#የአቶ_ሀይለማርያም_ደሳለኝ_ጉድ

  Рет қаралды 82,272

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

9 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ከቁርጭምጭሚቴ_ወደ ጉልበቴ!!!@NEGASHMEDIA

Пікірлер: 526
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
ነጋሽዬ, እንወድሃለን ❤❤ ወንድማችን ምርጡ የተዋህዶ እንቁ ❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
​@user-is2bt1xp8eክክክክክቅ እሺ ከዛህ የናተ ታሪክ ምንድነው ጮማ ደደብ እስኪ ንገረኝ ታሪካቹን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 9 ай бұрын
​@user-is2bt1xp8eከዚለይ ስለምድራዊይ ሳይሆን ስለሰማዊይ ቤት የምናስብበት ነዉ ሰላም ለመላዉ አለም
@amenyihun2418
@amenyihun2418 9 ай бұрын
​@user-is2bt1xp8eአሁን አማራን እዚህ ምን አመጣው?? ነጋሽ አማራ መስሎህ እንደሆነ ተሳስተሀል፣ የአማራ ፎቢያ ስላለብህ እንዲለቅህ ተነቀሰው😅😅😅
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስትጥ የተበተነውን መንፈስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይገስፅልን ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርዋን ከልጅዋ ከወዳጅዋ አማልዳ አገራችንን እና ሃይማኖታችንን ትጠብቅልን አሜን።
@maqaram8997
@maqaram8997 9 ай бұрын
አሜን አሜን አምን
@mariamaria8168
@mariamaria8168 9 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንደአንተ አይነቱ ዜጋ ያብዛልን በርታ ወንድማችን 🙏
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 9 ай бұрын
ጸልዩ ለሀገሪትነ 🇪🇹 እንዲሁም ለመላዉ አለም እግዚአብሔር ይታረቀን አሜን🙌⛪🙌
@kokobemuluneh2919
@kokobemuluneh2919 9 ай бұрын
ወንድም ነጋሽ ለምታረገው ትንታኔ እግዛብሔር ይባርክህ መድሃኒያለም ይጠብቅህ በድፍረት አገርቤት ሆነህ እውነታውን ስለምታቀርበው ሁሉ እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 9 ай бұрын
አዬ ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኛ በሐይማኖትህ የማትደራደር ወደ ሞቀበት የማታጨበጭብ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ ከእዉነት ጋር ስለቆምክ እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ይቁምልህ እሱ ይቅደምልህ በርታ ወንድሜ ድንግል ማሪያም የጭንቅ አማላጇ በህይወትህ እሷ ትቅደም። ተባረክ።
@belayshebo3149
@belayshebo3149 9 ай бұрын
Izih mine tisaralleh ortodokis nah izawe Mariyamin amilk
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
​@@belayshebo3149ተክለፈላችሁ እኮ 😁😁😁
@aynalemmegerssa4799
@aynalemmegerssa4799 7 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክልን እንደዚህ ምህምናንን አንቃልን✝✝✝🙏🙏🙏
@berryberry2124
@berryberry2124 9 ай бұрын
አንተፈወንድማችን ኑርልን ያንተ አይነት ወንድሞች ጥቂት ናችሁ እናንተን ያብዛልን ለእውነት የቆማችሁ እንቁዋች ናችሁ ጤናናጸእድሜ ለናንተ 🙏🙏🙏🙏🙏
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ብቻ በጣም የሚያስፈራ ዘመን ላይ ነን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኦርቶዶክስ ስንቱን ቻለች ስለእውነት ግን ተዋህዶ ሁሌም ክፋ ትላለች እመኑኝ ❤😊😊😊
@TashaleBalay-jw9cy
@TashaleBalay-jw9cy 9 ай бұрын
እንደንተ አይናት ወንድሞችንና ወዳጆችን ለሀገራችን እግዚአብሔር ያብዘልን ወንድሜ በጠምነው የምወድክ❤❤❤
@Alshaday
@Alshaday 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ መቸነዉ ግን ሰዉን ከመኮነን የምንወጣዉ።? ልኡል እግዚአብሔር አተዉ ማረን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️
@dawitgetahun5104
@dawitgetahun5104 9 ай бұрын
የስላሴን ሦስትነት እና አንድነት የማያምኑ ናቸው ምኑን ከእግዚአብሔር ሆኑ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
ትግስቱን ስጠን አቶ ሀይለማርያም ከወገቦት ተነስቶ እራሶት ላይ ሲወጣ አብደው ተከታዩን እዳያሳብዱት ካመናቹ እመኑ ካላመናቹ ተወት ትምህርት ሚንስትር አላማው ተስፋ የቆረጠ ቱልድ ማፍራት እና ወጣቱን መጨረስነው ወላጅ ጧሪ ማሳጣትነው አስተውሉ የዛሬ አመት ይሄ ችግር ሲፈጠር ምን አደረጉ በመምህራን ላይ ምን እርምጃ ወሰዳቹ ንቁ
@klenwayimer9067
@klenwayimer9067 9 ай бұрын
እግዚዚአብሔር ይጠብቅህ እዉነተኛ ኢትዮጵያ ዊ ነህ ለሐየማኖትህ የቆምክ እድሜ ዘመንህ ይባረክ
@dawitworku1653
@dawitworku1653 9 ай бұрын
ወንድሜ ተሳስተሀል ለእሳቸው ከቀድሞ ይልቅ የአሁኑ ክብር ይበልጣል። እግዚአብሔር ደግሞ መሀሪ ነው። ደግሞ ራስህን ፍጹም አድርገህ አታውራ በማይመለከትህ አትግባ።
@meazakefeni678
@meazakefeni678 9 ай бұрын
መጨረሻችንን ያሳምር
@user-qu4fr5dz4n
@user-qu4fr5dz4n 9 ай бұрын
ምርጥ የኦርቶዶክስ እንቁ ትለያለህ በዉነት እመቤቴ ትጠብቅህ የሰዉ ማኛ ❤❤❤❤❤❤
@yonastekie8762
@yonastekie8762 9 ай бұрын
ነጋሽየ በናፍቆት እኮ ነው የምጠብቅህ ወንድሜ
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 9 ай бұрын
በርታ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ድንግል ሆይ ልጆችሽ ልንጠፋ ነው ድረሽልን
@dawithailu5093
@dawithailu5093 9 ай бұрын
ነጋሺ እደሰምህ ንጉሥ ነህ ተባረክ ❤❤😭
@dessalegntiruneh3744
@dessalegntiruneh3744 8 ай бұрын
ተባረክ
@ADEEthiopianengineering
@ADEEthiopianengineering 9 ай бұрын
መምህር ተባረክ
@user-es9uu2ou2z
@user-es9uu2ou2z 9 ай бұрын
ነጋሸዬ አንድ ጥያቄ ኦርቶዶክስ እንዴት ይሰማል ?እንዴትስ ይናገራል? የመስቀሉ ስር ወንድሜ በርታልኝ
@zkebede8763
@zkebede8763 9 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 9 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳራቃቸዉ ቢናገሩም ቢዘሉም ባዶነት ነዉ ይታይባቸዋል ነጋሽ አንተ ብዙ መልኩ የምታደርገዉ ተጋድሎ ቃላል አይደለም የቤተክርስትያን ትዉፊት ስርአት የሀገሪችን ባህል ግብረገብ እንዳይጠፋ ብዙ ትጥራለህ እግዚአብሔር ይርዳህ አንዳንድ ግዜ በሀገራችን ያለዉን ነገር አካሄዳችንን ሳስተዉል በእዉነት ኢትዮጲያ ነዉን እላለሁ በእዉነት የድሮ ክብራችንን ይመልስልን በርታ ወንድማችን !!
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
እንዲህ ሳታረገኝ ወሰደኝ በስመአብ ምን አይነት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 9 ай бұрын
ምኑን ነው ወደ ጉልቤቴ አምጣልኝ የሚሉት እርሶዎስ ዝምታ ነበር የሚያምርቦዎት 😂😂😮😮😮😮
@user-ul8qr5ct7f
@user-ul8qr5ct7f 9 ай бұрын
አሪፍ ነው
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 9 ай бұрын
መጨረሻችንን እንደ እማማ ዝናሽዬ እንጂ እንደ ኃይለማርያም አያርግብን 🙏🙏🙏💚💛❤️‼️‼️‼️
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 9 ай бұрын
Kkkkk
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 9 ай бұрын
እውነት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-hs5fk9np2w
@user-hs5fk9np2w 9 ай бұрын
መዝጊያ ያደረከው ቪዲዮ በጣም አስተማሪ ነው በርታ
@newaymengesha3743
@newaymengesha3743 9 ай бұрын
የማርያምን ስም ይዘው 11:18 ማወናበድ የመጨረሻዬን አሳምርልኝ።
@rahelmamo6683
@rahelmamo6683 9 ай бұрын
ውድ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክ ❤️❤️
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 9 ай бұрын
ነጋሽዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድህ እኮ 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ሀይለ ማርያም ደሳኝ ወደ እብደት ተመለሱ
@user-nu5ix1pw9f
@user-nu5ix1pw9f 9 ай бұрын
ወንጌል ቤ/ክ ሳትጠብ የምትለው ሁሉም ይሄዳል ደግሞስ ወደአለም ሁሉ ሂዱ ለፍጥረት ስበኩ አይደል የተባለው ?
@hirutarga4704
@hirutarga4704 9 ай бұрын
አንሰማ የለ እግዚሐብሔር ሆይ ሁሉን ትመለከታለህ ዘንድሮ የእብደት ግዜ ነውሉቱሰብሐት ወደቀልባቸው ይመልሳቸል እግዞ ነው የሚባለው።
@asterkiros2549
@asterkiros2549 9 ай бұрын
ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድሽ ነው ነጋሽዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተማሪዎቹን አሰራ ሁለኛ ክፍል እንዲወድቁ ያደረጉት አውቀው ነው ማለት ነው ግን ወጣቶች ሞኝ አትሁን አስራ ሁለተኛ ክፍል አደለም የናንተን ህይወት የሚወስነው የናንተ ብርታት ነው ተምሮ በከንቱ የቀረ ስንት አለ ስለዚ የባለ ጊዜዎች መጫወቻ አትሁኑ አንዴ እጃቸው ከገባችሁ መውጫው እንዳታጡ በምታምኑት እምነት እየፀለያችሁ በትእግስት ፀልዩ ይሄም ያልፉል!!
@user-rj6nv5ue2d
@user-rj6nv5ue2d 9 ай бұрын
ማርያምን እውነቷንነው እኛም ከሀገራችን ልንወጣ ነው እዚህ ሀገር ከምን ሞት የሰው ሀገር የጥፋን😢
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሁሉም ልቦና ስጣቸዉ
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 9 ай бұрын
ውይ ጉድ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 9 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይሰውረን ይሰውረን
@almazmissgina560
@almazmissgina560 9 ай бұрын
ግራ የገባው ትውልድ ነው በሚያሳዝን ሁኔታ እግዚዎ ማረን።
@eyuman3710
@eyuman3710 9 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህየተዋህዶ እንቁ ልጅ
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 9 ай бұрын
ነጋሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አዎ ጊዜው ከባድ ጊዜ ነው ነገር ግን ቅዱስ ቃሉ የሚለውን ማስታወስ የግድ ነው "ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ" የሚል ሲሆን ምንም ቢሆን በእምነታችን እንጽና እምነትን መቀየር መንግስተ ሰማያት አያስገባም ግን ደግሞ አባቶቻችን የዘሩትን እያጨዱ ነው ያሉት ብቻ ወደ አምላካችን እንጸልይ በእንባ ከክፋት ከተንኮል ከምቀኝነት እንራቅ እዛች አገር ላይ ይሄ ሁሉ መአት እየመጣ ያለውኮ አንዱኮ ግብረሰዶማዊነት አንዱ ሲሆን ወደ አምላካችን እንመለስ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
አቤት ውርደት አቤት ውድቀት የሀይለማርያም 😢
@Jocy939
@Jocy939 9 ай бұрын
ያመነበትን ማመን መብቱ ነው ፈታላዎች
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
ሲጀመር አንቺ ምን ትመሰያለሸ ጭንጋፍ ሂጂና ጪፍን አግባኝ በይው ኧር ተው ሀይሌ አንድ አይን ያለው ባፍር አይጫወትም በሰተርጅና እንዳትሰበር የጠማማ ትውልዱ ማን ሆነና እርሶ የቀየሩት ሰው አይደለ አገሪታን የደም አኬልዳማ ያደርጋችውት ምድር ወንበዴ ጥርቅም ፓሰተር ፍራምፍር ኧር ቀዝቀዝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
@@Jocy939 ሰገጤ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
@@tigitk5795 ሃሳስ
@user-nu5ix1pw9f
@user-nu5ix1pw9f 9 ай бұрын
ሰው ሲመለስ ኦርቶዶክስ ካልሆነ ጴንጤ ብቻህን ከተባለ ለእናንተ ውርደት ነው ወደ ኦርቶዶክስ መጥተው ቢሆን ኖሮ ያ ነው ወደእግዚሐብሔር መመለስ ነው
@user-hn4it3qc2c
@user-hn4it3qc2c 9 ай бұрын
ነጋሺዬ ወንድማችን ኑርልን የኔ ጀግና
@melakubelachew
@melakubelachew 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን፡፡
@user-ks5xn5bs6p
@user-ks5xn5bs6p 9 ай бұрын
አሜን
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 9 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!!! ውድ ወንድማችን ስለስንቱ ነገር አስተያየቴን ልችርህ ግራ ገባኝ ሁሉም ያቀረብካቸው ጥልቅ አስተያየት እና ትችት ይፈልጋሉ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢ውይይ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ ይሚታየው ነገር ያማል ሰላምና ፍቅር ይምናይበት ጊዜ እራቀብን እኮ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ ጠብቂልን
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 9 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ እዲያው ምን ጉድ ነው እምዬ ኢትዮጵያ የወረረሽ ትንሹም ትልቁም ተነስቶ ፈራጅ ነኝ አልበዛም እንዴ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረን በእውነት😢😢😢😢
@fefe7047
@fefe7047 9 ай бұрын
Tekekel belhal ewnet newe 🙏🙏❤
@danatefera7313
@danatefera7313 9 ай бұрын
❤ነጋሽዬ እኔ ቻናልህ እንዲያድግ በቀን በትንሹ ለመቶ ሰው ሼር አደርጋለሁ።😊
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 9 ай бұрын
ነጋሸ ጀግና ነህ አንወድሀለን እናከብራሀለን
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 9 ай бұрын
ጀዝባ
@user-bl9ti4ip1e
@user-bl9ti4ip1e 9 ай бұрын
ነጋሽ መልካም ወንድማችን በርታልን ❤️🙏
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 9 ай бұрын
ሀሪፍ ነው
@tigitk5795
@tigitk5795 9 ай бұрын
እውነት ነው ሰላቢ ነው ኦርቶዶ ሲሳደብ ነበር ሌባ ወራዶ ከእየሱሰ ገንዘብ ይመጣል ይላል ዉሻ አንተ ብሎ ኦርቶዶ ሰትሳደብ ደግሞ አታፍርም ማሰሮ እሬሰ ወንበዴና ልባ እብድ አገሪታን ወርራት ኧር መድሀንያለም ናአልን እግዝዬ
@egigayehbezabih4816
@egigayehbezabih4816 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነቱን ስለምትናገር ነጋሽየ ከልቤነው ፕሮግራምህን የምወደው ❤❤❤
@barnkasakasakasa2790
@barnkasakasakasa2790 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ahmedabubeker7364
@ahmedabubeker7364 9 ай бұрын
Bravo. Bravo,...
@user-bl9ls6ip8j
@user-bl9ls6ip8j 9 ай бұрын
Tebarke wendme
@BabaPiku-bm9ik
@BabaPiku-bm9ik 9 ай бұрын
ውይ ነጋሽ ድምጹ ሲያምር
@berihunalebel9469
@berihunalebel9469 9 ай бұрын
በርታ
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 9 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@user-yt1ui6nt5v
@user-yt1ui6nt5v 9 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን በጣም አከብርሃለሁ በርታ እሺ
@tsehaywoldgiorgise2995
@tsehaywoldgiorgise2995 9 ай бұрын
ሁሉ አዋቂ የሆነበት ዘመን ያድነን ነጋሽዬ ምርጥ የኦርቶዶክስ ብርቄዬ በርታ
@efratajo434
@efratajo434 9 ай бұрын
Betam new yemakebireh tebarekilegn wendime
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 7 ай бұрын
ጸልዩ ለሀገሪትነ 🇪🇹
@natalasafer3333
@natalasafer3333 9 ай бұрын
በነገራችን እሕግ ወጥ ስደት ሁሌም አለ ልጆች ተደብቀው ይወጣሉ ከቤተሰብ ባካችሁ አትውጡ ስደት ለኛም አልተመቸንም ባካችሁ ወንድሞቼ እሕቶቼ ስደት በጣም መራራ ነው
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@gebremichaeldeferso7373
@gebremichaeldeferso7373 9 ай бұрын
ነጋሽ ወንድማችን በርታ በርታ። ከጎንህ ነህ።
@alemwoinebirattu7851
@alemwoinebirattu7851 9 ай бұрын
ምን ? የእግዚአብሔርን ቃል መናገር ክብር ነው እንጂ እንደ ትልቅ ነገር አስሬ የምታወሩት።
@tigestwube7709
@tigestwube7709 9 ай бұрын
ነጋሽ እንወድሀለን የተዋዶልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታን ወንድም
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@edeniove4300
@edeniove4300 9 ай бұрын
Enamsgenalen wondemachen 🙏🙏🙏
@sebleankala6149
@sebleankala6149 9 ай бұрын
❤❤❤❤ Alen Alen alen wendeme
@sableqatar673
@sableqatar673 9 ай бұрын
ምንአይነት ዘመን ነው የደረስነው አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን
@user-qg3sz6nu6q
@user-qg3sz6nu6q 9 ай бұрын
@manuelcj
@manuelcj 9 ай бұрын
ስለ በደላችን የተገረፈው ስለ ሐጢያታችን በመስቀል ላይ የተሰቀለው በሶስተኛውም ቀን ከሞት የተነሳው እርሱ ኢየሱስ ያድናል. መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባ ለሰዎች ሁሉ የተሰጠ ስም እርሱም ኢየሱስ ይባላል. ኢየሱስ እውነትም መንገድም ህይወትም ነው ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል
@kalabpapa3318
@kalabpapa3318 9 ай бұрын
መጀመሪያስለወንጌል ለማወቅ ወንጌልን አብቦ መረዳት ያስፈልጋል ሌላው ስለአስራት የተናገርከው አንድ ሰው ስለአስራት መስጠት ግዴታ ነው ይሄ የአምላካችን የእግዚያቤርከትዛዙ አንዱ ነው በአስራት እጥፋ ትባረካለህ እንጂ ኪሳራ የለም ለነገሩ አንተ ግራ የገባህ ጋዜጠኘ ነህ ና ወደየሱስ ትረጋጋለህ ተባረክ
@mercy9108
@mercy9108 9 ай бұрын
O God have mercy on me !!!!
@mtth7892
@mtth7892 9 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ እወደሃለሁ በጸሎትህ ኣስበኝ
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 ай бұрын
በጣም በጣም ሥወድህ ጎበዝ ተቺ ነህ የልቤን ነው የምትናገረውኮ
@mihretumengistu9795
@mihretumengistu9795 9 ай бұрын
ባለስልጣኖች ለስልጣናቸው በምያብዱበት ዘመን በእኔ ምክንያት ሰው አይሙት ብለው ስልጣናቸው/ክብራቸውን/ የተው ጀግናችን ናቸው ፤ እሱንማ መናገር አትችልም፤
@tizi77
@tizi77 9 ай бұрын
ማነው ይሉሃል አንተን ግን ብዙዎች ያነሳሃቸው አይመጥኑህም
@LaquuAshu
@LaquuAshu 9 ай бұрын
Jabadhu jabadha ijolee orthodox ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@talaage22
@talaage22 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 💒💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🤲
@TarikuGenet
@TarikuGenet 9 ай бұрын
በጣም ተመቸከኝ ክክክክክ ባል ፈላጊዋን አጥብቀክ ሰላም በልልኝ አደራ
@kenandinku439
@kenandinku439 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efremtadesse6088
@efremtadesse6088 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😦😦😦እውቀት ነፃ ነህ ውድሜ ተረገጋ !!!!!!!!!!!
@user-mr8uv6et8c
@user-mr8uv6et8c 9 ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 9 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 9 ай бұрын
ውይይ የመጨረሻው ዘመን ወይኔ መናፍቅ ወይ ዘመን😢😢😢😢
@tigistayalew4474
@tigistayalew4474 9 ай бұрын
Gud new zedero
@anaalubu2209
@anaalubu2209 9 ай бұрын
wedemachin alekelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yegna jegena
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 9 ай бұрын
መረጃነውእደጨዋታነውእጅ።ግንለም።ሀይማኖትአትለዩእኔእምካቱልህሙሥሊምነአተ።የተዋህዳልጆች ትላለህ
@etumoges295
@etumoges295 9 ай бұрын
Yemenchegeregne zemen😭 Egzio Geta hoy ere tolo na🙏
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 9 ай бұрын
አይ ግዜ አያሰማን የለ እንኑር ገና እንሰማለን ተመስገን
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 9 ай бұрын
❤❤❤❤🌹🌷❣️👍
@bizuayehusenay1134
@bizuayehusenay1134 9 ай бұрын
Yetwahido lejojo alachu yesus lej betel ayishalhm
@cilentg2199
@cilentg2199 9 ай бұрын
ነጋሺወንድሜ በጣም ነው የሳኩት በናታችሁ ለኔም ቤት መኪና ያለው ፈልጉልኝ ወይ ዘንድሮ አለ ኢፍሪም ታምሩ ስንቱን ያሳየናል🫢🫢🫢🫢
@user-hn4it3qc2c
@user-hn4it3qc2c 9 ай бұрын
እህት ወንድሞቸ ላይክ እያረጋችሁ
#ልብ_የሚሰብር_ሀዘን_ገጥሞናል @NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
18:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 33 МЛН
#የጅብ_መንፈስ!!! #መምህር_ምህረተአብ_ለምን_ጠፉ@NEGASHMEDIA
46:12
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 80 М.
#ከባድ_ማስጠንቀቂያ_ከሰሚነሽ_ኪዳነምህረት@NEGASHMEDIA
48:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 61 М.
#እዩ_ጩፋ_ሊቀሰፍ_ነዉ@NEGASHMEDIA
37:57
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
#ከባድ_ረብሻ #ጴንጤዎች_ዱቄት_ሆነናል.....@NEGASHMEDIA
54:35
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 120 М.