የአቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ጉዞ

  Рет қаралды 35,967

Fana Television

Fana Television

4 жыл бұрын

የአቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ጉዞ

Пікірлер: 125
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
እኔ ከ97 ጀምሮ ተለክፌ አዲናቂው ነኝ።ግብዞቹ ሲፈሩት ስሙን አጠፉት።አሁንም ብዙ እንጠብቃለን
@fissehakassieyitbarek7232
@fissehakassieyitbarek7232 4 жыл бұрын
እኔ የሰፈሩ ልጅ ነኝ የተተረከው እውነት ነው የማስመሰል አይደለም ልደቱን አለማድነቅና አለማክበር አይቻልም። በኋላቀር የጨለማ አገር ውስጥ የተገኘ ብቸኛ አብሪ ኰከብ ነው። እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ። በቅርብ የሚያውቁት ሰወች እውነተኛ ስብእናውን በሚገባ ስለገለፁልን ከልብ እናመሰግናለን።
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 4 жыл бұрын
የሰፈሩ ልጅ ከሆንሺ አድራሻወን ስጭኝ በሱ ፍቅር ከተለከፋኮ ቆይሁ
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
ሀበሻ ሀበሻ He is already taken my dear😂
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
I’m Ethiopian tgraway i have big respect my hero Ldetu 🙏🙏❤️ inshalla you win one day
@abrishatu6812
@abrishatu6812 4 жыл бұрын
የጌዜ ጉዳይ ነው አንጂ አውነት አንድ ቀን መውጣቷ አይቀርም ። ይሄው ጊዜዋ ደረሰ። ከአቶ ልደቱጋ በተወሰኑ ጉዳዮች ላይ የፖለቲካ ልዪነት ቢኖሩኝም ሁሌም በአቋሙ የፀና ከእውነትጋ የቆመ ሰው ስለነበር ክብርና አድናቆት ነበረኝ።
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
የኔ ንጉሥ 15 አመት ተመኝቸ 2012 ተሣካልኝ አሁን ፎቶ አብሬ አለኝ ሁልጊዜም ንጉሣችን ነህ ምን አይነት መርዝነት ነው እሡን የሚጠላ አይምሮ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 4 жыл бұрын
አድራሻወን ሱጡኝ በልደቱ ፍቅር ተጠምጃለሁ ማበዴ ነው 😭😭😭😭😭😭
@bekeleyitayew9340
@bekeleyitayew9340 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የልተጠቀመችበት ምርጥና ብቸኛው ፖለቲከኛ ነው
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
እውነት ብለሀል እውነተኛ መሪ የማይፈልግ ህዝብ😢
@kalidtube1832
@kalidtube1832 4 жыл бұрын
The አይረን man !! እንዳንተ አይነት ጉምቱ ፓለቲከኛ ያስፈልገናል !! ልደቱ ጀግና ነህ
@lillykeith9571
@lillykeith9571 4 жыл бұрын
ለደትዬ ውስጤ አድርጌሃለሁ መልሸ ማንዴላ ካደረግኩህ ቆይቻለሁ። ከልቤ ጎንበስ ብዬ ይቅርታ እጠይቅሃለሁ። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብርሃኑ ነጋን ተገልጦ ጨለማ መሆኑን ከአረጋገጠ በኃላ ሁሉም ተጸጽቷል። ላይህ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ። በርታልን ከጎንህ ነን።
@eyaak7031
@eyaak7031 4 жыл бұрын
ለሁሉም እግዚህብሄር ቀን አለው በርታልን የኔ ጀግና 😍
@Tube-ki6fw
@Tube-ki6fw 4 жыл бұрын
ልደትዬ.የኛ.ማኛአሁንም ብዙ እጠብቃለን
@samuelliben1564
@samuelliben1564 4 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ይሕ ዝግጅት የሚጎለው ግን 97 የነበሩትን አክተሮች ቢጠየቁ ጥሩ ነበር
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ገና ገና ብዙ እውነት ይወጣል የወያኔን ወሬ የወያኔን ተኮል ሰውምቶ ያለስምክ ስም የሰጠክ ሁሉ ባወሬው ያፍራል እኔ ያኔም አሁንም ካንተና ከእውነት ጋር ነኝ ኢዴፓ
@majdtujs8693
@majdtujs8693 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው
@workebogale8570
@workebogale8570 4 жыл бұрын
ልደቱ የሰው ዘር ኑርልን ::አድናቂህ ነኝ :: እረ ፍናዎች አማልዱኝ በልደቱ ፍቅር ከተያዝኩኝ ሰንበትበት አልኩኝ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አችም እደኔ በሱ ፍቅር ተጠምደሻል እዴ
@peace2ol425
@peace2ol425 4 жыл бұрын
ልደቱን የመሰለ ፓለቲከኛ ኢትዮጵያ የላትም ብዙም። ልደቱ የመረጃ ሰው የመርህ ሰው ።የኢትዮጵያ መሪ ልደቱ
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 жыл бұрын
ልደቱን አለማድነቅና አለማክበር አይቻልም። በኋላቀር የጨለማ አገር ውስጥ የተገኘ ብቸኛ አብሪ ኰከብ ነው። እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ። በቅርብ የሚያውቁት ሰወች እውነተኛ ስብእናውን በሚገባ ስለገለፁልን ከልብ እናመሰግናለን።
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 4 жыл бұрын
ዝምተኛ ጀግኖች ነዉ
@6679022
@6679022 4 жыл бұрын
ፋና እናመሰግናለን። ስለ ልደቱ የሚነገረው ልብን የሚነካ እውነት ነው። ኢትዮጵያን የሚያድን እንደሱ አይነት ምክንያታዊ ፖለቲከኛ ነውና እባካችሁ ሁላችሁም ከሱ ተማሩ። እውነት ኢትዮጵያንና ህዝቧን የምትወዱ ከሆነ የሚደነቀውን እያደነቃችሁ። የሚወገዘውን እያረማችሁ። በህብረት አገራችንን አቅኑ። ለናንተም ለልጅ ልጆቻችሁም የሚበቃ ሰውነትና ጀግንነትን ታተርፋላችሁ። ስማችሁና ምግባራችሁ ለታሪክ ይወሳል። 107ፓርቲ አገርን ለማጥፋት ኪስን ለመሙላት እንጂ ለህዝብ አይጠቅምም። የሚያሳዝነው ትናንት ጃንሆይ፥መንግስቱ፥እናም ኢሀድግ ሲወድቁ አይተናል። ነገ እናንተ የማትወድቁ የሚመስላችሁ ለምን ይሆን? ይልቅ ከመውደቅ እንድትድኑ ለልጆቻችሁ የሚያምረውን ስርዓት ገንቡ! ያ ለሁላችንም ይበቃናል። እናንተም ትከበራላችሁ። የሰው ስም በማጥፋት አገር አይገነባም። ኢትዮጵያን በእውነት ገንቧት። የምታመልኩት አምላክ ልቦና ይስጣችሁ። አቶ ልደቱ ላንተ ያለኝን ክብር ሳልገልጥ አላልፍም። እናመሰግንሀለን። ትዕግስትህን እናደንቃለን። ያልተረዱህ አንድ ቀን ይረዱሀልና የእዮብን ትዕግስት አብዝቶ ይስጥህ። እወድሀለሁ።
@maqdala
@maqdala 4 жыл бұрын
Lidetu the politician and the personality like no other. I love you, Gashe!
@michaelnigussie3338
@michaelnigussie3338 4 жыл бұрын
The best politician ever
@girmatube551
@girmatube551 4 жыл бұрын
The hidden person ! Very factual polititian
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
አቦ ልደቱ እድሜ እና ጤና ይሴጥሕ አክስዮናችሁንንም መድሐኒያለም ያሳድግላችሁ እዉነተኛ እና ሐቀኛ ሰዉ ነዉ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 4 жыл бұрын
የልደቱን አድራሻ የምታወቁ ሰወች ተባበሮኝ በፍቅር አምላክ ይዥቹሀለሁ በፍቅሩ ተጠምጃለሁ የልቤ ትርታ ነህ 😭😭😭😭
@danielbelay9731
@danielbelay9731 4 жыл бұрын
Wow tnx fana tv God bless
@mebachanews3450
@mebachanews3450 2 жыл бұрын
ልደቱን የሚያክል ታላቅ ልዕለ ሰብ እና ድንቅ የፖለቲካ ምሁር ከቶ አልተነሳም።
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
ይችን ፕሮግራም እስቲ ዛሬ ድገሟት! ;-)
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ተደስቸ አላውቅም በውነት ነው ምላችሁ ሆዴ ሻር አለ
@abrahamwondasan9978
@abrahamwondasan9978 4 жыл бұрын
ጎበዝ ልደቱ በርታ እኔ ያንተ የመጀመሪያ መራጭ ነኝ👏👏👏👏
@nebilbruk3001
@nebilbruk3001 4 жыл бұрын
ledetu ewonetegna sew new tikekelegna poletikegna new leloch endemilut aydel Proud of you Ato Lidetu,thanks Fana TV
@Myen0912
@Myen0912 4 жыл бұрын
ልደቱ የታሪክ ዘጋቢ ነው እንጂ የፓለቲካ ሰው አይደለም። ያለፉት 29 አመታት የተደረጉት በሚገርም ትርክታ ያሰደምመሀል።
@michaelnigussie3338
@michaelnigussie3338 4 жыл бұрын
He also predicts the future... Many of his predictions have come true
@ethiointercept3014
@ethiointercept3014 4 жыл бұрын
He was really the best soccer player in his time at Lalibela.
@meku19
@meku19 4 жыл бұрын
ልደቱን አለማድነቅ አይቻልም!
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤👍👍👍👍ልዴው
@desseve2417
@desseve2417 4 жыл бұрын
Ato lidetu ye ethiopia parezdat bihon des yilegnl
@sileshitiruneh6783
@sileshitiruneh6783 3 жыл бұрын
በጣም ግራ የገባውና እርስ በእርሱ የሚጋጭ ታሪክ
@derejegulmame
@derejegulmame 8 ай бұрын
እኔ የሰፈሩ ልጅ ነኝ የተተረከው እውነት ነው የማስመሰል አይደለም ልደቱን አለማድነቅና አለማክበር አይቻልም። በኋላቀር የጨለማ አገር ውስጥ የተገኘ ብቸኛ አብሪ ኰከብ ነው። እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ። በቅርብ የሚያውቁት ሰወች እውነተኛ ስብእናውን በሚገባ ስለገለፁልን ከልብ እናመሰግናለን። to Me Lidetu, Jawar and Getachew Reda are real politicians
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥላከለላ ይሁነው::
@abghabesh
@abghabesh 4 жыл бұрын
Proud supporter of Lidetu the real honest person
@getnetbahiru6541
@getnetbahiru6541 4 жыл бұрын
lidetu ewnetna nigat eyader yiteral thanks fana tv besu 2002 lay addis ababa university temari eyalehu tegbare ed collage tesebsbeyalehu selamim biyewalehu berta lidetu one day u will priminister of ethiopia
@yigo1010
@yigo1010 4 жыл бұрын
Well done fana lehezeb demts mehon ye helina erkata becha sayhon tarikawim yaregal victory for the masess
@wondwosenhailemogesie8820
@wondwosenhailemogesie8820 4 жыл бұрын
thanks Fana TV, great work to expose the light, the fact
@TUBE-uw1lt
@TUBE-uw1lt 4 жыл бұрын
Truth is like the sun. You can shut it out for a time, but it ain't going away
@lalibelaecotours4099
@lalibelaecotours4099 4 жыл бұрын
Proud of you Ato Lidetu, you are the real hero, i confirm the stories are true, we are lucky to have him
@orionlal58
@orionlal58 4 жыл бұрын
✌️✌️
@7172-o3o
@7172-o3o 4 жыл бұрын
🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♂️🤷🏾‍♂️ምን ዋጋ አለው ማሽቃበጥ የት ይደርሳል የተባለሰው ሕውሀት ጎረሰው ከእንግዲስ ማንስ ይመነው⁉️
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj 4 жыл бұрын
aye Lidetu lehagereh menem satsera NEBER wedemebal deresk tasazenaleh Taktikehen keyer menegedeh lek alemehonun yeteredah yemeslegal. yegan west mebrat kemethon Dr Abiy yakerbulehen edel metekem neberebeh.
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
ልደቱ ማንም አይተካከልክም በርታ
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
Thank you fana
@taddesseassi4764
@taddesseassi4764 4 жыл бұрын
የመንግስት ሚዲያ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለእውነት ሲቆም አየሁ!
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
እይ😂 it was a set up! በግ እንደሚታረድ ሳያውቅ በእራጁ እስከመጨርሻዋ ደቂቃ ድርስ ሳር እያበላ እንደሚታረድ ነው ልደቱ: እብይ እህመድ እንደ እርግብ ቀርቦ እንደ ዘንዶ ነው ይሚጠመጠመው: ይሄን ጀግና ሊበላው ተዘጋጅቷል!
@jhontefferie8963
@jhontefferie8963 4 жыл бұрын
Real people will always face defamation!!!! Let us believe in reason. Bravo Lidetu
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 4 жыл бұрын
👍👍
@samfitnessethiopia9903
@samfitnessethiopia9903 4 жыл бұрын
ልደቱ ማለት የስልጣን ወንበር ለማግኘት የእናቱን ልጅ አንገት የሚያርድ ሰው ነው። አሁን በእርሱ ምክንያት የተገደሉት የአዲስ አበባ ወጣቶች ይረሳሉ። የሰው ልጅ ነፍስ አስጠፍቶ እርሱ ከህወሀት ጋር ሽርክና የገባውን እንረሳለን። ህወሀት ለትምህርት ወደ እንግሊዝ ልኮት እንደቆየ የአደባባይ ሚስጢር ነው። ከትምህርት እንደተመለሰ ህወሀት ላሊበላ ወስጥ ሆቴል እንዳስገነባለት የምናውቀው ነገር ነው። ከዛም ለህወሀት ቃል በገባው መሰረት ከፖለቲካ እራሴን አግልያለው አለን። ከዛም ይባስ ብሎ መቀሌ ሄዶ ህወሀቶችን ማማ ላይ ሰቅሎአቸው የመጣው ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ የሚረሳ አይደለም። አሁን ሁሉም ነገር ሲጨልምበት በየሚዲያ እየመጣ ማቀርሸት ጀመረ። አሁን በጣም ሞኝ እና ህሊና የሌለው እንሰሳ መሆኑን አሳይቶናል። የፈለገ እንደ ቁራ ቢጮህ የሚሰማው አንድም ኢትዮጵያዊ አይኖርም። እናንተም የሰው ጭንቅላት ለማጠብ ኮሜዲ ፊልም መስራት አቁሙ።
@MrYooEth
@MrYooEth 4 жыл бұрын
Lidetu is real.
@wagitadevt1878
@wagitadevt1878 4 жыл бұрын
Real Politician
@tenagnadegafa4131
@tenagnadegafa4131 4 жыл бұрын
አንደኛው ብቻ እውነት ተናግርሮዋል ልደቱን ከአስራ አምስትአመት በፊት ቀብረነው ነገር በተጨመረለት እድሜ ነው እየኖረ ያለው ብዙዎቻችን ልደቱ ከሞቱት በላይ ከኖሩት በታች እንደሆነእናውቃለን ምንም ቢፍጨረጨር እሱ ሙት ነው
@shiferawtesfaye743
@shiferawtesfaye743 4 жыл бұрын
Both blind support and blind opposition are useless and meaningless futile exercises, because we've many burning issues that need objective and due analysis and solutions forward for our solutions. Fair and considerate and reasonable and sensible middle way is always better and preferable.
@ahmedseid3560
@ahmedseid3560 4 жыл бұрын
እንወደዋለን
@krytamerat113
@krytamerat113 4 жыл бұрын
😔😔😔😔😔😔😔😔
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
Please help him to get married.
@modinali3987
@modinali3987 4 жыл бұрын
Lidetu tinant keweyane belay weyane lihun sil yeneberen ye poletika akrobatist tagay ena lehizb tekorkuwari adirgo lemakreb memoker be hizb ena behibretesebu lay malaget new lene llidetu akuwam yelesh yepoetika ashkabac weyim akatari new.
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 4 жыл бұрын
ፋና የልደቱን ዶክመንተሪ ሲያዘጋጅ የዘረኞቹ እጅ የለበትም ብላችሁ ካሰባችሁ ተሸውዳችኋል። የኢትዮዽያ ህዝብ ሆይ እባካችሁን መች ነው የምትነቁት ? ፋና የአንድነትን ሙዚቃ ከሞዘቀ ሰላሳ አመት ሊሞላው ነው። አሁን ኦዴፓ ላሽ አርጓታል።
@sarsweet1028
@sarsweet1028 4 жыл бұрын
እራሱ ጄቲቪ ላይ ቀርቦ የግል ህይወቱን ከገለፀልን ውጭ የተለየ ጠብቄ ነበር!ግን እርሱ ያለውነው ምስክሮቹ የደገሙት ዶክመንተሪ ተሠራለት ለመባል ብቻ ባይሰራ ይሻል ነበር! የምርጫ 1997 ውዝግብ ይጠራ ዘንድ በወቅቱ ተሣታፊ የነበሩ ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ከቅርብ ጓደኞቹ ውጭ ጋዜጠኞችን ፖለቲከኞችን አድናቂዎቹን.. አስተያየት ያካተተ ክፍል ሁለት ቢኖርው መልካም ነበር!?
@temesgennegussie2346
@temesgennegussie2346 4 жыл бұрын
So what ? Who he is now? What did he do for his country? He is obstacle for his countrys development
@ryuryu7599
@ryuryu7599 4 жыл бұрын
አይ ጊዜ ልደቱ እድኔ ይስጥህ
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n 3 жыл бұрын
ሸዋን ግዛው ዛሬ አንተም አራጅ ነህ ዎገኖችህም አራጆች በእናንተ ምክንያት አገር አተን እየኖር ን ነው::አሁን ልደቱን የምትነቅፍበት ሞራልስ: ድፍረቱስ እንደት ኖረህ?
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 2 жыл бұрын
Imagine Enrico Cerui the originator of CeFC and Or Horn Perpetual Crisis! en.m.wikipedia.org/wiki/Ethiopian_studies.
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 4 жыл бұрын
wereteya hezb
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 4 жыл бұрын
waraa beesi biyaa beek nee dha qeet natti na,aaf jee,e dhee ja,an!!!
@bonjour3597
@bonjour3597 4 жыл бұрын
yet yidersal yetebale zaf kebele koretew mnonachunaw fanawoch yihen setan tarik mitserut
@shewangizawzenebe8004
@shewangizawzenebe8004 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባብ እንደሚባለው የመርጌታ አያሌው ልጅ አይኑን በጨው አጥቦ በየመገናኛ ብዙሀኑ አዋቂና ሀቀኛ ፖለቲከኛ ለመምሰል ከመሰሎቹ ከእነ ይልቃል ጌትነት፣ ከአየለ ጨሚሶ እና በቀለ ገርባ በመሆን የማስመሰል ስራ እየሰራ ይገኛል ሆኖም ይህ ሁሉ ልፋቱ ከንቱ ልፋት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ስለሚያውቀ፡፡ ሲጀመር ልደቱ አያሌው ከማስመሰልና የስለላ ስራ ከመስራት ውጪ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካው እውቀትም ብስለትም የለውም፡፡ የልደቱ አያሌው ጉዳይ ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ እንዳለው አይነት ነገር ነው፡፡
@yigo1010
@yigo1010 4 жыл бұрын
Lidetu 97 lay yeseraw sera esun letarik metew naw he is just a power monger and opportunist
@tplf1448
@tplf1448 3 жыл бұрын
አቶ ልደቱ አያሌው ለዚ አናሳ የኢትዮጵያ ህዝብ እማይመጥን ቀድሞን እየተጎዘ ያለው የሰለጠነ ፖለቲካኛ ነው
@zekariasabebe6213
@zekariasabebe6213 4 жыл бұрын
If we forget Merch 97 we are stupid.
@SEP2922
@SEP2922 3 жыл бұрын
What about the past two and half years??? The crime Abiy Ahmed commuted?? Dingay hizb!
@krytamerat113
@krytamerat113 4 жыл бұрын
ለምንድነው ተቃራኒ የሆነው ከ ስሮአቱ ጋር
@7172-o3o
@7172-o3o 4 жыл бұрын
🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♀️ምን ዋጋ አለው ማሽቃበጥ የት ይደርሳል የተባለሰው ሕውሀት ጎረሰው ከእንግዲስ ዘረኛ ይመነው⁉️
@sirakwoldetsadik2985
@sirakwoldetsadik2985 4 жыл бұрын
Tewodros Wolde indeante aynet dingay irasoch mechem ayamnutim , abiyin amlik zim bileh
@graduateclass8149
@graduateclass8149 4 жыл бұрын
By nature politics is dirty and i don't like it. However, I know that getting lidetu as another party means further disintegrating the Amhara chance of winning an election in any region. I prefer lidetu to stay aside from the coming election. I hope ADP, Ezema, and Abin to be one party for the current election.
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 4 жыл бұрын
You don't know Ethiopian People though you have contempt for its patience. What we need is not preachers of convenience but men and women of principle and value who fight for justice, equality and freedom during the hardest and trying times. Lidetu was busy hypotnising us with his 3rd way theory while others were colliding face to face with tyrany. Dear Hypocrat Preacher Lidetu be practical a mountain of talk of words thoud might look true and deceive few will not bear fruit without walking the talk and facing the consequences with honesty and "Kinenet". There is no greatness without simplicity and sacrifice.
@eyolove2901
@eyolove2901 4 жыл бұрын
He is a talker not a strategist!!
@abghabesh
@abghabesh 4 жыл бұрын
Lendante aynet dedeb lidetu aygebawum kebt
@sinta.g5563
@sinta.g5563 4 жыл бұрын
Leba!, lost politician!!
@brukbekelejembere3877
@brukbekelejembere3877 4 жыл бұрын
አንድ እውነት የማይገባው ደንቆሮ ነህ
@shumetmilmlie3961
@shumetmilmlie3961 4 жыл бұрын
ቂል እውነት ለመቀበል ምን አስፈራህ ?
@ibrahimkemal3131
@ibrahimkemal3131 4 жыл бұрын
ክደቱ ወያኔ እየሰደብከን ታገልልን ያለው ነው አትሸወዱ 1997 አንረስውም
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ቅማላም ምንታውቃለህ ስለ 97 አሶላውስጥ አልነበረክ
@brukbekelejembere3877
@brukbekelejembere3877 4 жыл бұрын
ልክ የሌለው ደንቆሮ መሆንህን አሳየህ። ስታሳዝን
@ibrahimkemal3131
@ibrahimkemal3131 4 жыл бұрын
@@user-ni9pd2cu3e ሠገጤ ምን ታቃለህ ስለ ፖለቲካ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለህ ጠላህን እየላፍክ የምቱል ከንቱ
@ibrahimkemal3131
@ibrahimkemal3131 4 жыл бұрын
@@brukbekelejembere3877 የምታይበት ዐይን ሲኖርህ አይደል መንጋ ደጋፊ ተቀፅላ
@abghabesh
@abghabesh 4 жыл бұрын
Lendante aynet dedeb lidetu aygebawum kebt. Koshasha
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 4 жыл бұрын
አሁን ይህን ሁሉ የምትቀባጥሩት እስኪ በ97 በኢትዮጲያ ትግል ላይ ምን እንደሰራ መናገር ፈራችሁ ይህን ሁሉ የምትዘባርቁት መቸም ማደናገር ነው ስራው በኢዜማ ፓርቲ ላይ አንድ ነገር ለመስራት ነገር እየሸረበ መሆኑን ማወቅ አያዳግትም።
@t-abittube9185
@t-abittube9185 4 жыл бұрын
ለማነው ስለልደቱ የምወሩት? መቼም እኛ ኢትዮጵያዊያን ነንጂ ፤ አፍጋንስታዊያን አይደለን።ስለዚህ አትድከሙ ከሀዺውን ልደቱ የማያውቅ ኢትዮጵያዊ የለም።
@negasheamha9632
@negasheamha9632 4 жыл бұрын
በምንም መልኩ ዳግም ልትሸውዱን አትችሉም ምርጫ_97እኮ ትላንት ነው የረሳን መስሎአችሁ አሁን ስለልደቱ ታርክ እያወራችሁ ያላችሁት ማን እንደሆናችሁ እራሳችሁን ጠይቁ እንኩዋን ለእሱ ታርክ ማውራት ቀርቶ እናንተ እራሳችሁ የት ነበራችሁ እያንዳንዳችሁ በዝግ ህዝብ ላይ የፈጸማችሁት ዳባ ውስጣችን አለ አንረሳም እኛ በህይወት ያለን እንኩዋን ብንረሳችሁ በናንተ የፖለትካ ሸፍጥ በአደባባይ የሞቱት ወገኖቻችን አጥንት ይቆረቁራችሁዋል ከመቃብር በላይም ድምጻቸው ይሰማል አሁን በቡድን እሱን ለመካብ የምታቀርቡት ሽንገላ እራሳችሁ ምን አስተዋጽኦ ስታደርጉ እንደነበር አስፈላግ ከሆነ መግለጽ ይቻላል ይህ ህዝብ በቃው በማንም ሽንገላ የምነዳና ዳግም ወደ ዝቅጠት የምወርድበት ምንም ምክንያት የለውምና የአይጥ ምስክር ስንብት ናት እንደ ተባለው አርፋችሁ ብትቀመጡ ይመረጣል ለመሆኑ በዝያን ግዜ የሞቱት የደሃ ልጅ ነው እኔ ልዴቱና እናንተ ግን በህይወት ነው ያላችሁት ይህ ነው አሁንም የኢትዮጵያ ታርክ እየወጣ ያለው አሁንም ህዝብ ሳይመርጣችሁ ቡድኖች ተሰብስባችሁ እኛ እንውክልሃለን የምትሉ የፖለትካ ልህቃን እናንተ ከሁዋላ ሆናችሁ ይህን ህዝብ ወደአልተፈለገ አቅጣጫ መርታችሁ ሌላ የህይወት መስዋእትነት እንድ ክፍል እያደረጋችሁ ነውና እጃችሁን ከእኛ ላይ አንሱ ይህ ሩጫችሁ ለህዝብ አስባችሁ ሳይሆን ለኑሮ መደጎምያችሁና ለስልጣን ሽምያ ስለሆነ በምንም መልኩ በናንተ መታለሉ ይብቃን ወገን እየ ሞትን ያለነው የድሃው ልጅና ምስክር ወጣት ስለሆን እነሱ ግዜያቸውን ቁርጥም አድርገው በልተው አሁን በእኛ እድሜ ቁማር እየተጫወቱብን ነውና በቃን ብለን ልናወግዛቸው ይገባል
@eyaak7031
@eyaak7031 4 жыл бұрын
mhade nate ልደቱን የፈራ እንዲ ጊዜ ወስዶ አዳምጦ ይፅፍል so funny if you nat Support him don’t Watch this ...
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ጠባብ ሰው እኮ አንዴ ከጠበብ መቼም አይሰፋም ጠባቦች
@brukbekelejembere3877
@brukbekelejembere3877 4 жыл бұрын
ምርጥ ደንቆሮ ነህ። መታየት ከልፈለገ የሚበልጥ እውር የለም ዝም ብለህ ተደናበር
@brukbekelejembere3877
@brukbekelejembere3877 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ለጻፈው ነው የመለስኩት
@brukbekelejembere3877
@brukbekelejembere3877 4 жыл бұрын
አንተ ማን ነህ 5 ጊዜ በኢሀደግ ታስሮ የተገረፈን ሰው ለ መተቸት ያበቃህ። እሱ ታስሮ ስገረፍ አንተ ምን ደረሰብህ? እሱን ለመተቸት ብቃቱንስ ከየት አገኘኸው? እኔ በእንደአንተ አይኘት ሰው በጣም አፍራለሁ
@doondoondoondoon478
@doondoondoondoon478 4 жыл бұрын
Thank you fana
@shewangizawzenebe8004
@shewangizawzenebe8004 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባብ እንደሚባለው የመርጌታ አያሌው ልጅ አይኑን በጨው አጥቦ በየመገናኛ ብዙሀኑ አዋቂና ሀቀኛ ፖለቲከኛ ለመምሰል ከመሰሎቹ ከእነ ይልቃል ጌትነት፣ ከአየለ ጨሚሶ እና በቀለ ገርባ በመሆን የማስመሰል ስራ እየሰራ ይገኛል ሆኖም ይህ ሁሉ ልፋቱ ከንቱ ልፋት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ስለሚያውቀ፡፡ ሲጀመር ልደቱ አያሌው ከማስመሰልና የስለላ ስራ ከመስራት ውጪ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካው እውቀትም ብስለትም የለውም፡፡ የልደቱ አያሌው ጉዳይ ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ እንዳለው አይነት ነገር ነው፡፡
@shewangizawzenebe8004
@shewangizawzenebe8004 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባብ እንደሚባለው የመርጌታ አያሌው ልጅ አይኑን በጨው አጥቦ በየመገናኛ ብዙሀኑ አዋቂና ሀቀኛ ፖለቲከኛ ለመምሰል ከመሰሎቹ ከእነ ይልቃል ጌትነት፣ ከአየለ ጨሚሶ እና በቀለ ገርባ በመሆን የማስመሰል ስራ እየሰራ ይገኛል ሆኖም ይህ ሁሉ ልፋቱ ከንቱ ልፋት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ስለሚያውቀ፡፡ ሲጀመር ልደቱ አያሌው ከማስመሰልና የስለላ ስራ ከመስራት ውጪ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካው እውቀትም ብስለትም የለውም፡፡ የልደቱ አያሌው ጉዳይ ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ እንዳለው አይነት ነገር ነው፡፡
@shewangizawzenebe8004
@shewangizawzenebe8004 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባብ እንደሚባለው የመርጌታ አያሌው ልጅ አይኑን በጨው አጥቦ በየመገናኛ ብዙሀኑ አዋቂና ሀቀኛ ፖለቲከኛ ለመምሰል ከመሰሎቹ ከእነ ይልቃል ጌትነት፣ ከአየለ ጨሚሶ እና በቀለ ገርባ በመሆን የማስመሰል ስራ እየሰራ ይገኛል ሆኖም ይህ ሁሉ ልፋቱ ከንቱ ልፋት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ስለሚያውቀ፡፡ ሲጀመር ልደቱ አያሌው ከማስመሰልና የስለላ ስራ ከመስራት ውጪ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካው እውቀትም ብስለትም የለውም፡፡ የልደቱ አያሌው ጉዳይ ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ እንዳለው አይነት ነገር ነው፡፡
@shewangizawzenebe8004
@shewangizawzenebe8004 4 жыл бұрын
ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባብ እንደሚባለው የመርጌታ አያሌው ልጅ አይኑን በጨው አጥቦ በየመገናኛ ብዙሀኑ አዋቂና ሀቀኛ ፖለቲከኛ ለመምሰል ከመሰሎቹ ከእነ ይልቃል ጌትነት፣ ከአየለ ጨሚሶ እና በቀለ ገርባ በመሆን የማስመሰል ስራ እየሰራ ይገኛል ሆኖም ይህ ሁሉ ልፋቱ ከንቱ ልፋት ነው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ ስለሚያውቀ፡፡ ሲጀመር ልደቱ አያሌው ከማስመሰልና የስለላ ስራ ከመስራት ውጪ ይህ ነው የሚባል ፖለቲካው እውቀትም ብስለትም የለውም፡፡ የልደቱ አያሌው ጉዳይ ጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ እንዳለው አይነት ነገር ነው፡፡
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 13 МЛН
የደም ነዋይ ዘጋቢ ፊልም #ፋና
41:15
Fana Television
Рет қаралды 65 М.
መምህረ ሰላም- ሀጂ ሙፍቲ ሼክ ዑመር እድሪስ
34:00
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 168 МЛН