለቀቅ እሼ አንተም ተባረክ❤
@user-dh5oj4fu5w
@user-dh5oj4fu5w 5 ай бұрын
የኔ ውድ አስለቀሽኚ😢😢 ያላህ ስራ ሡብሀን አላህ ድቅ የሂወት ፈተና መጨረሻው ደሥሢል
@user-je2io9oz4l
@user-je2io9oz4l 4 ай бұрын
እደዛሬ አልቅሸ አላቅም እህቴ እግዚአብሔር የሚወደው ነው የሚፈትነው እማየ ምርጥ ታሪክ ነው
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 10 ай бұрын
አቤት የኔ ቆንጆ በልጅነት እድሜሽ ፈተና መቀበሉ ከባድ ቢሆንም ያቀን አልፎ ዛሬ ድነሽ ለእግዚአብሔር ምስክር እንድት ሆኚ ያደረገሽ ጌታ ይክበር ይመስገን ቆንጅዬ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ
@mededmuhammed3301
@mededmuhammed3301 9 ай бұрын
ሱብሃነላህ ለአላህ ጥራት ይገባህ አላህ እንኳንም አፍያ አደረገሽ ቤተሰቦችሽም እንኳን ደስ አላቸው ።ላያስችል አይሰጥም የሚሉት ይሄ ነው አጁብ ።በአላህ ላይ እንዴት ተስፋ ትቆርጣለህ/ሽ አበደን ተስፋ አትቁረጥ/ጪ ከጨለማ በኋሏ ብርሃን አለ ከችግርም በሀኋሏ ምቾት አለ።ይቺ እህት ታሪኳ እንደነገረችን በአላህ ፍቃድ ብዙ ፈታኝ መከራዎች የሳለፈች ናትና የሰው ዘር ሁሉ ዬትም ያለ በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም በምንችለውና በምትፈልገው ነገር ሁሉ ልናግዛት ይገባል ።
@AberahamHailu
@AberahamHailu 9 ай бұрын
እር አሼ ህይወትዋ በጣም አስተማሪ ነውና እባክህ እባክህ ቶሎ አስቀጥለው እውነት ነፍሴ እየቃተተች እየጠበቀችህ ነው እና ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ።
@user-jn5nx2sv5h
@user-jn5nx2sv5h 5 ай бұрын
የኔ እናት ታሪክ ቀያሪው ታሪክሺን ስለቀየረው ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉
@user-bl6ir7uk4b
@user-bl6ir7uk4b 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለአንቺ የደረሰ አምላክ በችግር በመከራ ላሉ ወግኖቻችን ይደረሰላቸወ አሜን)💚💛❤️)
@mekdesshiferaw5162
@mekdesshiferaw5162 10 ай бұрын
pppppp
@EtulaMatula
@EtulaMatula 9 ай бұрын
Amen 🙏
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 9 ай бұрын
❤ኣሜን
@tofa_ye_Nazretu
@tofa_ye_Nazretu 9 ай бұрын
የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ እኮ😭 አቦ አላህ ከክፉ ነገር በሙሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏 ቀሪ ዘመንሽ ሳቅ ከፊትሽ የማይጠፋበት ያድርግልሽ 🙏❤🙏❤
@ReduLove-zf8rs
@ReduLove-zf8rs 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመሰግን ጀግና ሴት ነሽ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
አብርሀሙ ስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው አንቺን የረዱሽ ለተጨነቁት ሁሉ ይድረስ የኢትዮጵያ አስተማሪዎች አትማቱ የሰው ሂወት አታበላሹ የአያትሽ ፍቅር እኔም እንዳንቺ ነው አያቴን የምወዳት ነፍሳቸውን ይማርልን😢
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 9 ай бұрын
ቤዛ በእውነት እያለቀሰኩ ጨረስኩት። የእግዚአብሔርን ጥልቅ ፍቅሩን አየሁበት። የአያትሽ የእምነት ፅናትም ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ። ቤዛዩ እባክሽ አታልቅሽበት።
@tinsaealebel3650
@tinsaealebel3650 5 ай бұрын
Part 2 please. May God be blessed who helped this young lady. His testimony is ever sure. Praise God forever
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለአብርሃሙ ሥላሴ፣❤🙏ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሜን❤🙏እንኳን ለዚህ አበቃሽ ተመስገን🙏ላንች የደረሱልሽ ለሁላችንም ቤት ይድረሱልን አሜን🙏
@diguatube568
@diguatube568 9 ай бұрын
ሥላሴ!
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 9 ай бұрын
@@diguatube568 አመሰግናለሁ አርሜያለሁ "ሥላሴ"
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg 10 ай бұрын
ስላሴ ባንቺና በቤተሰቦችሽ ያደረጉት ተአምር ይገርማል ደስ የሚል ታሪክ የጥንካሬሽ ውጤት ነው
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ልጂቱ በጣም ጠንካራ ናት እግዛብሄር ከማረሽ ግን በቀል አያስፈልግም😢
@danaittekeste7982
@danaittekeste7982 5 ай бұрын
ማነው ድጋሚ ሊያያት የመጣ ከ ቀለበቷ በዓላ
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 5 ай бұрын
Meeeee
@gezaeamare7382
@gezaeamare7382 8 ай бұрын
በጣም ልብ አንጠልጠይ አሳዛኝና ኣስደሳች እዉነተኛ ታሪከ ነዉ። ሌሊት ሰባት ኣከባቢነዉ ያየሁት ። እኔም በጣም ኣስለቀሰኝ ።በይዛወዊትም ጥርት ባለ ከልብዋ ስለ አፈሰሰችዉ በጣም ማራኪ ነበረ ። ኣንተም በትግስት በመምራትህ እስኪ ሁለተኛዉ ክፍል ልየዉ የነጌ ሰዉ ይበለን።
@SelamMekonen-gt8hs
@SelamMekonen-gt8hs 10 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ... በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ 🥰 ድነሽ ታሪክሽን ለመናገር እና ለማመስገን ያበቃሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@hawaendris7959
@hawaendris7959 10 ай бұрын
ማነው እደኔ የመዳምቤት የመረረው በላይክ ይችን ኮሜትየምታነብ ሁሎ ሠላም ለሀገራችን
@baayushnedesaa671
@baayushnedesaa671 10 ай бұрын
ተመስገን በይ የኔ ቆጆ
@mulatuj
@mulatuj 10 ай бұрын
አልሐምዱሊላህ በይ እያመሠገንን መኖርይሻል እኔም እንዳችነኝ ስደተነኝ
@mesiab1227
@mesiab1227 9 ай бұрын
ይገርማል የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ የአንቺ ጥንካሬ በርቺ እግዚአብሄር ያበርታሽ የኔ ጎበዝ እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን ።
@Habtammengesha
@Habtammengesha 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤❤❤ከዚህ ሁሉ ፈተና ቡሀላ እንደዚህ ሁነሽ ማየት የምር መታደል ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 10 ай бұрын
ያብረሀሙ ስላሴ በእኔም ህይወት ውስጥ እጅግ ብዙ ድንቅ ታምራቶች ተደርገውልኛል
@hadamudeki4966
@hadamudeki4966 10 ай бұрын
ቤዚ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ። ለዚህ ያበቁሽ ስላሴዎች ይክበር። በርቺ እህታችን።❤❤❤
@hirutkebede2897
@hirutkebede2897 9 ай бұрын
ለገታ ሁሉ ቀላል ነዉ ጌታ ይባረክ
@artsofethiopia
@artsofethiopia 9 ай бұрын
እግዚአብሄር መልካም ነው ወላዲተ አምላክ እንኳን ረዳችሽ። እናቴ ቅድስት አርሴማ
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 10 ай бұрын
የሴጣ ስራነው እኔም ፈተና ላይነኝ ከነ ቤተሰቦቼ ጨንቆኛ ጠቦኛል ትንፋሽ አጣው ፆሎት አሩጉሉኝ ከልባቹ በፈጣሪ ትንሽ ልተንፍስ 😢😢😢
@user-zm4yi8tl4r
@user-zm4yi8tl4r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ የፈውስ እጁን ይዘርግላቹ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጭንቀት ሸን ያሣልሽ አይዞሸ❤❤
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 10 ай бұрын
@@user-zm4yi8tl4r አሜን
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 10 ай бұрын
@@hapitamahmad8755 አሜን
@getaneheniyew
@getaneheniyew 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት
@tigist9632
@tigist9632 10 ай бұрын
_ስሉስ ቅዱስ ሆይ ምስጋና እና አምልኮት ለእናንተ ይሁን።_ *_በጣም የሚገርም ነዉ በእዉነት😢😢😢ክፍል ፪ እንጠብቃለን እሼ_*
@abush_2014
@abush_2014 5 ай бұрын
እምነት ፅናት የሚደነቅ ነዉ ። እንኳን ጌታ ረዳሽ? ያገባችሁ ግን ያኔ በአንድ ቀን የወደደችዉን ልጅ ነዉ ወይስ?
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 5 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ አንቺስ ጠንካራ ብርቱ የታሪክ ዳራ ምሳሌ እግዚአብሔር ሰው በደንብ እንደሚረዳ ማሳያ ነሽ አምላክ ይመስገን ስለ ሁሉ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር በመፍራት ይለቅ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 ай бұрын
እውነት ነው ያለንን ትተን የሌለንን ነው የምናየው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን !
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@brainfuel9593
@brainfuel9593 10 ай бұрын
ያሳዝናል ለትንሽ ነገር ትእግስት በማጣት ለተፈጠረ ስህተት መምህሮች ተማሪዎች ወላጆች አምነው ልጆቻቸውን ሲልኩ እንደራሳቹ ልጆች ብታዩ
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 10 ай бұрын
Ene eskahun aynen ye ayne amlak new yeterefegne eskahun meleketu ale
@brainfuel9593
@brainfuel9593 10 ай бұрын
@@hiyamhiyam162 በጣም ያሳዝናል ጥሩ መምህራን እንዳሉ ሁሉ ክፍ ጠባሳ ሚያስቀምጡም አሉ የልጅነት ጠባሳ አይረሳም
@user-zt9dt7zz9w
@user-zt9dt7zz9w 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንችን አለማድነቅ ይከብዳል ሙሉውን ስታለቅሽ እያለቀስኩ ስትስቂ እየሳኩ ነው ያየሁሽ እና ቃል የለኝም
@tigistdemissie
@tigistdemissie 5 ай бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር ሁሉን አደረገልሽ ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ልጅ
@azebshiferaw9272
@azebshiferaw9272 10 ай бұрын
የቅዱስ እግዚአብሔር ሥራ እጅግ ይደንቃል!! ሰውን ደግሞ መስራት የሚችለው አምላካችን የተመሰገነ ይሁን!! ሲያዩሽ እኮ ምንም ክፉ ነገር አግኝቶሽ የምታውቂ አትመስዪም?! አሁንም አምላክ ይጠብቅሽ!!!
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 10 ай бұрын
እንዲህ አልፎ እንድታወሪዉ የረዳሽ ሀያል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 እናንት ሳትማሩ ለማስተማር የምትሰማሩ መምህር እና ሌሎችም ዶክተር በሁሉም ስራ መስክ ሀላፊነታቹህን በአግባቡ ማትወጡ ሰወች ዋ ! ለእናንተ ስንቱ በመጥፎ መምህርና ዶክተር ህይወቱን አካሉን አጧል ልብ ይስጣቹ😢
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 62 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 922 М.
They got a Golden Buzzer 🤣✨
0:46
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
I only teach well, why am I a victim
0:42
TEO FRANCISKO
Рет қаралды 6 МЛН
It’S So Fun To Wash My Son’S Hair! #funny #baby#cute  #funnybaby
0:14
Amazing Children Toys
Рет қаралды 11 МЛН
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 17 МЛН